1, world war 1,,,,,beteley world war 2 2, keteleyayu hagerat Mehuran [yetemaru sewoch] wede hagerwa selemetasgeba 3,yalaten Resource metekem mechalwa,,,,,,American be acher geze endetadge argwatal,,,,
The United States became one of the most developed countries in the world due to a combination of historical, economic, political, and technological factors. Here are some key reasons:
Many factors combined to produce this burst of industrial activity. The exploitation of Western resources, including mines and lumber, stimulated a demand for improved transportation, while the gold and silver mines provided new sources of capital for investment in the East.
ጥናትና ምርምር ከቴክኖሎጂ ጋር አቀናጅተው በመጠቀማቸው እንዲሁም በቂ የተማረ የሰው ሀይል ስላላቸው።
Basic ነገሮች ለ USA
1, አንድነት sila alachaw nawu
2, የተከማቸ ሀብት
3, ብቁ ኢኮኖሚ
4, ወታደራዊ የበላይነት
5, ግብር
ከነበረችበት የእርስ በርስ ጦርነት በመውጣት ያላትን ሰፊ የተፈጥሮ ስለተጠቀመችበት፣ የተሻሻለ ዘመናዊ የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ስላላት፣ በከፍተኛ ምርታማነት ላይ የተመሰረተ ሥራ የሚሰሩ ሃገር ወዳድ ዜጎች ስላሉ ነው፡፡
አሜሪካ ልትበለጽግ የቻለችው ውድ የሆነውን የሌላ ሀገር የተማረ እና የበለጸገ የሰው ሀይል በስመ ነጻነት በመጠቀሟ ነው
ከፍተኛ የሃገር ውስጥ ምርት
• የተሻለና የላቀ መሰረተ ልማት መኖር
• የተሻለ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት
• የላቀ የትምህርት አሰጣጥ መኖር
• የሃገር ውስጥ GDP ( የነዋሪው አማካይ ገቢ) ጥሩ መሆን
• የተለያዩ የኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፎች መኖር
• ከፍተኛ መህበራዊ ደህንነት መኖር
እነዚህ ነገሮች የዳበረ ትልቁ የአለም ኢኮኖሚ እንዲኖራት (USA አሜሪካ ከሀሉ በላይ እንድትበለፅግ ያስቻሏት ነገሮች ናቸው፡፡)
ለአሜሪካ እድገት ትልቅ ሚና ሚወስደው
1, በተለያዩ የአለም ጦርነቶች ላይ ባለመሳተፉዋ
2, በጦርነቶች ምክንያት ወደ ሀገሩዋ የገቡትን ሰው ለኢኮኖሚዋ እድገት በመጠቀሙዋ
3, በቴክኖሎጂ ረገድ ጠንክራ በመስራቱዋ
ወድሜ ያተን video በጣም ነዉ እምከታተለዉ በርታ በርታ
Thank you
አረ እባክህ
አሜሪካን ከሌላዉ ዓለም ሀገራት የተሸለ እንድትበለፅግ ያደረጋት ነገር፡-
1. ያላት ጠቅላላ ሀገራዊ ምርት(GDP)፣
2. ባለዉ የዜጎች የነፍስ ወከፍ ገቢ ከፍተኝነት፣
3. ባላት የተፈጥሮ ሀብት-እንደ ዘይት፣ ጋዝ፣ የከሰል ድንጋይና የእርሻ መሬት፣❤❤
USA አሜሪካ ከሁሉ በላይ እንድትበለፅግ ያስቻላት ምክንያቶች 1.የሳይንስና ቴክኖሎጂ እድገት
2.አስተማማኝ አስተዳደር
3.ምርታማ ሥራ እና የኢኮኖሚ ስርዓት
4.ዓለም አቀፍ እቅፍ እና መንግሥታዊ መስራት
5.ምርት እና እድገት ላይ ድጋፍ እና ወዘተ ናቸው።
Super political stability and leader ship quality! !
