ፋሲል ደሞዝንና አበበ ብርሃኔን አዲስ አበባ ያመጣኋቸው እኔ ነኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የሼሁ መታሰር እኔን ያጽናናኛል
    የገና በዓል ዘመድ ጥየቃ ከአርቲስት እያዩ ማንያዘዋል
    Jossy In Z House Show የገና በዓል የዘመድ ጥየቃ ልዩ ፕሮግራም:: #JTV_Ethiopia #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት !

КОМЕНТАРІ • 362

  • @ወሎወሎ-ዀ8ደ
    @ወሎወሎ-ዀ8ደ 5 років тому +127

    እኔ ሙስሊም ነኝ እንኳን አደረሳችሁ የእናተ ደስታ የኔም ደስታ ነውና ጆስየ እድሜና ጤና የማያልቅ ሲሳይ ይስጥህ ሠወችን ከጎናቸው ሆነህ ችግራቸውንና ደስታቸውን የምትካፈል ምርጥ የኢትዮ ልጅ ነህ ፈጣሪህ ደግሞ አንተን ከጎኑ ያንኑርህ!!!!

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 років тому

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን ውድ እህታችን ስላምሽ ይብዛ 💛❤💚

    • @ወሎወሎ-ዀ8ደ
      @ወሎወሎ-ዀ8ደ 5 років тому

      @@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ አሚንን እህቴ

    • @user-un4qt8nm5e
      @user-un4qt8nm5e 5 років тому

      @@ወሎወሎ-ዀ8ደ Amen Enkuwan Abro Aderesen mar

    • @fssgssg8332
      @fssgssg8332 5 років тому +1

      ሩቂያ ወሎ አይባልም እረ እንኮን አደረሣችሁ አይባልም ግን ሌላ ማለት ይቻላል

    • @alamahalem3710
      @alamahalem3710 5 років тому +1

      ሩቂያ ወሎ
      እንኳን አደርሳቹህ ማለት የመልካም ምኞት ነው
      ማማዬ እንኳን አብሮ አደርስን ከነ መሞላ ቤተሰብሺ ዘመድ ጠያቂ ያመት ሰው ይበልሺ ይበለን አሜን፫

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 5 років тому +53

    ጆሢ ዘርህ ይባረክ ታድለሐል የሁሉ ሠው ምርቃት ያኖርሐል እማምላክ ትጠብቅህ

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 років тому +28

    ሎሚ ተራ ተራ እና አይናማ መቼም የማይረሳ ዘፈን ክብር ለእናቶች

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 5 років тому +6

    Is that I am the only person very emotional when Eyayu sings... 😍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +32

    #ጆሲዬ ሁሉ ሰው ምን አለ እንደ አንተ ብሆን የእናቶች አምላክ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
    @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 5 років тому +48

    ጆሲየ አንተን የፈጠርች ማህፀን ትባርክ

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 5 років тому +40

    አገኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
    በጣም ያሳዝናል አይዞህ እህ

    • @addislissan6254
      @addislissan6254 5 років тому

      ሉሉሻየ wispm🇽🇰🇱🇻🇽🇰🇽🇰🇽🇰🇽🇰🇽🇰🇱🇧🇽🇰🇯🇪🕝🕢🕝📢📢📢🔃⤵️qa
      K

    • @yuseratube1150
      @yuseratube1150 4 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን

  • @አሜንብለንተዉነዉ
    @አሜንብለንተዉነዉ 5 років тому +20

    በጣም ይገርማል በጣም ልብ ይሰብራል እረ አርቲስቶች እረ ተረዳዱ እረ በፈጠራችሁ በጣም ታሳፍራላችሁ እረ ተዛዘኑ እያዩ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ አይዞሕ አባቴ ተስፋ አትቁረጥ፡፡

