HAMER MEDIA የሀብታሙ አያሌው ድብቅ ጉድ ተጋለጠ | ሀብታሙ ኢህአዴግን የለቀቀበት ምክንያት ምንድን ነው?| ሀብታሙ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ያሳስር ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 486

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 11 місяців тому +55

    እኔ የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ከደብረ ብርሐን ሴት በቤተክርስቲያበ በቃል ኪዳን አግብቼ ስድሰት ልጆች ወልደናል ልጆቻችንን ግራ አታጋቡአቸው በሰላም ኢትዮጵያዊነታቸውነ ይዘው ይኑሩ እባካች ተውን እኑ ኑርበት።።

    • @ambachewsemma2231
      @ambachewsemma2231 10 місяців тому +11

      ተባረክ ይህ አመላለክ ነዉ በምድርም በሰማይም የሚያስከብረዉ እነሆድ አምላኩን ተዋቸዉ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +7

      ኢትዮጽያዊ በብዛት ሰማኒያ ፐርሰንት ያልተቀላቀለ የለም እነዚህ ዘመኑን የማይመጥን የኋላ ቀሮች ትርክት ነው ።

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 10 місяців тому +1

      አባቱ የአንተ ነገር እኔንም ይመለከታል አባቴ ሰሜን ሸዋ ገብረጉራቻ እናቴ አማራ እና?

    • @getuadmas6416
      @getuadmas6416 10 місяців тому

      Yechen meker be qube le zemedocheh meker Amara lemenor neew yemewagaw.

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 10 місяців тому +1

      የተባረከ፣ቤተሰብ፣ይሁንላቹ

  • @solomonhaile4360
    @solomonhaile4360 10 місяців тому +5

    ይህ,ሰው አማራ, ሳይሀን ፀረ አማራ ሰለሆነ በሚዲያው ላይ መቅረብ አልነበረበት.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 місяців тому +8

    የለፈለፈ ሁሉ አይሰማም ታሪክ አስተምሮናል ማንም አትስሙ ምድረ ሌባ የፈላበት ዘመን ነው።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 місяців тому +12

    ሞጣ የራሱ ሚስት ኦሮሞ አይደለች ደሞ ሰው በመሳደብ ታዋቂ የሆነ ካርቶን ሰዉ ነዉ ዉራጅ።

    • @belugebru
      @belugebru 10 місяців тому +3

      ትክክል ሞጣ አቋሙን በመገለባበጥና በመሳደብ ቪወር ( ብዙ ተመልካች ማግኘት ) ብቻ ነው አላማውም ገንዘብ መስራት ነው ፤ "አክቲቪስትም" ፤ " ፓለቲከኛም " አይደለም ዩቱዩበር እንጂ የሱ ሀሳብ ገንዘብ እና ገንዘብን ማሳደድ ብቻ ነው!!!💰💲💸

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 10 місяців тому +6

    ወንድሜ አራት አያት እኮ ነው ያለን ማን ይሙት ከአንድ ብሔር የተፈጠረ አለ ብሎ የሚያምን ወደ ኋላ ተመልሰህ ከ 100 ዓመት በፊት የነበሩ ትውልድ ቆጥረህ ድረስበት absultly ብሔርህ ኢትዮጵያዊ ብለህ መልስ ታገኛለህ !!!ለሥልጣንና በደም የምትነግዱ ጦርነት አያዋጣ ንም አታባሉን ኡህህህህህህም አታባሉን !!!!#No war❤❤❤❤

    • @getuadmas6416
      @getuadmas6416 9 місяців тому

      Hunde, zare neew ye tornet metfo mehon yetayeh? Tooo late now.

  • @gebregebreyesus3679
    @gebregebreyesus3679 9 місяців тому +1

    ሐመር አንተ ጥሩ እና ሚዛናዊ አመቸካከት ያለህ ሰው ነህ። በርታ ቀጥል።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 місяців тому +3

    ሰሜናዊነት ያብባል ገና። ትግራይና አማራ አንድ ህዝብ ነው። ❤❤❤ ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ❤❤❤ በክንዳችን መብታችንን እናስከብራለን። ❤❤❤

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +2

      አንተ አትዎጋ ደሀው ገበሬ ይሙትልህ እንጂ ሌላው ቀርቶ ዘመዶችህ ጦርነት እንዲሄዱ ፈቃድህ አይደለም ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 місяців тому +4

    ማን ሰማዉ አማራን ወዶ አይደለም ባጠቃላይ የብሔር ፖለቲካ ማብቃት አለበት ሀገር እያጫረሰ ነው ሰላማዊ ትግል ትሉንአላችሁ ወሬው ሁሉ ማጭበርበር ብቻ ነው ሀገር የአንድ ቡድን ብቻ መሆን የለበትም መደመጥ መደማመጥ ያስፈልጋል አሁን አንተ ምን እያልኸን ነው??

