ልጄን ያጣሁት በህክምና ስህተት ነው ~ ልጆቼን ያለ እናት ነው ያሳደኳቸው ~ ለሰርጋችን 5 ሰው ብቻ ነው የተገኘው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ፋንታሁን ይባላል ሙያው ትውልድን ማነፅ ነው። ልጆቹን ያለ እናት ያሳደገ ጠንካራ አባት ነው። የህይወት ተሞክሮውን ጋበዝናችሁ መልካም ቆይታ!

КОМЕНТАРІ • 445

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +106

    አይዞህ ክያዬ የኔ ፍቅር የኔ ልጅ የኔ ማር እግዚያብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ አይዞህ ልጄ አታልቅስ እግዚያብሔር እናት ይሁንህ ለአባትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ።

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 2 роки тому

      yena geta wedeu lji aslkesg egizabhre yesdegachu abatchun egizabhre yetbekelachu gegena nehabatchu ayezosh

    • @zuzumihret5547
      @zuzumihret5547 2 роки тому +1

      Endet melikam sew nehe tebareik

    • @mamimm7099
      @mamimm7099 2 роки тому +1

      አይዛክ ባባዪ እግዚአብሔር አባትክን ረጅም እድሜ ይስጥልክ

    • @tubehad2721
      @tubehad2721 2 роки тому

      ወይኔ ሲያሳዝን ኪያን በደብ ተከባከበው በጣም ያሳዝናል ውይ የኔ ውድ አሳዘነኝ እህህ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 роки тому +52

    ይሄን ታሪክ ከአመታት በፊት በፁሁፍ ያነበብኩት ይመስለኛል
    ብቻ ግን እንደዚህ አይነት ጠንካራ አባቶችን መመስገን አለብን አይዞህ አንተ ለልጆችህ ጠንካራ አባት ነህ ነገ የተሻለ ይሆናል ደስታወችህ ልጆችሁ ናቸው በነሱ ሂወትህ ይታደሳል ፈጣሪ ያበርታህ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ትክክል አሚን ያረብ በቀንነት ደምሩኝ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 роки тому +51

    የልጆችህን ህልምና ደስታ ያሳይህ ፈጣሪ

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 2 роки тому +20

    ወይ መታደል ወንድማችን አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ የሞተችውን ነፍስ ይማርልን ኪያየ የኔ ጌታ እኔ ላልቅስልህ የኔ እንባ ይፍሰስ ያስታውቃል ውስጡ እንደተጎዳ እመ አምላክ ታሳድጋችሁ ውድድ አደርጋችሗለሁ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሪኝ

  • @teyo9965
    @teyo9965 2 роки тому +17

    እበካቸ ለዚህ ጅግና አባት የአቅምችን አድርጋና እንረዳውን ቤት ገዝቶ ልጆችን ይስረፈህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 роки тому +17

    አቤቱ ጌታየ ለህፃኑ ልብ አጠንክርው ልጁ በጣም ተጎድቷል 😭🥰🥰

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 роки тому +3

    አይዞህ እግዚያብሄርን የመሰለ አባት ድንግልን የመሰለች እናት ከጎንህ እየተንከባከቡህ የሰዉ ጋጋታ ምንም ጥቅም የለዉም ለልጆችህ አንተን የመሰለ አባት አላቸዉ አንተን እግዚያብሄር ይጠብቅህ። ዛሬ ላይ የሰዉ ልጅ በገንዘብ በንብረት ላይ ነዉ በፍቅር የወደቀ እግዚያብሔር ልቦና የሰጣቸው አንተ በርታ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +34

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት ወንዱ ልጅ አንጀቴን በላው ትግስቱን ይስጥህ ይከብዳል ጠንካራ አባት ነህ ልጆችንም አላህ ያሳድግልህ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሪኝ

  • @hiwotmekonen8972
    @hiwotmekonen8972 2 роки тому +10

    ኪያዬ አልቅሶ አስለቀሰኝ ምን አይነት ሰው ብትሆን ነው እንደዚህ የተጎዳው እግዚአብሔር ለአባቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጠው ሰሙ እንጂ አባት ከእናትም በላይ ነው

