EMS የጎጃም ፋኖ አቋም ከፋኖ አስረስ ማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ል ሰብሳቢና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የተደረገ ቃለመጠይቅ July 2024
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
እንደዚህ አይነት የበሰሉ ልጆችን ስሰማ ሞራል ቀራንዮን ያልፋል።
አስረስ ግሩም ልጅ ነህና በርታልን።
አገር ነጻ ስትወጣ ፈጣሪ ጠብቆ ካደረሰህ አንድ አገራዊ ተቃም ትመራልናለህና በርታልን።
የውህደቱንም ጉዳይ በጥንቃቄ ይዛችሁ አድነታችሁን አብስሩን።
ይመችህ፣አስነስዳምጤ
መስሎሃል አንተ ሟርተኛ በቅርቡ ቂሊንጦ ታገኘዋለህ ?
@@gdr668 funny go out
ጅል@@gdr668
He Is Lawyer and Phd Candidate so he deserved It .
አቤት ጀግንንት❤❤❤አላህ ያግዛችሆ ያረብ
ድልለአማራ ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ መልስ ሰቷል አስተዋይ ትውልድ ይህ ነው ❤ ድል ለአማራ ህዝብ 👍👍👍። አማራነት ወደፊት ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛💕
ጥሩ ውይይት ነው ❤
Thank you so much Fasil for this great interview with Fano Asres. God bless you both.
አርበኛ አስረስ ክበርልን ትልቅ አድናቆት
አለኝ ትልቅ አስተዋፆ አለኽ በርታልን
ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነፃነት ለመላዉ አማራ🙏🙏🙏
ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እስረስ የኔ ሙህር በእናንተ ተስፋ አለኝ
ማርያምን ጎጃም ትለያላችሁ በርቱ
ድል ለአማራፋኖ 💪
Weldone Fanos God bless you make you victorious
ASRES IS VERY MATURE AND WELL KNOWLEDGEABLE, WE SHOULD APPRECIATE HIM. PROUD OF HIM.
ጀግናዉ ጠበቃ የሕግ ባለሙያ የፖለቲካዉ ሊቅ አስረስ ማረ ዳምጤ!✊❤
Thank you, Aserse Mare Damta, very informative, highly competent person . I am glad to hear such individual support the Fano struggle.
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
በርቱ ጀግኖቸ ❤❤
ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ!
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
Fano is daydream
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጠንካራ ብሔርተኝነትን ከትግሬወች እንማር
ይሄ ልጅ እንደዚህ አልተረዳሁትም ነበር በጣም በሳል እረጋ ያለ እውቀትና ጥበብ ላይ የተመሰረት ገለፃ ነው የሰጠው። የእርስበርስ ሽኩቻው መንስኤ እሱ እንደሆነ ነበር የሰማሁት ግን ስህተት ነው። ጎበዝ በሳል ልጅ ነው እንደዚህ አይነት በሳል ልጆች መሀከላቸው ካሉ ምንም ነገር ቢፈጠር ተነጋግረው መፍታት ይችላሉ። አሁን ትግሉ አሸናፊ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በርቱ!
በቃ ምላሱን ሳል አድርጎ የሚለፈልፍ ሰው በቀላሉ ይጀነጅናችኋል።
ያስቃል። አብይ አህመድም እንዲህ በምላሱ ጀንጀኖ ይዟችሁ ነው ሕዝብ ያስጨረሰው
He is Lawyer so he deserted It.
ጠላት እንደሱ ያሉ እንቁ ልጆች ሊበላ ሲፈልግ ወሬ ይነዛል
God bless you Fano Asres you and all Fanos are our forefathers lijoch. God bless you all make you Ethiopia Fanos united
ፋኖ አስረስ ማር በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠትቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አስረስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Thanks 🙏👍 may God strengthen you and alway till Victory, victory to Fanos!
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለህልዉናችን ለሚዋደቀዉ ፋኖ መሰናክሎች ለአማራዉ እልቂት በክልሉ ለአገዛዙ እድሜ መራዘም እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ያለዉ አማራዉ ነዉ ተታሏል ጥቅሙን መርጧል ከሲሶ የሚበልጠዉ አማራ አንድ አለመሆናችን አደጋ አለዉ
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን
በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
አዎ ጀምረዋል ጠላትን የሚዋጉትን እያሳደዱ አሉ።
ፋኖ ያሸንፋንሞትለጸረአማራድልለፈኖ❤
ተባረክ አርበኛ አሥረሥ
በሣል ቃለ ምልልሥ ነበር
ሁሉም ትኩረቱን ወደ ትግሉ
ሁሉም ቀሥ ብሎ አንድ ይሆናሉ
እንረጋጋ
በጣም ጎበዝ አስረስ!
ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪ሞት ለጨፍጫዉ ለፀረ አማራዉ ብልፅግና መከላከያ👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
አስረስ ትችላለኮ የሰከነ መልስ ነው ምትመልሰው ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤
God bless you Fano Asres. Thank you Fasil for this interview. God bless you both
እግዛብሄር አምላክ ያማራን ታጋዮች ጠብቃቸው ለድል አብቃቸው
ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን መርጃ ስትሰጡ ሰው አትመኑ እያስጠለፍችሁ ነው!!!
ድልላአማራፋኖ❤❤❤🎉 🎉❤
wow u are brilliant
💚💛❤❤💪💪💪💪
፩ አማራራራራ💪💪💪💪
ድል ለፍኖኖኖኖኖ !!!!
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥያቄ እና መልሱ በጣም ያምራል በርቱ
ጀግና💪
ፋኖ የነፃነት ታጋይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ድል ለጀግናው ፋኖ ሞትለነጬ ጂብ ብልፅግና
ፋኖ አስረስ በሳል ነህ የምሰጣቸው መልሶች በጣም ደስይላሉ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድነት ሃይል ነው
ስለዚህ ነው የፋኖ ትግል ቅዱስ ትግል ነው የምንለው
በርቱ ወንድሞች
ፋኖ እባ ካችሁ አሌታችን ናችሁካ አትለያዩብን አትወነጃጀሉብን ሥለግዚአብሔር ሕዝቡንም ተሥፋ አታሥቆርጡት እደጀመራሁት አሥጨርሡት ሥለመድሐኒአለም እላችሁአለሁ
በርቱ ወንድሞች
Abet agelalets Asre tleyaleh zemenh yibarek
በርቱ ፋኖውች አሁን በጉጃም እዲህ በስፊ ውግያ ሲደረግ በወሉ በሽዋ በጉደር ፋኖ ጡርነት መጀመር አለበት
ድልፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድልለአማራፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለነፃነት ታጋዮች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪!!!!!!!
የጎጃም ታጋይዎችንም ጥንቃቅየንም አድርግዉ በፖለቲካም እንሰባሰባለንም ሚልዉትም ከወታደራዊይም ትግላችንም ገለልተኛም ሁነዉ የፖለቲካም ድርጅትም በየክፍለሀገርም ለማቓቓም ሚያደርግዉትም ዉይይትም ፓርቲዎችንም ማቓቓም ባራትዉንም ክፍለሀገርንም ፓርቲዎቻቸዉ ማቓቓም ፓርቲይም ያድርግዉ ያቓቁሙ ከወታደራዊይም ሀለፊትም ገለልተኛም ሁነዉ ፖለቲካቸዉ ያካህድዉ እነስግንድርም ሊሎችም በህብረትም የፋኖም ጦርም በፖለቲከኛም አይመራም ጦራችንም ከፖለቲካም ገለልተኛም ጦርንም የህገርም ጠባቂይም የሀገርንም ስልጣንም ጦርም ሀላፊይነትም ይዝዎን ህዝብንም ይጠብቃል ፋኖም ጦራችንም ይህንም ጠንቅቀዉ ማወቅም መረዳትም አለባቸዉ አመራሮችም ሊሎችም ጦርንም ለመምራትም ከፖለቲከኛም ገለልተኛም የጦርንም ያመራርነትም ችሎትም ያለዉም በጦርንም መደበኛም ያለም ሀላፊይነትም ላመራርም ተገምድሞንም ጠነራልነትም ተሰቶትም ፋኖንም መደበኛም አድርጎም እንዲጠብቅም ሀገርም ህዝብንም ባንዲራዉንም ለህዝብንም መብትም ለፓርቲዎችም መጠበቅም ሚችልበትም ምንገድም ከፔለቲካም ገለልተኛም ሁንዎም ሀገርም የበላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ከፖለቲካኛም ከመሪይም ገለልተኛም ጦርም ማድረግ እራስውንም ግድንም ነዉ ፋኖም ማለትም ከዚህንም ዉጭም ጥፋትንም ነዉ ሚሰራበትም ትግላችንም ጦራችንም ማንም በምርጫም ሚቀበለዉ የትግልም መምርያም ታጋይም ጦርንም የለም እረፍዉ በልዋቸዉ።
Leadership is at display! Insightful Q&A! Appealing message! Let Fanos resolve their problems without the Diaspora’s intervention.
