🔴 ለ16 ዓመታት የፓስተሮች አሰልጣኝ የነበረውን ሰው ክርስቲያን ያደረጉት ካህን አና ፓስተሩ‼️ | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 154

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Рік тому +49

    እንደዚህ አይነት ዘመኑን የሚዋጁ አባቶችን ያብዛልን

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Рік тому +27

    እግረኛው ላይ ሰምቼወለሁ በጣም ቀና ሰው ነህና እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ

    • @Ureal22
      @Ureal22 4 місяці тому

      ጤና ይስጥልን።
      እባክዎን አክብረን እንጥራየው።
      ክብረት ይስጥልን።

  • @adanechameha
    @adanechameha Рік тому +15

    ቀሲስ ደረጄ አዋሳ መድኀኔዓለም ደብር አውቃቸዋለሁ በጣም ትጉህ አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛሎት

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +26

    እውነት ለመናገር እስኪ አስተውሉ በደንብ የመናፍቃን ልብ በትእቢት የተሞላ ነው 😢 ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን እኔ ትሁት ነኝና ትሑታን ሁኑ ብሎናል ❤ ስሙ ለዘአላለም ከፍ ከፍ ይበልና 🙏 እስኪ እዩ በተዋህዶ ቤት ማንም መምህር በትእቢት መድረክ ላይ የሚወጣ የለም ስለዚ እኛም ከአባቶቻችን የተማርነው ትህትና ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 Рік тому

      መናፍቅ ማለት የሞተችውን ማርያምን መናፈቅ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት አንድ ፈጣሪ እያለ ፍጡር በሆኑ በ44 ኮተት የሚያምን ማለት ነው ❗️ መናፍቅ ማለት መክተፍያ ጨርቅ አልብሶ ታቦት ብሎ ጣዖት የሚያመልክ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት የክርስቶስ ደም ሳይሆን የተክለሃይማኖት ተቅማጥ ያድናል የሚል የሰይጣን ትምህርት የሚቀበል ማለት ነው ❗️ መናፍቁ ማ ነው ❓❓❓

  • @EmebetAsfaw-it5gq
    @EmebetAsfaw-it5gq Рік тому +8

    ቀሲስ ደረጀ ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው መድሓኒዓለም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ለወንድማችን ፍቅረሥላሴ ደግሞ በቤቱ መፅናትን ያድልልን

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 Рік тому +2

    እናትህ በአንተ ከመቸውም ጊዜ በላይ ደስታዋ ልዩ ነው:: እናት ቤተክርስትያንም እጅግ በአንተ ደስታዋ ልዩ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @ethiopiariseandshine8800
      @ethiopiariseandshine8800 Рік тому

      ua-cam.com/video/g8q6YIZqPz0/v-deo.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +14

    የአባቱን ውለታ የማይረሳ የተባረከ ልጅ ነው ❤ አባ በረከቶ ይደርብን የመናፍቃን መጨረሻ ውድቀት ነው !!! ይህ ግልፅና ግልፅ ነው እኛ በክርስቶስ ክርስትያን የሆንን ከክርስቶስ ጋር አብረን እንፀናለን አምላክን የመያገለግሉ ዘውትር በፊቱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑትን ቅዱሳን መላእክት ፀሎት ልመናችንን በክርስቶስ ፊት አሳርጉልን እያልን እንለምናለን ቅዱሳን ሰማእታት በክርስቶስ ፍቅር የፀናው ልባቸው በረከታቹ ይድረሰን እያልን እንለምናለን ክርስቶስ ያከብራቸውን እኛ በደለኞች እንዴት እነንቃለን??? ልቦናቸው እስኪበራ በፀሎት ማሰብ የኛ ድርሻ ነው !!!

