በስልካችን ቪዲዮ በማየት ብቻ በወር እስከ 300$ ስሩ | Watch video and earn money in Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 884

  • @ShemelsMamo
    @ShemelsMamo Місяць тому +47

    እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ስትሰራ ስካም አለመሆኑን አረጋግጠህ ዊዝድሮዋል አርገህ አረጋግጠህ ስራ። ምክንያቱም ያንተን አመኔታ ይጨምራል። ሰውንም ያላግባብ ጊዜውን ከማጥፋት ትታደገዋለህ። በርታ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه Місяць тому +2

      Betkkl

    • @khalilrasmi1226
      @khalilrasmi1226 Місяць тому +5

      በጭራሽከይከፍሉም።

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه Місяць тому

      @@khalilrasmi1226 mokrehewal??

    • @EdenSisay-s3i
      @EdenSisay-s3i Місяць тому +3

      Fake new atlfu yhe sew weshetam hunoal

    • @BilalAhmed-nn1sj
      @BilalAhmed-nn1sj Місяць тому

      Ere awo demo manm tenesto leviw blo mileqewn video tesgebgben kemejemerachn befit yerasachn reserch bnaderg arif ymeslegnal

  • @mihrettesfaye3362
    @mihrettesfaye3362 Місяць тому +6

    እንደዚህ አይነት ኮንተት ብዙ ቪው ስለሚያስገኝልህ ብቻ ሰርተህ የላረጋገጥከውን ዌብ ሳይት ማቅረብህ ትልቅ ስህተት ከመሆኑም በላይ አንተ ላይ ያለኝን እምነት ሸርሽሮታል

  • @Isahn-u9w
    @Isahn-u9w 10 днів тому +4

    ሰላም፣ ገንዘቤን ሳላጠፋ ከክሪፕቶፕ እና ከፎርክስ ገበያ እንዴት ትርፍ ማግኘት እችላለሁ?

    • @EgoObim
      @EgoObim 10 днів тому

      ሚስተር ሆልደን ሆልት. እርሱ በእውነት ምርጥ ነው ምንም ንጽጽር የለም። ስራውም በእውነት ድንቅ ነው።

    • @DdDiamond-y5y
      @DdDiamond-y5y 10 днів тому

      ሆልደን ሆልት ይህ ሰው አይደለምን? ጎረቤቶቼ የሚያወሩት? እሱ ትክክለኛ ባለሙያ መሆን አለበት…

    • @TimothyXtrine
      @TimothyXtrine 10 днів тому

      ሚስተር ሆልደን ሆልት በእርግጠኝነት ከነሱ ምርጥ ነው።

    • @TimothyXtrine
      @TimothyXtrine 10 днів тому

      የማንስ ስራው አስደናቂ ነው, ያንን ማረጋገጥ እችላለሁ.

    • @Isahn-u9w
      @Isahn-u9w 10 днів тому

      Holden Holt ማነው፣ እና እንዴት ላገኘው እችላለሁ?

  • @mulunehbekele
    @mulunehbekele 5 днів тому

    ብሩክ ይህ ዌብሳይት መሥራት ይሠራል።ግን ሌሌች notification and messages block ማድረጊያውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል እንደገና ግልጽ ብታረግልኝ።ቪዱዎችን ለማየት back,back ሳረገው እንደገና ሌሎች ማስታወቂያዎች ይገባሉ ወይም ከዌብሳይቱ ያወጣኛል።ስለዚህ እባክህ ዌብሳይቱን ክፍትን ከጨረስን በኋላ notification ብሎክ ማድረጊያ ዛጅዴ ይኖር ይሆን?አመሰግናለሁ።

  • @tsegayetadesse-f7l
    @tsegayetadesse-f7l День тому

    Selam biruk. yalut mastawekiyawoch ke 6 aybltum lela yelem bizu lemagignet lela system alew?

