Seifu on EBS: ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 чер 2018
  • ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል ሁለት

КОМЕНТАРІ • 576

  • @user-mj9sx8ye2z
    @user-mj9sx8ye2z 6 років тому +33

    hahahahhh ድርሹ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ውስጤ ነው ዜዶ ዘርህ ይብዛ ሰይፉሻ አፈዘዙህ አደል

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 років тому +139

    እዉይ ሴፍሻ በጣም አጠረ ዜዶ ሸበላዉ&ድርሹ ቆጆን የሚወድ በላይክ👍👍👍👍ግለፁ እኔ ጥግ ድረስ ዉድድ ሴፍሻ አተንም።😍

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 5 років тому +3

    ዘዶና ድርሻዬ እጅግ የሚደነቅ ችሎታ ነው ያላችሁ በርቱ።

  • @user-ji4xl3ul2p
    @user-ji4xl3ul2p 6 років тому +2

    ሰይፉ እባክህን ተወዳጁን የኢትዮጵያን ኑሮ ጋብዝልን

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 років тому +27

    የኔ ምርጥ ኮሜዲ እናንተ ናቹ 👈💕💕💕

  • @elizabethyared1511
    @elizabethyared1511 5 років тому +1

    I really love them! May God keep blessing you both!

  • @salammolgeeta8744
    @salammolgeeta8744 6 років тому +1

    ድርሻዬ ድምፅሽ እዴት እደምወደው ብታይ ሳቅሽ ውስጤ ነው ዜዶ ያምራል መልካም ይስራ ዘመን።ይሁንልክ

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 6 років тому +78

    ክላስ ያለው በክላሱ
    ትራስ ያለው በትራሱ
    ምላስ ያለው በምላሱ
    እኔ የምገርማቹ ምንም የለኝም ክላስም ተዳብዬ
    ትራስም ተጋፍቼ
    ምላስም ተበድሬ ነው እማወራው (የቤት ምላስ ነው ያለኝ የማይሰማ የማይግባባ
    ሶ በጣም ፈኒ አረጋችውኝ አባቴ ይሙት

    • @tigetige307
      @tigetige307 6 років тому

      ሴፍዬ የዛሬዉ ፕሮግራም በጣም ያዝናና ነበር ተባረክ

    • @meyesme7573
      @meyesme7573 6 років тому

      ክክክክክክክክ ምስኪን

  • @mariamatye1715
    @mariamatye1715 6 років тому

    ውይ እምወዳቸውን ልጆች አቀረብክልን ድምፃቸውን ብቻነበር ሁሌም እምሰማ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @samsontes
    @samsontes 6 років тому +55

    ስወዳቸሁ እኮ በተለይ የሱሳ ሳቅ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @filagotgirma1545
    @filagotgirma1545 6 років тому

    Yemechachu betam des yemile zigegite new wedachuhalehu .enameseginaleni sefu

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 6 років тому

    ዜዶና ድርሹ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ በርትልኝ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን።

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa4408 6 років тому

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን። ማየት የምፈልጋትን አሳየከኝ ድምፃን ስወደው። ሳቃ ልዩ ነው ዋው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +7

    ፈታ ታደርጋላቹ እነ #ዜዶ ይመቻቹ አቦ
    ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን እንደት ነው አለቀብን #በኢባዳ እንጠክር

  • @user-xm2om8dc8r
    @user-xm2om8dc8r 6 років тому

    ሰይፍዬ የምጊዜየም ምርጥ እረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ነው የምወድክ!

  • @bereketwondimagne628
    @bereketwondimagne628 6 років тому +1

    በጣም ነው የምታዝናኑኝ ደስ ትላላችሁ

  • @elsabetlema4559
    @elsabetlema4559 6 років тому

    Woow seyfsha ymechih des yemilu nachew drshu ena Zedo enamesginalen bertu teberatu bilenal

  • @yayamohmmed3768
    @yayamohmmed3768 6 років тому +2

    Perfect much abo yemichachuhi bertolegn.no matter what gifu nd see u other side...