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 10 місяців тому +2

    የግፍና የክህደት ውጤት የዘሩትን ማጨድ ነው ዛሬ ላይ አማራንእያደናገሩ ያሉት የፓለቲካው ነጋዴዎች መሆናቸውን በግልጽ መታወቅ አለበት።

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 10 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ ስለ አማራ ተጨንቆ አይደለም ለዶላር ፍሪፋሪ ነዉ የሚጮኸዉ👎👎👎

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 11 місяців тому +6

    የሞጣን ወሬ ለትንታኔ ማቅረብ የለብህም፣ ሞጣ ማለት ሁለት እግር ያለው ሰው መሳይ የዱር እንስሳ ነው።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 10 місяців тому +2

    ሀብታሙ የሚበላ የሚቀመስ ባጣበት ዘመን ነው ለወያኔ እጁ የሠጠው።

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 10 місяців тому +2

    Power ONLY by election❤❤❤❤

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 10 місяців тому +2

    ዋው ሀመር።

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 10 місяців тому +5

    እኔ የማይገባኝ እኛ ኢትዮጵያውያን ለምን ሾርት ሚሞሪ የምንሆነው በ97 ሁለቱም የአዲስ አበባ ወጣት አሰጨፍጭፈዋል አሳስረዋል ሀበተሙ ያ ሁላ ሰው ሞቶ ታሰሮ የሞተ የለም የሉ ናቸው የሰሩት የጮኸውን የሰገደለውን የህል ስላላገኘ ነው አባቴ ልደቱም አትበል አሱም በ97 ከገደለን ከስገደለን ሰዎች ግንበር ቀደሙ ነው

    • @Daoud-l5p
      @Daoud-l5p 10 місяців тому

      ትክክል 100%

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 11 місяців тому +3

    ሀብታሙ አያለው ፈንገስ ነው::

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 10 місяців тому +2

    ልደቱ እና ሀብታሙ ወንድማማቾች:: የአቶ አያሌው ልጆች:: ሁለቱም ያው ናቸው:: የአይጥ ምስክር ድንቢጥ

  • @AbubkerNasre-t3e
    @AbubkerNasre-t3e 10 місяців тому +2

    አማሀ ትክክል ነህ ጦርነት መፍትሄ የለውም በሰላማዊ ተቃውሞ መሞከር አለበት።ጦርነት የሚፈልጉት ዳቆን ሀብታሙ አያሌውና ዳቆን ዘመድኩን በቀለ ናቸው ለምን ቢባል ገንዘብ ለመሰብሰብ ከአማራ ህዝብ።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 10 місяців тому +2

    ወንድሜ ጥሩ መጥተህ ልደቱ ዋናው የኢትዮጵያ ፖለቲካ መሬት እንዳይነካ ዝም ብሎ እዚህ እዛ እያለ የሚሙለጨለጭ ቁሻሻ የፓለቲካ ሽርሙጣ ልደቱ እንደሚያወራው ህዝብን አሳምኖ ህዝብ አደራጅቶ እንኳን የኢትዮጵያን ፖለቲካ የኬንያንም ይጠቀልል ነበር ዉንፊት ነው

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 11 місяців тому +3

    ሞጣ !ፋርነትህን ይዘህ አሜሪካ ገባህ!

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 11 місяців тому +4

    አንተ ግን ማነህ 'Hammer Media' ስለ እኛ 'አዲስ አበቤዎች' የምትቆሮቆረው, ይሔ በጣም ቀሽምና ኋላ ቀር ዘዴ ነው የተጠቀምከው ሃብትሽን ለማሸማቀቅ ; ሌላ ሞክር! እንኳን እሱን እኔን አንድ ደጋፊውን ማስረጃህ ሁሉ ሊያሳምነኝ ያልቻለ ተራ ማስረጃ። አሁን ሰናይትን አንዲት ሴት ብለህ ማስረጃ ታቀርባለህ? አሁን የት ነች ሰኒ? ማስረጃ አሰባሳብህ ቀሽም በጣም የወረደ ነው። አንተማ አሁንም እነ ሃብትሽን አለመስማት ትችላለህ። currently ያለው ነገር ከተመቸህ!!!!

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 9 місяців тому

      እውነትህን ነው ።ደርሶ ተቆርቋሪ ለመምሰል እንጀራውን ሊያሳድግ ሀሜት ውስጥ ይንቦጫረቃል።

  • @amanuelbelay9311
    @amanuelbelay9311 11 місяців тому +2

    አማሀ ደገፋ አተ እራስህ ፣ሞጣ አሁንም ነገም እደ ፖለቲከካኝ አድረገህ ቆጥረህ ለማወራት መነሳትህ ትገርማለህ አቶ አማሃ ።
    ምንም በል ምንም አማራ ያሸንፋል ።

