Alemneh wase

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 87

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d 26 днів тому +10

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ የአለማችን ቁጥር ሁለት ጦር ኃይል የጦርነቱን መጨረሻ ያሳየን ይሆን!

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik 26 днів тому +16

    ፈጣሪ ሆይ ራሺያን አደራ🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 26 днів тому +5

      ራሽያ በእግዚአብሔር የምትተማመን ሀገር ናት።

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 26 днів тому +1

      ትነሽ ከተማ ነው የገቡት ሚዲያው ሲያካብድ ነው አዋዜ ን ጨምሮ

    • @MTH1221
      @MTH1221 26 днів тому

      የድክታቶሮ መመጫ አቅማቸው ማወቅ አላ

  • @NasirNasir-uj2ro
    @NasirNasir-uj2ro 26 днів тому +4

    አለመነህ የራሺያን ሽንፍት አትገረን

  • @jabitube497
    @jabitube497 26 днів тому +2

    አሁን እኮ የዩክሬን ጦር አመድ መሆኑን እየሰማን ነው።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 26 днів тому +2

    አዋዜ ምርጥ ሚዲያ

  • @iyobayele
    @iyobayele 26 днів тому +1

    Almineh wasse

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 26 днів тому +3

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 26 днів тому

    በመጨረሻም እውነተኛ ታጋዩች የፂወናዊቷ ሀገር እስራኤል እና ዪክሬን አሸናፊ መሆናቸው የማይቀር ሀቅ ነው

  • @user-mg2fh1lf7n
    @user-mg2fh1lf7n 26 днів тому

    Love great man

  • @user-kx8zm5mn4z
    @user-kx8zm5mn4z 26 днів тому +1

    Ukraine ❤❤❤

  • @teweldemengesha6771
    @teweldemengesha6771 26 днів тому +3

    አለም አንድ የእግር ኳስ ቡድን ተከላካዩን ደርድሮ መሽጎ ሲያስቸግርህ ወደራስህ ሜዳ ትስበውና ሲወጣ በግራ በቀኝ ክንፍ ታጠቃለህ ዩክሬኖች ከምሽጋቸው ነቅለው ወጥተዋል 1000 ከተመለሱ
    እድለኛ ናቸው።

  • @shewatubeeth9535
    @shewatubeeth9535 26 днів тому +2

    ዩክሬን ባትወድም፣ ህዝቦቿም ባያልቁ መልካም ነበር። የራሳችን ጭንቅላታችን ላይ ወጥቶ ስለሌላው ስንጨነቅ ብንኖርም

    • @alem5097
      @alem5097 26 днів тому

      እሰራል. ከየቤቱና. መንደሩ. የለቀመቻቸውን. ተዋጊዎች. አይነት. ሆነባትኮ. ራሺያ

  • @KennaaAyalewDiit
    @KennaaAyalewDiit 26 днів тому +1

    ራሺያ ራሺያ ናት !! አንዴ ታጣጥመዋለች

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 26 днів тому +3

    የራሻ ግዝፈት አንፃር ትንሽ ከተማ ነው የተቆጣጠረችው የኬሬን,, ስለዚ ማካበድ እያስፈልግም የምራባውያን ገደል ማሚቱ💰

  • @biniwondimu6538
    @biniwondimu6538 26 днів тому +10

    አለምነህ ዋሴ ትክክለኛ መረጃ❤

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 26 днів тому

    እኔ ይህ የዩክሬን ውስጥ መግባት ኣደገኛ ነው። ምናልባት ራሻን ፡ የዩክሪየን ኣቅም ለማወቅ እና፡ ውስጥ ኣስገብተው ኣቅማቸው ለማዳከም ይመስለኛል።

  • @alem5097
    @alem5097 26 днів тому +1

    😮እኖዴ. ይሄ ነገር. አካሄዱ. አላማረም. ረሺያ የመከላከያ. እግረኛ. ሀይሏና. ያዘቻቸው. የድንበር. አጠባበቅ. ሁኔታ. ያውም. በዛህ. ሰአት. የደከመ. ነው. ልበል. ምነው ሰርገኛ. መጣ. በርበሬ. ቀንጥሱ. ሆነባት. መዘናጋት. ነው. ከራሷ. ውሰጥ. ነው. የሚየሶወጓት

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 26 днів тому

    የተረፈ ቀይ መስመር የለም! የሶስተኛው ዓለም ጦርነት ከተጀመረ ቆይቷል። እዚያ ውስጥ ነን!

