Ethiopia - እስክንድር ሸዋን ለምን መረጠው…? | ( ከጎጃም… ሸዋ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @tube1617
    @tube1617 6 місяців тому +19

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 6 місяців тому +31

    ሸዋ በጣም ተፈትኗል 😢😢 ግን እጁን አልሰጠም 😢😢 ድል ለታላቁ ተፈታኙ አማራ ሸዌዎች አንድነታችሁን ጠብቁ አማራ ፋኖዎች ተጠባበቁ🙏

    • @genitube1438
      @genitube1438 6 місяців тому +2

      አንድነን እናሸንፋለን

    • @AlisonTourandTravels360
      @AlisonTourandTravels360 4 місяці тому

      @@ሶልያናየሸዋልጅ ሸዋ ኦሮሞዎች ናቸው አይደል? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው።

    • @AlisonTourandTravels360
      @AlisonTourandTravels360 4 місяці тому

      @@genitube1438 እንድነታችሁ በጣም ያስቀናል! ኧረ! ብዙ ቦታ አንድነታቹ ይታያል። ሰው በጅምላ እንደሚያብድ አማራ ክልል ላይ ነው ያየሁት።

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 6 місяців тому +4

    ,ጀግና አማራ ፋኖች ድርብ ድል

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 6 місяців тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለነበልባሎቹ💪💪💪💪💪💪💪💪🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @HABTAMUAYICHEW
    @HABTAMUAYICHEW 6 місяців тому +5

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

    • @AliAhmad-z5w4d
      @AliAhmad-z5w4d 6 місяців тому

      King. Abichuu 🇪🇹💯👌💪

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 6 місяців тому +1

      ​kingማ ሚኒሊክ ነው

  • @kirstossamrasimge125
    @kirstossamrasimge125 6 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 місяців тому +15

    እስክድር ምስኪን መስለህ መጠጊያ ያጣህ መስሎን እጃችን ዘርግተው ወድሞቻችን ቢቀበሉህ አስበላሀን አተ ስልባቦት ቀን ጠብቅ

    • @genitube1438
      @genitube1438 6 місяців тому +1

      ቱልቱላ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku 6 місяців тому +1

      እስክንድር አቅሙም ጉልበቱም ሰሌለው ከቻለ ተስማምቶ ይስራ ካልሆነ አማራ ክልልን ለቆ ይውጣ አማራን እንዲአምሰ ማንም ሊፈቅድለት አይገባም

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 6 місяців тому +1

      እባካችሁ በእስክንድር ያላችሁ ጠመቻ አንሱና ለፋኖ ተውት። ይሄን ግዜ ዘመነም ቢመረጥ እንደዚሁ ነው የምትሉት

    • @nobelzerihun5677
      @nobelzerihun5677 5 місяців тому

      ​@@ArekebArkuክልሉ ያንተ ነው እንዴ እከሌ ይኑር እከሌ ይውጣ ምትለው እንከፍ

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 6 місяців тому +1

    እስክንድር ስልጣን ከሚዝ አብይ ለ፻አመት ይግዛ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 6 місяців тому +10

    የሠሜን ሸዋ ተዋጊዎች ለምን አንድ መሆን አቃታቸው??ስልጣን ከሆነ ምኞታቸው ከዓላማ እና ግብ አይመታም።ወያኔና ሻብያ አንድ ሆነው ልዩነታቸውን ትተው ደርግን የጣሉት። ለኢትዮጵያ ነፃነት አንድነት የግድ ነው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 місяців тому

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 6 місяців тому +8

    ድል ለፋኖ እስክንድር እንወድሀለን የኢትዮጵያ ኩራት ነክ ። ከፋኖ ጋር በመሆንክ ትልቅ ክብር ይሰማናል ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @feruzanegus410
    @feruzanegus410 6 місяців тому +3