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 роки тому +8

    ልቤ ተሰንጥቆ ያየሑት ከምር ምርጥ አባት የፍቅር ሰው ዘመንሕ ይባረክ ከቆንጆ ልጆትሕ ጋር እናት ብዙ ናት

  • @fikeryeehetalij3809
    @fikeryeehetalij3809 2 роки тому +49

    ኡፍፍፍ ኪያዬ አልቅሶ አስለቀሰኝ 😥😥 እግዚአብሔር ያሳድግህ አባትህን ያኑርልህ 🙏

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 2 роки тому +14

    በስመአም ስንት አይነት ሂወት አለ ፈልም ነው የሚመስለው ታሪካቸው መድሀኒአለም መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጆችህን ለቁምንነገር ያብቃልህ ኪያዬ😭የኔ አልቃሻ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому +19

    ጠንካራ አባት ነህ ጌታ እየሱስ አሁንም ብርታት ይሁንህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 роки тому +18

    እቤት ውስጥ የምታገለግላችሁንም እህት ጌታ ይባርካት። አንተንም እራሱ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን የሆንክ ቁጥብ ነገር ትመስላለህ ። ልጆችህን የማሳደግ እድሜና ጤና ይስጥህ። የሰው ልጅ ሁሌ ለፈተና ነው የተፈጠረው ስለዚህ አይዞህ በርታ።

    • @fychfgj1476
      @fychfgj1476 2 роки тому

      ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ፋቃደኛ ከሆንህ ስልክህን ስጠኝ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 роки тому +13

    የኔ ቆንጄዎች ኪያና እድል እደጉ ተባረኩ አባትየው ጠንካራ አባት ነህ እይዞህ ደርሰውልሀል ህይወት ይቀጥላል ሞግዚታቸው ጉልበትሽ ይባረክ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 роки тому +3

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ በእውነት ኪያዬ በእውነት እግዛብሄር ያሳድግህ አንጀቴን ነው የበላኝ

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 2 роки тому +11

    እምነቱ ግን ምነኛ ያስቀናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከኔ ልጆችህ የኔ አባት 💞እምቤቴ ትብቅህ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому +8

    በ ምን ልግለጥ ህ አባት እምነት ነው ሰላምህ ይ ብ ዛ ለ ቁ ም ነገር ያበቃልህ አንተም እድሜ ሰቶህ የልጆች ህን ደስታ የምታይ በትን ጊዜ ያደልህ ምን ልበል

  • @seble106
    @seble106 2 роки тому +11

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ አባት ነህ እግዚአብሔር መልካም ደረጃ ይድረሱልህ ኪያ የኔ ማር ሁላችንም ሞች ነን ጠንካራ ሁን በተለይ ወደ ማርያም ለመሄድ በዚህ መንገድ መሄድ አለብን ብለህ የነገርህበት መንገድ እንኳን ለህፃን ለትልቅ ያሳምናል ያፅናናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 2 роки тому +2

    ቃል የአይምሮ እደ ነው ለዚች አጭር እድሜ ከጂ መሆን ከበድ ነው ብቻ በርታ እግዚአብሔር ይርደህ

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 роки тому +18

    ወይኔ የኔ ማሮች ኪያ በጣም ተጎድቷል የሆነ ነገር ያስፈልገዋል በተርፈ እግዚአብሔር አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 роки тому

      የእውነት ልቡ ድምት ብሏል ህፃኑ የኔ ምንዳ

  • @tgz6127
    @tgz6127 2 роки тому

    በጣም ጀግና አባት ነህ። ለልጆችህ ጥንካሬን እና የትምህርትን ጥቅም እያስተማርካቸው ነው።
    ብዙም የተባረከች ሴት ናት። ለሷም ህይወት አንድ ነገር አድርግላት። የበለጠ ደስ እንዲላት። ጠይቀሀት ወይም እንድትማር አለበለዚያም እሷም ከምትፈልገው ሌላ ሰው ልጅ እንዲኖራት እና እብራ እንድታሳድግ። ማንም ሰው የራሱ ነገር ይፈልጋል

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +6

    በእውነት በጣም የምትደነቅ አባትነህ ፈጣሪ አይለውጥህ ልጆችህንም ለቁምነገር ያብቃልህ እዳንተ አይነት መልካም አባት ባለበት ስንት የተረገመ አባቶች አሉ ምናለ ከእደነዚህ
    አይነት አባቶች መልካምን ነገር ብትማሩ በጥሩም ግዜ ብቻ ሳይሆን በመከራውም ጊዜ የመጣውን መከራ አብራችሁ ለመጋፈጥ ብትሞክሩ

