|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 5 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 місяців тому +9

    ጥሌ የዘመኑ ጳዉሎስ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይለምልም

  • @seberzare
    @seberzare Місяць тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tomase6250
    @tomase6250 5 місяців тому +3

    Departure❤❤❤

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 6 місяців тому +7

    እረ ጥልዪ እግዚአብሔር ይባርክ በአሜሪካ ሆኜ በአንተ እግዚአብሔር እያስታጠቀኝ ነው ደግሞ ጸልይልኝ ሮማን እባላለሁ

  • @Hope7H
    @Hope7H 2 місяці тому

    መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 6 місяців тому +8

    ነብይ ጥልዬ ጌታ ይባርክህ እጅግ የተጠቀምኩበት ትምህርት ነው በእግዚአብሔር መንግስ ያለ ሁሉ ሊሰማው ይገባል::

  • @RhammeAbdula
    @RhammeAbdula 6 місяців тому +17

    የግር ሰዉ ተባረክ አሜን ይነቀል አባክህ የግ/ር ነብይ በዱባይ ኮንትራት ቤት ነኝ ራሚ አባላለሁ በጌታ ያልሆነ ባለቤት አለኝ ጨልይልኝ እባክ አምናለሁ እንደምጎበኝ❤❤❤❤

    • @biniambermeji4323
      @biniambermeji4323 6 місяців тому +10

      እባክሽ ወይም እባክህ የእግዚያብሔርን ስም በትክክል እንፃፈው ? ሙሉውን የእግዚያብሄር ስም ቢጻፍ ጥሩ ነው :: በረከቱ ያግኝህ (ያግኝሽ)

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 6 місяців тому

      ​@@biniambermeji4323Blessed🙏

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 6 місяців тому +6

      እግዚአብሔር ብለሽ የተወደደ ሙሉ ስሙን ፃፊ

    • @MerryHills-to1ob
      @MerryHills-to1ob 6 місяців тому +2

      Egzabher yedraselati😢😢

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 6 місяців тому +3

      የእግዚአብሔር ስም በሙሉ ተጠርቶ እንኳ ገና አይበቃምና ባገኘኽው(ሽው) አጋጣሚ ሁሉ ስሙን በሙሉ ጥሪ ፃፊ!!!!!!

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 6 місяців тому +5

    የጌታ ሀዋርያ ነህ ትምርትህ ምስክር ነው የመሰከርከው እውነት ነው ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 6 місяців тому +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም

  • @nahumephrem7006
    @nahumephrem7006 6 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ የቃሉን መገለጥ ይጨምርልህ በዘመናችን ከቸርች ሰምተን የማናዉቀዉን የተሰወረ ሚስጥር ይግለጥልህ ያንተ ጥማት እርሱን መግለጥ ስለሆነ ወደሚደነቀዉ ክብሩ መግባት አሁንም ይሁንልህ ለኛ በረከታችን ነህ ለኔ በተለይ ባእድ አገር ለምኖረዋ ስንቅ ሆኖልኞል የጌታ ቃል እጅግ ተባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 6 місяців тому +8

    የጌታባሪያ ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 6 місяців тому +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ 👏👏👏

  • @SelamTemu
    @SelamTemu 6 місяців тому +2

    Yetebareki neh tsegawn yabzalih

  • @epheratageleta9739
    @epheratageleta9739 6 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድሜ ። አንድ ቀን በአካል ጌታ ቢፈቅድ እከፍላለሁ ❤

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 6 місяців тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ጥሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክህ በጣም ድንቅ ፀሎት ነው❤❤❤❤

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 6 місяців тому +1

    Amazing preaching GOD bless you prophet Telahun

  • @BirtukaBirtukon
    @BirtukaBirtukon 24 дні тому

    Tebrki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 6 місяців тому +2

    Amen

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 4 місяці тому

    ተባረክ ጥሌ❤❤❤

  • @MekdesTesfaye-e7b
    @MekdesTesfaye-e7b 6 місяців тому +1

    ነፍስን የሚያረሰርስ ፀሎት
    አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን አሁንም ፀጋውን ይጨምርልክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 6 місяців тому +2

    Shalome qedusan bemulu Selam lenate yihun please church sithedu matsaf qedus yizachu hide 😢😢😢😢😢

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 6 місяців тому +1

    አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ይነቀል!!!!!