ዜጎች ሃሳባቸውን እንዲገልጹ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ የሚያስችል ጠንካራ ጥበቃ እና የግለሰብ ነፃነት እና መብቶች ሥራ ፈጣሪነትን የሚያበረታታ መርሆች ናቸው
አሜሪካ የበለፀገችው
1የህዝቡ የስራ ተነሳሽነት
2 የሀገሪቱ የ capitalist economy መከተል
3 በሌላ ሀገር ጣልቃ በመግባት
የአሜሪካን ብልጽግና የመጣው ከተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብቶች, ፈጠራ እና ቴክኖሎጂ, የገበያ ኢኮኖሚ, የተለያየ የሰው ኃይል, ጠንካራ መሠረተ ልማት, ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ እና ጠንካራ የፋይናንስ ሥርዓት ነው
አሜሪካን ከሌላዉ ዓለም ሀገራት የተሸለ እንድትበለፅግ ያደረጋት ነገር፡-
1.ጠቅላላ ሀገራዊ ምርት
2.ባላት የተፈጥሮ ሀብት-
3.ከነበረችበት የእርስ በርስ ጦርነት በመውጣት የተሻሻለ
4. ዘመናዊ መሠረተ ልማት ስላላት፣
5.በከፍተኛ ምርታማነት ፡
አሜሪካን ከሌላዉ ዓለም ሀገራት የተሸለ እንድትበለፅግ ያደረጋት ነገር፡-
1. ያላት ጠቅላላ ሀገራዊ ምርት(GDP)፣
2. ባለዉ የዜጎች የነፍስ ወከፍ ገቢ ከፍተኝነት፣
3. ባላት የተፈጥሮ ሀብት-እንደ ዘይት፣ ጋዝ፣ የከሰል ድንጋይና የእርሻ መሬት፣
4. ባላት ሁለንተናዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖና በመሳሰሉት፡፡
ብሩኬ ምርጥ ሰው
🙏
እኔ እንደማስበዉ ባላት የጦር አቅምና በተማረ የሰዉ ሀይል እንዲሁም በረቀቀ ቴክኖሎጂዋነዉ ለምሳሌ 1ኛ space x 2ኛ በአለም አቀፍ መገበያያ የሆነው strong dollar ገንዘቧ እና 3ኛ በኒዉክሌር መሳሪያዋ ከብዙ በጥቂቱ ይሄ ይመስለኛል🤔።
1. ተመራጭ ቴክኖሎጂ እና ሳይንስ 2. ተጨማሪ ሀብት እና ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ አስተዳደር 3. ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ 4. የጦር ኃይል እና የደህንነት ሙያ
ከፍተኛ የሰው ሀይል በተለያየ ምክንያት ወደ አሜሪካ መግባቱ። ይህን ሀይል በአግባቡ በመጠቀም የኢንደስትሪወን እድገት ማደጉ። ለዚህም የባቡር ትረተንስፓርት እና የመአድን ስራ መሰስፋፋቱ እና ፋብሪካዎች መከፈታቸው። የእድገት መሰረታቸው ነው።
የአሜሪካ የመበልፀግ ዋነኛ መሠረቱ
የ Capitalist economy system መከተሏ ነው አዋጭነቱ በእሷ ነው የታየው
በተጨማሪ እሰከ ዛሬ ዓለም ከተካሄዱ አውዳሚ ጦርነቶች በቀጥታ አልተሳተፈችም
ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በስተቀር
ያኔ ከጀርባ ሆና መሣሪያ ትቸበችብ ነበር
ልክ ዛሬ እንደምታደርገው።
ምክንያቱም እነሱ እውቀት ስላላቸው እና የሚሠሩትን ያለ ምንም ፍርሃት ይሠራሉ
1ኛ - የላቀ የዓዕምሮ ብቃት ላላቸው ሰዋችና ለዕውቀት ለአዲስ አስተሳሰብ ቦታ ትሰጣለች።
2ተኛ- ምንጊዜም መጀመሪያ ለራሳቸው ነው የሚያስቡት ሲቀጥል አለም ላይ ያሉ ሀገሮች በራሷ የአስተሳሰብ ዘይቤ እንዲቀረፁ ስለምታደርግ ነው
1ኛ - የላቀ የዓዕምሮ ብቃት ላላቸው ሰዋችና ለዕውቀት ለአዲስ አስተሳሰብ ቦታ ትሰጣለች፡
2ተኛ- ምንጊዜም መጀመሪያ ለራሳቸው ነው የሚያስቡት ሲቀጥል አለም ላይ ያሉ ሀገሮች በራሷ የአስተሳሰብ ዘይቤ እንዲቀረፁ ስለምታደርግ ነው
እናያለን😊
Development of creativity and innovation
በራሳቻው ስለሚተማመኑ እና የተሰጣቸውን ነገር ስለሚያውቁ እንዲሁም ስለተጠቀሙበት ነው