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому +17

    ጆሲ የኔ መልካም እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ መልካም ሰው

  • @madinamadina871
    @madinamadina871 5 років тому +7

    አይዞህ ወንድሜ ይቀየራል ጊዜ አግኝቶ ማጣት ይከብዳል አቃለሁ በዚህ አጋጣሚ አላህ ልጆቻችንን ያቃናልን ብሩክ እያዩ አባትህን ዞር ብለህ እይ ደሃን ማንም ባይወድ አንተ ግን ልጁ ነህና ተጠቀቅ የአባትክ መቸገር መንገድህን አያበጅልህም ፍትህ ብያለሁ

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 5 років тому +6

    ወሏሂ በጣም ከባድ የሂይወት ኪሳራ ነው የደረሰበት ነው ትልቅ በደል ደርሶበታል ፍትህ ያስፈልገዋል ወንድ ስለሆነ ችሎት ነው እንጂ ወሏሂ አሏህ ሃቅህን ይመልስልህ

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 4 роки тому +1

    በጣም አለቀስኩ የስው ልጀ አግኝቶ አይጣ ጆሲ አንተ ትልቅ ስው የማያልቀው በረከት ይከተልህ ስጥ ይስጣሀል የሚለው በረከት ይጨመርልህ

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    ጆሲዩ መልካም ሰው የምገርም ፍጡርነህ ከየት እደምታገኛቸው የተጣሉትን ይሄ ሰው አግኝቶ ያጣ ነው አቤት አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን እውነት ጥፍት ሊኖርብህ ይችላል ግን እዴት የወለድከው ልጅ ቢረዳህ ምንአለበት እናቱን በድለህ ይሆናል ግን ከባድ ነው የደረሰብህ ሀዘን እግዚአብሔር ይድረስልህ እውነት ጨካኝ ዘመን ነው እዴት እንደዚህ እንጨካከናለን

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 5 років тому

    ጆሲ ስላንተ ምን እንደምል ቃል ያንሰኛል የዛሬ አርቲስቶች ለራሳቸው ይኖራሉ አንተ ደግም ለሰው የሰማይና የምድር ልዩነት አለህ ለሰው የምትኖር ልጅ ነህ በጣም የምታስገርም ልጅ ነህ ቢያንስ የአንተን አይቶ እንዲህ ያለውን መልካም ነገር በእብረት የመስራት ፍላጎት የላቸውም አንተ ግን አምላክ ይርዳህ ተባረክ

  • @ericareynolds9278
    @ericareynolds9278 5 років тому +7

    በውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያውያንጋሽ እያዩ ማንያዘዋል ድንቅ የሀገራችን ቅርስ ነው እባካችሁ ተባበሩት በእግዚአብሔርዘንድ ታገኙታላችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 років тому +2

    The music The Voice adeva one of my favorite I swear he's been one of my favorite since the teenager life until today 44 years old now live in Washington DC I want to see this guy a raised up again he's got an amazing voice I hope we get to help him again I want to hear he's collection I will be number one to buy

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 років тому +5

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ቢያናድድም አንተ ግን አንተ ነህ ሁሉም ነገር ይጥቀማቸው የቀሙህን ንብረት አብረውት አይቀበሩም መስሎዋቸው ነው ፈጣሪ አይጣልህ ይርዳህ

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 5 років тому +1

    እጅግ አሳዛኝ ነው ጆሲ እድሜና ጤና ይስጥህ ታሪኩ እጅግ በጣም ያማል ፍትህ ግን የተነፈገ ሰው ነው።

  • @sanicvods9859
    @sanicvods9859 5 років тому

    Eyayu unbelievable talented artist! ! One album (11 songs) sorgs recorded in studio in one day from 10am - 4:00pm (6 hours)!!! What a talent!!! God bless u.

