I literally took this song as if it was for a mother and poured tears for far too long. I missed my real mom growing up in the suburb of Assela. I can’t forget those days.
Crying cos your sudden Exit but my heart says Through your love and music You will Live ON. Legendary Alemayehu Eshete Ethiopia will never forget you. RIP
ይሔንን ዘፈን የሰማሁት በኢትዮጵያ ሬዲዮ በግምት ከ15 ዓመት በፊት ሲሆን በእንባ ነበር የጨረስኩት::
የውስጤን ብሶት ገንፍሎ ያስለቀሰኝ ሲሆን ዛሬም ያ ትዝታ ዘፈኑን ደግሜ ደጋግሜ ስሰማው ውስጤን የማላውቀው ሃዘን ይሰማኛል ፡፡
ለምን ቢባል እናቱን በልጅነቱን ያጣ ሰው ያውቀዋል ፡፡
የማያልፉ የሚመስሉ የእንጀራእናት የአስርት ስቃይ አመታት አለፉ😭
Sorry about your loss , you’re not alone
ልክ ነክ ዛሬም ያመኛል
የልቤን ተናገርክልኝ ወንድሜ እኔም በዚህ ዘፈን አልቅሻለሁ ነፍስ ይማር
አይ ወንድሜ እጅግ ከባድ ነው። መግለጽ አይቻልም።
አንጀትን ሰርስሮ የሚገባ እዉነተኛዉ የቤተሰብ ፍቅር መግለጫ ነዉ።
እነዚህን በሰማንበት ጆሮአችን ስንቱን ገልቱ ሰማን እኮ አይ ጆሮ.....
የጃንሆይ ባለሟል የነበረ አንድ ሰው እንደተናገረው ከሆነ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ይህንን ዘፈን ይወዱት ነበር።
ለምን ነው የዘፈነው
@@MihretYilkal ስለእህት መሰለኝ
እናት
@@EyasuYonas ከግጥሙ ተነስቼ ነው። 0:48 ላይ "የእምዬ እኮ ልጅ ነሽ" ይላል። 3:00 ደቂቃ ላይ "እትአበባ...የምልሽ ወንድምሽ..." የሚልም ጭምር አለበት።
የማይደገም ገረራሚ ዘፈን አለማየው እሸቴ እግዚአብሔር ነብስህን የዘላለም እረፍት ይስጥልን
ዋው ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ተሰጦ እኔ ግርም ይለኛል የሁን ዘመን ሙዚቃ ሁሉም አድ አይነት እኔማ ያስጠሉኛል
A hot tear pouring down my cheek. I deeply remember my motherland Ethiopia!
the cradle of all mankind
Junknnnnj
Jnnnn
Eski enenm wesedgn ena endezi lebel kehedku behuala
The same here
ምን አይነት ልብ ቀጥ የሚያደርግ ዘፈን ነው!!! ነፍስ ይማር
በአብዛኛው የሀገራችንን ኑሮ የሚግልጽ😢 አጀት የሚበላ ዘፈን
እውነት ለመናገር በሒወት የሌሉት ሁሉ ነው ትዝያሉኝ ❤ፈታሪ አገሬን አደራ❤
😭😭 Classic ! a FATHER of his style 😭
🙏🙏🙏 REST IN PARADISE 🙏🙏🙏
Love from 🇪🇷 to this inspirational LEGEND....
ለኢትጱያ ነው
እናተ በተወለዳችሁበት ለሀገር አሳቢዎች ለፍቅር የጮሀችሁት ዛሬ አፍራሾች በዙ😢😢😢
ውስጤን በጣም ነው ይጎዳኝ ነብስህን ይማረው 😢
ይህንን ዘፈን ውስጤ የገባው በ1973ዓም ባሌ ጠቅላይ ግዛት ደሎ መና አውራጃ በርበሬ ወረዳ በግብርና ሙያ አርሶ አደሮችን ለማሰልጠን በሄድኩበት ወቅት ነበር። በዚያን ጊዜ እንዲህ ዓይነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ የዘፈኑ ግጥም ደራሲና አርቲስቱ ትልቅ አክብሮት አለኝ ።
I literally took this song as if it was for a mother and poured tears for far too long. I missed my real mom growing up in the suburb of Assela. I can’t forget those days.
I dedicate this song to today's Ethiopia.
We knew even then (40+ years ago) it was about Ethiopia. Just hope that another generation doesn't re-dedicate it in another decade or longer.
@@g.k.9004 who are you? A to teka?
Very touchable song, most of Ethiopian people live
It makes me emotional listening to this music. You can't imagine the number of times I listened to it.Besides, it takes me back to my childhood.