  • @ambachewsemma2231
    @ambachewsemma2231 11 місяців тому +7

    እኔ የፖለቲካ ሰዉ አይደለሁም እንደዝህ አይነት የወረደ ሰዉ አላየሁም ሰዉ በሚስቱ በቤተሰቦቹ ሊመዘን አይገባም እባካችሁ ብዙ እናዉቃለንና እባካችሁ አንተዛዘብ እራሳችሁን ጠብቁ ብዙ እናዉቃለን ብንናገር እናልቃለን ነዉና እባካችሁ ለአገር ተቆርቋሪወችን ስሜት አትንኳቸዉ

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 10 місяців тому +2

    እውነት የያዛችሁ ወገኖቼ በርቱ፡፡ እነሱ ሰበር ሰበር ይላሉ በየቀኑ፤ ይብላኝ ለዚህ የዋህ ሕዝብ፡፡ ሣይረዳው ላይክና ሣብስክራይብ ያረግላቸዋል፤ እነሱ የሄን ዶላር ያግበሰብሳሉ፡፡ ይህ አልበቃ ብላቸው ወንድማማቾቹን ያጣላሉ፤ ያጋድላሉ፡፡ የአባቴ አምላክ ይሰባብራቸዋል፡፡ ንቃ የሀገሬ ሰው፤ እየተሳሰብን በልማቱ እየተጋገዝን ወደፊት፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! በጥላቻ የታወራችሁ ከዚህ መንፈስ ውጡ፡፡

  • @tersitteshome6977
    @tersitteshome6977 10 місяців тому +1

    አማራ ካልሆነ ሰለአማራ አትቍሙ ነዉ የምትለዉ ?

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw5474 11 місяців тому +2

    ባለጌው ሞጣ ሳይሆን አንተ አህያው ፣ተላላኪው እውሩ አቅራቢው ነሕ ። አንተ ግማታም

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 місяців тому +1

    ሞጣ እልም ያለ የወረደ ዘረኛ ነው ለካ ያሳፍራል ። ሐብታሙ ዛሬም ያለአንዳች ጥርጥር የህወሃት ድስት አጣቢ ጀሌ ነው ትክክል እህቴ ገዳይ አሰገዳይ የነበረ በትክክል የምናውቀው ጉዳይ ነው ወንጀለኛ አሸባሪ ነው

  • @eliasgebre
    @eliasgebre 10 місяців тому +4

    ሃብትሽ የኛ ድምፅ ነው የሚሊየኖች ምድረ በጥራቃ ብልፅግናን ያርበደበደ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +2

      አንተ አትዎጋ ደሀው ገበሬ ይሙትልህ እንጂ ሌላው ቀርቶ ዘመዶችህ ጦርነት እንዲሄዱ ፈቃድህ አይደለም ።

    • @Urqueen_6537
      @Urqueen_6537 9 місяців тому

      በትክክል

  • @abebemengistu3707
    @abebemengistu3707 11 місяців тому +3

    የየቲዮብ ሰአት ውድ ነው እንዲህ የወረደ ሰው (ሞጣ የሚባለው) አስተያየት በዮቲዮ ቻናል መተላለፉ ለቻናላችሁ ክብር ያለመስጠት ነው። አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች ቢመረጡ። በሚስትህ ዘር ማንነትህን መተቸት .....

  • @allofenada7932
    @allofenada7932 10 місяців тому +1

    አማራ ለመሆን ሚስቱ አማራ መሆን አለባት ? የነፃነት ፀር ሆዳም !!!

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 місяців тому +2

    ዋውውው ሪዮት በትክክል አብቺ ይምራን ይሔ ጀግና

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 10 місяців тому +4

    ልደቱ አያሌውን በ97 የልደታ ልጆች አንረሳለትም ።

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 11 місяців тому +7

    አሁን መጨረሻ ላይ የማን ካድሬ እንደሆንክ ተነቃ! ከነቁ ነቁ ነው ይላል የገሬ ልጅ! በናትህ ከሚዲያው ላሽ በል!!! ለራሳቸውም ብለው ቢሆን እነርሱ ይሻሉናል!!!!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለታችን አስገድሎናል። እየተገደልን ያለነው በማንነታችን ብቻ ነው። አማራ በመሆናችን ብቻ የምንገደልና የምንሳደድ ከሆነ በአማራነታችን ተደራጅተን እራሳችንና ህዝባችንን እንዲሁም አገራችንን ኢትዮጵያ ከኦሮሙማው የብልፅግና መንግስት እንጠብቃለን። በክንዳችን መብታችንን እናስከብራለን። ❤❤❤ አንተ ማን ነህ? ፋኖ። ምን አልክ? ፋኖ። ድገምልኝማ ___ ፋኖ! ፋኖ፣ ፋኖ ❤❤❤❤

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +1

      አንተ አትዎጋ ደሀው ገበሬ ይሙትልህ እንጂ ሌላው ቀርቶ ዘመዶችህ ጦርነት እንዲሄዱ ፈቃድህ አይደለም ።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 11 місяців тому +7

    ሞጣ የምትባል ጅል ፊትህ እራሱ መሳቂያ ትዳር በዘር አደረከው ምን አይነት ደደብ ነው እባካችሁ !!