  • @nigussiealemayehu4842
    @nigussiealemayehu4842 26 днів тому +4

    🇷🇺Russia

  • @samuelketema4583
    @samuelketema4583 26 днів тому +1

    አለምነሕ የእስራኤል አጨብጫቢ መሆንህ ተነቃ።

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 26 днів тому

      የሚገርም እኮ ነው ከእሰራኤል እራሰ አትወሩዱም ሰሌላ ሀገር እየተነተነ እሰራኤል በህልማችሁ ሁሉ የምትቃጁ😂😂 ደደቦች

  • @iyobayele
    @iyobayele 26 днів тому

    ጥረ 4:20

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf 26 днів тому +1

    ዩክሬን እና ራሽያ ማለት ኢትዮጵያና ኤርትራ ማለት ናቸው ሁለት ወንድማማቾች በፖለቲካ አተካራ ደም ሲቃቡ አሜሪካ ሂሳብ ሠርታ የራሷን ፍላጎት ታሟላለች

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 26 днів тому

    የዛሬ ሳምንት ሩስያ ወረራውን ቀልብሳ የሩስያ ድንበር ጥሰው የገቡ የዩክሬን ወታደሮች እዝያው በወረሩት ቦታ ይቀበራሉ"

  • @addisaddis6158
    @addisaddis6158 26 днів тому

    ጀግኖች

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 26 днів тому +2

    ወይ እሩሲያ በቁሙሽ ቀበረችሽ ዩክሬን 😅😅😅😅

  • @sentayehunegusie1999
    @sentayehunegusie1999 26 днів тому

    Alem min eyalek new yetemark yetor mesariya rasia ege kekeba chegir yelwem malet new

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 26 днів тому +1

    ምንድነዉ ነገሩ አረ ሠዎች ጠጋ ወደጌታ አዉነት ነዉ ቃሉ አለም ፍርድዋ ቀረበ አምልጡ ወደጌታእየሱስ አለዛ ልጆችን የወሠደ ቀን ማለቅ እንዳይመጣ

  • @bsdageme
    @bsdageme 26 днів тому

    ቀላል አየደለም መውጣት እንድ መግባት የምናይ ይሆናል ሲውጡ

  • @saron3238
    @saron3238 26 днів тому

    Alemineh susa metahilgn ❤

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 26 днів тому +2

    ዩክሬኖች ፕሮፖጋንዳ ነው እየሰሩ ያለው ያንተን እያንዳንዱን ትንተና ተከታትያለው መሬት ላይ የሚያመጣው ለውጥ የለም ይሄ እቅድ ሱሳይድ ነው ለዩክሬኖች

  • @teddysileshi4868
    @teddysileshi4868 26 днів тому

    ታሊባን የጦር ሰልፍ ላይ ያሳየው ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ከየት የመጣነው??

  • @ermiaswubshet4087
    @ermiaswubshet4087 26 днів тому +2

    🙏🙏🙏

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 26 днів тому +3

    ከተማ ተማርከ አይባልም ።መያዝ ነው የሚባለው።

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz 26 днів тому

      Bakumut temarikwal eyale alekoyem mnw???

    • @messya7125
      @messya7125 26 днів тому

      አንተ ብሎ አራሚ ክብር የጠፋበት ታዲያ ሙያዉካለኽ ገብተኽ ዘግብ

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z 26 днів тому

      @@messya7125 ታውቀኛለህ እንዴ ? የቋንቋና የሕግ ባለሙያ ነኝ።

  • @Gizahcedeneka
    @Gizahcedeneka 26 днів тому

    ፈጠር ሰላም ይስጣችሁ

  • @samiasafa5607
    @samiasafa5607 26 днів тому +1

    Wushati now

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 26 днів тому +1

    ኡኡኡኡኡ😮😮😮

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to 26 днів тому

    Berta yeEthiopia kuratachin asgerami

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 26 днів тому

    አለምነህ ይህ የዩክሬን አራሻን የወረረችው ለይታ ይመሥላል ግን እራሻ ምን ያህል ክፍተት እዳለባትና ኬጅቢ መዳከሙን ያሣያል አይታመንም ።

  • @MTH1221
    @MTH1221 26 днів тому

    የጥዋቱ የራሻ ጀነራል የዋሸ ነበር

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 26 днів тому

    May God protect Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @natiefternamn6022
    @natiefternamn6022 26 днів тому +1

    የራሺያ ቀይ መስመር የᎍቲን office ነዉ መሰለኝ

  • @samiasafa5607
    @samiasafa5607 26 днів тому

    Alame wushati now Aunatune tanagare

  • @yemichalebera2688
    @yemichalebera2688 26 днів тому

    Astkakelaw hiktar

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 25 днів тому

    1100kmsquar malet ከአዲስ አባ ቢየንስ ሶስት እጥፍ ያንሳል።ወዳጄ ቁጥር በብዛት ትስታላችሁ።

  • @zebidartube
    @zebidartube 26 днів тому

    ፎኑ ከ ዩክሬን ልምድ ተነስቶ የመንጋ ወረራ ከፈፀመ ትግሉን ያሸንፋል። ዋሻ ውስጥ ተደብቆ በግ ማማረጥ መቆም አለበት። አዲስ አበባ ከ ጎጃም ምን ያክል ይርቃል?

