"ብዙ ጨው አድርገን ለአንድ አመት አፈር ውስጥ አድርገን የበሰበሰ ዓሣ ሆኖ...."😱 ከስዊድን አምባሳደር ጋር//ፈረንጅ ጎረቤቴ// በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር የሆነው አምባሳደር ሃንስ በኢትዮጵያ ቆይታው ምን እንደሚመስል ከዘወትር ጋር ቆይታ አድርጓል
    In today's segment of "Ferenj Gorebete", we have an interview with Hans, the ambassador of Sweden to Ethiopia and the AU, discussing his experience during his stay in Ethiopia
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 41

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 24 дні тому +19

    ዘወትር ቀልጣፋ ተግባቢ እና በራስ መተማመንህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ በዛ ላይ ትሁት ነህ🎉🎉🎉

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 24 дні тому +9

    ዋው በጣም ደስይላል ተባረክ ጋዜጠኛ

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 24 дні тому +3

    ዘወትር ያሳዝነኛል የሆነ ቡቡ ነው የማዳም ቅመሞች ልብ ብላቹሁታል❤❤

  • @YEHAMISAALEKALIG
    @YEHAMISAALEKALIG 19 днів тому +1

    እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና አባት ሀገር ስውዲን
    ሁለት ምርጥ ሀገሮቼ

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 24 дні тому +9

    የች ፕሮግራም ወደድኩት

  • @YEHAMISAALEKALIG
    @YEHAMISAALEKALIG 19 днів тому +1

    እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና አባት ሀገር ስውዲን

  • @tigis693
    @tigis693 23 дні тому +2

    Good job! በርታ አንድ comment አለኝ next time የጋበዘህ ሰው እንድትቀመጥ invite እስኪያደግህ ቆመህ መጠበቅ አለብህ just reminder.

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 24 дні тому +2

    ፈረንጁ ጎረቤቴ ዘወትር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getenetgebre2265
    @getenetgebre2265 24 дні тому +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነበር ነገር ግን ካሜራ ማኑ ለምን ከወገብ በታች ቪዲዮ እንደሚቀርፅ አልገባኝም። አኤዲተሩም እንዴት በዚህ መልኩ እንዳቀረበዉ ግራ ነዉ።

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 24 дні тому +1

    nice program

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 24 дні тому

    Good Job

  • @tsegayetaye8518
    @tsegayetaye8518 24 дні тому

    አንዴት ነዉ አንዴ አነተ አንዴ አንቱ ነው ወይስ ምሳ ላይ ብቻ ነው አንቱታ ?

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 19 днів тому

    I like salmon 🍣 fish also I like Sweden 🇸🇪

  • @retasa7652
    @retasa7652 20 днів тому

    Bakala ybalal Asaw

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 22 дні тому

    I had smoked Norwegian Simon with sliced tomato green leaf on sliced toasted bread

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 24 дні тому

    ዘወትር ብርክቲን በጣም ነው የምወዳት
    ንገራት

  • @alemyoutube6846
    @alemyoutube6846 24 дні тому +4

    Hejdå (ሄዶ)malet chaw malet new selam malet Hej (ሄይ)ነው።tesastachuhal😅

  • @fatoummohamed8549
    @fatoummohamed8549 21 день тому

    God job! Next time, please do not put your elbows on the table while dining. Your vest should be tidy when standing and open when sitting.

  • @eyobtube5540
    @eyobtube5540 16 днів тому

    I like the way you say Hejdå 😂

  • @user-fr6km1kt6t
    @user-fr6km1kt6t 21 день тому

    Ere enatu nat melkachew ymesaselal enatuto mskin aynafer mehon chigr new kesewu fit kerbio ymayawk sew chiger new gn yeljon abat debdabiwun kemabebachihu befit setyewan ematetku yabatun smm edezaw becha adnakiyachihu new

  • @mesgana-wh2hg
    @mesgana-wh2hg 24 дні тому

    ጣፋጩ አሳ እናመሰግናለን😂😂😂😂

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 20 днів тому

    Hej då ማለት ሰላም ሳይሆን ቻው ማለት ነው

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 24 дні тому +1

    JEG ER SÅ GLADT FOR AT I SAMARBEJDE MED SWEDAN NU DET ER 🏜🏡ET LANDET

  • @elushikor4645
    @elushikor4645 24 дні тому +2

    Hejdå malet chawu malet newu mekdiy

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 24 дні тому

    አይ አሣሣሣ።።በጣም የሚሠለች ምግብ ነው እኮ።።እነሱም ሲደብራቸው ነው አንድ አመት የሚቀብሩት 😅

  • @miliangrande9105
    @miliangrande9105 24 дні тому

    Hej då ( chaw )
    Hej ( Selam or Hi )

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 24 дні тому

    👏💛😂

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 20 днів тому +1

    የራሽያ እምባሳደር አማርኛ ይችላል የ ኢሮፕ አምባሳድሮች ንቀታም ናቸው አይማሩም ቋንቋውን

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 19 днів тому

      የራሻ አባሳደር ወደ አባሳደርነት ሳይመጡ በፊት በተለያየ የዲፖሎማቶች ስራ ላይ ኢቲዮጲ እደሚመላለሱ ጭምርና ረዥም አመትም በአባሳደርነት ኢቲዮጲያ ውስጥ በመቆየታቸውም ነው የሌሎች ሀገራት አባሳደሮች መግስታት ሽግግር ባደረጉ ቁጥረሰ ኢባሲው የመዘጋት ወይም ዲፖሎማሲንም እሰከማቋረጥ ይደርሳሉ ሯሻም ከነዛዎቹ አዷ ናት ኢባሲዋንም ባንዘጉ አዴ ሞቅ አዴ ቀዝቀዝ እያሉ ዘመናትን ቆጥረዋል❤

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 24 дні тому

    የስዊድን ባንዲራ የወደቀ መስቀል አይደል እንዴ ሌቦች ትርጉሙን እናውቀዋለን ደግሞ የክርስቶስን መስቀል የሚወክል ነው ይላል እንዴ ተላላኪ ቅጥረኛ መሆናችሁን መች አጣናው 👎👎👎👎

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 19 днів тому

      በየሄዳቹበት መሀይምነታቸሐን ተሠሳያላቹቆሻሾች በዚህ ደረጃ ሀገርን የማሰደብ ቆሻሻ ስብእና ነው🤮🤮🤮🤮🤮🤐🤐🤐🤐🤐

  • @assafa35
    @assafa35 24 дні тому

    Who cares about them 🤣🤣🤣

    • @user-xv8dj9xl7n
      @user-xv8dj9xl7n 24 дні тому +4

      If you don't cares why are you watching them 😂😂

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 19 днів тому

      እዳቺ አይነቱ ሰልባጂ ስደተኛ ነው ቆሻሻ በባህርነሠ በየበሰሰሰ የምትወሩ ረሀብተኞች ናቹ እነ ኦርቶ ቆሻሻና ሰካራም ውዳቂዎች ገና ትጠፉላቹ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 19 днів тому

      መሀይም ነአይሁደሐ ረሰዘሸረሠዦች በየቦታወሰ መርዝ ትረጫላቹ ቆሻሻ ቆማጣ የደብተራ ልጂ