    እስክንዲር ነጋ መገደል ያለበት አሁን ነዉ ምክንያቱም ማንነቱ የታወቀ ስለሆነ።

    • @kalhone320
      @kalhone320 6 місяців тому

      @@feruzanegus410
      እድሜ ልኩን ለሕዝብ ነፃነትና ለፍትሕ ሲታገል የኖረን ጀግና፣ የሥልጣን ተሻሚወችን የፈጡራ ፕሮፖጋንዳ በመቀበል፣ እንዲገደል መፍረድ ምን ያህል አሳፋሪና አሳዛኝ ነው !!! የሥልጣን ሽኩቻቸውን እንዲያስወግዱ መምከር እንጅ ታጋይን መግደል፣ ለትውልድ የታሪክ ጠባሳ ትቶ ማለፍ ነው።
      አማራ በሥልጣን ሽኩቻ ስንት ጀግኖቹን ሲያጣ ኖሯል። አሁን ያው ያው ክፉ መንገድ መቀጠሉ ያሳዝናል። እግዚአብሔር ለአማራ ፖለቲከኞች የሚያስተውል አእምሮ ካልሰጠልን እርስ በእርስ እየተባሉ ባክነው ይቀራሉ። አማራንም መከራውን ያበዛሉ እንጅ ነፃ አያወጡትም።

  • @Debresinna-dy6gw
    @Debresinna-dy6gw 6 місяців тому +2

    እስክንድር በአማራ ትግል ላይ ቁማር እየተጫወተ ነው ሁሉም የአማራ ህዝብ ሊነቃ ይገባል

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 6 місяців тому

    እግዚኦ ይሄ ሁሉ የሸዋ ፋኖን ለመጨረስ። የመሳሪያው ብዛት ኢትዮጵያ ን አለም የወረ ራት ይመስላል።

  • @adamwonde7099
    @adamwonde7099 6 місяців тому

    ታላቁ እስክንድር 💪💪💪

  • @DawitBelay-q9g
    @DawitBelay-q9g 6 місяців тому +1

    የፋኖን ትግል ለስልጣን ሲል የሚበጠብጠው ዘመነና ግብራበሮቹ ናቸው የሚያሳዝነው የሚሞቱት ወንድሞቻቸው እንኳን አያሳዝናቸውም

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 6 місяців тому +3

    ሸዋ ላይ እስክንድር እና መከታው ብራት ናቸው
    የኔ ጀግኖች ❤

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 6 місяців тому

      የናትህ ብረት ሸረሪትዋ በምን ልብዋ ነው ብረት የሆነችው ወንድም ከወንድም ታገዳድል እንጂ እብድ ሸረሪትዋ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 6 місяців тому

      እስክድር ባለጌ ነው

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 6 місяців тому

    ❤❤

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 6 місяців тому +1

    እንጂ ሰጡ አትበል በሽምግልና አክለው ነው ነው እነመከታው ከመግስት ተሰባጥረው ያስያዙት

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u 5 місяців тому

    Yegegnawech
    Hagerselehonnewa😢😢😢😢😢😢😢

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 6 місяців тому +4

    ለእኛ ያላችሁ ፍራቻ የወለደው ጥላቻ ከምን እንደሚመነጭ በሚገባ እንረዳለን። እናንተ የምድር ድውያን ብትወዱን ባእድ ክስተት ይሆን ነበር እንጂ ጥላቻችሁማ አብሯችሁ ኖሮ አብሯችሁ ያረጀ ሁለንተናችሁ ነው!
    አማራ ያሸንፋል!
    ፋኖ ያሸንፋል!
    አማራ ፋኖ ነው!!!

  • @Mignottube
    @Mignottube 6 місяців тому +1

    ፈታ ደይሊወች ኑሩልን 👍👍👍💚💛❤☪️

  • @kalhone320
    @kalhone320 6 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው ራስህ ልዩነትን የምታበረታታ ዓይነ ትመስላለህ። አቀራረብህ ሚዛናዊነት የጎደለውና የተንሸዋረረ ነው።