  • @tiruneshtamene617
    @tiruneshtamene617 2 роки тому +8

    የኔ ወንድም አይዞህ ፈጣሪ ልጆችህን ለቁም ነገር ያድርስልህ ላንተም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኪያን ተንከባከበው በጣም ያሳዝናል ተባረኩ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ አልቅሶ አስለቀሰኝ ያረብ አይዞህ ጠንካራ ሁን እንዲህም አይነት ደግም አለ ሞግዚት ብቻ አደለችም እንደ እናትም ናት ውይ ኪያዬ አላህ ያበርታህ እደጉ የኔ ማሮች አላህ አለማችሁን ያሣየው ለቁም ነገር ያብቃቹ በልጆችህ ተደሠት

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 2 роки тому +12

    ኬያዬ የኔ ጌታ ጠካራ ሆን ጎበዝ ሆን እሺ ማሚዬ ከጌታ ጋር ናት ሥትበረታ በትምህርትህ ጎበዝ ሥትሆን ደሥ ይላታል ሥታለቅሥ ማሚ ይከፉታል።

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 роки тому +29

    አይዞህ 😥ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @user-ym4sg6zg3w
    @user-ym4sg6zg3w 2 роки тому +4

    አይዞሕ ወንድም ለበጉ ነው ጠንካራ ወንድ ነሕ በልጆች ሕ የሚጠቅሙ ያድርጋቸዉ አላሕ ሦብሩን ይሥጥሕ ልጁንም አፅናናዉ

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z 2 роки тому +16

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር😭😭 የኔ ወንድም ጌታ ልጆችህን ያሳድግልህ ኬያዬ የኔ ጌታ ጎበዝ ልጅ ሁን❤❤❤😭😭የኔ ወንድም ጀግና አባት ነህ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤ኪያዬ አንተን እያየው ኡፍፍፍ😭😭😭😭

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሪኝ

  • @merryhailu4964
    @merryhailu4964 2 роки тому +8

    ኪያዬ የኔ ማር አይዞህ በርታ ጀግና የሆነ አባት አላቹህ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልላቹሁ ላአባታቹህ በልጆችህ የምትኮራ ያርግህ ፈጣር

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሩኝ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому +2

    በጣም ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 2 роки тому +8

    ወንድሜ ትልቁን ፈተና አልፈሀል ልጆችህን ጥርስህን ነክስህ አሳድግ በርታ ወንድም

  • @azebmamo9767
    @azebmamo9767 2 роки тому +4

    ስንት አብነት ወንድ አለ የገርማል በእምነቱ የፀና መከራን በፅናት ያሸነፈ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z 2 роки тому +2

    ወላሂ አስለቀሠኝ. ኪያ. አንተ መልካም አባት ነህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ. ልጃቺህንም. አላህ. ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው. ኪያየ አታልቅስ.

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c 2 роки тому +10

    ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተንም ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ለወንዶች ተምሳሌት ነህ አይዞህ
    ኡኡኡኡኡኡኡ ኪያ አይዞክ የኔ አባት
    ይሷንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 роки тому +4

    የፍቅር ተምሳሌት ምርጥ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @user-bu9dc2zf9x
    @user-bu9dc2zf9x 2 роки тому +2

    አይዞህበርታ እግዛብሄርያሳድግልህ ነገ አተን እደሚረዱህ አምናለሁ አድገው

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +6

    ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ ኪያየ ጠንካራ ሁን የኔ ሆደቡቡ

  • @mahii571
    @mahii571 2 роки тому +6

    ምርጥ አባት ነህ እግዛቢሔር ያሳድግልህ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 роки тому +4

    የኔ ክያ የኔ ማር እደጉልኝ ፈጣር በጥበቡ ያሳድጋችሁ አባታችሁም ምርጥ አባት ነው ሞግዝቷም ዘመኗ ይለምልም።

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 2 роки тому +11

    ኪያየ እድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ትሆናለህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NanaNana-jn1pu
    @NanaNana-jn1pu 2 роки тому +4

    ኪያዬ እኔን አባቴ አታልቅስ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቀምነገር ያብቃህ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ የአባታችሁን እድሜ ያርዝምላችሁ