Asehrate jegena fano Amhara togethers well come to addes Ababa Ethiopia 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛❤️🏆🏆🔥🔥🔥
ፋኖ አስረስ በጣም ጀግናና በሳል ነህ
God bless you Fano Asres
አስረስ ከባድ ሚዛን ነው!❤
ሁለት ፋኖዎች አሉ። አንደኛው የወያኔን ሕገመንግስት ተቀብሎ መነሻዬም መድረሻዬም አማራ ይላል። ይሄንን ኢአማራ አስተሳሰቡን አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ብሎ ይጠራዋል።
ሁለተኛውና በነእስክንደር የሚመራው አማራን አድኜ ኢትዮጵያንም አተርፋለው ይላል። የወያኔን ሕገመንግስትን አይቀበልም።
ስለዚህ አማራ የሆነ እስክንድርን ይደግፋል፣ አማርኛ ተናጋሪው እነ ዘመነን ይደግፋል።
አንድነት በተመሰረት ማግስት ሮጠህ መንግስት ጋር የሄድከው ለምንድን ነው ብላችው አሰግድ መኮንን ብትጠይቁት
'መንግስት ስለሆንኩኝ" ብሎ ይመልሳል።
ጀግኖቹ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋፋኖኖኖ
Welcome Jegnachin
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Fano Mareshet is the right public relations expert. Though Asres looks fine. Goje, keep up the good work.
It is better to be united
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እጅግ በሳል እና ጥልቀት ያለቸውን ምላሾች ነው የሰጠው የአማራ ህዝብ ትግል በእንደነዚህ አይነት በሳል ሰዎች በመመራቱ ነው መጨረሻው በድል የሚጠናቀቅ ነው የሚሆነው የምንለው በተለይ ጀነራል አበባው በአማራ ህዝብ ትግል ወደስልጣን ከመጣ በኋላ የአማራ ህዝብ ተመልሶ ወደ አሰከፊ ጭቆና ውስጥ መግባቱ አለም የመሠከረው ሃቅ ሆኖ እያለ ይህንን ክዶ የአማራ ህዝብ ለነፃነቱ ከሚያደርገው ትግል በተፃራሪ መቆሙ የሚያሳየው እሱ በስልጣን ጥቅሙ ከተረጋገጠ በሃብት ላይ ሃብት ካገበሰ ለሌላው ደንታ እንደሌለው ነው የሚያሳየው
የጎጃም ፋኖ ብቻውን በቂ ነው ለብልጽግና ጦር !!
I think with such man dialog can give result. For the government, this kind person may better
አየፋኖ እባካችሁ አትለያዩ
ብርቱ ጥሩ ነዉ
💪❤️💪💪
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
አስረስ ማረ አየናችሁኮ ቁጭ ብላችሁ የመሰረታችሁትን ድርጅት ጌታችሁ ስላልተመረጠ ብቻ ያሳያችሁትን ብልግና! የእረኛ ስራችሁ በሌሎች ታጋዮች ፊት ያሳያችሁት ታይቷል! አሁን ደሞ ወዶገብ ጀኛችን እሱ ነው እያላችሁን ነውረ አልሰማህም እንዴ ፋኖ ይማርካል እንጅ እንደማይማርክ እንዴት አልሰማህም! ? ወባንተ አባተ እንዴት እንደተሰዋ እንዴት አልሰማህም? ሌሎችን ወባንተወችን በአዲስ እንዴት እንደተሰው ማንም አልነገረህም? ትግሉን ሽጦ የሄደን ከሃዲ አሰግድን አጀኛችሁ ስታላዝኑ መስማት እንዴት ያለ ውርደት ላይ መሆናችሁን አሳይታችሁናል እና ከዚህ በኋላ እናንተ ለጎጃም ቅማል እንጅ ሌላ ምንም አይደላችሁም!!!!
ማርሸት ፀሐይ ወደ ቃለ አቀባይነቱ ይመለስ!!
😀
እንዳናየዉ ጎጠኛ
@@naajanojaa7ባለአምስቱ ድርጅት እስክንድር ነጋ የባልደራሲ ፒርቲ ሊቀ መንበርስ ይቅረብ????? ወይስ አፈ ማሩ ታዳጊዉ ማርሸት ይቅረብ???
አማራ ሆይ ንቃ ተመልከት አስረስ ዘሜ ዝናቡ በተውለደበት አገር አበባው አረጋ ተመስገን የሚባሉት አህዮችም ተወልደዋል ስለዚ አማራ ንቃ ስንዴውን ከእክርዳዱ ለዩ ድል ለአንበሳው ፋኖ ሞት ለአህዮች ለተላላኪዎች።
Why you didn't mention about Journalist Wogderes Tenaw? Is there any problem to go around? The way I see most Journalists don't want to mention it why? Thank You!!!