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 10 місяців тому +1

    ሞጣን ሰው ነህ ብለህ ነው ?ሞጣ መንገዱ የጠፋበት አይነስውር ነውኮ እብድ እኔ ሞጣ ንጉሥ ከምን እንደምመድበው አላውቅም ይህ ሰውዬ ቅናተኛ ነው እብድ በካቴና እሰሩት

  • @berhanebaheru8503
    @berhanebaheru8503 10 місяців тому +1

    ይሄ ሞጣ የሚባል ክፍት አፍ ጦር ሜዳ ቢሄድ ጥሩ ነበር ያው አፉን ሲከፍት ጥይቱ ደሞ አፉ ውስጥ ይገባል ማፈርያ የሆነ ሰው።

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 9 місяців тому

    ዘመድኩን ገንዘብ ለመብላት ሳይሆን ስለ ዕዉነት እየመሰከረ ነዉ። He is defending the truth where there is no any one in front at the battle field. I respect zemedkun

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 11 місяців тому +3

    አማራ ፋከራ ፋከራ እድሜ ልኩን ገበሬዉ በባዶ እግሩ እየሔደ ምቹ መኝታ የለዉ _______ እነሱ ጦርነት ይሰብቃሉ አይሰለቻቸውም

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 7 місяців тому

    ሀብታሙ እና ኤርሚያስ በደንብ ይተዋወቃሉ ....👈🏽እንተ ግን በእውነት እማራ ነህ ....??? ይሄ የእማራ ፓለቲካ የገቢ ምንጫችሁ ያደረጋችሁ ህዝብ ከፋፋዮች ይሄንን ምስኪን ህዝብ ተዉት የኦሮሞን ህዝብ ከእማራ ህዝብ ጋራ እታጋጩት👈🏽👈🏽👈🏽

  • @assefateferi3064
    @assefateferi3064 11 місяців тому +2

    ሞጣ መልኩ ከአማራ ወላጆች የተወለደ አይመስልም ዘረኛ ነህ ማንም ሰው የፈለገው
    ማግባት ምርጫው

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 11 місяців тому +2

    ሀብትሽ ብቻው አንድ እዝ ነው። አንተ ስላልክ ወይ ፍክች

  • @soltray8427
    @soltray8427 10 місяців тому +1

    አንተ: አቅራቢው: ይህንን: ጥሩ: ሞራልና: ስነ: ምግባር: የሌላቸውን: እየለቃቀምክ: የአማራን: ህዝብ: ለማሰጠላት: የምትሄድበት: መንገድ: አያዋጣም: : ምንም: ካድሬ: ብትሆን: ሰው: ነቅቷል: ማንም: አይሰማህም: :

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g 11 місяців тому +1

    አንተ ሰዉዬ የሚትጠቅም መስለህ መንግስትን ችግርውስጥ እየከተት ነው። ለምሳለ ሀብታሙ ጉራጌ አግብቶ አማራ ካልሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባሌቤት አማራ ናትና ጠቅላይ ምንስትሩ ኦሮሞ አይደለምማለት ነው ወይ? ተናጋሪውን ጠይቀህ መልስልን።

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 10 місяців тому +1

    ሞጣ ምንአገባህ የፈለገ ሰው የፈለገውን ያግባ ሁሌ ስድብ አይሰለችህም ነቀዝ ብሔርተኛ ወዴት ነው ጠጋጠጋ ቦረቅ አፍህውስጥ ዝንብ እንዳይገባብህ ዝጋው ዘረኛ ነህ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 10 місяців тому +2

    ትክክል ብለሀል ሀመር ሚዲያ ጆሮ ያለው ይስማ ።

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 11 місяців тому +2

    መነፀርህ. የዕውር ነው አንተም ዕውር አዕምሮ ቀናተኛ ለምላስህ ቀጣሪ የምትፈልግ ወስፋታም

  • @mastewaltigistu5666
    @mastewaltigistu5666 11 місяців тому +2

    ሞጣ ግን ጤነኛ ነው? በጣም መጥፎ ሰው በጣም ዘረኛ ነህ ኧረ መጀመሪያ ሰው ሁን ቃላት እንኳን ምረጥ እንጂ

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 10 місяців тому +1

    ሞጣ ማለት ጭንቅላቱ አይሰራም።

  • @GashawWorku-t6o
    @GashawWorku-t6o 10 місяців тому +1

    ሞጣ የበደ ወሻ ነው መርዝ ነው የሚረጨው

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 10 місяців тому +1

    እና ምን አገባህ አንተ ምን እያልክነው የቡና ወሬ ፖለቲካ አታቅም ሑላችሁም ጥቅመኛ ግለስብ አምላኪ ደግሞ አንተ ነህ ።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 10 місяців тому +4