    • @birukinfo
      @birukinfo  День тому

      Weteh geba network yihonal

  • @hirboshanko5098
    @hirboshanko5098 Місяць тому +23

    ብሩኬ እንድዚህ አይነት ቭዲኦ ባትሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም paid work የምለውን ሞክረ ነበር አድካሚ እና ጌም የሚለውን ስትጫወት ነጥብ የማይሰጥ ነው ውዝድረው ለማድሩጥም እስቸጋሪ ነው። እኔ ብዙ ስራዎችህን በቴሌግራም አይቼ ተጠቅማለህ ነገር ግን በዚህ አይነት ስራ የምትቀጥል ከሆነ ክብር ታጣለህ ።

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому +8

      Atekakemu kebdoh yihonal enji egna eyeseranebet new

    • @DawedAmir
      @DawedAmir Місяць тому

      Eko legnam endnamn asayena weys lenante bcha new miseraw😂​@@birukinfo

    • @useermias
      @useermias Місяць тому +2

      ትክክል ነከ ወንድሜ እኔ ለራሶ እስከ 10$ ሰረቼ withdrew አያረገም ወሸት ነወ እወነት ከሁነ pamnt metdon ስራልን

    • @abelyilma591
      @abelyilma591 Місяць тому

      awo 10$ eko aywtwm esk 100$ mestat albse

    • @habeshatube4362
      @habeshatube4362 Місяць тому

      ጭራሽኑ አይከፍትም

  • @esayaseyob5652
    @esayaseyob5652 15 днів тому

    Biruke የአንተን ሚዲያ በመከታተል በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ 🙏 በጣም አመሰግናለሁ 🙏
    ✍️አሁን ወደ ሥራ ለመግባት ስልክ አጥቻለሁ ፣ ከቻል መጠነኛ ስልክ ብትተባበረኝ ፣ እመነኝ በርካታ ሥራዎችን መሥራት እችላለሁ 🙏
    Would Buy 🙏

    • @birukinfo
      @birukinfo  15 днів тому

      Thank you for your comment

  • @primeRonaldo-w8t
    @primeRonaldo-w8t Місяць тому +1

    1. የዘር ግድየለሽነት
    2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
    3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
    5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ
    6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
    7. ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ
    8.ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር
    9.ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ
    10.ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት

  • @eyuabtemtme
    @eyuabtemtme Місяць тому +1

    1, የኤኮኖሚ ልዩነቶች
    2, የዘር ግድየለሽነት
    3, ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4, ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
    5, አሉታዊ ፖሊሲዎች
    6, የማህበረሰብ ማሰባሰብ

  • @giftBabe-d7o
    @giftBabe-d7o Місяць тому

    1 በህገወጥ መንገድ ወደዛች ሀገር የገቡትን ሰዎች ስለምያስወጣ
    2 አይ ብለው ደግሞ ተመልሰው የሚሄዱ ከሆነ ለ10አመት በእስር እንዲቆዩ ይደረጋሉ አመክሮም እንዳይደረግ ይደረጋል
    3 ሌላው ደግሞ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌላም ሀጉር የሚመጡ ሰዎች my grant የሆኑ ሰዎች አሜሪካ ላይ የሚኖሩ የአሜሪካ ሲትዝን የሆነውን ሰው የገደለ እና የፓሊስ force የሆነን ሰው የገደለ በሞት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ዶናል ትራምፕ ሰለተናገሩ ነው እናም ወዘተ....😊

  • @hayatyasus8806
    @hayatyasus8806 15 днів тому

    እስከዛሬ ካየዋቸው ስራዎችች በጣም ግብቶኛል 🎉🎉🎉

  • @tadsol7128
    @tadsol7128 Місяць тому +1

    የዘር ልዮነት ያያረጋል። ብዙ ስደተኞችን ወረቀት የሌላቸዉ አባርራለሁ ብለዋል።

  • @BirukBeyene-w1r
    @BirukBeyene-w1r 24 дні тому

    Baywetam biwetam slagarahan enamesegnalen bro

  • @Bereket-x8m
    @Bereket-x8m 7 днів тому

    ቡሩኬ cash vib ከከፈትኩኝ ቡሃላ ከ chrome ስወጣ የከፈትኩት ይጠፍል የከፈትኩትን እንዴት መልሼ እንደማገኝ ብትነግረኝ እባክህን