  • @FikaduTebeje
    @FikaduTebeje 26 днів тому +8

    አለምነህ ለራሽያ የማዳላት ዝንባሌ ይታይብሀል።ሚዛናዊ ሁን።

    • @yenenehkebede2948
      @yenenehkebede2948 26 днів тому

      Russia is a strong state even over the USA! Please think logically with your mind independently!

    • @MTH1221
      @MTH1221 26 днів тому

      ትክክል የማዳላት አሎም

    • @FikaduTebeje
      @FikaduTebeje 26 днів тому

      @@yenenehkebede2948 ይገባኛል ራሽያ በወታደራዊ ኃይሏ ጠንካራ መሆኗን አውቃለሁ።ቢሆንም ለራሽያና ለእስራኤል የምትተነትንበት ድምፀትህ የሞቀና ለየት ያለ ቃና አለው።

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 26 днів тому +1

    ዩክሬን የራሽያን 31 ኪ ሜ ከገባች የአ.አበባ እጥፍ ነው ስትሉ አ.አበበባ ከዳር እስከዳር 15 ኪ ሜትር ብቻ ነች እንዴ?እኔ እንደሚገባኝ ከመነሻ ጊዮርጊስ ወደ አንዱ ጫፍ እንኳ ከ15ኪ ሜ የሚበልጥ ይመስለኛል ያልገባኝ ነገር ካለ መልስ ስጡኝ

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 26 днів тому

    ወይ ዘንድሮ ዩክረይን አገር ሆና ራሽያን ትውረር? ይገርማል🤭🤭🤭

  • @nigussiealemayehu4842
    @nigussiealemayehu4842 26 днів тому +3

    ዩክሬን ትደመሰሳለች

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr 26 днів тому +4

    ደል ለይኩሪን

  • @mesghinnaberaki9120
    @mesghinnaberaki9120 26 днів тому

    Are you sure your news?

  • @shewamnylik909
    @shewamnylik909 26 днів тому

    ወይ ዩክሬን😂😂😂😂

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 26 днів тому +2

    ራሺያ መሸነፏ አይቀርም
    ስሟ እንጂ ዉስጧ ቀፎ ነዉ

  • @WolloergoyeRadesea-jo4ro
    @WolloergoyeRadesea-jo4ro 26 днів тому

    አለምነህ ዩክሬን ምን አጀገናት ይሄነገርበቃ ኔታ ሙሉ አቅሙን ልኳል ልበል

    • @MulugetaAsefa-kr5ik
      @MulugetaAsefa-kr5ik 26 днів тому +1

      በርግጠኝነት የዉጭ ቅጥርኞች
      N T O ያደራጃቸው መሆን አለበት።

  • @KestoKa1203
    @KestoKa1203 26 днів тому

    As a media why not u r reporting about Ethiopian war specially in Amhara region. The Abeye's regime used different kinds of heavy weapons including 'Drone'.So, many innocent people's are suffering from the war.
    Please, Alemnew Wassie I know you are very interested working on war news and programme.
    Still we are waiting to hear everyday from you what happens in Ethiopia!

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 26 днів тому

    አለም ነህ እኔ ሳስብክ ይሁዳ ደጋፊ ትመስላለህ

  • @melkamsewabie1724
    @melkamsewabie1724 26 днів тому

    ተንተባተብህ ምናለ ብትዘጋጅበት

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 26 днів тому +1

    ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል፡ እንዳይሆን ያስፈራል።

  • @FNeway
    @FNeway 26 днів тому

    Odessa will be gone; Mykolav will be gone; Kiev will be gone! Zelensky will be gone!

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 26 днів тому

      ከዛ በፊት አንተን ወደዛኛው አለም ይውሰድህ::አያሳይህ😢

  • @meharigebrezghi5351
    @meharigebrezghi5351 26 днів тому

    ኣለምነህ ኣሁን እት*****ትህን ኣረጋገጥክ ተንጫጫህ ልክ እንደ የሳዳምን ዘመን

  • @kt.2770
    @kt.2770 26 днів тому

    ሁሌ ፡ ፋሲካ ፡ የለም ፡ ወራሪው ፡ ራሺያ ፡ ይቅመሰው ፡ እንጂ ፡

  • @tew3368
    @tew3368 26 днів тому

    ጦሩ ተደምሶ አልቋል አንተ ትቀባጥራለህ

  • @yigzawasmamaw1159
    @yigzawasmamaw1159 25 днів тому

    አንተ ግን ህሊና ቢስ አስመሳይ ነህ ሀገርህ ላይ እሳት እየነደደ ዜጎች እየሞቱ ታመህ በስልክ ስለጠየቀህ ገዳይና አስገዳይ አብይን ከመውቀስ ታቀብክ ጥልቅ ብየ ነህ

  • @tew3368
    @tew3368 26 днів тому

    ከሰውየው በላይ ያንተ ውሸት ቀላመድክ አለምነህ