    ሀመር። ምንም አያስገርምም። አማራ ዛሬ ሳይሆን ድሮም ቢሆን እርስ በርሱ ይባላል። አንዱ ሌላውን አያምንም። ከፈሳቸው የተጣሉ ሰዎች ናቸው። እፉኝት ነገር ..self destructive people coz they are extremely selfish with narcissistic traits

  • @waberi1448
    @waberi1448 10 місяців тому +1

    ሞጣ እልም ያለ መሀይም:። ጥሬ።

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 місяці тому

    የአማራ ብሔርተኝነት ግን በቅጡ ተለይቶ ታውቋል ወይ? አይመስለኝም የአማራ ብሔርተኛ ነኝ የሚለው የሚለውም በቅጡ ያወቀውና የተረዳው አይመስለኝም። የአማራ ብሔርተኝነት ማጋባትና ማፋታት የሚመስላቸው አሉ። የአማራ ብሔርተኝነት የህወሓት እና የኦነግ ግልባጭ መፍጠር የሚመስላቸው አሉ እኔ የአማራን ብሔርተኝነት እንዲህ አልረዳም፣ እንዲህ መረዳትም የለብንም። አንድ እውነት አለ አማራ በብሔር እንዲደራጅ አማራ እንዲታገል በሰላማዊይም ሆነ በትጥቅ ከበቂ በላይ ምክንያት ያለው መሆኑን ነው። አማራ ለምን እንደ ትግል ግልፅ ነው። ስለዚህ ለምን እንደምትችል በግልጥ እያወቅን ለምን ነው አማራ ስልጣን ከያዘ ሊያጠቃን ይችላል ማለት ይቻላል ወይ? እነዚህ ከሄትም እየመጡ አማራ አማራ ሚጫወቱት ሁሉ ለአማራ ተቆርቁረው አይደለም። ይሄን የማያውቅ ብዙ ሰው ስላለ ያን ነው እየተጠቀሙ ቢዝነሳቸው ያደረጉት።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 11 місяців тому +3

    ለበቀለ ገርባ ፖለቲካ የሚጥል በሽታ ሆነበት!

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 11 місяців тому +2

    ምነው ትግሉ በፋኖ እሸናፊነት ሊጠናቀቅሲል ለአማራው ታጋይ በሐብታሙ ላይ ተነሳችሁሳ ስልአማራ ግፍ መናገርን እንደወንጀል ስትቆጥሩ የንበራችሁ ሁሉ ጬኸት አበዛችሁ!!!!

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂
      Fano struggle will neve capture a single area let alone Ethiopia but in Amhara region.

    • @mza2884
      @mza2884 10 місяців тому

      በፋኖ፣ አሸናፊነት? እንዴት ተቀልዷል ባክህ።

    • @terefeworkasseguede8449
      @terefeworkasseguede8449 10 місяців тому

      አይ እንደው ሃብታሙን ለቀቅ አርጉ ለምን ኢትዮጵያን ወደደ ነው? ለምን ለአማራ ተቆረቆረ ነው። ምንድን ነው እንደዚህ ክፋ ያደረጋችሁ። ለአማራ ካልተቆረቆረ ለማን ይቆርቆር። ሺጊዜ ሰለ ሃብታሙ የከፋ ነገር ብታወሩም ሺጊዜም አላዳምጣችሁ። ጣዕም የላችሁም። ለዛ የላችሁም። የሚያሳዝን ነው።

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 11 місяців тому +1

    አንተ የብልፅግና ካድሬ መሰልከኝ እስቲ ስለ ኦነግ ስለ ብልፅግና ወያኔ እስቲ ስራና አሰማን ካማራ ራስ ላይ ውረድ።

  • @amezengizaw
    @amezengizaw 6 місяців тому

    ሀብታሙ፣የአ፣አ፣ወጣቶችን፣ማሣሠር፣ብቻሣይሆን፣አስገድሏል፣
    ፣፣፣የኢህአሸዴግ፣ቀኝጅነበረ፣።ከኤርሚየስጋርሆኖ፣ብዙሠው፣አስጨርሠዋል፣ማስረጃአለ።🎉

  • @tilahunyimer8354
    @tilahunyimer8354 11 місяців тому +4

    ሀብታሙ አያሌው ዕዉነተኛ ለሙያው የቆመ ኢትዮቢያዊ እሱ ነው ባንዳ ማንም አይሠማህም

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 10 місяців тому +1

    ከልደቱ አያሌው ሌላ በሰላማዊ ትግል የሚያምን ካለ ኤርሚያስ ለገሰ መሆን አለበት ።

  • @yonnasmichael9466
    @yonnasmichael9466 11 місяців тому +2

    አንተ በየትኛው ሞራልህ ነው ያሁሉ መከራ በኢህአዴግ ዘመን የተቀበለውን ሀብታም አያሌውን ባልተጨበጠ መረጃ ለመተቸት የሞከርከው

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 10 місяців тому

      አገልጋይ አልነበረ እንዴ ሀብታሙ ለኢሀዴግ?አሠልጣኞቹ እነ በረከት እንደነበሩ ኤርሚያስ ሲነግራችሁ እየሠማህ?