  • @astermamo9476
    @astermamo9476 2 роки тому +2

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ አባት ነህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አምላክ የልጆችህን አለም ያሳይህ ኪያዬ የኔ እንባ ይፍሰሰስ ልጄ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ውስጤ ሰላም አጣ አሁን ላይ እኔም ብሞት ልጆቼ እንዴት እንደሚሆኑ አሰብኩ የኔ ውድ አምላክ ብርታትና ጥንካሬ ይሁንህ በርታ ሁለተኛ አታልቅስ ማሚ እኮ ወደ እግዚአብሔር ነው የሄደችው መልካም ቦታም ነው ያለችው ሁሌም ባንተ ውስጥ ስለምትኖር አልሞተችም የኔ ውድ ኪያዬ ጠንካራ ሁን ማሚ አሁን ደስ የሚላት አንተ በትምህርትህ ጎበዝ ስትሆን ተፎካካሪ ተማሪ ስትሆን ለጥሩ ውጤት ስትበቃ ነው ኪያዬ የማሚህን ነፍስ አልቃሻ ሆነህ አታሳዝናት ሁሌም ጎበዝ ሁሌም አላማ ያለው ነገ የተሻለ ነው ብሎ የሚነሳ ቁርጠኛ ታታሪ ብርቱ ሆነህ ነፍሷን አስደስትላት እሺ የኔ ውድ እመቤቴ ከእናንተ ጋር ትሁን ለአባታችሁም አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ኪያዬ በርታ

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r 2 роки тому +6

    ኡፍ ኪያ እባዉ አያቆርጥም አጀቴን በላዉ ሀቢቢይ💔😭😭😭😭😭

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 роки тому +8

    በጣም የምገርም አባባል ነው ቤቱን ነው ያዩት እንጂ ፍሬዋን አላሰቡም ግን እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ወንድመ ፀልይ ተስፋ አትቁረጥ።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 роки тому

      ያም ላይሆን ይችላል:: እኔ እንደተረዳሁት ኪያ የተወለደው አባትየው ሚስቱ በህይወት እያለች ከሌላ ሴት ጋር ወስልቶ ነው:: ምክንያቱም ከሚስቱ ጋር የተጋባው በ2000 አ.ም ነው:: ኪያ በ2010 የ7 አመት ልጅ ነበር::
      ስለዚህ የሚስቱን ቤተሰብ ሁልግዜ ሊዪሳዝናቸው ይችላል:: በተለይ ደግሞ ልጃቸው ስትሞትባቸው ጭራሽ ያበሳጫቸዋል:: እንደሰው በዚህ በኩልም እንመልከተው::

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 2 роки тому +1

    እድላዊት ጎበዝ ነች በነፃነት እንዳደገች ያስታውቃል ኪያዬ ጎበዝ በርታ አባቢ ይወድሀል አባትህ ን እግዚአብሔር እንዲጠብቅልህ ፀልይ እማማ ያንተ እናት የነበረችው ቤት ውስጥ ብቻ ነው አንተ ብዙ እናቶች አሉህ እመቤታችን የመጀመሪያ እናትህ ስትሆን እቤት ያለችው እናትህና ከጎረቤት ጀምሮ የትምየምታገኛቸው እናቶች ሁሉ እናቶችህ ናቸው ሀዘን አያስፈልገረም እግዚአብሔር አይወድም በርታ እደጉ ተባረኩ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 2 роки тому +6

    በለቅሶ ጨረስኩት እግዚአብሔር አምላክ ከአሁን በሗላ ያለውን ሂወትህን ይባርክልህ

  • @samira5619
    @samira5619 2 роки тому +2

    ኪያየ የኔ ልጅ ስታለቅስ በጣም አስለቀስከን ለአባትእ እረችም እድሜ ይስጥልህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እድልንም አላህ ያሳድጋት

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +4

    በእውነት ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 2 роки тому +6

    የኔ እባ ይፈሰስ ዉይ በጣም ተጎድቶል ኪያዬ በምን ቃል ላፅናናህ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +3

    ኪያ በጣም አሥለቀሥከኝ የኔውድ አላህ ያፅናህ አባትህን እድሜ እና ጤና ይሥጥላችሁ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +2

    ጠንካራ አባትነክ ፈጣሪ ያበርታክ ለቁምነገር ይድረሱልክ ያማል እናትን ማጣት

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 2 роки тому +3

    የኔ አባት መለኝ እኔም እናቴ በኔ ወለድ ስት ሞት አባቴ ብቻውን አሳደገኝ የናቴ ቤተሰብ እኔን ማየት አልፈጉም ነበር አሁን ግን እኔ በዚህ ደረጃ ሳዩኝ ይፈልጉኛል አባቴን አይወዱም ብቻ የሰው ነገር ካብድ የምድር ህይወት አየዞን የኔ አባት ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i 2 роки тому +4