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +7

    ሰው እርግጥ በራሱ ሩጫ የተሞላ ህይወት ነው የሚያስተናግደው ግን እንደው በህይወት እያላችሁ ብትረዳዱ አርቲስቶቻችን

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 5 років тому

    ጆሲየ ዘመንህ ይባረክ የተረሱትን የወደቁትን ሁሉ እያስታወስክ የምትጠይቅ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እያዩ አግኝቶ ማጣት ከባድ ቢሆንም ተስፋ አትቁረጥ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 5 років тому

    አጊቶ ከማጣት ጌታ ይሰውረን በጣም አዘንኩ እያዩ አጀቴን ነው የበላከኝ ከምንም በላዪ ጤና ይስጥክ ጆስዬ የኔ መልካም ሰው ላተ አላቅም ምን እደምልክ አለቀብኝ መጨረሻክን እመብርሀን ታሳምረው መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 5 років тому

    የስዬ የኢትዮጵያ የስስት ልጅ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባታችን አይዞወት እግዚአብሔር ጤና ይስጠወት አይዞወት እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም ህልም ለበጎ ነው አንዳደግዜ ከፍ ከዛም ዝቅ ማለት ያለ ነው እንኳን ለበአሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫

  • @smasma8103
    @smasma8103 5 років тому +4

    እስከዛሬ፣ከአርቲስቶች፣ያልተዘመረለት፣ጀግና፣ቅን፣ጆኒ፣ኑርልን፣

  • @sanicvods9859
    @sanicvods9859 5 років тому

    Eyayu thank u Aynama yemanesh aynama? beautiful song! your voice still amazing. Tnx Jossi

  • @mulugetasemegne9963
    @mulugetasemegne9963 5 років тому

    ለአገር ትልቅ ስራ የሰሩ ነገር ግን የተረሱ ባለውለታዎችን በማፈላለግና በመደገፍ እንዲሁም የተጠፋፉ ወገኖችን በማገናኘት ትልቅ አሻራ እያስቀመጠ ያለ ድንቅ ሰው ጆሲ እድሜና ጤና እመኛለሁ፡፡ከዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ከአርቲስት ጆሲ ሁሉም ዜጋ ሊማርበት ይገባል፡፡በመቀጠል የአርቲስት እያዩ ታሪክ ስሰማ አሳዛኝ ነው አድናቂዎች ቢረዱት መልካም ነው፡፡

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 років тому +1

    ያማል ያቃጥላል ሰው የልጅ አባትን ሌላውስ ይቅር ብቻ ምንምአልቻልኩም ብቻ ጆሲየ የድሀ ተቆርቋሪ እድሜ ይስጥህ ወድሜ

  • @helutube9259
    @helutube9259 5 років тому +2

    ጆሲየ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ ፈጣሪ

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 5 років тому +1

    እያዩ ማንያዘዋል ታሪክህን ሳናቅ በጣም ፈርደንብህ ነበር። አይዞህ። ውለታን እግዚአብሔር ይከፍላል እንጅ ከሰው አትጠብቅ። ሲኖረን ሁሉም ይፈልገናል ስናጣ ደግሞ ዞር ብሎ የሚያየን የለም የትልወቀ ነው። ግን ጆሲ እባክህን ተስፋ የቆረጠና ብዙን የሚረዳው ሰው የሌለ እባክህን አግዘው ህግልዊ የመሆንን መንገድ እፕሳየው። እንግዲህ ፋሲል ደሞዝም ሆነ አበበ ብርሃኔ ውለታእንካን ባይኖርባቸው በሙያ ተመሳሳይነት መርዳት ነበረባቸው። አሀንም ድምጽህ እንዳለ ነው የተወሰነ ሰአት በተወስኑ ቀናት ስራበት ተጠቀምበት እባክህን። ስትዙፍን ስሰማህ ልቤን ነው የምታጠፋው። የመለስ አለቃም እሆን ነበር አልክ እሱ ምናባቱ አለው።

  • @ወለተስላሴየማርያምልጂ
    @ወለተስላሴየማርያምልጂ 5 років тому +22

    እኔም እሰው ቤት 20 ብር ነበሪ ተቀጥሬ ስሰራ የነበርዉ የማያልፍ የለም

    • @ወሎወሎ-ዀ8ደ
      @ወሎወሎ-ዀ8ደ 5 років тому

      የማያልፍ የለም ዋናው ትግስትና ለፈጣሪ በንፁህ ልብ መንገር ነው

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 5 років тому

      Enem.A,Abeba.15.birr.neber.yemseraw
      Hulum.yalfal.ehitewa🙌🙌🙌

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 років тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ማርታ እኔም እዳንቺው ለዛውም ዘመድ ቤት እሱንም በስርአት አይሰጠኝም ነበር