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 11 місяців тому +2

    ሞጣ ደንቆሮው ባታነሱት ሁሉም ያው ናቸው

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 11 місяців тому +1

    አንተ ደንቆሮ ተንታኝ እስኪ ልንገርህ የአማራ ትግል የህልዉና ትግል ነዉ እንጅ የቅንጦት አይደለም !

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 11 місяців тому +7

    አንተ ማነህ ወሬ እዬፈለገህ ሁሉኑም የምትወነጅለዉ። ደግሞ ሞጣ የሚባለዉ ሰዉ እንደሰዉ አልቆጠረውም። አንተም እሱን ማቅረብህ ምን አይነት ሰዉ እንደሆንክ በደንብ ያሳያል።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +1

      አንተ አትዎጋ ደሀው ገበሬ ይሙትልህ እንጂ ሌላው ቀርቶ ዘመዶችህ ጦርነት እንዲሄዱ ፈቃድህ አይደለም ።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 11 місяців тому +6

    ሐብትሽ የጠላት ወሬ እንዳትሸበር ጠላት ብዙ ያወራል ሐብታሙ ምንግዜም አማራ ነው።።

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 10 місяців тому +1

    አንተ ራስህ የደነቆርክ ደነዝ ነህ ምቀኛ የማትረባ ደደብ ወሬያም አሁን በዚህ ወቅት ስንት ተከፍሎህ ነዉ???

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 11 місяців тому +1

    ምናባህ አገባህ ሞጣ እንኳን ኤርትራዊ ሌላስ ቢያገባ ቆሻሻ ዝም ብለህ ተቀደድ። ይኼ ስማቸው የሚሉት ደግሞ የውሀ ላይ ኩበት ወላዋይ አቅም የሌለው ሰው ነው።

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 10 місяців тому

    አንድ ያልገባኝ ነገር ብኖር አማራ ከኦሮሞ ውጭ ኢትዮጵያን መቼ መርተው ያውቃሉ?ዛሬ ላይ የአማራን ህሉውና ለማስጠበቅ ነው የምንዋጋ ይላሉ ከኦሮሞ ህዝብ ውጭ ህሉናቸው መቼ ተከብሮ ያውቃል?ታሪክ ይታይ ቦኋላ እንዳይቆጫቸው።

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g 11 місяців тому +6

    ሰውዬ ኢሎጅክ ወይም በህብረተሱ ተቀባይነት የሌላቸውን ግለሰቦች ያሉትን እየለቃቄምክ እያቀረብ ሰውን ባታሳስት ጥሩ ነው። ትናንት የአንተን ምድያ ሰምቼ ዛሬ ደግሜ ስሰማ በጣም አስጠላኝ። የአንድ ብሄረሰብ አባል የሌላውን አባል ቢያገባ የብረሰብ ማንነት ያጣል የሚለውን አቀራሬብ አምነህ እያቀረብክ ስለሆነ ሁሉም አንተን መታገልና ጀርባህን በደንብ ማጥናት ያስፈልጋል።

    • @belugebru
      @belugebru 10 місяців тому

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም አንተ ዩቱበር ሆነህ ገንዘብ እንድትሰራ በደም እየተከፈለ የተገኘውን ድል ህዝቡን በማባላትና በመሀሉ ክፍተት በመጨመር ድሉ ላይ ውሀ አትድፋበት ካልሆነም ዋና የአብይ አህመድ ተላላኪ ባንዳ ነህ ልቅምቃሚ ወሬህን ይዘህ ጥፋ ፤ አንተ ባንዳ ፤ ቅጥረኛ 😢

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 10 місяців тому +1

    ትክክለኛ ዪቲዪበር ነህ ጎበዝ ጥሩ አቀራረብ ከእውነታ ጋር

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 9 місяців тому +1

    after meskerem you went to your family we know that, don’t tall as about habtsh after you never trust Oromo politics how much pay you Abiy

  • @shimelisworeta
    @shimelisworeta 3 місяці тому

    አማራ የሚባል ብሔረ ሰብ የለም ምናልባት አማርኛ ቋንቋ አለ አማራ የሚል ብሔረ ሰብ አለ የሚል ኢህ አዲግ ወለድ አፍራሽ ፖለቲከኞች ናቸው።

