ደገሙትኮ! በኦሎምፒኩ መዝጊያ ላይ የደገሙት ቆሻሻ አምልኳቸው ቀጣይ ጉዱ ይሄ ነው! 2000ብር በተቸገረ ሕዝብ መካከል 2 ሚሊዮን ስድብ የሆነበት ሰው ተገኘ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 94

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 2 місяці тому +8

    አባት ሆይ ያሚያረጉትን አያውቁም
    እና ይቅር በላቸው አሜን

    • @Ambassel
      @Ambassel 2 місяці тому

      በደንብ ያውቃሉ

  • @mena4370
    @mena4370 2 місяці тому +13

    አሰልጣኙ እደዚ ካረገ ከሰልጣኞቹ ብዙ መጠበቅ ይከብዳል ላገር ፍቅከሌለ ሰው ገና ብዙ ጉድ እናያለን ልቦና ይስጠን

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 місяці тому +12

    አብይ ደስ የሚለው ሁላቸንም ሞች መሆናችን ነወ አብየ የምወድህ ወንድም ተባረክልኝ ድንግል ትጠብቅህ

    • @mickydax5595
      @mickydax5595 2 місяці тому

      ሟች መሆናችን ምኑ ነው የሚያስደስተው

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፡ይቅር በለን የሰለጠን መስሎን ደንዘናል😢😢😢

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 місяці тому +2

    እነ የት ነበሩ በገሀድ ጉዳቸውን እየመዘዙ እያሳዩን ነው ከምን ውስጥ ተፈልፍለው እንደ እንጉዳይ ብቅ እንደሚሉ ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @aroza5670
    @aroza5670 2 місяці тому +5

    እነሱ ስራቸውን እየሰሩነው የአባታቸው ልጆች ናቸው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 місяці тому +7

    ውይ እሁንስ ውድቀታችን በዛ እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባልን😢😢😢

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 місяці тому +1

    ወንድም ይልማ እነ እንግሊዝ፣ እነካናዳ መልካቸዉ፣ ቋንቋቸዉ፣ መልካ ምድራቸዉ የተለዩትን እያጠቃ ነዉ፤ ይህ መርገምት በሀገራችን ተጀምሮ፣ ክርስቲያኖች በመንግሥት ተመርቶ እየተላለቅን ነዉ፤ አሰግዚአብሔር ይማረን።

  • @gashawtiringo239
    @gashawtiringo239 2 місяці тому +1

    ልቦና ይስጣቸው

  • @sablenurga2341
    @sablenurga2341 2 місяці тому

    amen amen amen 😢yeker yeblen

  • @fekertbogale4196
    @fekertbogale4196 2 місяці тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 місяці тому +3

    ሰላም አብይ እውነትህን ነው ቶሮንቶ ውስጥ ነው ድንኳን ተክለው የሚኖሩ ሸልተሩ ስለሞላባቸው ነው ወደ ድንኳን የመጡት ይሔ የሚነግረን ችግር እንዳለ ነው በተቻላችሁ መጠን ኢትዮጵያውያኖች አትምጡ እዛው አገር ውስጥ የሚሰራውን ሰርተን እንኑር ጊዜው የተበላሸ ነው አግዚአብሔር ያስበን

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 місяці тому

      😢😢😢 ስው እንዲስደድ የምታደርገው አንዷ መቅዲ ናት ሁልጊዜ ስለካናዳ ስለ ስደት መልካምነት የምታወራ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 місяці тому

    እግዚአብሔር። ይፍረድባቸው ውድቀታቸው በፍጥነት ይሁን መምህር እግዚአብሔር። በደሙ ይሸፍንልን

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ይቅር ብልት🥹🤲🏽🙏🏽

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ስንቱን ሰማን አድነን ጌታዬ✝️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 місяці тому

    እ/ረ ማስተዋል ይስጠን ፈጣሪ ያስበን ወንድሜ አንተ ግን ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @tamratgirmay4112
    @tamratgirmay4112 2 місяці тому +1

    amen amen amen memher🙏🙏🙏🙏

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 2 місяці тому

    Thanks a lot my dear.