በጥናትና ምርምር
በተማረ ሰው
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር
1ኛ ነፃ እና ዲሞክራሲ አገር ስለሆነ
2ኛ የተፈጥሮ እምቅ ሃብት ስላላት
3ኛ የስራ ባሃላቸው
ምርጥ ነው ማን
Thank you
@birukinfo ማስተር ካርድ ማውጫ አትሰራም እቃ ማዘዝ እፈልግ ነበር
አሜሪካ ሰፊ እና ለም መሬት አላት። ይህም ለግብርና እና ለሌሎች ኢንዱስትሪዎች ጥሩ መሰረት ይፈጥራል። እንዲሁም በርካታ ተፈጥሯዊ ሀብቶች አሏት።
አሜሪካ ከፍተኛ ብቃት ያለው እና ትልቅ የሰው ሃይል አላት። በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ብቁ የሆኑ ሰራተኞች መኖር ለኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋል።
ሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ የሚመጣ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት አሜሪካን ለኢኮኖሚ እድገት ይደግፋል።
በደሀ ሀገራት የሚገኙ ሙሁራንን በጥቅም ሰበብ ማርኮ በመውሰድና፣ የተሻለ ህይወትን በመቸር ፤ በምላሹ አዕምሮአቸውን በማጠብ ነው የበለፀገችው።
አሜሪካን 3 ነገር ተሸቅማ ነው
እነሱም 1 የ ዓለም 2 xornetin አለምሳተፍ
2 የተማረ የሰው ኃይል
3 መገበያያ ብራን &dolar$
ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው
በመጀመሪያ የሰው ልጅ ያልሆኑ ፍጥረታት መቀመጫቸው እዲሆን የሰሩበት ሲሆን እደሽፋን ግን united state ከመባሏ ስነሳ ትንሿ አለም ማለት ሲሆን ይህም ማለት የአለምን ህዝብ እውቀት እና እውቀት ያለውን ህዝብ በመሰብሰብ ከማንም በላይ ለመሆን ችላለች ማለት ነው ። በአጭሩ አለም ላይ አሉ የተባሉ እውቀቶች እና አዋቂዎችን በተለያየ መንገድ ወደራሷ ስለምትስብ ነው።
ሁሉም እስቴቶች ወደ አንድ በመጠቃላቸው
አሜርካ የበለፀገችው ባላት ሃገራዊ አመራር ና ለተማረ የሰው ሀይል ቅድሚያ ስለሚትሠጥ ነው እንዲሁም ጥሩ የሆነ ፖለቲካ ሲስተም ስላለት ነው
ሰላም ብሩክ በጣም ጎበዝ ግን ተጨማሪ add ስልክ ቁጥር እንዴት ነው የማስገባው??? contact አዲስ እንዴት ላስገባ??? ንገረኝ bro
Yemn contact
Eshi kalk (1) Consumer spending (2)monetary and fiscal pollcles (3)Trade (4)Business investments (5)tax cuts and rebates ...
Bruk betam mert sew neh bertalen wendme 🙏
Thank you 🙏
because of its 1)strong Economy,2) Technological Innovation ,3) Advanced Infrastructure
Betam Gobez Lije Adnaqih Negn
Thank you
በተፈጥሮ ሀብቷ ነዳጅና ከሰል ድንጋይ በንግድ በተማረ የሠው ሀይል እና በምርምር ዩንቨርሲቲዎች... ለመበልፀግ ችላለች
የአብዛኞቹ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤት ስለሆነች።
ምክንያቱም የሁሉንም ሀገራት ጥንካሬ እና አቅም ሲላሚቲጠቃም ንዉ
ሃይሊ
ጉልባቲ
አዪሚሮ
ሳይንቲስ
እኮኖሚ......
ልታድግበት የቻለችበት ምክኒያት የቴክኖሎጂ እና የተሻለ ፖሊስ , የገንዘብ መመሪያ , የተሻል ስትራቴጂዎች ስለምትከተል
The reason was usa have:-
1.Strong economy
2.Good political system
3.High military potential ......