    አይዞህ ወድሜ ጠንካራ አባትነህ
    ልጆችንፈጣሪ በሞገሱ ያስድግልህ
    ኪያዬ አስለቀስከኝ ውዴ እድግበሉ ማህተብ
    እስርላቸው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +2

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ ለምያድገውም ለምያሳድገውም እከምያልፍ ከባድ ብሆንም አንድ ቀን ያስረሳቹዋል በሱ መታመን ከሁሉ ስለሚበልጥ
    በተቻለህ መጠን ስሜቱን በሱ ፍት አትናገር ያለፈውን እየረሳ ወደ ፍት መጉዋዝ በጣም ያቅተዋል

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +2

    ጀግና ጎበዝ ጠንካራ አባት ነክ የኔ ወንድም አይዞክ።የኔ ጌታ እንቧዬ ይፍሰስ አይዞክ አታልቅስ።መደሃኒአለምበፀጋዉ ያሳድግልክ።

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 2 роки тому +2

    He is an outstanding teacher and I am so sorry this happened to him, during Covid I noticed him from my kids message how he works hard for his students I am so proud of you teacher Yohanes May God be with you.

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +3

    የኔ ማር አታልቅስ አንተ ባሁን ስዓት የምስቅበት የምትጫወትበት ጊዜ ነዉ ወንድሜ ልጆችህን ፃድቃኔ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ስዉራ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ ለቁም ነገር ታብቃልህ ላንተም ከዚህ በሃላ ላለዉ ነገር ሁሉ ፅናቱን ብርታቱን ታድልህ በርታ ሙሉ ጤናዉን ያድልህ በርታ ወንድሜ

    • @fantahunz968
      @fantahunz968 2 роки тому

      Amen, ፃድቃንዬን ይዤ ምንም ......

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k 2 роки тому +19

    እግዚአቢሄር ያሳድጋችሁ አባታችሁን እረጅም እድሜናጤናይስጥላችሁ

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 2 роки тому +4

    አይዞህ አባቴ ጥሩ ሚሥት እግዚአብሄር ይባርክህ ልጆችህን እንደራሥዎ የምትወድ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 роки тому +8

    የባለቤይህ ቤተሰቦች ግን ነገ ሞት እንዳለ ምነው ዘነጉ ቤት ቁስአቁስ ከልጅ ይበልጣል ቤቱን እይሸጠው አይለውጠው በመሀል ልጅ ተወልዶአል ምናለ በኪራይ ቤት ከሚንከራተቱ ቢኖርበት ይባረኩ ነበር
    እግዚአብሔር ይፈረድ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 роки тому +2

    መልካም አባት ልጆችህን እንደ ልብህ ይሁኑልህ ተባረኩ

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 роки тому +3

    የኔ ናት አንጀት ሲበሉ ኪያዬ የኔ ጌታ አይዞህ እናትን ማጣት ማለት ከባድ ነው እኔም መራራውን ፁዋ ሳልወድ በግድ ተግቼዋለሁ እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል ባይታመንም አምኖ መቀበል ግድ ነው😭😭😭

    • @gy8086
      @gy8086 2 роки тому

      No ye kiya enat aydelchim!!

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 роки тому +2

    ኪያ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው። እግዚአብሔር ያጠንክርህ የኔ ጌታ አይዞህ በርታ ። እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አንተ ጎብኘው አንተ አፅናናው።

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 2 роки тому +2

    ኪያየ ስሜቱንእኔም አውቀውአለሁ አይዞህ እኔምእናቴ ህፃን ሁኘነው የሞተችብኝ አባቴና የናቴ እናትን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሳደጉን

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 2 роки тому +1

    ጀግና ነህ የኛ ሰው እንዲህ ነው የነሱ መግፋት አትጥላው ፈጣሪ እጅ ላይ ነው የሚጥሉህ መገፋት ጥሩ ነው

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v 2 роки тому +2

    እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድጋችሁ
    ወይኔ ደስ ሲሁ
    ወንዱ ልጅ እሩህሩህ ሰው ወዳጅ ነው ያስታውቃል የኔ ማር ትልቅ ድረጃ ደርሰህ እግዚአብሔርን ደህ የምታሰኝ አባትህን ሐገርህን የምጠቅም ያድርግህ
    ሴቴቱ ደሞ ስታምር የእኔ ቆጆ ግን ጨካኝ ትመስላለች ድቡሽቡሽዋ እድግ በይ እመብርሃን እቅፍ አድርታ ታሳድግሽ
    ከሁሉም በፊት መንፈሳዊ ትምህርት አስተምራቸው።