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 6 місяців тому +2

    አሜንንን አባባ

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 6 місяців тому +2

    ጌታ ዘርህን ይባርክ❤

  • @Mohhamad-z6q
    @Mohhamad-z6q 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇🏻‍♀️እየሱስ ጌታ ነው

  • @SamiEndrias
    @SamiEndrias 6 місяців тому +1

    የጌታ ግዜ

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 6 місяців тому +2

    በዚ ፀሎት ረሰረስኩ. ለምልም ጨምር 🙏

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 6 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @sisaynego625
    @sisaynego625 6 місяців тому +1

    Tamalow zare.what a pray!😭

  • @abebechtanga3751
    @abebechtanga3751 6 місяців тому +1

    አሚን ተባረከ 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 6 місяців тому +2

    AMEN AND PLEASE DO NOT CUT OUT THE PRAYER IN THE END PLEASE AND I LOVE YOU.

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 6 місяців тому +3

    ጌት ዛሬ አትለፈኝ በቃኝ ሙላኝ በመንፈስህ

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን

  • @KalkedanalemayhuKalken
    @KalkedanalemayhuKalken 6 місяців тому +1

    Amannnn amannnamannn

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 6 місяців тому +1

    Amen hallelujah ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 6 місяців тому +1

    ነብይ ጥሌ ተባረክ❤

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 6 місяців тому

    ዳዲ የመንፈሳዊ አባተ መንፈስ እንድ ሞላ ጸልይልኝ እንባክ እግዚአብሔር እንደ ምን ጎበኘኝ አምናለህ እንድ አንተ እግዚአብሔር የመንፈሳዊ ነገር እንድ ገልጥ ፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳርቾነኝየጌታልጅ
    @ሳርቾነኝየጌታልጅ 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amennn 🙏🙏🙏 Egiziyabiher Yibarkh 🙌💚💚💝

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 6 місяців тому +1

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke temhert nw ante setotachen nehe elfe amet belemelame nurelene 🙏 ❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 6 місяців тому

    ለፀሎትም ለትምህርትም እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ በጣም ልዩ ቀን ነበረኝ ዛሬ 🙏🙏 ዘርህ ይባረክ ጥሏ!🙌🙌❤️❤️❤️❤️

  • @eseyeenyaw5199
    @eseyeenyaw5199 6 місяців тому +1

    Haleluya geta zemene ulu ubarky ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eseyeenyaw5199
    @eseyeenyaw5199 6 місяців тому +1

    Amen amen amen amen🙏✋🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 5 місяців тому

    አሜን ❤❤❤አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @DavidEshatu-fl7ix
    @DavidEshatu-fl7ix 6 місяців тому +1

    Wow😢😢

  • @kiflumekete8494
    @kiflumekete8494 6 місяців тому

    ጌታ ይባርክሕ ወንድሜ "የሚታረደውን አርዶ የሚወጣ ትውልድ" ሊሰተዋል ይገባል በዚህ መተራረድ በበዛበት ዘመን፦ የሰይጣንን አስተሳሰብ እንጂ ሌላ እንዳይደለ ሊባል ይገባል።

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 місяців тому +1

    ጥሌዬዬዬ ተባረክ አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @winawina4119
    @winawina4119 6 місяців тому +1

    Geta abzeto yebarekh 🙏🏽

  • @Beryaa
    @Beryaa 6 місяців тому +1

    🥰🥰God bless you.