    • @BetelhemAlem
      @BetelhemAlem Рік тому

      😅😅😅😅
      Ln. Le

    • @ethiopiariseandshine8800
      @ethiopiariseandshine8800 Рік тому

      ua-cam.com/video/g8q6YIZqPz0/v-deo.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Рік тому +14

    አንደዚ ዘመኑን የዋጁ አባቶችን ያብዛልን

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 Рік тому +10

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5
    አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Рік тому +10

    አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን እንደርሶ ያሉትን ትሁት አባቶች ያብዛልን ፍቅረሥላሴ አንተ ወደ ቤተህና ቦታህ ነው የተመለስከው ክብር ለድንግል ልጅ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Рік тому +2

    ወንድማችን ፍቅረስላሴ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያን ተመለስክ ፣በቤቱ ያኑርህ

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አባታችን ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ደረጀ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት! ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏 ሌሎች ወንድምና እህቶቻችንን ይመልስልን!

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Рік тому +3

    እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን አንገታችንን በደፋንበት ግዜ ይህን በመስማቴ ወንድማችን ሲመሠክር በአካል አይቻለሁ እንዳሉትም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አባቴ በጣም ስለሀይማኖታችን ተጨንቀናል በደብተራ በአንድ እጁ መስቀል በአንድ እጁ ቅጠል እርሶም እመቤቴ ከነሱ ትጋርዶት አጸደ ማርያም ብለው በጸሎት አስቡኝ

  • @meronbesufikad6678
    @meronbesufikad6678 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Рік тому +7

    እግዚአብሔር በብዙ ይርዳቹ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Рік тому +7

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዚህ ጊዜና ሰአት አድርሶ የእግዚአብሔር መንፈስ በአባታችን ላይ አድሮ የወንድማችን ፍቅረስላሴን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረገን በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አዎ ፍቅረስላሴ ከዚህ በፊት በእግረኛው ላይ ያደረከውን ቃለ መጠይቅ ተከታትየዋለሁኝ የአምላክ ስራ ሁልጊዜ የሚደንቅ ነው በእውነት አንተን ወደ ነበርክበት እውነተኛና ርትእት ሃይማኖት እንደመለሰህ ሌሎች የጠፉትን ወንድሞችና እህቶችን ይመልስልን እወነተኛና ለሃቅ የቆሙ አባቶችን አያሳጣን ያሉትን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Рік тому +6

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባት አለምዬ ኑርልኝ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Рік тому +4

    እግረኛው ሚዲያ ላይ ጥሩ ሀሳብ ሲሰጥ አይቸዋለሁ መልካም ወጣት ነው!
    የዛሬው ደግሞ የተለየ እደሚሆን አልጠራጠርም ክበርሉን ❤🙏

  • @user-zu6iu7uk5u
    @user-zu6iu7uk5u Рік тому +4

    እግዚአብሔር እንደዚ አባት ያብዛልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Рік тому +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @user-dq5fs4mv6f
    @user-dq5fs4mv6f Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Рік тому +9

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ወድማችን በቤቱ ያፅናህ❤

  • @zerihunmulugeta818
    @zerihunmulugeta818 Рік тому +3

    ግሩም ነው። እንዲህ ዘመኑን የዋጄ መክሊቱን በእጥፍ ማትረፍ የቻለ አገልጋይ ማግኘት መታደል ነው። ክብሩን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያጎናጽፊዎት። የጠፋውን በግ ፈልገው አግንተው መልካም መዓዛውን ቀብተው ወደ በረቱ ቀላቅለዋልና።

    • @ethiopiariseandshine8800
      @ethiopiariseandshine8800 Рік тому

      ua-cam.com/video/g8q6YIZqPz0/v-deo.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም ይመልስልን በቸርነቱ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነህ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Рік тому +7

    በእውነት እግዚአብሔር እንደሳቸው አይነት አባትን ያብዛልን ቅዱስ ዐማኑኤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @emebettomass
    @emebettomass Рік тому +4