  • @super__star6823
    @super__star6823 6 місяців тому +3

    Eskinder is hero

  • @feruzanegus410
    @feruzanegus410 6 місяців тому +2

    እስክንዲር ነጋ ማለት እኮ ባልደራስን ለኦነግ የሰጠ እና አሁን ደግሞ ፋኖን ለማፍረስ መሆኑን አንረሳም።

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 6 місяців тому +2

    እስክድን የፖለቲካ ድንክ ነው እብድ ነው የሚሉት ለካ እውነት ነው።

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 6 місяців тому +3

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @ogbazionbeidu1657
    @ogbazionbeidu1657 6 місяців тому +2

    በዚህ ይዘታችሁ አማራ ምንም ለውጥ አታመጡም የወያነ ተንኮል መግታት አልቻላችሁም የገቢ ምንጫችሁ አሳልፋችሁ ለወያነ እየሰጣችሁ ነዉ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 6 місяців тому +1

    ባጭር አዲስ አበባ የሚገባ መስሎት ነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 6 місяців тому

      በቅርቡ ታያላችሁ

    • @kebe7097
      @kebe7097 6 місяців тому

      ,,@ethioheran ለሸዋ ጀግኖች አዲስ አበባ ሐገራቸዉ መሆኑን አያውቁም መሰለኝ ለማየት ያብቃህ ፋኖ በቅርብ ያሳየሃል

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 місяців тому +4

    ,ይሄን የሙት መንፈስ ለምን አይገሉትም እስክንድር የሚባለውን? እረ ያሳፍራል አንድ ሁኑ የነአብዮት አሕመድ መሳቅያ እንዳትሆኑ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 6 місяців тому +7

    እስከደር እባብ ከአማራ ፋኖ መውጣትአለበት

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 6 місяців тому +1

      እባብ አንተ ነህ። እስክንድር ለራሱ ሳይሆን ለሠዎች የኖረ ነው ። ሀቁ ያ ነው ። አብይ እንደ እስክንድር የሚፈራው የለም ።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 6 місяців тому +2

      ​@@zemenemiskir8793 አልቀረብሽም አብይ ማንንም አይፈራም ለሕዝቡ አስቦ እንጂ

    • @Alemfarisfaris
      @Alemfarisfaris 6 місяців тому

      @@zemenemiskir8793 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AddisCornerEthiopia
    @AddisCornerEthiopia 6 місяців тому +4

    እስክንድር ነጋ ሁሉንም ግዛቶች እኩል እንደ ሸዋ ይመለከታቸዋል ፡፡ እስክንድር 4ኪሎ ቀድሞን ቤተመንግስት በመግባት ሰበር ዜና ያሰማናል

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 6 місяців тому

      ምኞት አይከለከልም ሸረሪትዋ እናትዋ ትበዳ የሸዋ ልጅ ነኝ የማጀቴ እሄ አራም እብድ ይብዳክ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 6 місяців тому +1

    ሽዋ የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ልብ ነው፣ ጀግኖች የሞሉበት፣ ለወንበዴና ሽፍታ ለሆነ መንግስት ነኝ ባይ ላይ መቅሰፍት ቁጣ መአት አውራጅ ስለሆነ፣ ለአጭበርባሪ ነገስታትና መሪ ነን ባዮች እንደአብይ ላሉ በዘረኝነትና በንጹሐን ደም ለሰከሩ የሽፍታና ወንበዴዎች የጎን ውጋት የሆነ፣ የንጹሐን፣ የአስተዋዮችና የብልሆች ለሀገር ለወገን የሚያስቡ ጀግኖች መፍለቂያ የሆነ የኢትዮጵያ እምብርት ነው፣ የማንም ደንቆሮ ኦሮሙማ እንደልቡ የማይፈነጭበት በአልሞ ተኳሾች የተገነባ ጀግኖች ወልደው ጀግኖች የሚያድጉበት የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ነው።

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому

      😂😂😂😂 በወሬና በቀረርቶ ማንም አይደርስባችሁም መሬት ላይ ግን ዜሮ እንኳን ለኢትዮጵያ ለራሳቹ ህዝብም ሆነ ለራሳቹም ቡድን የማትሆኑት ናቹ። ፋኖ ምላስ ጦሩ