እነሱ እውቀት ስላላቸው እና የሚሠሩትን ያለ ምንም ፍርሃት ይሠራሉ
በ dollar ምክንያት ነዉ የአለም መገበያያ ስለሆነ ነዉ ገንዘቡዋ እና international መሪ ስለሆነች
ሁለተኛ አለም ላይ ብዙ ሰለ አልተጐዳች
Thank u brother it is good idea
Thank you for your comment 🙏
1.ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ፡- አሜሪካ ጠንካራ የፈጠራ ባህል አላት፣ ይህም በቴክኖሎጂ፣ በህክምና እና በሌሎችም ዘርፎች እድገት አስገኝቷል። ይህ የፈጠራ ስራ የኢኮኖሚ እድገትን እና የህይወት ጥራትን ከፍ አድርጓል.
2.ልዩ ልዩ ኢኮኖሚ፡ አሜሪካ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ማለትም ቴክኖሎጂ፣ ፋይናንስ፣ ግብርና እና ማኑፋክቸሪንግ ያላት የተለያየ ኢኮኖሚ አላት። ይህ ልዩነት ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት እና የስራ እድል ለመፍጠር ይረዳል።
3.የተፈጥሮ ሃብቶች፡ በዩኤስ ውስጥ የሚገኙት እንደ ዘይት፣ የተፈጥሮ ጋዝ፣ ማዕድናት እና ለም መሬት ያሉ ሰፊ የተፈጥሮ ሃብቶች በኢኮኖሚ ልማቱ ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል።
4.ትምህርት፡ ለትምህርትና ለከፍተኛ ትምህርት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራት የሥራ ገበያን በመለወጥ ለኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋፅዖ አድርጓል።
5.ሥራ ፈጣሪነት፡ የኢንተርፕረነርሺፕ መንፈስ በአሜሪካ ባህል ውስጥ ጠልቆ ገብቷል፣ ይህም ግለሰቦች የንግድ ሥራ እንዲጀምሩ እና አዳዲስ ነገሮችን እንዲፈጥሩ በማበረታታት የኢኮኖሚ ዕድገትን ያመጣል።
6.የፖለቲካ መረጋጋት እና የህግ የበላይነት፡ የተረጋጋ የፖለቲካ ምህዳር እና ጠንካራ የህግ ማዕቀፍ ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ስራ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
የተማረ ህዝብ ና የተሻለ የመንግስት ስርአት ስላላት ነው
አሜሪካ ከአለም ሁሉ ልዪነትን ከአለም ሁሉ ሠበሠች ከልዪነት አንድነትን መሠረቱ ልዩነት ሀይል መሆኑን ተረዱ ልዪነት የሰልጣኔ መንገድ መሆኑን አወቁ ልዩነት የፈጠሩት ለልዩነት ሳይሆን ለአንድነት በመስራታቸው ነው ዛሬ በአሜሪካ የሰው ብሄሩ ሠው ነዉ
በተንኮል እና ሸር ነው የበለጠገችው
በቻይና ጥራት ባላቸው እቃወች የተሻለ ዋጋ በመክፈል
ከተለያዩ ሀገር መሰባሰባቸው , የተማረ የሰው ሀይል , የስራ ተነሳሽነት እና ወዘተ........
ማስታወቂያ. አይቼ. ብሩን. እንዴት. ልቀበል. ባልከዉ. ሁሉ. ምከርኩት. ግን. አልደረሰኝም.
Mn li
ያኔ በጦርነት ጊዜ የጦር መሳሪያዎች ስትሸጥ ስለነበር ነዋ
የተፈጥሮ ሃብት፡ አሜሪካ ሰፊ የተፈጥሮ ሃብት አላት።
እ.ኤ.አ. በ1990ዎቹ የኢኮኖሚ እድገት፡ የአሜሪካ ኢኮኖሚ በ1990ዎቹ አድጓል፣ ይህም ለአሜሪካውያን ለአስር አመታት የኢኮኖሚ ብልጽግናን ሰጠ።
Channel 2 አመት ሆኖታል ግን ዋሌቴ ላይ ምንም የለም😢
Tolo tolo post mareg alebeh
1 በሁለተኛው የአለም ጦርነት ግዜ ብዙስላልተጎዳች እናም ብዙ ሀብት ስለ አከማቸች
2 ጠንክሮ የስራ ህዝብ እና መንግስት ስላላት
1. **Economic Strength**:
2. **Political Stability**
3. **Military Power**:
4. **Cultural Influence**
5. **Educational and Research Institutions**:
አሜሪካ የበለፀገቸው ከፈጣሪ በተሰጣት የአእምሮ ብሩህነትና በተሰጣቸው ላይ ስራ ስለሚሰሩ ነው
Be anraham linkon gize north ena south American bemetarekachew keza wedi huletum tarkew beletsgu
በእግዚአብሔር መታመኛቸው
A lot depends on the arbitrary standards that are being used to determine the rankings, a lot of which are biased toward certain social structures.