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 років тому +41

    ሰይፍሻ አፈዘዙክ እኮ ሌላው ላይ እንዳለፈለፍክ እነሱ አፍክን አዘጉክ 😂

  • @salammowt4402
    @salammowt4402 6 років тому

    ወይኔ ስወዳችው ምን አባቴ ልሁንላችው ውድድድድድድድድድድድ አፅናኞቸ ሁሌ ስስማችው ውስጤ በደስታ ይሞላል

  • @user-gl5jq1bc4h
    @user-gl5jq1bc4h 6 років тому

    ስወዳችሁ 2ት ምርጦች ድርሽየ ሳቅሽ አቦ ይመቸኛል ምርጥ የሳቅ ፈርጦች ፈታ ታደርጉኛላችሁ እናንተ ባትኖሩማ በማዳም ቤት አልቆልኝ ነበር♥♥♥♥♥

  • @user-fk1km9wx4c
    @user-fk1km9wx4c 6 років тому

    ስዉዳችዉ በርቱ ድርሹ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ ሳቅ የደሥታ ምጭ ነዉ በርቱልን ዉድድድድድ

  • @helanberhane3282
    @helanberhane3282 6 років тому

    ዋው በጣም ደስ ትላላችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-lp3oo2yp1o
    @user-lp3oo2yp1o 6 років тому

    Kante yilik seifu yasikegnal beteleyi yesua sak betam yidebiral kift afi neshi alwedishim

  • @user-hx7sl9so6t
    @user-hx7sl9so6t 5 років тому +1

    ዚዶ በጣም ደሥ ትላለህ
    ሰይፈሺ ስወዳቺሁ

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому +7

    ቀላል እንስቃለን ኑሮ ጦሳችን እስከመቼ ተጨናንቀን😏😞

  • @Melona75
    @Melona75 6 років тому

    ደስ ስትሉ ዜዶ እድናቂህ ነኝ ስይፍሽ እናመሰግናለን

  • @zebibagetachew5334
    @zebibagetachew5334 6 років тому

    የምር ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ዊ አንድ ዘነጋሁ ሰይፍሻንም እወድሃለሁ በፈጣሪ የዋሁን ህዝቤን ይጠብቅ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 років тому

    በርቱ በእውነት በዚግዜ መሳቅ ደስ ይላል

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 5 років тому +1

    እውነት ነው
    ሰይፍሻ
    የኛ ህዝብ
    ነገር መሰንጠቅ
    ይቀናዋል

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l 6 років тому

    በጣም ጎበዞች በርቱ ዜዶ እና ድርሻዬ ደስ ትላላችሁ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 років тому

    Wow swedachew thanks seifu slakerebkln

  • @helenhelu5099
    @helenhelu5099 6 років тому

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዜዶ እና ድርሹ ውስጤ ናቸው

  • @verakadour5819
    @verakadour5819 5 років тому +1

    Tnxs sayfeshay

  • @elizabethmisalie4672
    @elizabethmisalie4672 4 роки тому

    You two are my favourite, love you 😍

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 років тому +8

    ደስ ትላላችሁ ወይ ድርሹየ እደው ታድለሽ ሳቅሽ አያልቅም

  • @merimeri4492
    @merimeri4492 6 років тому

    በጣም ነው የምወዳችው

  • @selamzewda4653
    @selamzewda4653 6 років тому

    ኮሜዲያኖች ጉዳቹ ፈላ መጣጣጣ እሳት የሆነ ልጅ ዜዶዶዶ አንደኛ😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 4 роки тому

    He is really funny # I like him !! She is good too!!

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому

    በርቱ አርፍ ታለንት ነው ያለህ በርታ መሳቅ ነው እንጂ በዝህ ኑሮ ወድንት ከልኩ አይልፍም መሳቅ ነው ፈታ ማለት ነው ብርቱ ሳቅሽ ውስጤ ነው በርቱ😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому

    Ktktktktktktkt zedoye mnm satteyequ eko besaq gedelken seifsha enameseginalen

  • @hananati4979
    @hananati4979 6 років тому

    seyfye tru sew sewn yemtaberetata egzaber ybark 😗😗😗😗

  • @user-kf2yh8ql1b
    @user-kf2yh8ql1b 6 років тому +6

    ተሳቀም ተለቀሰም ኑሮ ለውጥ አያመጣም ሳቁልን እኔም ሳቂታ ነኝ በጣም የሚያስኮርፈው ነገርም ያስቀኛል ሰው ግርም ነው የሚለው ስለኔ ጉዳይ