    • @ወለተስላሴየማርያምልጂ
      @ወለተስላሴየማርያምልጂ 5 років тому +1

      @@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል እግዚአብሄር መጨርሻችን ያሳምርልን ማር

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 років тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእያዩ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 років тому +23

    ኑጉሥ በሀገሩ አይክብርም ምስኪን 😔😔😔😡😡😡

  • @teddytechilo
    @teddytechilo 5 років тому +2

    Now I see where Fasil Demoze got his style from...

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому

    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ.. እግዚአብሔር ይባርክህ አስትፕዋሽ አትጣ ዋው ምን አይነት
    የተባረኩ ቤተስቦች ቢይልስልድጉህ ነው
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተስብህ
    .. አርቲስት እያዩ ማንይልዘዋል እድሜ ከ ጤና
    ጋር ይስጥህ .. እስቲል ድምፅህ እንዳለ ነው
    አድናቁህ ነኝ .. ለ ፋሱልዬም እዚህ መድረስ
    የ እርስዎ አስተውልፆኦ አለበት እድሜ ይስጠዎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️... 💚💛❤️👍👑

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 5 років тому +1

    በጣም የምወደው መንዙማ ነበረው አረ አማን የሚል

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 років тому

      Abenet yigermehal selomon denke nefsum yimarew gudeghaye neber eyayun yizot meto chat kamin merken sil yihen menzuma edme lik areswim asnekaw.yemayresa tizita.lela lichemirlih wunet new yemilih tilahun awo tilahun gessese menzuma sil bisemaw gud gud tilaleh.min yaregal yemiyawk yawkal

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому

    ጆሲ አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ የተረሱትን አስተዋሽ ነህና።
    እንኳን ያላገባህ አመዳም እድል አይደለም ያለህ ምን አልባት እግዚአብሔር ጠብቆህ ነው ያላሳካልህ ጋብቻውን።

  • @dramahindi7490
    @dramahindi7490 5 років тому +7

    የዚን ሰውየ ዘፈን እናቴ በጣም ነዉ የምትወደው እንኳን አደረሳችሁ 💕💕

    • @bilibili7907
      @bilibili7907 5 років тому

      Yenem Enat Ayayu Teleg Neber Alawekewm Neber

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 років тому +2

    ውይ በማሪያም ፉተና ነው ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት አትቀርም ስትን እያለው ምንም እንደሌለው ይገርማል

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Рік тому

    ጆሲ ፈጣሪ ይጠቡቅክ የማታክን ያሳምርልክ እያዮ ማናይዛዋል እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ ጆሲ እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ

  • @semeneshmuleyesemeneshmule291
    @semeneshmuleyesemeneshmule291 5 років тому +1

    ጆሢመልካምሠዉየተረሣአሥተዋሽ.የጠፋንአገናኝየተከፋንአፅናኝ.ብቻብዙተምሪያለዉእግዚአብሔርእድሜናጤናይሥጥህ.መልካምጊዜ.በዚሁቀጥል.

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 років тому +1

    ጆሲ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘር ይባርክ የተረሱ የተጣሉ አስታዋሽ

  • @የበላይልጅነኝከማርቆስ

    አባቴ እኔ አፈር ልብላልክ ባላውቅህም አንጀቴን ነው የበላው ጆሲየ አንተን እግዚአብሔር ወደዚች ምድር ያመጣህ የተቸገሩት እንድትደርስላቸው ነው እና እንደምትረዳው አምናለሁ እና በሌላ ታሪክ እንደምትመጣ አምናለሁ

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 5 років тому

    OMG!!! EYAYU MANYAZEW, One of my favorite all the time, God bless you and I wish you a long life, Jossy God bless to you too!