  • @sifentechana3156
    @sifentechana3156 Місяць тому

    ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን
    አስወጣችዋለሁ ስለ አለ ነው ስለ ስለ ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ፤ከአሜርካኖች ውጭ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ እና ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ስለ ሚቀወም፤ ሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው። በግበር ሰዶም እናፆታን ለመቀየር በተማሪዎች እና ህፃነት ላይ የሚፈቅዱ ትምህርት ቤቶችን የገንዘብ ድጋፍ አስቆማለሁ በማለቱ ነው።

  • @HopeHope-v7q
    @HopeHope-v7q 2 дні тому

    Bro ዊዝ ድሮ የሚደረገበትን 3 ነጥብጣብ ስነካት ወደ ሌላ ነው የሚወስደኝ

  • @WushuMustafa
    @WushuMustafa 15 днів тому

    ከዚህ በፊት በተናገረው ነገር
    እንዲህ ነበር ያለው ምርጫውን ካሸነፍኩ የመጀመሪያ ስራዬ ጥቁሮችን ከአሜሪካ አስወግዳለሁ ጅምሬም ከኦባማ ይሆናል ብሎ በመናገሩ

  • @COMPUTER_TIPS-G87
    @COMPUTER_TIPS-G87 Місяць тому +1

    1. የዘር ግድየለሽነት
    2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
    3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች

  • @jemstube-c2d
    @jemstube-c2d Місяць тому +3

    ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊሲ መጥፎና ያለ መኖሪያ ፍቃድ የሚኖሩትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአገሩ ስለሚያሶጣ ነው።የትራምፕ መርህ ቅድሚያ ለአሜሪካ የሚል መሪ ስላለው ነው።

  • @BeneyamiNugusenibireti
    @BeneyamiNugusenibireti 3 дні тому

    ብሩኬ ስልኬን ልላክልህና በዋትሳፕ እስክሪን ሽት አድርጌ ልላክልህ እና ችግሩን ንገረኝ

  • @sipara8333
    @sipara8333 Місяць тому

    እናመሰግናለን🙏

  • @አውጚጅሚቻናል
    @አውጚጅሚቻናል 6 днів тому

    Withdraw mecha alew ,endat ወጭ እናጀርጋዋለን

  • @BerhanuNuguse-y2n
    @BerhanuNuguse-y2n Місяць тому +1

    1 የዘር ግደለሽነት
    2 አሉታዊ ፖሊሲ
    3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ

  • @hassnutmume5533
    @hassnutmume5533 Місяць тому +1

    Thank You for shearing
    አካውንቱን ከፍተን log in ስንለው ሰርቨር ይጠይቃል። አሱን አልነገርከንም። Please

  • @GetasewDejen-x9j
    @GetasewDejen-x9j 24 дні тому

    እባክህ አስረዳኝእዴትነው ብዙ ማስታወቂያወችን ማየት የምንችል ከ4አይበልጡምእኮ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለህ መልካም ሰዉ👍👍👍

  • @GetasewDejen-x9j
    @GetasewDejen-x9j 24 дні тому

    እደገባን 3ወይም4 ማስታወቂያ ነው ያለ ያንን ጨርሰን እንዴት ነው ሌላ ማስታወቂያ ምናመጣ

  • @TesfaDeju
    @TesfaDeju Місяць тому +5

    1. የዘር ግድየለሽነት
    2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
    3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
    5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ
    6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ

  • @SuseAni
    @SuseAni Місяць тому

    ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታሁ😅 ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት😊

  • @AxumTesfay
    @AxumTesfay 7 днів тому

    የሰራሁትን ሌላ ማስታወቂያ እስከሚመጣ የሰራሁት 20ዶላር እንዴት ሴቭ ማድረግ ችላለው? ቆይቼ ስከፍተው እንደዲስ እያስጀመረኝ ቡሩኬ

  • @tewahdo_haymanote
    @tewahdo_haymanote Місяць тому +2

    ካማላ ሀሪስ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ስለሆነችና በአሜሪካ ታሪክ አንድም ሴት ነጭም ሆነች ጥቁር ፕሬዝዳንት ሆኖ ስለማያቅ ካማላ ሀሪስ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ፕሬዝዳንት ሆና እንድትመዘገብ በማሰብ እና ትራንፕ ለጥቁር አሜሪካውን እና ለስደተኞች ያላቸው አሉታዊ አስተሳሰብ ይመስለኛል

  • @ErmiyasAmbaw
    @ErmiyasAmbaw 21 день тому

    110 dolar dershe nber be UN withdraw byew gn Code new miteykew enji Ethiopia mil ayametam mndnew madreg yalebgn?