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 6 місяців тому +1

      @@be-lieverጠብቅ ገና እንድ አመት አልሞላንም ምላስስ ከእናንተ የሚበልጥ የለም ዘረኞች ምቀኞች በታሪካችሁ የማትኮሩ አተላዎች ፋኖ እየመጣ ነው ጠብቀው::

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому

      @@ethiopia6721 🤣😂😂 ገና ትግላቹ አንድ አመት ሳይሞላ ትግላቹን ከጀመራቹበት ቦታ እንኳን ሳትነቃነቁ እርስበርስ መበላላት ጀመራቹ😂🤣🤣 እንስሶች ናቹ በደመ ነብስ የምትጓዙ አላማ እንኳን ዬሌላቹ። ወሬና ባዶ ቀረርቶ። ኦሮሞ በባህሉ የኮራ የጠራ ህዝብ ነው ያውም እነደ ቆምጬ ቆማጣ በኢትዮጵያ ጫንብል ስር አይደለም የሚኖረው ኦሮሞ ከማንም ምንም አይጠብቅ አይፈልግም ያከበሩትን የሚያከበር ሊያጠፉት የሚያስቡትን የሚያጠፋ ነው።

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому

      @@ethiopia6721 @ethiopia6721 🤣😂😂 ገና ትግላቹ አንድ አመት ሳይሞላ ትግላቹን ከጀመራቹበት ቦታ እንኳን ሳትነቃነቁ እርስበርስ መበላላት ጀመራቹ😂🤣 እንስሶች ናቹ በደመ ነብስ የምትጓዙ አላማ እንኳን ዬሌላቹ። ወሬና ባዶ ቀረርቶ። ኦሮሞ በባህሉ የኮራ የጠራ ህዝብ ነው ያውም እነደ ቆምጬ ቆማጣ በኢትዮጵያ ጫንብል ስር አይደለም የሚኖረው ኦሮሞ ከማንም ምንም አይጠብቅ አይፈልግም የከበሩትን የሚያከበ ፣ ጠላቷቹንም አሳምሮ ያሚያጠፋ ነው ።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 6 місяців тому +1

    የፋኖ መሪዎች ቆም ብላችሁ እሰቡ ገና ስልጣን ሳትይዙ ስልጣን ስትይዙ ምንልታሳዩነው ካሁኑ የተጣላችሁ

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 6 місяців тому +1

    አሰግድ አርበኛ እንጅ የኮለኔል ማዕርግ የለውም ።😅

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 6 місяців тому +1

    አትድከሙ የአጋንንት ማህበረተኛቹ የዲያቢሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን በሐይማኖትና በብሔር ጭምብል 4 ኪሎ አትገቡአትም ኢትዮጵያ እናንተ ውስጥ እንደሌለች እናውቃለን አስማት በኢትዮጵያ አይሰራም።

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 6 місяців тому +7

    እስክንድር ጠማማ እንጨት ማለት ነዉ

  • @mnwyeejigu8218
    @mnwyeejigu8218 6 місяців тому +4

    እስክንድር ያበደ ውሻ ነው ይህን ያበደ ውሻ በመርዝ ወይንም በሌላ ነገር ማስወገድ ያስፈልጋል አሊያ ሁሉንም የፋኖ መሪዎችን መርዝ በሆነየዶላር ምላሱ እየለከፈ የሚያሳምማቸው ስለሆ ፈጠን ማለት ያስፈልጋል

    • @Hayat-r3x
      @Hayat-r3x 6 місяців тому +1

      እናተምቀኞችምንጉድናችሁሚሥኪንምንአረጋችሁእሥከድርበጥላቻየተሞላችሁእራሥበራሣችሁምቀኞችመጀመሪያራሣችሁንፈትኑእንደዚህከሆናችሁመቸምማሸነፍንአትሠቡትአሁንምምቀኛእሠማችሁያብይንእቅድእያሣካችሁነዉ

  • @YabseraMengistu-zo8cn
    @YabseraMengistu-zo8cn 6 місяців тому +3

    One name for two persons.