ቴሌግራም ክሬት አድርገን ከሰራን በኋላ እንዴት ነው ገንዘብ ማውጣት የምንችለው
Mulu videowen eyew
Strong economy and advanced technology
Betam tleyaleh bruke
Thank you
ሰፊ የአግሪካልቸር መሬት ስላላቸውና ትልቅ የተፈጥሮ ሃብት እንድሁም ጅኦ ፖለቲካል ፓወር /ደካማ ተቀናቃኝ ጎረቤት ስላላቸው ወዘተ....
ስንት ሰብስክራብ ሲደርስ ነው ገንዘቅ መስራት የሚጅምር እና ከዋሌት ማውጣት የሚቻል?
1000
Innovation and entrepreneurship.
1, world war 1,,,,,beteley world war 2
2, keteleyayu hagerat Mehuran [yetemaru sewoch] wede hagerwa selemetasgeba
3,yalaten Resource metekem mechalwa,,,,,,American be acher geze endetadge argwatal,,,,
እባክህ ቴሌግራም ፕሪሚየም ሚባለው ስልኬ ላይ አይሰራም ምን ማድረግ እችላው ወይ ደግሞ ሊንክ ካለክ ላክልኝ
Yaskeflal premium lemadreg
አሜሪካ የበለፀገችው በጠንካራ የስራ ባህሏ ነው።
ወንድሜ ተባበረኝ ቴሌግራም ፕሪሚየም አልከፍት አለኝ
Next video eseralew
Lehagerachew edget korat honew slemiseru ena be technology sladegu
ቴሌግራም ሌላ ሰው ሀይ ከለ ብቻ ነው የሚሳረው እኔ ሀይ ብዬ መግባት አልቻልኩም የሚታዉቃው ነገር ከላ አስረደኝ
Ban tedergeh new
The United States became one of the most developed countries in the world due to a combination of historical, economic, political, and technological factors. Here are some key reasons:
እና ገንዘቡን እንዴት ነው ከዋሌት ምናወጣው
Ye Steel factorya nw wanaw le madeguanmikiniat
Bro virtual card number be telebirr wosijalehu ahun paypal
Indet likfet finc asayeyn
Check my video
America be technology dereja yalat akim keftegha ena tebk hege mitawk hager selehoneh
ነዳጅ እና የተማረ ሀይል
Selam biruk endet neh online genzeb serten be western union endet nw mnkeblew mn mn yetyknal
Ye Bank account and swift code
Eshi lela mastercard or visa card ayteyknm
Hagerachewn wedew manegnawenem meswaetenet yemimeflu zegoch selaluat
With abundant resources and opportunity, the original thirteen colonies prospered and expanded into what became the fifty US states
Telegram lay PayPal app lakilign biyeh eske zare alilakilignm
Degmeh tsafelegn sorry
አሜሪካ ቀድማ የበለጸገችበት ምክኒያት በቴክኖሎጂ የበላይ በመሆኖ ብቻ ነው ሌላ ምንም ምክኒያት የለውም
የtechnology እድገት
Strong yehone institutions silalachew bemikeyayer politica lifers aychilim ena yaramdatal.
ለስራ ቅድሚያ መስጠታቸው ነው
በእሉምናቲ(666) እና በተማረ ሀይል
ጥያቄ ነበረኝ
Ok
mikinyatum amerika
1.ba diroo zaban bizuu hageraatiin sila gazaachii kanasuu bizuu timirtinaa habit silaa wasadachii
2.balaat ya tafaxiroo habitii silamitixaqam
Amarika baxam tilaliqi companywochi aluwari inam baxam ba bizati watadarochin ba talayaya hagar husxi alawuwati
Many factors combined to produce this burst of industrial activity. The exploitation of Western resources, including mines and lumber, stimulated a demand for improved transportation, while the gold and silver mines provided new sources of capital for investment in the East.
Gzeyachew beagbabu sle mitekemu
Natural Resources
Technological Innovation
Skilled Workforce:
Strong Financial System:
Astasasabchw kgn sela meshal 😮