  • @MelakeBirhan
    @MelakeBirhan 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን...አንተንም እድሜና ይስጥህ

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 2 місяці тому +4

    ሰላም ኣብየ የኦለቢክ ጉዳይ ለኛ ለመምታት የታቀደ ነው እና እኛ በመንፈሳዊ መንገድ መበርታት ኣለብን እኛ በእግዛኣብሔር ኃይል ናምናለን መንፈሱ ደግሞ ያውቃል ኣንዱ እኛ ወደነሱ መሄዳችን ያሳዝናል

  • @aroza5670
    @aroza5670 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @HabteElectroniccenter
    @HabteElectroniccenter 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፡ይቅር በለን

  • @getuabeje8018
    @getuabeje8018 Місяць тому

    ሠላም እንወዳችሗለን የሳድስ ሚዲያ አዘጋጆች በርቱልን::ቀጥየ አስተያየት መስጠት የምፈልገው መምህር እና ጋዜጠኛ አቢይ ይልማ አከብርሀለሁ አወድሀለሁ ብዙ የምታቀርባቸው ዝግጅቶችህን እወዳቸዋለሁ እከታተላለሁ ነገር ግን ልክ እንደዚህ አይነት በትክክል የማታውቀው ነገር ላይ ትችት ባታቀርብ የተሻለ ነው::ይህ አስልጣኝ ምንያህል እንደደከመ ልጆችን ለማሰልጠን እና ለማብቃት የሚያውቀው ጌታ እና እሱ እና ሰልጣኞች ናቸው
    ለወደፊት ጥንቃቀቄ አድርግ
    በተረፈ በርታልን እንወድድሀለን

  • @aroza5670
    @aroza5670 2 місяці тому +2

    በስላሥ ስም እግዚሐቡሔር ይገስጠው

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 місяці тому

    አሜን ይቅር ይበለን😂😭😭😭😭😭😭😭በእውነት አምላክ ተቆጥቶናል እሱ በምህረቱ በቸርነቱ ሃገራችንን ህዝባችንን ይቅር ይበልልን❤❤❤

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 2 місяці тому +2

    ምን ይገርመል ሐገረችን ለይ እይተፈነቀልን አዳላም እንዴ ቤትንብራታችን ወድሞ ኢዚ ዬለህም

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому

    ነጮች ስተዋል ወደ ቀድሞ አባቶቻቸው ጣኦት አምልኮ አጋንንት ምዋርት ድግምት መተት ዘመን ተመልሰዋል ::-ልንፀልይላቼው ደግሞም እራሳችን የቆምን እንዳይመስለን ልንጠነቀቅ እንዲሁም ዘመናዊ ከሚመስለው ኑርዋቸው ባህርያቸው ልንጠበቅ ይገባል 🙏🏿ባህር ውስጥ ትሬን መስመር እንዲሁም የሚገድል መድሀኒት እየወሰዱ ሂወታቼው የምያጠፉ ብዙዎች ናቸው 🤔እግዚአብሔር ይድረስላቸው እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mimiaklile7079
    @mimiaklile7079 2 місяці тому +1

    Betam yasazenal😢

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 2 місяці тому

    ከድሃ ሀገር በጦርነት በዘረኝነት በምታመስ ሀገር በልቶ ማደር በከበደበት ሕዝብ 2ሚልዮን ሸልማት እንደ ሰድብ ማለት እዉነት ነው እግዚአብሔር ከሰማይ ይመልከት እረግማነው😢🙏

  • @yaredmekonnen2010
    @yaredmekonnen2010 2 місяці тому

    ኣቢይ ወንድም እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ፡፡❤❤ ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ እሱ ደግሞ ስለ ቲያንስ ካምፓንይ ምን ትላለህ፡እዛ ብንሰራስ እንዴት ነው።

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 місяці тому +1

    Ye Egziabher kal yifetsem zend gid new bemechereshaw zemen hezb behezb lay mengiset bemengist lay edeminesa getachin eyesus before 2 shih ametat befit negron hidoal bekerbum betalak kibr yimelesal amen getachin hoy tolo na amen 🙏🏻

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 місяці тому +1

    በአሰልጣኙ ላይ ይህን ያህል የተናገርከው ልክ አደልም። አንተ ለፈተህ አንብበህ ለስጋም ለነፍስም ይጠቅማል ብለህ ለህዝብ ስታቀርብ የአንተን ቁጥሩ ትንሽ ሰው አይቶት እንቶከንቶ የሚያወራውን ብዙ ተመልካች ሲያገኝ እውቅና ሲያገኝ አንተ እንደምንመ አይሰማህም ።ይህን ነው ማሰብ። ሰውየው 2ሚ ጉዳይ አይመስለኝም ስሜቱን የነካው ከጀርባ ያለውን በብሩ ሲቀለድበት ምንም ያልሰራው በማግኘቱ ነው። ቃል መልቀም ብቻ ጥሩ አደለም።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 місяці тому

    ቅፀድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 місяці тому +3

    ልብ ሲደፈን እንደዚህ ነው እግዚአብሄር ምልክት አሳይቷቸውም የማይመለሱ ፍጥረቶች አቤት የፈጣሪ ትእግስት ከአእምሮ በላይ ነው😢

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 2 місяці тому

    Selam leante abeyachen

  • @aroza5670
    @aroza5670 2 місяці тому

    ተይዛል😢😢

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому

    እረ በጣም ያሳዝናል 💔💔 ይህ ሁሉ የሽልማት ጋጋታ 😭😭 እግዚአብሔር አምላክህ ይህን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን 🤲🤲

  • @soloalx1958
    @soloalx1958 2 місяці тому

    ቤተመንግሥት ተጣርቶ በክብር መሻለም ቀርቶ እኮ ቤተመንግሥት አከባብ እኮ መቆም ፎቶ እንኳን ለመነሰት በመይፈቀድና በጣም በምከበር ሀገር ለይና መንግሥት ለይ ሰለሰየው ንቀት ቀጣይ ትውልድን ከሱ የምየስተምር ቅጣት መወሰድ አለበት።😢😢😢😢

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 2 місяці тому +1

    Tolo wede Geta Eyesus Mexegat new!

  • @BenOni73392
    @BenOni73392 2 місяці тому

    ሲጀመር ለሀገር እስከሰሩ ድረስ ሽልማትን ምን አመጣው?

  • @welelaWelela-o3v
    @welelaWelela-o3v 2 місяці тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን😢❤

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n 2 місяці тому +1

    እውነት ነው ይቅር ይበለን እግዚአብሔር

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 місяці тому +1

    THIS 2024 OLYMPICS NOT ABOUT ETHIOPIA CARE ONLY MONEY AND FAMILY AND FRIENDS GATHERING.

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 2 місяці тому

    👍🏽

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 2 місяці тому

    Benatk hulum be mesferyaw sedersbet xayewal Ante Like ena kommt siyans

  • @STONETUBEድንጋይቱዮቡ
    @STONETUBEድንጋይቱዮቡ 2 місяці тому

    the eagle boy film nigeraren mirit film nw

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 місяці тому

    Ye ethiopian mefenaqel ataweram i understand ye seytanu mengest yasrehal

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 2 місяці тому +1

    እነዚህ ሴጣኖች አሁንእማ በግልፅ መጥተዋል በመክፈቻው በጌታ ራት እንደተሳለቁ ህዝብ ሲያዉግዛቸው ይቅርታ ጠየቁ ተባለ ግን ውሸት ነውአምላካቸው ይበልጥ በወርቃማ ልብስ አሽቆጥቁጠው እንደፈለገ አንዴ ከደመና በላይ አንዴ ከደመና በታች እየተሸከረከረ ሲወራጭ ነበር ለማንኛውም እግዚያብሔር ማሸነፍ አይቻልም መጨረሻቸው የሲኦል እራት ከመሆን የሚያስመልጣቸው የለም

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 місяці тому +1

    አቤቱጌታሆይምህረትንአተላክልንእኛአቅምየለንምኀይልያተብቻነው

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 місяці тому

    Ethiopiawiyanen yalqenaw ye seytan maraton seletekafelu new

  • @Tarik-yi5mn
    @Tarik-yi5mn 2 місяці тому

    ስልጣኔ መጨረሻው ይሄ ከሆነ ያሳዝናል

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 місяці тому

    ለፕሬዚዳንቷ ያለዉን ንቀት ያሳያል የሠራዉ ሥራ ምንም አልፀፀተዉም ትእቢትም አለበት ጀርባዉን ተማምኖ ነዉ የሚታወቅ ነወ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 місяці тому

    ቱርክ ውስጥም በተመሳሳይ መልኩ ዜጎች እየታሰሩ ነው በወረቀት ምክንያት ሰባዊ መብታቸውን በሚነካ መልኩ በተለይ አፍሪካኖች ላይ😢

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 2 місяці тому

    ኢኔ እምለው ኤሄ በሐገረችን በያ ቦታው ከምተቆሙት ሀውልት እነ ሲእለስእል ቡዙም ልይነት ዬለውም

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 місяці тому

    ትራምፕ ከተመረጠ አሜሪካም አይቀርም

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 місяці тому

    ኤሶፕ ኢትዮጰያም በደንብ ሠርቶበታል

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 місяці тому

    ከፈረንሳይ ወደ አሜሪካ ሲሆን ደግሞ በጣም ይብሳል በተወረወሩ መልአኮች ስም Los Angeles ተብሎ የተሰየመ ከተማ ነው ቀጣዩ ኦሎምፒክ የሚካሄደው በአላማ ነው የሚንቀሳቀሱት የእነርሱ ሰይጣን ግን የተሸነፈ ነው::

  • @hanalove176
    @hanalove176 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢::

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 2 місяці тому

    Angetua cordata chenf ialut and ie gric haut nat sem alat che setan mehonu aicherm

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 2 місяці тому

    Miche di samotrace kendalchu be art ie gric haultoc gar iastemeralu

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 місяці тому

    ይሄ ገልቱ ነው አብየ እንደ ሰው አያሰብም

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 2 місяці тому

    Ie ithiopia ie duro atletoc tebit alneberaceum teuledun chireutal

  • @DawitDawit-uf1in
    @DawitDawit-uf1in 2 місяці тому +1

    እሄ ቆሻሻ ነው

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 місяці тому

    በጣም ትቢት ወጥሮአቸዋል ሰው ማንነቱን የረሳበት ጊዜ

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 2 місяці тому

    Beka besemegala mechawecha honene huluneme sayetekese megesetume Meade enaa Ethiopia endetezekete newe yemifelegewe ayehonme le et6yemeyebegewene anesalene heat hoye ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏

  • @TigistGirma-b5b
    @TigistGirma-b5b 2 місяці тому

    SLE METADERSEN MREGA ENAMESGNALEN

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 2 місяці тому

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 2 місяці тому +2

    እፍጫችን ስር ስላለው ስለ ኢትዮጵያ ኮመዲያን እሸቱ በቴክሎሎጂ ምክንያት ሰይጣናዊ ፕሮግራም እስተላልፏል ።። አንተስ በዚህ ምን ሀሳብ አለህ???? ይህ ኮመዲያን የሚባል ልጅ ብዙ ተከታይ ስላለው ትውልዱን በቴክሎሎጂ ምክንያት ወደስይጣናዊ መንገድ እየወሰዳቸው ነው!!!!

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому

      በትክክል 👍👍👍

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 місяці тому

      😢😢😢በትክክል ስው ይወደዋል ብለው ልጁን ጠልፈውታል በጣም ነው ያስደነገጠኝ ሳየው አይይይ

    • @rahelbelay8302
      @rahelbelay8302 2 місяці тому

      @@tigistitigisti4792 በጣም በጣም ከእግዚአብሔር ጋ ልጆቻችንን የወላጆች ምክርና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ግዜው በጣም ከባድ ነው በተለይ ለልጆቻችን ይህ እሸቱ የሚባል ልጅ በጣም አደገኛ ነው ' በኦርቶዶክስ ስም እና በቤተክርስቲያን ስም ተሸፍኖ ስራው ሴይጣናዊ ነው ንቁቁቁቁቁ ወላጆችም ።።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 місяці тому

    ይህ ሰዉ በጣም ትቢተኛ ነዉ ማንም እንደማይነካዉ ያዉቃል ጀርባዉውን ተማምኖ ነዉ

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 2 місяці тому

    የዳቢሎስ ልጅ፡፡ሀገሬን ለማዋረድ የቆምክ ሰይጣን፡😢😢😢

  • @SundaySunday-f6z
    @SundaySunday-f6z 2 місяці тому +1

    አንተ 2 አመት ሆኖሀል ስትጮህይሄ ሰውዬ የ 666 ምልምልወታደርነው ለሱ 2 ሚሊየን ምኑ ነው

  • @ራስወሰንምንይልክ
    @ራስወሰንምንይልክ 2 місяці тому

    ምንድን ነው የሚያሳዝነው በአገራቸው እኮ ከወለጋ ተገደሉ መላ ኦሮሚያ መጤ አልተባሉም አማራ እንደ መጤ አልተየም

  • @DerejeDebela-nk4vu
    @DerejeDebela-nk4vu 2 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ !
    ብዝህ ግዜ ወንድም ሰትም ስልኩን tap tap እያረገ ዉሎ ያድራል።
    እባክህ ሰለዚህ ጉዳይ አንድ ነገር በለን።
    #About hamster combat, tapswap& others።
    አመሰግናለሁ አብቾ❤❤❤