  • @mohammedyasin5973
    @mohammedyasin5973 6 місяців тому +2

    ጥሩ ጋዜጠኝነት ከወገናዊነት የፀዳ ነውና አስተካክለ::

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 місяців тому +3

    እስክንድር ሠላምን ፈላጊ ይመስለኛል🤔

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 6 місяців тому +1

      ሰላም ፈላጊ ነኝ ካለ. ለምን ገለል አይልም ከትግሉ ማን ታገል አለው? ይሄ. ፌስታላም አድጅ ብቻውን አያጨበጭብም ሰላም ፈላጊ ነኝ ካለ ይከላ. ይክላውና

  • @fatumamahammad7001
    @fatumamahammad7001 6 місяців тому +4

    እስክድር የሚባል እባብ መወገድ አለበት

  • @FtumaAhmed-im5ix
    @FtumaAhmed-im5ix 6 місяців тому +3

    እስከ ድር የአብይ ሰላይነው ንቁበት

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 6 місяців тому

    እናቴን የማያኖር. ኢትዮጵያ ለእኔ ምን ይሰራልኛል የኦሮሞ ሰላም ህልም እነው ከአሁን ብኃላ ባናትህ ተደፍ ምዲር ደንቆሮ ትግሬ ሞቱ ይበልጥሀል

  • @Habtewoldu
    @Habtewoldu 6 місяців тому

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ የኽልውና ታጋይ መሪ ነው!!

  • @TexiG-bx5nr
    @TexiG-bx5nr 6 місяців тому +2

    መከታው ማሞ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 6 місяців тому

    አሰግድ መኮነን ሴሬኛ እን፤ኳ ህደ ገባ ወደ አውሬዎች አራጅ ኦሮሞ ሀይል አቢይ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 6 місяців тому +3

    ከርሳም የተበጫበጬ ፋኖ ምንም አያመጡም ህዝቡን ብቻ ባላሰቃዩት

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 6 місяців тому +1

      አፍህን ዝጋ እከክ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 6 місяців тому +1

      @@fatmasaeed6043 ልብዳህ ጀዝባ 3 አመት ሙሉ አያወጣሁት ለነሱ ቤት ይሰራልኝ ነበር አሁን ግን የነሱ የስልጣን ፍለጋ የርስ በርስ አለመተማመን እዲህ ነዉራቸዉ ወጣ እኛማ እዉጭ ሁነን አናይም ገዘባችን ብቻ የነሱ ሆድ መሙሊያነዉ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 6 місяців тому

      @@fatmasaeed6043 ስፈልግ አተም አቺም ሂዱ ከነሱጋ

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 6 місяців тому +3

    "ኮረኔል" ሳይሆን ኮማንደር ነው። ባልሳሳት የቀድሞ የባህርሃይል ኮማንደር ነው።

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 6 місяців тому

      አዋ ኮማንደር ነው ከወንድሜአብረው ነበሩ በጣም ጎበዝ ልምድ ያካበተ ነው ባለበት ሰላም ይሁን

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 6 місяців тому +1

    አገርን ነፃ እናወጣለን እያሉ እንደሠፈር ፅንፈኛ ሆኖ ማሰብ በሠፈር ከእኔ የተሻለ ሰው ስለማይገኝ እኔ ወደ ሥልጣን ኮርቻ እደርሳለሁ ከማለት ምንም የተሻለ አስተሳሳብ የላቸውም::: ከኮለኔል አሰግድ ተመሩ!!!

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 місяців тому

    Ayi isikinidr egizihabher yiyilih yesirahin yisitih ante banda yebanda lij qenihin tebiq

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 6 місяців тому +4

    እስክድር ይሄ ቢጫ ወባ. ቀንህ ቅርብ ነው አተነህ የዚህ ሁሉ ተጠያቂ. የታሪክ አተላ እድሜህ ይጠር አቦ

  • @MuluLagisso-xh7ro
    @MuluLagisso-xh7ro 6 місяців тому

    I wondered eskendere eskendere why are you julsing him

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 місяців тому

    Lewegenochachin chigir feterk fetari lechigir yidarigih kefafay banda isikinidir

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 6 місяців тому +1

    ለ ብ ር

  • @Manyazwal
    @Manyazwal 6 місяців тому +3

    ፋኖ ባለጌ እናቶችንና አባቶችን አምበርክኮ ባዳዴ የሚያስኬድ ወራዳ ቡድን ነው። አንተም ጋዜጠኛ ተብዬም የወራዶች ቃል አቀባይ ወራዳ ነህ !!!