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
አስረስ ማሬ ጀግና ናችሁ! ! ግን ስክነት ያስፈልጋል ተነጋገሩ
የአምሐራን ሕዝብ ትግል እየፈተኑት ከሚገኙት አንዱም ምክንያት የአምሐራ ብሔርተኝነት በሕዝቡ ውስጥ በጠንካራው ባለመስረፁ ነው
ሲጀመር ፋኖ ጦር መሪም ከተሰዋ አይደብቅም ምሳሌ ጀ ል ውባንተ አሁን እጅ ላለመስጠት ራሱን የሰዋው መግስት ውሼቱ ዛሬ አደለም አብሮት አድጎል ፋኖን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
ምናሳስበዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም ምንለዉም ያለንም በጎንደርም ዉሎም ቦታም ተባብረችሁም ሀላችሁም ዘምታችሁንም ከተኩዝየም ማዶም ጨምራችሁም የጦርንም ኦኦሞንም ህዎሀትም ካንብንም ጦርም አጥድዉት ከዋላም ኮረም አላማጣም ጠራርጋችሁም የትግእየም የኦሮሞንም ጦርንም ሃንብንም ከጀርባም እንዳይወጋም ካንባቸዉም ቡህብረትም ደምስሳችሁም ዘመቻም ወደደቡብንም ወደብሄረም ሻንጉልም. ነቀምትም ወለጋም አድግራችሁም ዉራጊም ደቡብንም አድርጌችሁም ወዳዲስንም አበባም መግባትም ይኖርባችኻልም ዩጎንደርም ጎጆም ጦርም አቀላቅላችሁም ባመራርነትም እንዲህዉም የወሎም ሽዋም ጦርም አቀላቅላችሁም ዘመቻም ዲርዳዋም ሀረርም ቆጣጥራችሁም ደብረዘይትም ያዝዉት ከዛም ወዳዲስንም አበባም ክበብዉት. ተሁለትም በሶስትም ቦታም ግብዉ አዲስንም አበባም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም አማራም ፋኖም ምንለዉም።
አንድ አምሐራ እየተከፋፈልን ለጠላቶቻችን በረከት እንዳንሆን ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልገናል
ድል ለ አማራ ፋኖ
ማርሸት ፀሐዩ የት አለ?? መልሰ ስጡኛ??? በተረፈ በርቱ ። ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ይሁን❤❤❤❤❤✋⭐🌙💐💐💐🌹🌹🌹 29:02
ግድ ነው ዘመነ በርቱ፠፠፠፠፠፠ አሰግድ ያስበሉ ደም መመለስ አለብን ፠ጌታሁን በሚሊየን ንው ፋኖን ያታለለው፠ ዘሜ አስተምረው ወስደህ
እክካም ከፋፋይ ወንድም ላይ ደም ከመመለስ ሀይልን ጠላት ላይ አድርገው ጅል
ደንቆሮ ነህ ዘመነ ስልጣን ስለሚወድ ገና ብዙ ጀግና ያስጨርሳል
ከከፋፋይ ሰርጎገቦች ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ እራሳችን እንጠብቅ!!!!
ድል ድል ለመነሻ አማራ መድረሻ አማራ ❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bertu
Yena
Wendmoch
Fano
ማብራሪያዉ ይደነቃል፣ አስረስ
አስረስ በእውቀት ላይ ያለ ገራሚ ወጣት በርታ
ተዉ ታረቁ! ጦርነት ለማንም አይጠቅምም!
አስረስ እንድህ የቃላት ሃብታም መሆኑኑ አላቅም ነበር።
አደነቅኩት! የፋኖን ውሎ በአግባቡ የመግለጽ ችሎታ ያለው ድንቅ ጎልማሳ ነው።100%
እኔንያልገባኝነገርግን ፋኖስባል ትክክለኛ መስሎኝ ነበርአሁንግን ትክክለኛአደለም ሁሉምየተመረጠው ጎጃምብቻነው ምነውወሎ አልተዋጋም ሸዋ አልተዋጋም ስልጣንን ጥቅልልአድርጋችሁ ጎጃምብቻ ይህ የምመስለው የዘረኝነት ወይም እራስወዳድነት ነው ብዙወች በወሎም በሸዋም ብካተት ደስይልነበር ግንየጎጃም ሰውብቻስሆን ብዙውተስፋቆርጣል