    እግዛብሄር ይመስገን ተመሰገን

  • @MichaelShiferaw-we1ko
    @MichaelShiferaw-we1ko Рік тому +4

    ልዑል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @SoliyanaTube-pd9ji
    @SoliyanaTube-pd9ji Рік тому +1

    ፍቅረ ስላሴ እመብርሐን ዘመንህን በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ለጠፉት በጎች መዳን ምክንያት አድርጎ መዳኛ ያድርግህ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ በሰላም መጣህ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎚💜

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Рік тому +1

    እንዲህ ያሉ አባቶች ያብዛልን🙏
    ወንድሜ ተመርጠሀል እግዚአብሔርን
    አመስግን!
    ከገጠመኝ ስትናገር የኔን ገጠመኝ
    ደሞ ላካፍላችሁ። ተወልጄ ያደኩት
    አ.አ አራትኪሎ ክርስትና አባቴ እስካሁን
    የሚጠብቀኝ የጊቢው ገብርኤል ነው።
    ከወላጅ አባቴ ተለይቼ ስላደኩ ስለሀይማኖቱ አላቅም አባቴንም
    አላቅም ነበር።
    አባቴን ሳውቅ በሀይማኖት አንመሳሰልም።ከትውውቃችን
    በዋላ ለጥየቃ በምሄድ ጊዜ
    ባለቤቱ ስለሀይማኖት በማሣት
    ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤልን
    የምትሣደበው ጸያፍ ቃል እኔ አልለውም
    ባለዬ ስለሆነች።እኔግን መልስ አላቸው
    ብያት ነበር።
    ብዙም ሣትቆይ ሽባ ሆና ቤት ቀርታለች።
    ቅዱሳንን መሣደብ ያስቀስፉል።
    ለኔግን ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል
    ታምራታቸውን አሳይተውኛል።
    እምነቴም ጥልቅነው።
    የጠፋውን አባቴ ከነቤተሠቡ
    ወደናት ኦርቶዶክስ ተዋዶ እንዲመለስ
    ጸልዩልኝ🤲

  • @aass5403
    @aass5403 Рік тому +2

    ሰለ ህልም ነገር እግዚቡሔር የመሰገን🙏🙏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በጣም ደስ የምትሉና የምታኮሩ ጠንካራ አባት ነዎት💖🥰👏👏👏
    ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ አሁንም በቤቱ ያፅናልን ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን😍😍😍

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ወንድም መድሀኔያለም በቤቱ ያቆይህ
    የታወሩት አይናቸውን አብሩልን ልቦናቸው ይከፈት

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Рік тому +2

    እውነት ብለሃል ወንድሜ እዬሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው:: ለማንስ ነው አማላጅ የሚሆነው? ይገርማል. የስላሴ ሚስጥር ባለማወቅ ብዙ ወገኖቻችንን ስህተት ላይ ኗቸውኗ አምላካችን ፈጣሪያችን እዬሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን ይግለጽላቸው ይመልሳቸው፡፡

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Рік тому +1

    የኔወንድም የልብሕን አይቶ
    እግዚአብሔር ፈልጎ ወደናት ቤተክርስቲያን የመለሰክ።
    እግዚአብሔር ያጽናክ🙏

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Рік тому +2

    በእዉነት ፍቅረሥላሤ እዉነትም በእዉነት ክርስትዎስ በቃ ሳይል እድሜ ስጥቶ ሁሉንም እሰከጫፍ በዛኛዉ ሀየይማኖት እንድትጓዝ ያደረገህ መምክንያት ስላለዉ እና የእዉነትም በትክክል እንድትቀበል ያደረገህና ክርስትዎስ በቤቱ አሳምሮ አቅፎ የያዘህ በቅንነት ክርስትዎስን አግኝቸዋለሁ ብለህ እንጂ ዉስጥህ ተንኮለ የጥፋት ልብ የለምና እግዚያብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለምና አእመብርን ዘመንህን ሁሉ በፍቅር ትምራዉ እግዚአብሔር ደግሞ ከእናት ቤተክርሰትያን እያወቁ ለጥቅምና የካድዋትንም እድሜ ለንሰሀ ሰጥቶ ቀኛቸዉን ያሲዛቸዉ ልቦናቸዉን ያብራለቸዉ ነዉ የምለዉ

