ለጥቂት ጊዜ || ፓስተር ታምራት ሀይሌ || letikit Gize || pastor Tamrat Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @yetnayetgobena8716
    @yetnayetgobena8716 16 днів тому +2

    አየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 5 місяців тому +2

    እንደእናንተ ያለውን ዘመን ያምጣልን የሰማይ አምላክ

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 5 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😊

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 місяці тому +2

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 місяці тому +1

    ወገኖቼ፣ ይህ በ28ዓታት ወስጥ በፀሎት ጊዜያቶቼ በተለያየ ቀናቶች በጥንቃቄ አመን/ቅዱስ ን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆኑ በፊቱ የቆምኩት ጌታ ምሴክሬ ነው!! መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል ላከኝ!! ጌታ የተመሰገነ ይሁን! ማዘር ነኝ