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 3 місяці тому

    Thanks

  • @eyasufikre7481
    @eyasufikre7481 6 місяців тому

    አሜን ጥልዬ ተባረክ ❤🙏❤

  • @talilaboka2345
    @talilaboka2345 5 місяців тому

    Amen. Egzbhr yeberki

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 6 місяців тому

    Geta iyesus yibarki tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henoktekle6089
    @henoktekle6089 6 місяців тому

    God bless you ECRC!! We are waiting for part 6 pls…

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 6 місяців тому

    አሜንንንአሜን ንካኝ አባቴ ሙላኝ ጌታ ሆይ

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @dedachewletebo6688
    @dedachewletebo6688 6 місяців тому

    Glory to be God amen amen hallelujah 🙏 God bless you more and more prophet of God ❤

  • @aziebmehari5126
    @aziebmehari5126 6 місяців тому

    Amen 🙏 Amen Amen amen amen 🙏 Amen Amen 🙏 Amen amen amen 🙏

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle 6 місяців тому

    Amennn amennnn burk sew zemenihe yebark ❤❤❤❤😂

  • @SelomeMichael
    @SelomeMichael 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክልኝ!

  • @SurprisedBabyOctopus-pj3kd
    @SurprisedBabyOctopus-pj3kd 6 місяців тому

    ለዘመናችን ችግር እግዚአብሔር የሰጠን መፍትሔ ሁን❗❗❗

  • @Emawayeshali
    @Emawayeshali 6 місяців тому

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @aziebmehari5126
    @aziebmehari5126 6 місяців тому

    Wawwwwww praise God

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 6 місяців тому

    Nebiyi Tile bebizu tebarek❤❤❤❤❤

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 6 місяців тому +1

    🎉🎉🎉

  • @BereketWoldeSenbet
    @BereketWoldeSenbet 6 місяців тому

    tileye selante geta yibarek.....ejeg eyetetekemkugn nw bante timhirt

  • @danielDegu-b2v
    @danielDegu-b2v 6 місяців тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።

  • @doka3878
    @doka3878 6 місяців тому

    Tele ene yante temert seleken achenanekotal yezarew gen aletemeche .ekenayatum lesan jemerk kejemerk degemo miteregum sew yenur ebake tenesh koyete fewes mejemerk aykerem bezi keketelk ewdehalew gen ewek temeherteh yegebagnal tomi negn ke ortodox ❤

  • @azuazu9968
    @azuazu9968 6 місяців тому

    ጥለ ጌታ ይባረክ ተበርክ 💞

  • @Dinkinesh-c1y
    @Dinkinesh-c1y 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ታባራክ❤

  • @tedibekel
    @tedibekel 6 місяців тому

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eseyeenyaw5199
    @eseyeenyaw5199 6 місяців тому

    Ameeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 6 місяців тому

    ኢየሱስ

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 6 місяців тому

    Be ewnte migerem timirit new yetewodedek wonidime tebarek

  • @YeyesusLij
    @YeyesusLij 6 місяців тому

    Selam pastoriye tebarek

  • @aziebmehari5126
    @aziebmehari5126 6 місяців тому

    Amzing preaching blessings more.

  • @MelakuHarka
    @MelakuHarka 6 місяців тому

    amen amen amen tebarekilign

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 6 місяців тому

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 6 місяців тому

    Taberaki zamanhi yiberaki❤❤🙏🙏

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 6 місяців тому

    Amen!! Tebarek yegeta bariya! 🥰🥰🥰

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 6 місяців тому

    Ameeeeen tibareki🙏❤❤❤❤

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 6 місяців тому

    God bless you more ❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 6 місяців тому

    Jesus

  • @misganaadugna5472
    @misganaadugna5472 6 місяців тому

    Geta yibark.

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @selamdinberu9630
    @selamdinberu9630 6 місяців тому +2

    Meche nw yene Tera egziabhern eyetbkut nw meche nw mileyegn??😢

  • @meeniyameeniya
    @meeniyameeniya 6 місяців тому

    Tebarek 🙏 🙏 🙏 Amen ❤

  • @aziebmehari5126
    @aziebmehari5126 6 місяців тому

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 6 місяців тому

    Amen amen

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 6 місяців тому

    ❤❤🙏

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 6 місяців тому

    Amen amen tebarekilegne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeyniTshaye
    @WeyniTshaye 6 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥

  • @oneday3333
    @oneday3333 6 місяців тому

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 6 місяців тому +2

    Kkkkkkkkkkk Geta abzito yibarikih!!