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩን ደህና መጣህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ወደ እውነተኛዋእምነት ❤🙏🏾

  • @motbaynordemessie3497
    @motbaynordemessie3497 Рік тому +1

    የሰማሁት ከሌሊቱ ከ5-6:00 ነው ይገረማል መልካም አባት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው በእውነት ብዙዎች ለቤተክርስትያን ተቆርቋሪ የሚመስሉት ከመናፍቃን ጋር ህብረት አላቸው

  • @user-dn9sn1nz4s
    @user-dn9sn1nz4s Рік тому +1

    ወንድማችን ጸጋዉንያብዛልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅነው ❤

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Рік тому +1

    እውነት ስላሶች ይወድሃል:: አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-dd6bc6iw1z
    @user-dd6bc6iw1z Рік тому +4

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @eyorikaeyorika2355
    @eyorikaeyorika2355 Рік тому +3

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን እንደ እርስዎ ያለ አባት ያብዛልን ❤

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Рік тому +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን መታደል ነው

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Рік тому +2

    እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። ወንድያችን ቀዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ አባታችን እድሜና ጤና እንዲሁም ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት!!!

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +1

    እንዲህም ያሉ ነፍስ አባት አሉ እሳቸዉን ያገኘ ያገኛቸዉ የታደሉ የታደሉ ::::

  • @hanatesfaye6983
    @hanatesfaye6983 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ::

  • @yashiyashi6592
    @yashiyashi6592 4 дні тому

    እግዝአብሔር አምላክ በቤቱ ያፂናህ ወድማችን በኡነት እመቤቴ መርጣህነው

  • @HenokTilahun-fs3gg
    @HenokTilahun-fs3gg Рік тому

    ፈጣሪ እድሜወን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖወን ይባርክልኖ

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign4436 Рік тому +1

    ወንድማችን ወደ ቅድስት ሀይማኖት የመለሰህ የቤተሰቦችህ ጠባቂ ቅዱስሚካኤል ነው የገናናውመልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @tegestsoorymegersa3757
    @tegestsoorymegersa3757 Рік тому +1

    መምህር እባኮትን እውነት እውነት ትውልድ የጠፋው የቄስዬ ትምህርት ስለጠፋ ነው እባካቹህን እደዚህ አይነት አቅም ስላላቹ ወደ ድሮው እንመለስ ኬጂ ትውልዱን አጠፉት እርዱን

  • @MsNexus
    @MsNexus Рік тому +2

    ወንድማችን እንካን ወደ እምነትህ ተመልስህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ለወንድማችን ዲ/ያ ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጠንክር ብዙ ነገር እየተማርን ነው በምታቀርባቸው ነገሮች ጥያቄዎች ነበሩኝ መጠየቅ ይቻላል?

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  Рік тому

      መጠየቅ ይችላሉ!

    • @MsNexus
      @MsNexus Рік тому

      ​@@Kendilmediaእሺ እግዚአብሔር አምላክ ይክብ ይስጥልኝ የእኔ ጥያቄ ብዙዎቻችን የአለባበስ የአነጋገር የአመጋገብ ስርአት የለንም ተው ስንባል እንካን እግዚአብሔር የልብን ንፅህና ነው ሚፈልገው ለላው ችግር የለበትም እንላለን አንድ ክርስትያን ማድረግ ያለበት ከቤተክርስትያን አስተምሮ እንደ ነው?2//እግዚአብሔር አምላክ የስርአት አምላክ አይደለሞይ?3//አንድ ሰው ሲሳሳት ቶሎ ብለን እንፈርዳለን እንድሁም ሚድያላይ እርግጠኛ ሳንሆን እናወጣለን ይህስ እንደት ይታያል? እንዳው በድንብ ማብራራያ ሚሰጠው