ነብስህን በቀኙ ያኑራት 😔
ድንቅ ሥራ። ረጅም እድሜ እመኛለው
በኡነት ልናገር እንዳንተ የህዙቡና የሃገሩ ወዳጅ ዘፋኝ ኣልተወለደም። በጣም ኣደንቀሃለሁ።
አቤት፡የድምፅ፡ጥራት፡ 👌👍
በጣም፡እናመሰግናለን፡
ጋሽ አሌክስ ብዙ ስራዎቹን እወድለታለሁ ይሄኛዉ ግን ልብ ይነካል
ስለ እመየ ኢትዮጲያ የነገውን አይተው የተዘፈነ ዘፈን ይመስለኛል የግሌ አስተሳሰብ ነው
የዱሮዎች እኮ እሚመጣውን ወደፊት ያቁታል
@@lubabalubaba6703 እውነት ያስብላል
Me to
በጣም ትክክል። ይህ ኮመንት ከፃፋቹ ሰዎች ከሶስት አመት በኃላ ዛሬ ሳዳምጠው ምን ታይቶክ ይሆን ኮመንት የፃፍከው ሰው? ይገርማል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሉ ያልፋል። እግዚአብሔር ይርዳሽ አገሬ።
በትክክል
ሁፍ እግዚአብሔር ነፍሰህን ይማረው
I can' stop 😢😢😢
Wowww ❤
Crying cos your sudden Exit but my heart says Through your love and music You will Live ON. Legendary Alemayehu Eshete Ethiopia will never forget you. RIP
እጅግ አንጀት የምበላ ሙዝቃ ነዉ
ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰሙት
የማይጠገብ !!!
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው
I think this is the best music of all his productions. Excellent!!!!
What an Incredible lyrics. Amazing melody too...
Rest In Peace, you are truly loved!!
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ነው
ምን እንደምን ቃል አጣው። እንባዬን መቃጣ ጠር አቃተኝ
አሌክሰዬ ነብሰህን ይማረው ufffffff
I miss crying over this. If you don’t like music as it meant to be, you are the most poor alive. It gives goosebumps all over me.
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው ዋዋ
እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል
ስቀሽ አታስቂኝ የደላሽ ይመስል
ሁሉን አውቀዋለሁ የእምዬ'ኮ ልጅ ነሽ
ሞተሽ ታርፊዋለሽ አንድም ቀን ሳይደላሽ
እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል
ስቀሽ አታስቂኝ የደላሽ ይመስል
ሁሉን አውቀዋለሁ ግማሽ አካሌ ነሽ
ሞተሽ ታርፊዋለሽ አንድም ቀን ሳይደላሽ
እሽሩሩ የሚልሽ አባትሽ መንኩሶ
ምስጥ ያሳድግ ጀመር ድንጋይ ተንተርሶ
ጥፋተኛ እናትሽ ወልዳሽ የሞተችው
ላንቺ ጡት ሰስታ ለትል አጠጣችው
ትፍጨረጨሪያለሽ ወጉ አይቅር ብለሽ
አልቃሽ አጣሽ'ንጂ ቆይተሻል ከሞትሽ
እህት አበባ ክንዴ የምልሽ ወንድምሽ
ካንቺ ያልተሻልኩኝ ነኝ ምናባቴ ላርግሽ
የጎረቤት ምግብ እያሸተትሽ ኑሪ
ለመብላት መብት የለሽ መቼም አትጠሪ
ውለታ እስካልመለስሽ ማነው የሚያበላሽ
የእምዬ ልጅ ቁረጭ ችጋር ያንፈራፍርሽ።
Atnafu
שיר יפה ולעניין
Brilliant
10Q
Ke bad zefen
Killer lyrics, lovely organ....! Don't make me cry brother Alex !
ዘመን ተሻጋራ ስራ!!
RIP. To the most beloved ethio singer.
Betam yasazengh yasedengetegh nefse yemar!!!
Lehulum sewoch westachew eyetgodah lemisku destacwenh becha lemiyasu sewoch hulu yeha zefen yegabezilghe
እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል ....አይ ሰው ከንቱ ...
Am just keep listening this song over and over again
So sad😢😢😢😢 I don’t no why
ዋዉ እናቴ ስሰማው ለእኗቷ ታለቅስ ነበር ዛሬ እኔ ስሰማው ለእናቴ አለቅስ ጀመር እሄን ስል እናቴ የነፍጠኛ ቤተሰብ ነበረች ልክ እንደሱ እንዲያው እስኪ ጥሩልኝ በሱ ደረጃ ወይም ቤተሰብ ሰለ ደሃ የሚዘፍነው አላህ ካለ ይበቃል አንድ ወዳጅ እና ማነው ትልቅ ሰው የሚለው ዘፈን እስከ ለተሞቴ አልረሳውም አላህ ይርሀምሆ
His father wasn’t neftegna rather a respected priest
i cant stop crying, my God .....rest in peace legend
Powerful music ...so very powerful !!