  • @JMGD44
    @JMGD44 5 років тому +3

    የሚገርመው አንድ ልጁ ሲዊድን ያውደለድላል። አባት ይቸገራል። የሚገርም ነው facebook ፕሮፋይሉን ማየት ይቻላል ብዙ ነገር ማድረግም ይችላል። መኖርያ ፍቃድ አለው አልተቸገረም ልጅዬው። ይገርማል።

    • @natinati1714
      @natinati1714 4 роки тому

      የልጁ ስም ማነው ?በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነት

  • @senaitguta2499
    @senaitguta2499 5 років тому +4

    ወይ ጆሲ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክእህ

  • @አባቴቂርቆስ
    @አባቴቂርቆስ 5 років тому +2

    እውነት ብሩክ እንዴት አባትህ ላይ የአገር ባለውለታ ይህን የመሰለ አባትህ ላይ እንደዚህ ትጨክናለህ ወይኔ አባቴ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ልቤን ነክተከኛል እያዩ እውነት

    • @genetyilma7780
      @genetyilma7780 5 років тому

      እውይ ብሩክ አባትህ አላሳደገህም አሉ ሰዎች ፎቶህንም አሳይተወኝ በጣም ነው ያማረብህ እባክህ ቢበድልህም ባያሳድግህም እርዳው

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 років тому +1

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ አንጀቴን በላው ሲያሳዝን ጆስዬ እግዚአብሔር ይባረክህ እያዬ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏😭😭😭

    • @rahelhintsa6148
      @rahelhintsa6148 5 років тому

      betam yasazenal liju eko ezhi egnaga Sweden kuratu bebado minale abatun bireda ehi tibaram leabatu yalhone

    • @lahelenamanore9362
      @lahelenamanore9362 5 років тому

      @@rahelhintsa6148 ሰዎችን ከእንስሳ የሚለየን ክፉውንና በጎውን አገናዝበን ችግርና መከራን በማወቃችን ነው እንስሳ በእሳት ብትነዳው ይገባል መጉዳቱን የሚያውቀው ሲያቃጥለው ነው ሰው ግን እሳትን በሀሳብ ማቃጠሉን ይረዳል ዓይኑ እያየ አይገባም እና ልጁ ዛሬ ይመሰለዋል ባይጠቅም ባያሳድግ የሚጠራው ባባቱ ነው ያው ታዋቂ አባቱን ታዲያ ይህ ነገ ምስት አግብቶ ልጅ አሳድጎ ይረዱኛል ብሎ ያስብ ይሆን ?አይሆንም አባቱ አዝኖበታል በጣምምም አሳዝኖኛል

  • @user-vf7tv3su1c
    @user-vf7tv3su1c 5 років тому +2

    እስኪ የረሱል/ስ,ዐ,ወ/ ወዳጆች ሰለዋት አውርዱ

  • @Abei1987
    @Abei1987 5 років тому

    ጆሲዬ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን የማታ እንጀራ ይስጥህ ተባረክ " የሰው ልጅ ግን ክፋቱ እየጨመረ የተፈጠረበትን ምግባር እየተወ መጣ" ::
    ምነው ሺ አመት ላይኖር ለዚች ለማትረባው 70 እና80 እድሜ ሰው ተስገብግቦ ያልዘራውን ያጭዳል !!
    በእውነት በማየው ነገር ሁሉ አለም እያስጠላችኝ መጣች ::it’s so sad! 😭 እኮ ሰዎች እንዲህ ሲበደሉ ማየት😢 በእውነት ልቤ አዘነ በእያዩ ውስጥ ብዙ የተበደሉ የተሰቃዩ ሰዎችን አየሁ::
    የኔ ❤️አባት ሰዎች ያሳጡህን ሰላም እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው🤞😇🙏

  • @keditube7321
    @keditube7321 5 років тому

    ጆሲ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይሥጥህ ውለድ ክበድ እንደት አይነት ሠው ነበር

  • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ

    ፍትህ ፍትህ ለተጨቆነው ለእያዬ. የሱልልታውም ቤት ይመለስ ሚስቱም በጉቦ በፓሊስ አስደብድባ የቀማቸውንም ቤት ይመለስለት ፍትህ ፍትህ
    ጆስየ የኛ መልካም ልጅ እናመሰግናለን