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 Рік тому +1

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Рік тому +1

    አባታችን ይባርኩኝ. እድሜኗ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Рік тому +1

    Yefetughe abatachne!!! Degele mariyamene kedusane sema atatene yakebere yekeberale wenedemeay bebeatu yasenahe 🙏🙏🙏

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Рік тому +1

    ደስየምል ታራክ ለትምርት ለህይወትይሆናል

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 Рік тому +1

    Egzaibher yemsgn ♥️♥️😢😢😢

  • @alemialu5293
    @alemialu5293 Рік тому +1

    ተመስገን በረከቶይድረሰኝ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Рік тому +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ረድቶኃል::እውነት ነው ቅዱስ ሚኬኤል ሊቀ መላእክቱ ይጠብቃል

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Рік тому +1

    Temesgen 💕 🙏 💕

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 6 місяців тому +1

    እደዚህ አይነት አባት ነው የምፈልገው 😊

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +2

    እረ እንኳን ፔንጤ ሆንክ እንደ ሌሎቹ እንደኛ በስም ኦርቶዶክስ ሆነን ያንተን የሚያህል ለነፍስ የሚሆነንን እንዳንተ አልተዘጋጀሁም ለስጋዬ ስል ጊዜዉ የመጨረሻዉ ጊዜ መጣብን እንዳተ መመሰጥን ለማን ተሰጠዉ እንደዚህ የመሰሉ አባት ነፍስ አባት የለኝም ብልህ ታምናለህ ላንተ ግን ሚካኤል አዘጋጀልህ የተመረጡትን::

  • @DerejeMidesso
    @DerejeMidesso Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Рік тому +5

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Рік тому +1

    Bexam zemanuni yewaju Abeti nechauw qalahiwotin yesalalin kess baritu baqa iheno kahin melati💝💝💝

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Рік тому +1

    Abate egezabeher yexabeqote❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Рік тому +1

    Egziabeher endaze iyenate abatoche yabezalene. Wandemachene unkane baselame wada bete malaseke.

  • @arsemayigrem2580
    @arsemayigrem2580 Рік тому +1

    Elelele.... enkuan dehna metah.

  • @etuyekidanemhret
    @etuyekidanemhret Рік тому +1

    Abate erjm edme ketena ga yadllgn yerso Lij bemehone edlegna negn❤

  • @WorkeneshGeta-jm1hf
    @WorkeneshGeta-jm1hf Рік тому +1

    Fetari Yimesgen . Mechereshaw Samir

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Рік тому +2

    ዋው

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 місяці тому

    Temesgen bereketachew yiderbn 😍🙏🙏

  • @hannaandu7037
    @hannaandu7037 Рік тому +1

    በመጀመሪያ ይህንን ፕሮግራም በእንተ በኩል እንዲዘጋጅ ላደረገ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ለአባታችን ለቀሲስ ደረጀ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችንንም በቤቱ ያጽናህ ለእንተም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መልካም ነገር ሁሉ እንድታቀርብልን በሀይማኖትህ ይጠብቅህ ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድላችሁ እኔ ወለተ ዮሀንስ እባላለሁ እንግሊዝ አገር ነው የምቀመጠው ከቻልክ የቀሲስ ደረጀን ቴሌፎን ወይም ያንተን ቴሌፎን ቁጥር ብታስቀምጥልን በጣም ደስ ይዞኝ ል በቃለ መጠይቅ ላይ ወይም በፕሮግራሙ ላይ ቀሲስ ሰለ አንድ እህቴ አሜሪካ የምትቀመጥ የተናገሩት ታሪክ ከኔ ህይወት ጋር ስለሚመሳሰል እባክህን እርዳኝ በመድሀኒአለም ስም በእመቤቴ ስም እለምንሀለሁ።

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  Рік тому

      +251973135923 ቀንዲል ሚዲያ
      T.me/kendilMedia_chat

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Місяць тому

    Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen abatchen.berktachew.yedreben.❤❤❤❤❤❤

  • @burhn1729
    @burhn1729 Рік тому +1

    🙏🙏🙏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Рік тому +1

    Amlakachin Egna sele Ewnet kefelegenew mene yakel qereb Endehon.