I cried like a baby 😞
Alex you are a true Legend
ውይይይይ እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ይምሰል
ውይይይይ ጋሽ አሌክስ እድሜ ይስጥክ አቦ
Old Ethiopian song my favorite
የዚህ ዘፈን ጥቅም የገባው ካለ ያስረዳኝ
my heart is brocken to pieces listening to this song
ይግጥም፡ለኔ፡ይሁን፡ክርምት፡ስል፡ባገሬ፡ስበደል፡ለኔብየ፡እያጉራገርክ፡እለቅስ፡ነብር፡ወይ፡ድግነት፡የዋ፡ነት፡ወጣሁ፡በርሬ፡ምንም፡ሳላውቅ፡
እጅግ ድንቅ ስራ
deepest lyrics which touch my heart 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያ መልክህ መቀየሩ ይገርማል
May God bless you for sharing us this song!
አለምዬ ነፍስ ይማር😢
Ethiopians "Gloomy Sunday" is this one. So sad!!
olways misd you are grate songer
yihe musica bizuwechin endemiyaslekis alteraterm, ene enkuan libe endedengay yedenedenew tinish asazenegn
wow....alkse....batame......dessssss yamele.....new...edmana...tana...ysetehi
Seblkyee ene eketelishalewe....huleme aleksalew..
አይ ይህ ዘመን እኮ አለፈ አይ አይ
ምርጥሠው
I am loving it
God bless you my father
Yebfitu ena yewedfit ye Ethiopia _ sekoka yegletsebet gerami engurguro newe
ihen zefen le Ethiopia hagere gabezskuwat 😢😢😢
Legend rest in peace 😭😭😭😭
its so touchy
1968 ጨርሰው እናትና አባቴ ተፋቱ የነሱን አልጋ። ፈላጊ አመጡባቸው። አስሩ ትእዛዝ የቲያትር።
እውነት ብዙ ብዙ ዘፈኖች ስወዳቸው
Fetari Nebsun begenet yanurat
የኔ የሕይወት
Yebefit ena yewdefit newe
Touchable song 💔
በማላውቀው ሀዘን ነው ማዝነው
WOW WOW WOW it's so amazing music
አቅስነበር፡ይሕንዘፍን፡ስሰማው፡አገራ፡ብቻይን፡አገራም፡ብቸኛ፡ነበርኩ፡አረ፡ስት፡አለ፡በሆዴ፡እያስለቀሰኝ፡በርእሬ፡እደወፍ፡ያወጣኝ፡ሳስታውስው፡አሁንም፡አለቅሳለሁ፡
ያገሬ ሰው እባክህ የመጠፋፋት ትግልን አቁመን አፍሪካን ክዘፈቃት የደምማእበል እንውጣ
respect bro
እባካችሁ ከተወሰኑት ጥቂት የጥንት የአለማየሁ ን ብዙ ሌሎችም አሉ ግን ለምን እንደማይሰሙ ግራ ይገባኛል።ለምሣሌ ያህል ሃይ ዘራፍ...(ወልደሽ ተኪ እናቴ፤ሌላ ዋጣት አሉ ኸረ ዋጣት አሉ(ሙሽሪት..)የመሣሠሉ የሸክላ ቅጂዎችን፤አንቺ የትዝታ እርጎ ኑዛዜዬን...ወደድኩሽ ውደጂኝ ተይ አታመንቺ..የመሣሰሉ እባካችሁ ዘመን ተሻጋሪ አይጠገቤ ሥራዎቹን አውጡአቸው።
len new
ዋው
ለምንድነው ማለቅሰው በእናታችው
ወንዴሜ ትዝ ይለኛል በጣም
me too 😭😭
😂😂
ይህን፡ዘፍን፡ስእስማው፡ድሮ፡እለቅስ፡ነበር፡ትልቅ፡ውወድም፡ቤናረኝ፡ዛሬ፡ትንሹ፡ትልቅ፡ሆኖ፡በየሀኔቴ፡ቀልደብኝ፡ወይ፡በለው፡ስይፉ፡ጨፍር፡ህህህህህህእንናት፡እለችሕ፡እዳታለቅስ፡ካለቀስች፡እራርፍም፡ስለምታውቅሕ፡ህህህህህህ
MY LIFE
Uffeyyy betam meret zeefen
An Excellent Job!
ግርብ ሩህሩህ
ልስማው፡አተን፡ዘፈን፡ይዘፍን፡ወድም፡የማልቅስልኝ፡ውድም፡የለለኝ፡አባት፡እናት፡ህህህሆድድ፡ይቻል፡
Touching
Rest in peace
nafsehn.yamrew bezo yaletngarlet merte yazmno denk.zefge.naber
the baeste muzkeee. aLmuooooo baLLo
Uncomplicated pure song!
I pray God to give him health and long life