Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን አንተ ማለት የእግዚአብሔር አፍ ነህ!!! እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርክህ አሜን።
ፓስተር ቸሬ ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ እኔ ነኝ ተባረክልኝ ❤❤❤
በጣም የማይጠገብ ትምህርት ነው፡፡የማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡
ፓስተር ቸሬ በውነት ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ
ያላገባችሁ ይሄ መልክት በጣም ጠቃሚ ነውተባረክልን🙏🏽
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደው የልብ ነው የተናገርከው ትልቅ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤❤❤❤❤አው ተመስገን❤❤❤
በትክክል እንዴ አግዚአብሔር kali endan nore ye ጌታ ፀጋ የባዘልና, ፀጋና ሰላም yebezal 🙏
አረ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የዘመኑ የትዳር ወጌሻ ነህ ዘር ሀይማኖት ሳይለይ ሁሉም ያዳምጥሀል እድሜ ይሰጥህ
በእዉነት ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
ክበርልን🙏🏽 በፊት ባቅህ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ
Glory to be to God. Thank you pastor
ተባረክ
የህይወት ፡ መፅሐፍ ፡
CheryeYante timhirtoch minim ayameltegnim!Tebarek
Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ሰው ነክ
God bless you
Geta zemenhen yebark en bant temert betam tetekimalehu betam new yemewdhe wendem
Kale hiwot yasemalen Paster Chere. Geta hoy kalkidanen etebk zend erdagn
Tebarkeh kir yene abat
God bless you❤
Amen🙏
❤
Pasterye!! ebakhe cherchd yet akababi new!!!
❤❤❤👌👌👌🥰🥰🥰
ፓስተርዬ እኔ እኮ አንተን ሰምቼ አለመሳቅ አልችልሞ 😂😂😂 እውነት እኮ ነው የለም እህቶችና ወንድሞች ተሰርቶ ያለቀ የለም ለመሰራራት ተዘጋጁ እንጂ እውነቴን ነው የለም በቃ የሳላችሁት ሰው።❤❤
እረ ጉምሩክ 🤣🤣🤣❤️
ፓስተር ቸሬ በመጀመሪያ ደረጃ ስለ ትምህርቶችህ ከልቤ አመሰግናለሁ ። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የአንተ ትምህርት ትዳሬ እንዳይፈርስ አግዞኛል። ሁለተኛ ማለት የምፈልገው እንደው ካየኸው መልስ ብትሰጠኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ በእጮኝነት ግዜ መልካም የነበር ሰዉ ጋብቻ ውስጥ ሲገባ በተለይ ደግሞ ልጅ ሲወለድ ደግሞ የበለጠውን ሲቀየር ይሄ ምን ይባላል? ስለ እውነት የገጠመኝ ይሄ ነው ሌላው ቢቀር የአወራር ዘዬውና ድምፁ ራሱ ነው የተቀየረብኝ ። አሁን አሁን ትምህርቶችህን ስሰማ ያለተቃውሞ እያዳመጠ ነው በፊት ግን ይናደድ ነበር ። ለማንኛውም ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤
አንተን ስሰማ ሂወት ይናፍቀኛል
የቸርችህ አድራሻ ?እባክ ታስፈልገኛለህ!!?
ፓስተር ቸሬ አንድ ሳይንስ ፈትኖ ያሳለፈው እውነት ልንገርህ" ጋብቻ ተፈጥሯዊ አይደለምሊሰምርም ላይሰምርም ይችላል"
"ሳይንስ" እና "እውነት" ምን አገናኛቸው?እውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሳይንስ ደግሞ የሰው ብቻ ነው።
We do not believe science! We believe jesus christ, our life can shape through him.🙏🙏🙏
ትልቅ ባለዳይፐር ነዉ🤣🤣🤣
"Room ቤት" ጀሮዬ ነው ወይስRoommate
አሜን አሜን❤
Amen!