  • @jamilaku3394
    @jamilaku3394 6 років тому

    በጣም እንወዳችዋለን

  • @susuhabshawitsusuhabshawit3227
    @susuhabshawitsusuhabshawit3227 6 років тому

    ክክክክ በስራ ድክም ብዬ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ዱዱሽዬ ሳቅሽ በጣሙን ያምራል ዜዶም ውስጤ ነህ

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 6 років тому

    🤣😃😅😃🤣😃😃😃 sewdachu aboo selamachun yabezawu sositachum 1 layi beton abet asebekut getan wooooowwwww yene fendedekochi love you oll 😍😍😍

  • @fekedsisay1276
    @fekedsisay1276 6 років тому +1

    Zedesha start ☝️ኛ boss bless🙏 ma Gee

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k 6 років тому

    ስወዳቹ በርቱ ሰይፍሻ እናመሰግናለም

  • @mireymmnmm1062
    @mireymmnmm1062 6 років тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያችሁ

  • @tihitinakebedetina8504
    @tihitinakebedetina8504 6 років тому

    ዋው በጣም በዚ ፈታ አርጉን ይመቻቹ❤️❤️💋💋

  • @kaffibushe7217
    @kaffibushe7217 6 років тому

    Wow des yelal. Thank you

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 6 років тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 6 років тому +2

    Original comedian

  • @emuyeemuye8842
    @emuyeemuye8842 6 років тому

    Ewnet keliba new yimwedachu selamachu bezet yibelilegn

  • @asteraregay1334
    @asteraregay1334 6 років тому

    Are betam des tlalachu zedo ymechh aznanachugn betam new yesakut bertu bertu.

  • @yz5629
    @yz5629 6 років тому

    U guys r great!!!

  • @hiwotiyedigililiji418
    @hiwotiyedigililiji418 6 років тому

    yeneti betam deberogn neber ere feta aregachugn wow

  • @user-dw3ei3jw3e
    @user-dw3ei3jw3e 6 років тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት💖

  • @sabafsehaye4649
    @sabafsehaye4649 5 років тому

    Ohhhhh des selu zedo ena dershaye waw ketlubet😍

  • @user-ij3ry8vv1c
    @user-ij3ry8vv1c 6 років тому

    ድርሻየሽእኔ ዜዶ ውስጤ ናቸው ውድድድድ tnx ሰይፉሻ ደብሮኝ ነበር ትንሽ አሳቁኝ

  • @user-vc3gn9xw4e
    @user-vc3gn9xw4e 6 років тому +1

    ጌታን ኣኔም ከረጅም ጊዜ በኋላ ዛሬ ነው ያሳቃቹኝ

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 6 років тому

    Huffffffffffffffff sewedachu eko betam nurulegn selamchu yebeza abo😀😀😀😗😗😗😚😘!!!!

  • @bentnasir5029
    @bentnasir5029 5 років тому

    Wooooow betam des yelal be Ewnt zedo yemeche

  • @abusha2002
    @abusha2002 6 років тому +3

    ስወዳቹ 😍

  • @selamawitselina1936
    @selamawitselina1936 6 років тому

    😁ስወዳቹ ዜዶዬ ድርሻዬ አድናቂያቹ ነኝ በብዙ ውድድድ😍

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 років тому

    Zdo dershu Abu selamachehu yebeza dershuya hulame sakilge sewdachehu

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 6 років тому +1

    wow siwodachu maroch betam new yemet mechhun

  • @user-go8lr1xz9f
    @user-go8lr1xz9f 6 років тому

    አቤት ስወዳቹ ኑሩልኝ ፍቅሩን ያብዛላቹ😘

  • @zaidethio1199
    @zaidethio1199 6 років тому

    ኡፍፍፍፍ የዚህችን ልጅ አሳሳቅ ስውድው አቦ ይመቻቹ

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 років тому

    ዋውው ዜዶና ድርሹ በጣም ነው ፈታ እምታድርጎኝ kkkkkkkk እረ ሰይፉዬ እኔ ሳቅ ያልበ አሳድጄ ነው እምስቅው ነግሩ እውንት ነው እሜስቅ ነግር ካላግኝን አበሾች ኮስታሮች ነን