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 5 років тому

    Jossy Magna Egziabher yiwedehal yene habesha wendrme 👍🙏🏼

  • @Selam694
    @Selam694 5 років тому +6

    ጆሲዬ፡ሩሁሩሁ፡እባክህ፡እባክህ፡እርዳው፡፡ አንድ፡ዘፋኝ፡ቤት፡የሌላቸው፡ሴት፡ቤት፡ከነ፡እቃው፡ሰጥተህ፡ surprise ስታደርጋቸው፡በእንባ፡አይቼህ፡ነበር፡፡ እያዩ፡መኖርያ፡ቤት፡አጥቶ፡በረንዳ፡ማደሩን፡መስማት፡እጅግ፡ልብ፡ይሰብራል፡፡ pls.pls ጆሲ፡እርዳው፡፡

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 5 років тому

    ጆሲ ያንተስ ልዩ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው የሚገርም ድምፅ ነው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому

    ወይ ጋሽ እያየ ማንያዘዋል .. ወይ አግኝቶ ማጣት .. እኝህ የ ሀገር እንቁ ምስኪን
    1 እንኩዋን እረዳት ይጥፋ ወይ አባቴ
    መድሀንያለም መጨረሻችንን & መጨረሻችውን ያሳምርልን አይ ምስኪን
    ታድያ ይርፕዱዋችው የነበሩት ዘፋኞች
    ቤትፕስቦች የት ሄዱ???? እንደው
    ስውን መርዳት .. ማገዝ ..አይዞህ
    ማለት በቁም
    ነው ከ ስው እርዳታ መድሀንያለም ይርዳዎት
    አይ የኛ አርቲስቶች.. መቼም ይቺ ምድር
    ላለው ታቀነጭባለች😭😭💔💔

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 років тому

    አለመሞትን የመሰለ ጥሩ ነገር ምን አለ?ሁሉም ይለወጣል ጆስዬ እባክህ ያ ሻሻመኔ ላይ ተዘቅዝቆ የተሰቀለውን ልጅ ቤተሰብ ፈልግህ ጠይቃቸው ለነብስህ ይሆኑሀል እግዚአብሔር ይረዳሃል የዚህን መጨረሻ ለማውቅ በጣም እፈልጋለሁ

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 5 років тому

    አይ የሰው ልጅ መጨረሻ የአንተን ታሪክ ስመለከት ተስፋ ቆረጥኩ አምላክ ፊቱን ይመልስልህ።

  • @htwy52
    @htwy52 4 роки тому

    ጆሲ ይኸ ሰው እኮ ከድምጹም በላይ አርቲስት ነው። ሰዎችን ስልምታስታውስ እግዚአብሔር አንተንም ሁልጊዜ ያስብህ። መሠረት ያለው ቤት ጠንካራ ነው።

  • @abelman1210
    @abelman1210 5 років тому

    በጣምያሳዝናል ዝናው ክብሩ ሁሉቢቀርእንኳን የገዛልጁሲውዲንእየኖረ አባቱበረንዳእያደረ ምንአይነትጭንቅላት ቢኖረውነው እንቅልፍወስዶት የሚያድረው ለስሙአባትአለኝብሎ በስሙይጠራል የእውነትአምላክ እግዚአብሄርይርዳህ

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 років тому +3

    ዋው ድምፅ

  • @sanjaw8098
    @sanjaw8098 4 роки тому

    በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ይህ ሰው ለፍቶ የሰራውን ቤት ይመለስለት ዘንድ የሚመለከታቸው አካላት ብትተባበሩት please Bruk support your father እኛም የተቻለንን እንረዳለን Thank you Josi የደሀ አባት

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 років тому +1

    በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ባለውለታዎች ሜዳላይ ሲወድቁ😥😥

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 5 років тому

    ጆሲየ የኔ አስተዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ነው የጥዋቱ ጤዛ ነው። የማታ እንጀራ ይስጥህ።