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 6 місяців тому

      @user-fq9br4ov6u የአማራ እናቶችንና አባቶችን በዳዴ እያስኬዳችሁና እየገደላችሁ ለነጻነት ነው ትላለችሁ

    • @MoAb-ff9gg
      @MoAb-ff9gg 6 місяців тому

      ልብዳህ ጥንብ

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 6 місяців тому

      @@MoAb-ff9gg አልቃሽ

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 6 місяців тому +1

    እስክንድር አላማው ምንድነው? ለህዝብ መታገል ወይስ መሪ መሆን? ለምን የባልደራስ እና የፋኖ አላማ በጣም የተለያየ ነው። ባልደራስ አዲስ አበባን ክልል የመሆንን መብት ለማስጠበቅ ነበር። ፋኖስ ካልን የመኖር ህልውና አደጋ ላይ በመሆኑ መነሻዬ አማራነቴ መዳረሻዬም አማራነቴ ነው። በአማራነቴ መዳረሻዬን እንደ ሌሎች ወንድም ህዝብ ከጨበጥኩ በኋላ ቀጣይ የፖለቲካ አሰላለፌን እመርጣለሁ የሚል ነው። እስክንድርን የት ጋ እናስቀምጠው ? የአ.አ ልጅ .. በእንግሊዝ ት ቤት የተማረ..አሜሪካ ቅንጡ ህይወት ጥሎ... ወዘተ ምነው እኛ የአ.አ ልጆች አናውቀው?? እንገሊዘኛ መናገሩ በጣም የመሠጠን ብዙ ነን። ቀላሎች ነን! መርምር እንመርምር!

  • @tesfayeAmare4294
    @tesfayeAmare4294 6 місяців тому

    kedada, Asegid, eji alsetem, eskdir asalofo setew enji.

  • @muludellie3681
    @muludellie3681 6 місяців тому +1

    አሰግድ እጁን አልሰጠም

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 6 місяців тому +1

    ዶላሪ ለማግኘት ወጣቱን አስጨርሱ ቡኩኖች

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 місяців тому +1

    እስክድር ከጎጃም ሲያሽቀነጥሩት ሸዋ መቶ ሲለጠፍ መቃት የነበረብን ወይ መቃጠል

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 місяців тому +1

    አይደሊ ነገር አመላላሽ ሁነህቀረህ!!?

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 6 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @milysamichannel2006
    @milysamichannel2006 6 місяців тому

    Keyet amtiteh new (man endezih bel biloh new)
    “Sefa yalewn yeshewa kifl oromia yeyaze sihon….” Whushet zegeba
    97% ye shewa kifl Amhara new yeyazew.

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 6 місяців тому +1

    You have missed to say, Eskinder strategically placed Ex-Balderas leaders and Ex-Ezema members in Shewa, Wollo, and Gonder, who came as regional representatives to systematically elect Eskinder. No Fano in the right mind approve of Eskindr's leadership, as he never advocated for Amhara. Eskinder is a puppet of external power thirsty groups. He failed Addis Ababa youth by abandoning Balderas, and made them rotten in jails. Eskinderis a failed leader. Now, he is dividing Fono to snatch power. He is working with the government. Shame on him!