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Рік тому +1

    wow abatchin brtulen

  • @amsaleyirga6178
    @amsaleyirga6178 Рік тому +1

    ABATACHEN KALEHIWOT YASEMALN

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Рік тому +1

    Ufffffff ikunwan selam Maxkilne

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Рік тому

    Houloum zuro zuro wede enatou beteketsetyan memetatou ayekerem EGEZIABEHER YEMESEGEN w/mattewos 8:4

  • @habtamutadlo1175
    @habtamutadlo1175 Рік тому +1

    እባክህ ወንድሜ የቀሲስ ደረጀን ስልክ ላክልኝ የከበደ ነገር ገጥሞኝ ነው

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Рік тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mareyamekonen
    @mareyamekonen Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Рік тому +1

    እየሱስ ሳይኖር ክርሰቲያን የሚባል ነገር የለም ክርስቲያን ለመባል 44ጣዖታችሁን ጣሉ በፍጡር መላዕክት እና በማርያም አትመኑ እነሱን መከተል መጨረሻችሁ ገሃነብብብብብ መግባት ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ይጠብቃችኋል ከነጣዖቶቻችሁ እንግዲህ የክርስቶስ ጠላቶች ተቃጠሉ ✝️✝️ስለእኛ ሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ሮሜ 8፡34

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 місяці тому

    Egzabher edmon zemnon ybzlot❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Рік тому +1

    Yetefawin Beg lifelig yemetaw anten be Kefa bekul (Aba) bekul silase neh Amlake Qidus Michael simu yetemesegene yihun.

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w Рік тому +1

    በሥላሴ ስም😢❤

  • @tewodrosdemsie2105
    @tewodrosdemsie2105 Рік тому +1

    Talak wendmen kerejim amet behuala slasayehegn ameseginalew kechalk silkachewun lakilgn

  • @marrym8549
    @marrym8549 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Рік тому

    Yemigermu Endihem Ayenet Abat Alu

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому +1

    Silamaneger sitoxa egzabher yimasgen tewahedo la zelalem tinur kibir misgana la dingil meriyam lij la eyasus kiristos

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 Рік тому +1

    ስልክ ይሰጣን

  • @ODACOMPUTERANDRELATEDSERVICE
    @ODACOMPUTERANDRELATEDSERVICE Рік тому +1

    እኔ የምለው የትኞቹን ፓስተሮች ነው ያሰለጠነው እስኪ እውነት ከሆነ ስም ፎቶ ቪዲዮ ማስረጃ አቅርቡ ይህ ዘመን በወሬ ሳይሆን በማስረጃ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Рік тому +1

    Yemigerem newe qedusmichael Endet Edelegna lije nehe

  • @senbetgebre
    @senbetgebre Рік тому

    እንደዚህ ሰዎችን ከፅድቅ ሕይወት ወደ ተረትና መጨረሻ ወደለሌው የአሮጊቶች ጨዋታ ከሚመልሱ ሰዎች ጌታ ይጠብቀን አሜን አሜን!!!

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Рік тому

      አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ እሰው በርቶለት ተመለሰ !!!

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Рік тому +1

      ጌታችን ፈጣሪያችን እዬሱስ ክርስቶስ ይግለጽላችሁ:: ወገኖቼ አስተውሉ ወደ ጥልቁ የአውሮፖዊያን ሀይማኖት እየወሰዳችሁ ነው፡፡ ወንድሜ አስተውል ፈረጆቹ ወዴት እየሄዱ እንደሆነ. ይልቁን አባቶችህን ጠይቅ