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 5 років тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ...ያሳዝናል ምህረቱን ይላክልህ ኣባትየ ኣንጀቴን በላሀው ውይይይይ....ይህ ሁሉ ፈተና ነው ያልፋል የማያልፍ የለም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይጎብኝህ ልክ ብለሃል የሚወደውን ነው የሚፈትነው ነገ ሌላ ቀን ነው ፀበል ሞክር ለህመምህም መፍትሄ ኣታጣም።

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 років тому

    ጆስዬ በእግዚአብሔር መላ በለው እባክበእግዚአብሔር እባክ

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 років тому

    ሰዉ ማለት የጠፉትን ፈላጊ ለተቸገረ ደራሽ ነዉ ጆሲ መልካም ሰዉ አላህ ይባርክህ
    የኛ ሰዉ ሲኖርህ ያሽቃብጣል ስታጣ እስከመፈጠርህ ነዉ የሚረሳህ
    ያንተ ግን ይለያል

  • @ahmadalhajalhaj7632
    @ahmadalhajalhaj7632 5 років тому

    ጆሲዬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ የተባረክ

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ምርጥ ኢትዬጵያ ድሮ ሰው ነበር እንረዳለን ከራሻ ።

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 2 місяці тому

    ❤❤❤ጥበብ ❤❤❤ ጆሲያ እባክህ አታቋርጠዉ ስራክን !

  • @natinati1714
    @natinati1714 4 роки тому +1

    😢እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እህ እውነት ተሰማኝ ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ አይ ሰው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому

    ጆሲ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    ጄሴዬ ተባረክ 😍እኔን 😥😥😥እፉ መደኃኒያለም ይፍርድል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ

    በጣም ነው ያዘንኩት አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed9701 5 років тому +2

    ጆሲየ ቃል የለኝም ላንተ ብቻ ሰላም ሁን

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 5 років тому +2

    I wish we can do "GO FUND ME" for Eyayu Manyazewal. Please Comment about it and what do you guys think, Then we can contact with Eyau for approval and agreement.

  • @user-wt7rr5ue5d
    @user-wt7rr5ue5d 5 років тому

    ጆሥየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ጆሥየ እባክህ ተባበረኝ የአባቴ ወንድም ከጠፋ "25አመት ሆኖትል ሥሙ ጣሀይ በለጠ ወንድሜቹ መሥፍን በለጠ መብሬ በለጠ እህቱ ደብሬ በለጠ አረቂ በለጠ ግን ሌሎችን እህት ወንድሞቹ አሉ

  • @weiniweini6889
    @weiniweini6889 5 років тому

    ለሰው ልጅ እድሜና ጤና ይሰጥህ አይዞህ ሀብትና ንብረት. አላፊ ጠፊ ነው በደሉ በጣም ያሳዝናል. ግን ልጁ በጣም ያሳዝናል አባቱ እንደዚህ ሲንገላታ ምን ይሰማው ይሆን. ሲሞት ማልቀሰ. ምን ይጠቅማል እግዚአብሄር ይርዳህ ይፈርዳል የሰኳር በሸታ በጣም ከባድ ነው ልብ ይነካል ሰንት አመት ሊኖር እንደዚህ እንደምንጨካከን. ያሳዝናል

  • @meronmerry6645
    @meronmerry6645 5 років тому +1

    እደው ጆሲ ፈጣሪ ይባርክህ ስላተ ቃልም የለኝ እያዩ የሀገሬ ልጅ ፈጣሪ ይማርህ

  • @sabaragasa394
    @sabaragasa394 5 років тому +6

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያድርሰልህ አያዞህ ወንድማችን ጆሲ እርድው በምትችለው ከእግዚአብሔር ታገኝዎለህ በጣም ነው እሚሳዝነው

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 років тому

    ሚያፅና ናህ እግዝያብሄር ነው ፅበል ተጠመቅ አባ ግርማጋ

  • @maithableay5385
    @maithableay5385 5 років тому

    እኔምለውየጠፍባቹውቤተሰብእየፈለጉ የዚህሰውየልጅ አባቱንአለመጠየቁይገርማል ይጠብቅበሰፈርውቁና ይቀበላል እሱምበልጆቹያገኘዋል

  • @messihailu9240
    @messihailu9240 5 років тому

    ወይኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳህ ጆሲ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +2