  • @WasnTed
    @WasnTed 10 місяців тому +1

    ሞጣ ቀራንዮ በምንም ሂሳብ ምሳሌ መሆን የማይችል ነው

  • @getachewderessa7915
    @getachewderessa7915 11 місяців тому +1

    ገራሚ ነገር እየሰማን

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 10 місяців тому +1

    አሁን አንተ ይሄ ስው ለሚዲያህ እሚመጥን ነው ብለህ ነው እያስተላለፍክ ያለህው

  • @asefaali
    @asefaali 11 місяців тому +1

    Exactly

  • @SebrinSabr
    @SebrinSabr 8 місяців тому

    እባክህ ሀመር ሚዲያ የወጣት ፎረም በሀብታሙ የተነሳ ቤታችን ሁሉ ፈርሷ።

  • @KotiKefeni
    @KotiKefeni 3 місяці тому

    ደሥዬ ሀብታሙ መለት በአዲስ አበባ ከተማ ንፋሥ ሥልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10በአባቱ ቤት በጥገኝነት የኖረ በወረዳው ወጣት ሊግ ውሥጥ ወጣቱን ሲገር እና ሲያሥገርፍ የነበረ የትምህርት ደረደውም 12ኛ ክፍልደርሶ ነው የቆመው አሁን ለአማራ ተቀቆርቋሪ ነኝ ሲያጭበረብር ይገርማል አንዲት ሴት ወዶ ነው ከሐገር ያወጣችው

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 10 місяців тому

    ሐመር ሚድያ...ደንቆሮ ሚዲያ...የኦሮሙማ...ብልጽግና ውታፍ ነቃይ...ለደሱ መሀል ሜዳ ተማር...ዱቄት ነው የሆነው...ደፋር ነህ በፈት ካድሬ እና በደንቆሮው ሞጣ ተከልለህ ሀብታሙን ልታጠቃ...የሀብታሙን የእግር እጣቢ ብትጠጣ ትንሽ ትንሽ ፖለቲካ ይገባል ነበር...የአማራ ጥላቻ ካለብህ ግን ብትታከመውም አትድንም...ወንድ ልጅ ቆረጠ በሳምንት 3.5 ሚሊየን ተመልካች...የወሀብያ/ ብልጽግና ወንጌል ውታፍ ነቃይ ወፍ የለም

  • @HelayeKesete
    @HelayeKesete 8 місяців тому

    እኔ ጁንታ ነኝ ፍቅረኛየ ጃዊሳ ነው🇨🇬
    ምን ታመጣለህ ሞጣ ጠንበለል ፋራ😂😋

  • @alemayehutaye4615
    @alemayehutaye4615 3 місяці тому

    በል አቁም ስለ ዘመድኩን አታውራ እሱ የአማራን ትግል ከብዙ ወጥመድና ማነቆ ፈልቅቆ ያወጣና ያጋለጠ ጀግና እና ባለማኅተብ ሰው ነው።

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 9 місяців тому

    ሰላማዊ ትግል ሦስተኛው መንገድ የሚባለው መንገድ ለምን ለልደቱ ሰጠኸው ? ስለልደቱ ትክክለኛነት ሰዎች ሲደክሙ ከማየት የበለጠ አታካች ማብራሪያ አላየሁም ።ለልደቱ ስስ ልብ ያላቸው ሰዎች ዝንጉዎች ናቸው ።

  • @nigussietekle9379
    @nigussietekle9379 10 місяців тому +1

    ሞጣ ልክስክስ

  • @Rut-n1i
    @Rut-n1i 11 місяців тому +10

    ወንድሜ ለምን መነፀርህን አውልቀህ በደንብ ለማየት አትሞክርም እናቃለን ግን ለምን በዚህ ሰአት ማውራት አስፈለገ

    • @mesfindebebe7723
      @mesfindebebe7723 11 місяців тому +3

      የዩቲዩበር ጤነኛ የለም እኮ የምንታዘባቸው አይመስላቸውም

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 11 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +1

      አንተ አትዎጋ ደሀው ገበሬ ይሙትልህ እንጂ ሌላው ቀርቶ ዘመዶችህ ጦርነት እንዲሄዱ ፈቃድህ አይደለም ።

  • @Myen0912
    @Myen0912 10 місяців тому +1

    ሀብተሙ አጭቤ ነው😂😂😂

  • @laeke-es2eb
    @laeke-es2eb 11 місяців тому +1

    ያሉባልታ ፓለቲካ አቀነባባሪ ሪፖርተር ነህ። ይህ ደግሞ ዝቃችነት ነው።

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 10 місяців тому

    ሀቁን አስቀምጠኽዋል።ይሁንና ይህ ሁሉ ወጣት ሕይወቱን በማያስፈልግ ሁኔታ እየገበረ ያለው ከሥራ አጥነቱ ምክንያት ነው ። በዚህ አጋጣሚ ችግሩን ያስታገሰ እየመሰለው ነው ።ከድጡ ወደማጡ መሆኑን የሚያስረዳው የሚያሳውቀው የለም ።ይሉቁንስ ቁስሉን እየነካኩ አይኑን ጨፍኖ እሳቱ ውስጥ ገብቶ እንዲቀቀል እያደረጉት ነው ።ትቂት ግለሰቦች ልክ እንደአንተ ብዙ ቢደክሙም የሚያያቸው ትቂቱ ነው ።ይሁንና በርታ ለሕሌናህ እውነት በፅናት ሥራ ቢያንስ ለሀገርህ የበኩልህን መልካም ድርሻ አዋጠሀልና
    ውስጣዊ እርካታ ታገኛለህ ።በርታ!!።