  • @abduimformation
    @abduimformation Місяць тому +1

    ስንት dollar ስንደርስ ነው withdraw ማረግ ምንችለው??

  • @Shoot-Sports_HD
    @Shoot-Sports_HD Місяць тому

    የዘር ግድየለሽነት
    2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
    3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች ena tekurochen kehager aswetalehu eyale selehone nw

  • @naredosemersha1322
    @naredosemersha1322 Місяць тому

    ለመመዝገብ ያዘዝከውን ደረጃ ጠብቄ ምረጪ ያለኝን ምስል ከመረጥኩ በኋላ ሳይናፕን ስነካ ቼክ ኢንቦክስ በማለት ቀይ ያበራል ምን ስተት ሰርቼ ነው

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Gmail li gebina activation link ale

  • @millionberhe1617
    @millionberhe1617 Місяць тому

    ትራንፖ ጥቁሮችን ወደ አገራቸው ለመመለሰ ቃል ስለገባ በዛ ምክንያት ጥቁሮች ላይመርጡት ችለዋል

  • @hiruthailu2124
    @hiruthailu2124 Місяць тому

    በላፕቶፕ ሰርቼ ኮምፕሊት ስለው አይሰራም ምንድነው ችግሩ በላፕቶፕ ስራና አሳየን ወይም አበራራልን

  • @SuseAni
    @SuseAni Місяць тому +10

    ይህ ካየዉት ሁሉ ቀላሉ ነዉ በቶሎ ልሞክር ብዙ ትርፍ ሰዓት አለኝ🎉

  • @tegbarworkayehu9758
    @tegbarworkayehu9758 3 дні тому

    ሰላም ብሩኬ የኔ cash vib በ24 ሰዓት ውስጥ 5 vedio ብቻ ነው የሚያሳይ የኔ ብቻ ወይስ የሁሉም ነው? ተጨማሪ vedio እንዲያሳየኝ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ልታግዘኝ ትችላለህ እባክህ ?

    • @birukinfo
      @birukinfo  3 дні тому

      Weteh geba network yihonal

  • @zemarimeargzena
    @zemarimeargzena 18 днів тому

    እኔ ሰርቶልኛል ኣመሰግናለው በዉነት ጥሩ ሰው ነህ

    • @birukinfo
      @birukinfo  18 днів тому

      Thank you for your comment 🙏

    • @zemarimeargzena
      @zemarimeargzena 18 днів тому

      @birukinfo gn bruk degmi lgeba ende adis new weys yeneberewn ymetal

  • @abrhamAbrham-h5b
    @abrhamAbrham-h5b 25 днів тому

    Eske Maryamn Bel Ye Enet Ykeflal Machiberber Enday Hon

  • @sakmedia99
    @sakmedia99 Місяць тому

    1 በአባይ ጉዳይ ለግብጽ ስለሚያደላ
    2 ስደተኞች ወረቀት የሌለው መውጣት እንዳለባቸው ግዴታ ህግ ሳላወጣ
    3 ለጥቁሮች ያለው ፍትሀዊነት ተገቢ ስላልሆነ

  • @MASTWALMENGSTU
    @MASTWALMENGSTU Місяць тому

    እስካሁን አፍሪካን አለመጎብኘት ስለ ጥቁር ህዝቦች ጥሩ አመለካከት ስለሌለው ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እመልሳለሁ በማለቱ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ያለው አመለካከት…

  • @Daisy-x6d
    @Daisy-x6d 18 днів тому

    ብሩኬ,ተመልሼ እንዴት ነው የምገባው?