    የዘላለም ጥበብ እኔም አለኝ

    • @nddbdushdhdh1222
      @nddbdushdhdh1222 5 років тому

      lehowlume giza alew ጆሲ እመብረሀን እድሜ ትስጥህ የሁሉ አስታዋሽ ።ይሄን ዘፈን። በጣም ነበር በግ ስናግድ እንዘፍነው ነበር አይ ግዜ።

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 5 років тому +2

    የኔ አባት ምን ማድረግ ይቻላል ኦህ

  • @ommomm8149
    @ommomm8149 5 років тому

    ጆሴ ምርጥ ሰው እግዜብሔር ይባርክህ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 5 років тому

    የቅዱሳን አባት ይጠብቅህ የኔ ወንድም

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 років тому

    ውይይይይ ጆሴዬ እንደው እግዚአብሔር ይባርክኽ በጣም የሚጥም ድምፅ ያላቸው አባት እኔኮ በኽይወት ያሉ አይመስለኝም በጣም ይገርማል በጣም ያሳዝናል የድሮ ባለውለታዎች ላይብረሪ ያችን ናቸው እንዲኽ እንደዋዛ ተጥለው ተረስተው ቀጣም ይገርማል ፈጣሪ ፀጋውንና እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልዎት አባቴ

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 років тому

    ይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሁሉም ያልፋል ጆሲ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alo2428
    @alo2428 5 років тому

    ወይኔ የኔ አባት እግዛብሄር ይማርህ በጣም ነው ያዘንኩት ጆስየ አተምን እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቤችህ።

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም ያሣናል ሙሥኪን እግዚአብሔር እርሜና ጤና ይሥጥህ

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 5 років тому

    Yehen artist swedew ♥️
    Eyayou
    Medhanealem. Edeme je tenaga yisteh 🙏🏼

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 років тому

    አይ፡ጆሲዬ፡ያገሬ፡ልጅ፡በመልካም ፡ስራህ፡ቀናሁብህ፡መንፈስ፡አንድ፡ነወ፡ስጦታ፡ግን፡ይለያየል፡የወደቁትን፡የተረሱትን፡አሰረታዋሸ፡አቤት፡መታደል ፡በጌታ ፡ልደት፡አቦ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ያድልህ፡፡

  • @ASTERMEDIA1
    @ASTERMEDIA1 5 років тому +3

    እንኳን ደና መጠ ጆስ የመልካም ምርጥ ሰው አነቴ መገለፁ ቀለት የለም ብቻ እግዚአብሔር ጤና ብቻ ይስጥክ
    ወገኖቼ አድስ ዩቱብ ጅመር ነኝ please ሰብስክራይብ 👈መደረጉን አገዙኝ

  • @tube-te1xg
    @tube-te1xg 5 років тому

    ጆሲ እድሜና ጤና ይሰጥልህ አባቴ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 років тому +1

    ሠላምህ ብዝት ይበል ጆሲ መልካም ሠው እዳተ አይነት ሠውንያብዛልን

  • @alemawel7581
    @alemawel7581 4 роки тому

    አምላክ ይድረስልህ እያዩዬ እውነት መኖር ደግ ነው ዋናው መኖርህ ብቻ ነው አንተ ካለህ ሁሉም ይስተካከላል ፈጣሪን ለምን ፀልይ ደግሞ

  • @alemabebe7407
    @alemabebe7407 5 років тому

    ገጆሲዬ እኳን አደረሰህየደሆች አባት የደሀ እባ አባሽ እረጅም እድሜ ተመኝሁልህ

  • @masarashake3028
    @masarashake3028 5 років тому

    ዋዉ ጆሲ ተባረክ ክፉ አይንካህ

  • @user-uk1fm1zd4i
    @user-uk1fm1zd4i 5 років тому +1

    አይ ጆሲዬ እንዲስቅ ደጋግመህ ትጠይቀዋለህ እኔማ ምንም አልልም በጣም ነው ምወድህ