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 11 місяців тому +1

    አማሀ በጣም እየገረምከኝ ነው ከመስኪ ጋር የነበርከው አንተ ነህ ወይስ ሌላ።
    የፖለቲካ ትንተና በሞጣ ንግግር ኣረ ሼም ነው የሆነች ሴትዮ ስላወራች ላምናት ለኔ ብትከፍለኝ የፈለከውን አማልሀለው።
    ደሞ ኢሀዴግ መሆን ክፋት የለውም ዘመነም ባህዴን ነበር መሰላቸው ገቡ ሲነቁ ወጡ አለቀ።
    የልደቱ ሀሳብ ምርጥ ነው ግን እንዴት ብለህ ጠይቅ ሰላማዊ ፖለቲካ ምንድነው ክርስቲያን ተኩሶ ነው የታሰረው ስለጠየቀ ብቻ ነው አለቀ አገዛዙ አይፈቅድም ይሄ ይግባህ

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 11 місяців тому

      You & Ur collegiues were front supporter of PP-Make king in Goder by carrying on your shoulders!Not Oromo did that! You supported pp just for civil war on Oromos and Tegaru!Many Oromos are suffered in jail irrespective of court order. civil war is still going on Oromos.Non of our business.

  • @Tomethiopia2017
    @Tomethiopia2017 11 місяців тому +1

    ወይዘንድሮ ስንቱ ድንዝዝ ጋዜጠኛ ሆነ ህሊና ቢስ ማነህ አንተ ደግሞ ተልከስካሽ?

  • @soltray8427
    @soltray8427 10 місяців тому +1

    ደምበኛ: ባንዳ: ነህ: ትከፍላታለህ!

  • @belaymulugita41
    @belaymulugita41 6 місяців тому

    አይ ሞጣ አንት ልሃጫም አንተ እውነት አማራ ነህ እምነት አለህ ማተብ አለህ

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 2 місяці тому

    ሞጣን እርሡት ቁምነገር የለውም። ሆኖም ፖለቲካ ቀጥተኛ ትርጉሙ ጥቅም ማለት ሥለሆነ ሁሉም የሚዲያ ሠዎች ፖለቲካው ላይ የሚያጠነጥኑት ችግሩ እንዲቆም አይፈልጉም።

  • @zsoressa
    @zsoressa 8 місяців тому

    ድንቋ እህታችን መስከረም አበራ ከእንዲህ አይነት ሰው ጋር ነበር የምትቀርበው? የሀብታሙ አያሌው ጉድ የምትለው በትላንት ማንነቱ ነው?ጴጥሮስም ጌታውን ክዶ ነበር በንስሃ ስለ ተመለሰ ቅዱስ ተብሎአል ።ፍራሽ አዳሽ አትሁን

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 10 місяців тому

    አማራው በሆዱ ስለሚገዛነው

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 10 місяців тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎
    አቃጣራ ተከፋይ, እና ደደቡ ማሃይም አብይ ዝብላቹ ተገዙለት ነው ታሳዝናለህ።

  • @buche4532
    @buche4532 10 місяців тому

    ምን አገባህ? ምን አገባችሁ። በዚህ ነዉ አገረን የምትደግፈዉ? ግማሽ ኢትዮጵያ የተራበ ላይ ታሾፋላቹ። እናንተ ሆዳሞች። ቀን ይመጣል የፍርድ ቀን። አንተ ማነህ የምታሟምቀዉ የምታራግበዉ? ማንን ለመርዳት ነዉ?

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 10 місяців тому

    ስትጀምር ሀሜተኛነትህ ዘረኝነትህን ነቃሁብህ አብይን ደግሞ ሀብታሙ አብይን የጠላው ተጋሩን አስተባብሮ መግደሉን ሲያቆም ነው

  • @AntenhYitayal
    @AntenhYitayal 6 місяців тому

    ህውሀት የወደቀው ፈጣሪ ዋናውን ወስዶልን ነው አትዘባርቅ ...

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 11 місяців тому +4

    Mota is not a person to be called even

  • @ggway5503
    @ggway5503 10 місяців тому

    አበበ ቶላ መልኩን ቀይሮ ተከስትዋል 😂 ጋዜጠኞች፣ ተቃዋሚዎች ፣ የፓርላማ አባላት ፣ እስር ቤት እያጎርክ ምን አይነት የሰላም መንግድ ነው የሚታይህ ? አስመሳይ ካድሬ ።