    • @birukinfo
      @birukinfo  17 днів тому

      Kelay sostuan serez nekteh login argew

    • @kyameka8165
      @kyameka8165 17 днів тому

      virification expired check the checkbox again አለኝ

  • @GechMaik
    @GechMaik Місяць тому

    1 የዘር ግደለሽነት
    2 አሉታዊ ፖሊሲ
    3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    4 ወዘተ

  • @VkmmkuDaabee
    @VkmmkuDaabee 21 день тому

    great work thank so much!

  • @antenehmulugeta27
    @antenehmulugeta27 Місяць тому

    መጀመሪያ የሰጠኝን አራት ማስታወቂያወች ሰርቻለሁ ግን እሱ ስጨርስ ተጨማሪ ማስታወቂ አልመጣልኝ አለ እንዴት ነው ተጨማሪ ማስታወቂያ እንዲመጣልኝ ማድረግ የምችለው ????

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Weteh geba network yihonal

    • @antenehmulugeta27
      @antenehmulugeta27 Місяць тому

      ኔት ወርክ እንኳን አይደለም ምን አልባት የራሱ የሲስተሙ ከሆነ ብየ ነበር ??
      ዛሬ ደግሞ አምስት ማስታወቂያ ብቻ ነው የሰጠኝ
      በቀን ሰንት ማስታወቂያ ነው የሚሰጥ??
      አንድ ሰውስ በቀን ስንት ማስታወቂያ እንዲሰራ ይፈቀዳል ??

  • @tsegayetadesse-f7l
    @tsegayetadesse-f7l 15 днів тому

    selam biruk. mata after 2:00 h bizu mastawekya ale bileh nebr gin yelem. after 22hrs new yemilew.

    • @birukinfo
      @birukinfo  15 днів тому

      Weteh geba network yihonal

  • @BirtukanHunegnaw-h7v
    @BirtukanHunegnaw-h7v 16 днів тому

    Your Login Email or Password is invalid. or maybe your account are registered on server 1.eyale embi ale

  • @EDENSAYID
    @EDENSAYID Місяць тому

    ወንድሜ አይተህ አትለፈኝ ከኔ ፓል አካውንት ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች እንዴት አድርጌ ነው የምልከው እባክህ አሳየኝ 🙏🙏

    • @EDENSAYID
      @EDENSAYID Місяць тому

      please

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Yesrahut video ale check argew

  • @DinkasileshiDinkasileshi
    @DinkasileshiDinkasileshi Місяць тому +2

    አሪፍ ነው ግን ለምትሰራቸው ሁሉ ለምንድነው withdrew ስታረግ ማታሳየን በቀጣይ video ሰራለው ትላለ ግን የለም follow ምናረግኮ video ብቻ ለማየት አይደለም ሙድ አትያዝ ዌብሳይቶቹ እውነተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ልታሳምነን ግን አልቻልክም So withdrew ስታረግ አሳየን
    Thnx beruke😁

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Transaction UA-cam li masayet ayichalem leza new

    • @369media
      @369media Місяць тому

      BRO ITS FAKE dont waste your time

    • @369media
      @369media Місяць тому

      @@birukinfo aydebrhm ende sewochin fara mtaderg
      google lay check adrg its scam

  • @MisganawTesfayeMeaza
    @MisganawTesfayeMeaza Місяць тому

    ያው እንደሚታወቀው እና ከሱ ከራሱ እንደሰማነው ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን
    አስወጣችዋለሁ በማለቱ እና ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት.....
    ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ
    እና ለሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው።

  • @Misikir21
    @Misikir21 Місяць тому +1

    ከዚህ በፊትም ብዙ apps ነግረኸናል ግን አንተ ገንዘብ ሰርተህበት አረጋግጠህ ይሁን አይሁን አላውቅም አንዱም አልሰራልኝም የህልም እንጀራ አታድርገው:እርግጠኛ የሆንክበትን ንገረን!!