  • @awolnur7275
    @awolnur7275 5 років тому

    Thank you

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 років тому

    ዜድ ድርሻዬ ዘናፈታ አረጋቹን
    ሴፍሽ እናመሰግናለን ከልብ

  • @gshsgsghxjhdhdh1189
    @gshsgsghxjhdhdh1189 4 роки тому

    መሽአላህ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому

    ደስ ስሉ እስማርት ናችሁ ድርሹዬ ማማዬ ዜዶ ሽበላው በቃ አፍቀርኩህ

  • @user-mp5ym3km3h
    @user-mp5ym3km3h 6 років тому

    ወይ እነ ድርሹ ሴፉ በፈጠረክ አለም ሰገድን ብቅ አርግልን

  • @santodxb6766
    @santodxb6766 6 років тому

    Baxam dase yelal yunat👍👍👄💋💋❤

  • @hsanakedir1180
    @hsanakedir1180 6 років тому

    ደስ የሚሉ ኮሜዲዎች

  • @aminaasaa9330
    @aminaasaa9330 6 років тому +3

    እውነት ድርሹ ሳቅሽ ውስጤ ነው ።

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u 5 років тому

    ደስ ስትሉ በጣም ትመሳሰላላችሁ እህትና ወንድም ናችሁ እንዴ?

  • @brookemlaelu589
    @brookemlaelu589 6 років тому

    Wow sweet sister and brother my lovely

  • @fekirsisay9312
    @fekirsisay9312 6 років тому

    የኔ ቆንጆ ሳቃን ስወደው!!!!

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +136

    ድርሻዬ ጥርስሽ በሳቅ ነው አደል የተሼረፈው😃

  • @ayobanesb8850
    @ayobanesb8850 6 років тому

    One step ahead zedo berta

  • @hilemethilemet5686
    @hilemethilemet5686 3 роки тому

    ይመቻችሁ አቦ 🌹❤️🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 років тому +11

    ምን እናድርግ ኑሮዉ እኮ ነዉ እዳስቅ ያደረገን እኔግን መሳቅ ዉስጤ ነዉ።😂😂😂😂

  • @fevenweldufan6389
    @fevenweldufan6389 6 років тому

    I love 'em 😍😍

  • @addiskonjo1580
    @addiskonjo1580 6 років тому

    ዋዉ ወድጄዋለው ልዩ ነው

  • @tameratgetachew5342
    @tameratgetachew5342 6 років тому

    so funny Zedoy andena nek ሰይፈየ ይመችህ

  • @user-vb2re2wo4m
    @user-vb2re2wo4m 5 років тому

    weyen enko betam new mewedachu betam💑💑

  • @yemiworku3726
    @yemiworku3726 6 років тому

    Zedo & Dirsh ye desta minchi❤️

  • @passion2514
    @passion2514 6 років тому

    why u cut the last part of what he said when he said I am not going to shisha bet new

  • @user-qe3or8gj2h
    @user-qe3or8gj2h 6 років тому

    ማሮች ስወዳችሁ በርቱልን

  • @yosephdinku7612
    @yosephdinku7612 6 років тому

    ሰይፉ ፋንታሁን ብዙ ጥሩጥሩ ነገሮችን ስታደርግ እናይሃለን ጊን የምትጋብዛቸውን ሰወች at list እንደ እንግድነታቸው ብታከብራቸው ጥሩ ነው እንዲህ አይደረግም

  • @user-mi7vz3ms8f
    @user-mi7vz3ms8f 6 років тому

    Kkkkkkk መጨረሻውላይ ያለው በጣም ያስቃል

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 6 років тому

    በጣም ታምራላችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 років тому

    የልጅቷ ሳቅ ክክክክክክክ አይ ተሰጦ እኔ እኮ የድርሹ ሳቅ ሰው አትመስለኝም ነበር

  • @tigestberhane3023
    @tigestberhane3023 6 років тому

    aim from China but I love eth comedy 😃😃😃

  • @usermm3885
    @usermm3885 6 років тому

    ዋውውውውው። አገባባቸው ያምራል

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen3415 6 років тому +2

    ስወዳችሁ ምርጦች

  • @yemariyamljilij9506
    @yemariyamljilij9506 6 років тому

    Drshye saksh betam yamral