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o 2 роки тому +3

    የኔ ቆጆ አለ እናት ማደግ ከባድነዉ አባታችሁን እድሜጤና ይስጥላችሁ ፊልም የመሰለ ሂወት ነዉ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

  • @user-fl7dm8jt7b
    @user-fl7dm8jt7b 2 роки тому +4

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭የኔ ቆንጆአምላክ በፍቅርና በማስተዋልያሳድግልክ አንደኛ ነክ የኔ እንባይፍሰ ስ😭😭

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 2 роки тому +5

    very strong father with a great sprit God bless

  • @AdeAde-mx5bn
    @AdeAde-mx5bn 2 роки тому +1

    እግዛብሔር ልጆችህን ያሣድግልህ ሠው ክፉ ሆኗል እኮ ምነካህ እኔ የአንተአይነት ታሪክ ስላለኝ በጣም ነው ቁስልህ አሞኛል እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ነው ከቁስይልቅ ሰው ይበልጣል አንተ ቤት ነው የተጠየከው እኔ ከስልክ ነው የጀመረው ስለዚህ በርታ አይዞኝ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል ትህትናው እምነትህ በጣም ደስ ይላል እውነት

  • @FfDd-ui1lg
    @FfDd-ui1lg Рік тому

    ፈጣሪ ይልጆችህን ያሳድግለህ በእውነት አንተንም ለልጆችህ ሲል እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @zufantessema1023
    @zufantessema1023 2 роки тому +2

    ,የኔ ወድ ኪያዬ አይዞህ በጣም ተጎድቷል መድሃኒያለም ያፅናው

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 2 роки тому +2

    በስማም ኪያዬ ፈጣሪ ያሳድግ የኔ ጌታ ለአባትክም ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልክ አሳለቀሳቸዉኝ በስማም 😭😭😭😢😢

  • @woinshettesfalidet9429
    @woinshettesfalidet9429 2 роки тому +8

    Be strong 💪 my dear ! you know what forget about them just focusing your life and your kids . Blessed you and your family.

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍ የኔ ማር ኪያዬ የኔ እምባ ይፍሰስ የኔ ቆንጆ አታልቅስ ባባዬ የኔ ቆንጆ አላህ ብርታቱን ይስጥህ የኔ ቅመም ኡፍፍፍ ያረቢ

  • @user-sz4te3up3j
    @user-sz4te3up3j 2 роки тому +2

    ምን ብዬ ልግለጸው እደዚህም አይነት ሰብእና አለ? እግዚአብሔር ይመሰገን ጻድቃኔ ማርያም ልጆችህን ታሳድግል እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠረልህ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 роки тому +2

    አተ ጠንካራ ሰዉ ነሕልጆችሕን እግዚአብሔር ያሳድግልሕ

  • @user-mo5lq4yw9w
    @user-mo5lq4yw9w 2 роки тому +2

    አይ አላህ ያሳድጋቸው ተባረክ ግን ከአባትዩው አንደበት ኪያ የሰውየውም አይወልደውም አሳድጎት ነው ግን ማውራት አልፈለገም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 2 роки тому +3

    አያችሁ መልካም መሆን ኪያን አትወልደውም ግን እደ ልጂ አርጋ ስለያዘችው ዛሬ እሱ ለቅሶው መልካምነቷን ያሳያል ስንት የሚያስረብ የሚያሰቃይ የሰው እናት አለ

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርክልሽ

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 2 роки тому +2

    የኔ እንባ ይፍሰሰ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ አባትየው በጣም ውድ አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 роки тому +5

    በጣም የመሚያሳዝን ታሪክ ነው ።
    ተረበሽኩኝ በእውነት። በርታ አይዞህ ምርጥ ባል (አባት ነህ)❤❤❤❤❤።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому

    ኪያዬ ስታምር እኔንም እንባዬን እንዳልቆጣጠር አረከኝ አይዞክ ምርጥ አባት ስላለክ ፈጣሪ ይመስገን እንደገና ደግሞ ፈጣሪ ሌላም እናት ሰቶካል ወንድሜ የእውነት ጀግና ነክ ፈጣሪ ልጆችክን ያሳድግልክ አሁን ከጎናቸው ያለችውም እናታቸው ፈጣሪ ውለታዋን ይክፈላት ኪያዬ ከነ እህትክ እንወዳችዋለን

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 роки тому +8

    ኪያየ የኔ ውድ አይዞህ አላህ አባታችሁን ያኑርላችሁ የሚስትህ ቤተሰቦች ግን በጣም ይገርማሉ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

  • @mekdseassefa6256
    @mekdseassefa6256 2 роки тому +1

    ኡፍፍ የኔ አባት እ/ር ልጆችህን ያሳድግልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ማርያም ትጎበብኝህ

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 2 роки тому +2

    ኪያ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️ እንደ አባትህ ጠንካራ መሆን አለብህ ❤️❤️❤️እናትህ ጥሩ ቦታ ነው ያለችው❤️❤️❤️ግብዝ

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Рік тому

    አቤት የጥንካሬ ጥግ😢 ወንድሜ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህም አድገው ለቁም ነገር አብቅቶ ባይንህ ያሳልህ ኪያየ የኔ አርባታ 😢😢አንጀቴን በላው እቀፈው እያልኩኝ ነበረ እንደምትስማኝ😢 እድልየም የእናቷ ምትክ በፍቅር ና በሞገስ ያሳድግልህ 😘😍😍 የእህታችንን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ስራዋ ህያው ምስክር ነው😢😢

  • @user-yh5rd4px6y
    @user-yh5rd4px6y 2 роки тому +6

    አላህ ያጠንክራችሁ ወላሂ ይከብዳል በጣም ያስዝናል ታሪኩ በርቱ አይዞችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +8

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከሰው ብር የበለጠበት ጊዜ ደረሰን አይዞክ ወድሜ ሁሉም ያልፍል አይዞክ ፈጣሪ ካንተ ጋርነው ልጆችህንም ይጠብቅልክ ረዝጅም እድሜ ይስጥልክ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

  • @shortethiotiktokvideos4139
    @shortethiotiktokvideos4139 2 роки тому +4

    አባትዬው ጀግና ነው

  • @selmtwtube8458
    @selmtwtube8458 2 роки тому +6

    የሞተሠው ቀናብሎ እሚያይ ቢሆን የድላዊት እናት ቢኒን ባየችው ነበር

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +4

    ከኪያ ያየሁት ሚስጥረ ምን ያህል ጥሩ እንደነበረች ነው አላህ ያሳድጋቹ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 роки тому

    መልካም ባል ነህ ።ልጅህ እንዴት እንደሚያሳዝን ነው እስካሁን ያለቅሳል ።እግዚአብሔር ጠብቆ ያሳድግልህ

  • @alem1228
    @alem1228 2 роки тому +1

    the best father in the world👏👏👏

  • @richdargay2193
    @richdargay2193 2 роки тому +4

    ኪያዬ እድግ በል የኔ ማር እህትህም አባትህንም ቡዝዩንም ደና ያርግልህ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 роки тому +4

    ወይኔ ክያዬ የኔ እምባ ይፈሰስ😭😭😭አልቅሸ ሞትኩ😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +6

    ኪያዬ ሚጣዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ አይዞህ መምህር ጥናቱን ይስጥህ ሂወት ፈተና ናት

    • @abinethaile901
      @abinethaile901 2 роки тому

      thanks

    • @yousefalali2488
      @yousefalali2488 2 роки тому

      ከታገስግ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ሊፈትን ይሆናል

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 роки тому

    ወንድሜ እባክህ ኪያ የማረጋጋበትን ማልቀስ የሚያቆምበትን መፍትሄ ወይም ሥነ ልቦና ጋ ቢሄድ የኔ ጌታ አሁን እንኳን አልቻለም እኮ እግዚአብሄር ይርዳህ ኪያዬ የኔ ቆንጆ ትንሽ ልጅ ሰያሳዝን እኮ እመቤቴ ከነልጅዋ ጥንካሬውን ብርታቱን ትስጥህ ያበርታሕ

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 2 роки тому +6

    እኔስ መጨረስም አልቻልኩ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባየ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን ያረብ ማሬ ደምሪኝ