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому +1

      Hulum yiseralu stepun tebkeh keserah

    • @MulukenAsmare-p2l
      @MulukenAsmare-p2l Місяць тому

      ​@@birukinfo5 mastawekiya bicha new yalew

    • @MulukenAsmare-p2l
      @MulukenAsmare-p2l Місяць тому

      ​@@birukinfomels endtsetegn ena endtasredagn efelgalehu 🙏

    • @Misikir21
      @Misikir21 Місяць тому

      የሌለ advertisment new mimetaw beza lay with draw milew setting ayseram ,amarach ayisetim bicha amino gize lematifat ayhonm,gin yanten ተቀባይነት ጉዳይም እያሰብክበት ቢሆንና እውነት ከሆነ ማንም ፈልጎ ቪዶዎችህን ያያል!!

  • @Online-tube2
    @Online-tube2 Місяць тому

    ስለ ስደተኞች ያለው ቀና ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ::

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 Місяць тому

    complete ስለው ሌላ ነገር ነው የሚያመጣው ደጋግሜ ሞከርኩት ያው ነዉ ምንድነው?

  • @MunayeMekonene
    @MunayeMekonene Місяць тому

    Kefiche serichalhu gn digam lemgebat endegena endeadiss new ymjemrew algebagnm❤

  • @YonasKibebew
    @YonasKibebew Місяць тому

    ብሩክ በሁለተኛው ቀን ስገባ login የሚል የለም እንዴት ነው የምገባው
    ፪ኛ አፕ አለው? ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      App yelewem , login yemil ale

  • @PawuolsTsige
    @PawuolsTsige Місяць тому

    ከፍቸዬ ነበርኩ ግን እንብ አለኝ ለላ ማሰታወቅያ አይመጣም❤❤❤ ብሮ

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Weteh geba network yihonal

  • @SerkalemGetnet-lz9pp
    @SerkalemGetnet-lz9pp Місяць тому

    Sraw ቶሎ ነው እሚያልቀው ke 22 sat belala temelesu new emilew

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Weteh geba network yihonal

  • @TeferaDeselegn
    @TeferaDeselegn Місяць тому

    Tebarek betam ewedihalehu birukiye.

  • @ahmedtuha-o5w
    @ahmedtuha-o5w Місяць тому

    ዋነኛው ምክንያት ከፆታ ጋር ተያይዞ የትምርት ካሪኩለሙ 2ፆታ ብቻ እውቅና ስለሚሰጥ ለልጆች የፃታ ትምርት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ

  • @hailshMinda-sx7gm
    @hailshMinda-sx7gm Місяць тому

    ግን ተመንዝሮ ነው አ ወደ አካውንታችን የሚገባው withdraw ስናረግ please ንገሩኝ

  • @Deguhabesha-cp2se
    @Deguhabesha-cp2se Місяць тому

    ትራምፕ ለሀበሻዊያን ያለው አመለካከት የወረደ ከምንም እንደማይቆጥር ስለሚታወቅ እና የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሁም በተለያዩ መንጨገድ የገቡትን ስለሚመልስ አልያም ደግሞ አስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት ስለሚያዝዝ ነው ።

  • @SelamKebeda
    @SelamKebeda Місяць тому +1

    እየሰራልኝ አይደለም ቀንና ሰአት ከነሱጋር አይመሣሠልም አለኝ እባክህ ትክክለኛውን አሳውቀኝ

  • @Zuzueberahim
    @Zuzueberahim Місяць тому

    ይመችህ

  • @fekadutsega4673
    @fekadutsega4673 Місяць тому

    ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊስ ለስደተኞች ጥሩ ስላልሆነ። ወይም በሌላ አገላለጽ ፈቃድ የሌላቸውን ከአሜርካ አስወጣለሁ ስላለ

  • @Ethiotech77
    @Ethiotech77 Місяць тому

    Mknyatum wede hagerachew slemimels ena tkur aywedm esu

  • @SintayehuSiyum-q8w
    @SintayehuSiyum-q8w Місяць тому

    4 ማስታወቂያ ብቻ አምጥቶ ዝም አለ 12:49$ እንደ ፃፌ መጨመር አልቻለም።ሌላ ወጥቼ ስመለስ sign up ይለኛል መሆን የነበረበት sign in ነበር እና ብታስረዳኝ

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Sostuan serez nekana login argew