  • @Habtewoldu
    @Habtewoldu 6 місяців тому

    የፋኖን ትግል የጀመረው ታላቁ እስክንድር ነጋ ነው

    • @RuurFu
      @RuurFu 6 місяців тому

      መቸ አመት ተምርት😂😂😂

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 6 місяців тому +1

    የእስክድር ወደአማራ መምጣቱ ለተኮል መሆኑን የፉኖ የመረጀ እንዴተ አልየደረሰ በትም
    አሁንም የእስክደር በፉኖ መኖር አደገኛ ከመሆኑም ሌላ ለሺዋ ፉኖ ህልውና አስጊ ስለሚሆን ያልታወቁ እሰዎ ራደር ውስጠ መግባትና በነፀነት በሺዋምሆነ በሌሎች የአማራ ግዘቶች እደይኖር መደረግ አለበት በይ ነኝ

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 6 місяців тому

    ድ ል ለ ዲ ሞ ክ ራ ሲ በ ከ ተ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 6 місяців тому +1

    አንድ ማይ ሸዋ ከጃል መሮ እስከ ጅታ ከጅታ እንስ ብልፅግና የተፍለመ የጀግና ያራሽ ቀዳሽ ተኮሽ ዘር ነው ሸዋ አይበረሰከክም

  • @DesuPattern-u1k
    @DesuPattern-u1k 6 місяців тому

    ደባሪ ጋዜጠኛ

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 6 місяців тому +1

    Hulum lesitan filga yibalalu

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 6 місяців тому +1

    አንተ በንዳ ተላለክ ደደቢ ወራኛ እበብ ዝም ብለህ ወር አትንፋ😮😮

  • @Mitubekele
    @Mitubekele 6 місяців тому

    Hahhahahah 😂😂😂😂😂

  • @MilatGetnet
    @MilatGetnet 6 місяців тому

    Higyuu

  • @MeseleBiru
    @MeseleBiru 5 місяців тому

    Ande hunu alamachu seltan aidelm ytagelu fanowochenm ataabaru

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 6 місяців тому

    አንተ ግም አሰግድ እጁን አልሰጠም እርቅ ብለዉ በከበባ ነዉ የያዙት የአማራን ሰም በዉሸት የሚያጠፋ ሚዲያ ከልቤ እፀየፋለሁ

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 6 місяців тому

    Fano amhara hezeb yemenor teyake tegel new lezih demo mesefert yinorewal alamawen masakat ebro lemeserat kasebe eskender yihen megarat alebet enji lala telefa madereg yelebetem gelse new esum le alamaw be derjit metagel new be kedemo seraw beka yihew new.

  • @jemalderaro7749
    @jemalderaro7749 6 місяців тому

    ለባ ሁላ

  • @سعادهمحمد-ز4و
    @سعادهمحمد-ز4و 6 місяців тому +2

    እስክደርአፈርብላ🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎😏😏😏🦎🦎🦎🤮🤮እስክድርእሽላሊት

  • @mesfineshete-tj8lb
    @mesfineshete-tj8lb 6 місяців тому

    Pl

  • @Meiry756
    @Meiry756 6 місяців тому

    Le’Skindir ‘’’ SHEWA ‘’’ Ye’Meretew Mikniat ??? FINFINE ( Addis Ababa ) Wede OROMO Hebrete’Seb indaymeles’new !!! Le’zih’new Iskindir Yetagele’lay Yalew ,,,, Mikniatu FINFINE ( Addis Abeba ) Wede ‘’’ OROMO ‘’’ Hibrete’Sebu Ketemelese ??? Yih’Malet Ye’Haxe MENELIK ( Monarchy ). Ke’Tariku. Ye’SHEWA Mengist Abekalet. Malet’new ,,,,,,,,

  • @BahrieMussie
    @BahrieMussie 6 місяців тому +1

    የምኒሊክ የሆነ ሁሉ አሸናፊ ነው ።

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 6 місяців тому

    abiy weredatahm dabilohs schoped Oromo beletsgena fuk abiy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎😭👎😭😭😭😭

  • @mesfineshete-tj8lb
    @mesfineshete-tj8lb 6 місяців тому

    L

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 6 місяців тому +1

    ዘመነ ካሤ የፋኖን ተዋጊወች የሚመጥን መሪ አደለም ለካሜራ ቅርብ የሆነ ሰውየ

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 6 місяців тому

    Fake analyst

  • @milysamichannel2006
    @milysamichannel2006 6 місяців тому

    Keyet amtiteh new (man endezih bel biloh new)
    “Sefa yalewn yeshewa kifl oromia yeyaze sihon….” Whushet zegeba
    97% ye shewa kifl Amhara new yeyazew.