  • @jemestube1375
    @jemestube1375 6 місяців тому

    Please part 6

  • @KalkedanalemayhuKalken
    @KalkedanalemayhuKalken 6 місяців тому +2

    Nebey tela ebakhn andenebs betam becenke west new yalechew be selet / lesaytan teselew new batsbocha yagegnwat ahun batsbochwa hulu alkew eswa becha kerech ena ebakhen tsleyelat ena arb hager new ylhut antegar mamtat alchlatem ynata gwadegna nat ebakh derselat saytan saybelat betsena tamalech aymerwan asetwatal

  • @Henokwediyesus12
    @Henokwediyesus12 5 місяців тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏👏🫂🫂🫂

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 місяців тому

    እኔ ሚገርመኝ ቅዱሳን ከላይክ እይታ ለምን በለጠ? ስትገቡ ላይክ አድርጋችሁ ጀምሩ እንጂ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Місяць тому

    ጥላሁን ስብከትህን እና መፅሀፍቅዱሳዊ ትምህርቶችህን እጅግ በጣም እወደዋለሁ:: ድሮ ጌጃ ቃለህይወት ልጆች ሆነን ስቴጅ ላይ ቁጭ ብለን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ የምንሰማበትን የበረከት ዘመናት አስታወስከኝ:: ምንም ድራማ የሌለበት! እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ አንተን ስለሰጠልን አመሰግናለሁ:: ግን ለጄሮዬ የሚከብደኝ የሚያሳቅቀኝ በፀሎት መሁል የምትላት ራባያቦሶጎኮቦቦቦቦቦቦ!!! What language is that! መንፈስ ቅዱስ ነው እንዳትለኝ No no ድሮ አባባ ኬዳሞ አንዱ ደንረረረረረረ ተረረረረረም ሲል "ወንድሜ አቁም!" ሲሉት ወዲያው አቆመ:: please stop ጥሩ ሄደህ ሄደህ የሚመጡትን የሚያርቅ ነገር አታድርግ

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 6 місяців тому +1

    በሀሰተኛ የተመለመሉ አንዳንድ አባሎቻችሁ ምን እየሰሩ እንደሆነ ታውቃላችሁ? እስኪ እነሱን አስተካክሉ።

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 6 місяців тому

      ያዉ ብዙ ኮተት ለምያነብ ሰዉ ወንገል በጣም ከባድ ነዉ ምክንያቱም ወንገል የምሰበከዉ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነዉ እንጅ እንድህ በትዕብት የማይቻል ነገሪ ነዉ ከምስትሪና ስቭክ አይደለም አባት ወንገል ማለት የእ/ሪ እስትንፋስ ነዉ ቃሉ ይገለጥልህ 😢

    • @negashahmed1970
      @negashahmed1970 6 місяців тому

      @@Tamiratanase ኬሚስትሪና ፊዚክስም የፈጠረው እግዛብሄር ነው። የራሳቸው አላማ አላቸው። የራሳቸው የሆነ ክብርም አላቸው።ይሄንን የማታውቅ ከሆነ በጣም አዝናለሁ። እንግዲህ አንዳንድ ወንጌል አዋቂ ነን የሚሉ ሰዎች ያላቸው እውቀት ይህን ይመስላል ። እስኪ ንገረኝ ገንዘብ አካውንትህ ውስጥ ይገባልሀል(ነብይ ሚራክል) ስራ መስራት ትርፉ ጡንቻ ነው (ነብይ ሄኖክ ግርማ)...ወዘተ።እንዲህ አይነት አባባል ወንጌል ውስጥ አለ እንዴ? አንዳንዶቹ በወንድሞቻችንና በእህታችን ስንት ዘግናኝ ወንጀል እየፈፀሙ ነው።እንኳን ሀይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው ቀርቶ ሀይማኖተኛና እግዘብሄርን የማይፈራ ሰው እንኳን አይፈፅመውም። እንደዚህ አይነት መፅሀፍ ቅዱስ የተሸከሙና በስሙ የሚነግዱ ተከታዮቻችሁ እስተካክሉ ነው የተባለው።