  • @COMPUTER_TIPS-G87
    @COMPUTER_TIPS-G87 Місяць тому

    ምክንያቱም ትራምፕ ካስቀመጣቸው የምርጫ መስፈርት ዉስጥ የስደተኞቺን ጉዳይ ኢቆጣጠራለው ::የመኖሪያ ፍቃድ የሌለዉን አስወታለው ስላለ ነዉ ::

  • @HagosMicheal-e2k
    @HagosMicheal-e2k 27 днів тому

    በካሽ ቪኣቢ በቀን ከአምስት ምልክታ በላይ ኣይመጣም ምክንያቱ ምነድ ነው

  • @Abdihopeup
    @Abdihopeup Місяць тому

    is it limited? after i complete 5 ads . he say wait for 24 hours

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      No limits

    • @Abdihopeup
      @Abdihopeup Місяць тому

      how can i manage it?

    • @Abdihopeup
      @Abdihopeup Місяць тому

      ads completed, come back after 24 hours yilal

  • @nikolatube1277
    @nikolatube1277 Місяць тому

    ትራፕን በብዙ ምክንያት ነው የመረጡት ከጥቂቹ ምክያኖቶቹ 1) የተመሳይ ፆታ ግንኙነት ያላቸውን አቋም ላይ ማለትም አይፈቅዱም
    2) በኢትዮጵያ ላይ ባለው ፖለቲካ ምክንያት ማለትም ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ባለው ለዘብ ያለ አቋም ትራፕን መርጠዋል
    3) ለሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ አቶክራለው ማለታቸው ማለትም ቅድሚያ ለአሜሪካኖች ማለታቸው
    4)ከሀይማኖት ጋር በተያያዘ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰውዬው የእምነት ሰው ናቸው እንደተመረጡ ብዛት የእምነት ተቋማት ተዘገተው የነበሩት መከፈት ጀምረዋል ::

  • @jihadmohammednur6894
    @jihadmohammednur6894 27 днів тому

    Bro how shall i log in ,always says wrong acount or server change pls show me how to log in

    • @birukinfo
      @birukinfo  27 днів тому +1

      Sostuan serez nekana login argew

  • @mitslalmeresa6486
    @mitslalmeresa6486 Місяць тому +1

    ትራምፖ ለጥቁሮች የለዉ አስተሳሰብ ስለ ሚለይ

  • @ShamsuMohammed-j7p
    @ShamsuMohammed-j7p Місяць тому

    Hadaraa , afaan oromootin nuuf hojjadhu , ❤ , garuu PayPal account itiyoopiyaa hi hojjataa?🎉

  • @AbushArebu-b5r
    @AbushArebu-b5r Місяць тому

    Ye awlowin video ayten Ka carasen buwalla Ella video ket inaganyallen❤

  • @Nejeuail
    @Nejeuail Місяць тому

    የኔ መልካም ሰው

  • @HDgamer27
    @HDgamer27 Місяць тому

    አንዳይነት ፃታ እንዲጋቡ ሰለምትፈቅድ
    አደንዛዥ እፅ እፈቅዳለው ስላለቼ

  • @MarefiyaFantu
    @MarefiyaFantu Місяць тому

    ለምንድነው መልሼ ስገባ የሰራወትን ውጤት ቀንሶ እንደገና ሚጀምረው

  • @kingCity-f4y
    @kingCity-f4y Місяць тому

    ለ ጥቁሮች ያላቸው አመለካከት ጥሩ ሰላልሆነ።

  • @HelenGetachew-u2f
    @HelenGetachew-u2f Місяць тому

    Benatih atlefegn esti peypal lay yegeba birr endet new minayew ena dmo peypal lay id no kalaskeban ayhonm??