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን አንተ ማለት የእግዚአብሔር አፍ ነህ!!! እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርክህ አሜን።
ፓስተር ቸሬ ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ እኔ ነኝ ተባረክልኝ ❤❤❤
በጣም የማይጠገብ ትምህርት ነው፡፡የማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡
ፓስተር ቸሬ በውነት ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ
ያላገባችሁ ይሄ መልክት በጣም ጠቃሚ ነው
ተባረክልን🙏🏽
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደው የልብ ነው የተናገርከው ትልቅ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤❤❤❤❤አው ተመስገን❤❤❤
በትክክል እንዴ አግዚአብሔር kali endan nore ye ጌታ ፀጋ የባዘልና, ፀጋና ሰላም yebezal 🙏
አረ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የዘመኑ የትዳር ወጌሻ ነህ ዘር ሀይማኖት ሳይለይ ሁሉም ያዳምጥሀል እድሜ ይሰጥህ
በእዉነት ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
ክበርልን🙏🏽 በፊት ባቅህ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ
Glory to be to God. Thank you pastor
ተባረክ
የህይወት ፡ መፅሐፍ ፡
Cherye
Yante timhirtoch minim ayameltegnim!
Tebarek
Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ሰው ነክ
God bless you
Geta zemenhen yebark en bant temert betam tetekimalehu betam new yemewdhe wendem
Kale hiwot yasemalen Paster Chere. Geta hoy kalkidanen etebk zend erdagn
Tebarkeh kir yene abat
God bless you❤
Amen🙏
❤
Pasterye!! ebakhe cherchd yet akababi new!!!
❤❤❤👌👌👌🥰🥰🥰
ፓስተርዬ እኔ እኮ አንተን ሰምቼ አለመሳቅ አልችልሞ 😂😂😂 እውነት እኮ ነው የለም እህቶችና ወንድሞች ተሰርቶ ያለቀ የለም ለመሰራራት ተዘጋጁ እንጂ እውነቴን ነው የለም በቃ የሳላችሁት ሰው።❤❤
እረ ጉምሩክ 🤣🤣🤣❤️
ፓስተር ቸሬ በመጀመሪያ ደረጃ ስለ ትምህርቶችህ ከልቤ አመሰግናለሁ ። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የአንተ ትምህርት ትዳሬ እንዳይፈርስ አግዞኛል። ሁለተኛ ማለት የምፈልገው እንደው ካየኸው መልስ ብትሰጠኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ በእጮኝነት ግዜ መልካም የነበር ሰዉ ጋብቻ ውስጥ ሲገባ በተለይ ደግሞ ልጅ ሲወለድ ደግሞ የበለጠውን ሲቀየር ይሄ ምን ይባላል? ስለ እውነት የገጠመኝ ይሄ ነው ሌላው ቢቀር የአወራር ዘዬውና ድምፁ ራሱ ነው የተቀየረብኝ ። አሁን አሁን ትምህርቶችህን ስሰማ ያለተቃውሞ እያዳመጠ ነው በፊት ግን ይናደድ ነበር ። ለማንኛውም ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤
አንተን ስሰማ ሂወት ይናፍቀኛል
የቸርችህ አድራሻ ?እባክ ታስፈልገኛለህ!!?
ፓስተር ቸሬ አንድ ሳይንስ ፈትኖ ያሳለፈው እውነት ልንገርህ
" ጋብቻ ተፈጥሯዊ አይደለም
ሊሰምርም ላይሰምርም ይችላል"
"ሳይንስ" እና "እውነት" ምን አገናኛቸው?
እውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሳይንስ ደግሞ የሰው ብቻ ነው።
We do not believe science! We believe jesus christ, our life can shape through him.🙏🙏🙏
ትልቅ ባለዳይፐር ነዉ🤣🤣🤣
"Room ቤት" ጀሮዬ ነው ወይስ
Roommate
አሜን አሜን❤
Amen!