  • @TatekBirhanu-h1i
    @TatekBirhanu-h1i Місяць тому +2

    ስደተኞች ጠል አመለካከት ስላላቸው አና ከተመረጥኩ በአሚሪካ ያሎ ስደተኞች አስወጣለሁ በማለታቸው

  • @esayaseyob5652
    @esayaseyob5652 Місяць тому

    ትራፕ ያለ ፈቃድ በሕገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡ ሰዎችን ማስወጣት የመጀመሪያ ዓላማው ወይም እቅዱ ስለሆነ ነው።

  • @AbiyBelay-wl6kw
    @AbiyBelay-wl6kw Місяць тому

    ከዚህ በፊት ስለ ህዳሴ ግድቡ በሰጠው ለኛ ጥሩ ያልሆነ ምላሽ ወይም ግድቡን ለምን አታፈርሱትም በማለቱ ነው

  • @kennaaAmboo-h9j
    @kennaaAmboo-h9j Місяць тому

    Afriikaa waan hin jaalanneef

  • @AmanuelBekele-f3n
    @AmanuelBekele-f3n Місяць тому

    CBE endet mawuxat inchilaleyn?????

  • @NigusseJaleta
    @NigusseJaleta Місяць тому

    deha silihonen nw man ❤❤❤❤

  • @AbiWegebre
    @AbiWegebre Місяць тому +1

    ምክንያቱም እሱ ጥቅሮቹን ከዘራቸው ሊጠፉ ስለሚፈልግ ነው እሱ ከተመረጠ ለሞነር ስለማሰጋቸው😢😢😢

  • @MinyahilTibebu
    @MinyahilTibebu Місяць тому

    1.Abzagnaw higewet silhonu yabarenal bilo nw. 2.yenechochin yebelayinet ale bilo silemiyamin nw...

  • @AlembirhanLemma
    @AlembirhanLemma Місяць тому

    PayPal account እየከፈትኩ ትንሽ ስህተት ተሰርቶብኝ ነበር እና አሁን አጥፍቼ እንደገና እከፍታለሁ ብዬ ስሞክር እምቢ አለኝ(አያጠፋውም)። እንዴት PayPal account delete እንደምደረግ አሳየን? Please 🙏🙏🙏

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Sele PayPal next video eseralehu

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Місяць тому

    ለልጆቻቸው ብለው (ግብረ.ሰ) በዋናነት ሌላው ኡኮኖሚው ቀና ያደርጋል በማለት .....

  • @jemalnuru9969
    @jemalnuru9969 Місяць тому +2

    በጣም ጎበዝ ነክ ማስረዳት ትችላለክ ቴንክስ ብሮ

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Thank you for your comment

  • @AmsaluGashaw
    @AmsaluGashaw Місяць тому

    እሄን ቪድዮ አይቸ ሞከርኩት ግን ከአራት ማስታወቂያ በሁዋላ come back later አለኝ እሄው ከዛ በሁዋላ እስከዛሬ ድረስ log in error ይላል ማለትም ከ1-3 ሰርቨር ምረጡ ይላል በሁሉም አይሰራም ስለዚህ ለብር ብላቹህ የማይሰራ ስካም ዌቭሳይት ባትለቁ አይሻልም የሰውን ግዜ መብላት ምን ይሉታል መልስ እንደምትሰጥበት እጠብቃለሁ

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      Tesaseteh yihonal enji hulum sew eyesera

  • @Jerusalem-ሚድያ
    @Jerusalem-ሚድያ Місяць тому

    biruk mesrat jemerku gin real new ???

  • @ሀኑን
    @ሀኑን Місяць тому +1

    ስለ ስደተኞች ያለው አመለካከት ጥሩ ስላልሆነ እና ከአሜሪካኖች ውጪ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 Місяць тому

    I can’t watch the video every time asked me vpn to download
    What’s better brother ?

    • @birukinfo
      @birukinfo  Місяць тому

      You missed something

  • @KêêpPrømìsê26
    @KêêpPrømìsê26 Місяць тому

    # የዘር ግድየለሽነት
    # ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ
    # ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
    # የኤኮኖሚ ልዩነቶች
    # የማህበረሰብ ማሰባሰብ
    # ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ
    # ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር
    # ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
    # ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት

  • @birhanumelkie-j8h
    @birhanumelkie-j8h Місяць тому

    የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸውን ስደተኞች አባርራለሁ በሚለው እቅዱ ።

  • @TheWisdomWave74-02
    @TheWisdomWave74-02 Місяць тому

    ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታ ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት

  • @AbelakLamesgen-u4c
    @AbelakLamesgen-u4c Місяць тому

    የምትለቃቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው