በ 3 ወር ትውውቅ የተመሰረተው ትዳር ማመን የሚከብድ ፍፃሜ 🔥 ብዙ ትማሩበታላችሁ 🔥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • _____________ፍጹም ግልጽነት______________
    ****************💚💛❤️*****************
    Subscribe በማድረግ ስለ ፍቅር ፣ ጤና እና ትዳር ፈታ እያልን በጥልቀት እንወያይ።
    / @doctoraddis
    በግልፅ መወያየትንም እንልመድ ።
    ተማሩበት ሌሎች እንዲማሩበትም share አድርጉ።
    ፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፯፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፰፮፭
    Let's connect:
    🙂📘
    Facebook : / draddis.ethio.3
    ፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፭፬፫፩፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፮፭፬
    📧
    Email: draddisethio@gmail.com
    ፩፪፫፬፭፮፯፰፲፰፭፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፪፬፫፭፮፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲

КОМЕНТАРІ • 426

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  3 роки тому +50

    *ለሌሎችም* *እንዲደርስ* #LIKE👍🏽 እናድርግ!
    🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment
    13 አስደናቂ የቴምር የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/qVc0QbruD0k/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የፊት ቆዳን የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/hij4-Yh715Y/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቫይታሚን D እጥረትን ጠቋሚ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Ks6wHIt15Zg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ 12 ምግቦች
    ua-cam.com/video/qMMq3loe89I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል 11 መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/fIpmbpSCNEc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ 11 ልማዶች
    ua-cam.com/video/Ema3v3rDrTM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    11 አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/TolMYhJmJFI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአእምሮ ብቃትን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/ToRcXGdI05o/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጤናን የሚጎዱ በየቀኑ የምትሰሯቸው 5 ስህተቶች
    ua-cam.com/video/KaWAbGxJo4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    5 የስኳር መጠን ከፍ ማለቱን ጠቋሚ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/crxtq6Obot0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች
    ua-cam.com/video/vbcXcIiUO0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/ast8jBqXPrA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው በፍጥነት መቀነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚዎች
    ua-cam.com/video/EqHH5iSZSmA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኮሌስትሮል መጠንን ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/sp6RTpu2JT0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/z3E-lTDx5GQ/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነታችሁ ያለበትን እጥረት ጠቋሚ 8 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/UNg5TN-SuzE/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች
    ua-cam.com/video/bYlgRc7RU3g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች
    ua-cam.com/video/bcRd-ILMOm0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/pS6ejThnKa4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/t-MzNZ_WpIc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    9 የጉበት በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/zcdhlpB4t4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wkwT6MhY_t0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/hCEIxeMcV2c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/Zh891RWPXV0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሳምባን የሚያፀዱ 8 ምግብ እና መጠጦች
    ua-cam.com/video/Lm-RHGvKD9I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች
    ua-cam.com/video/rSsCKWVgSGA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች
    ua-cam.com/video/1eBi-L_eU7c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/l9QlbfRklqQ/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ
    ua-cam.com/video/OI9KZT4_DWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    መንታ ልጆች ከሁለት አባቶች [ አስደናቂ ታሪክ ]
    ua-cam.com/video/dgnUUSp7KuI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ12 አመት ትዳር በከባድ ክህደት ሲደመደም
    ua-cam.com/video/BaFZuTr-3Xw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/DjAXdSbRl1g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች
    ua-cam.com/video/EMekP1UhRDY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/r2A-EcDZH1I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/LDzzcDMwtVs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/d8dpP-VQjRg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጤፍ እንጀራ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/Naii6QDRtiw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል?
    ua-cam.com/video/Sv_KXlZZtp8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች
    ua-cam.com/video/e1M8ihuLvnc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/-SEFxcRcPys/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
    ua-cam.com/video/8USMPvC98cs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች
    ua-cam.com/video/C2NU67iRrXM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
    ua-cam.com/video/jjEArKGQT8A/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/Npa_ylQESHA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/qwq0WXABvkA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/Lk8PqJabRWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ
    ua-cam.com/video/Yb5ZNiWcBGk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/HRxbqi9d7Mw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
    ua-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች
    ua-cam.com/video/s4KdfohousI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/6fnUTojEZoo/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wpmbnju38Z8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
    ua-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የድንግልና አይነቶች
    ua-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች)
    ua-cam.com/video/3UWqnhHHM0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
    ua-cam.com/video/RKtu6qztIBU/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/RWaODEBcBg0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ua-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
    ua-cam.com/video/usYMUBHGVFg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
    ua-cam.com/video/d54GKDO5sYM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
    ua-cam.com/video/EJWSySK3hLk/v-deo.html
    **************⬇️****************
    20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
    ua-cam.com/video/DPG74dRwAiU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
    ua-cam.com/video/DAN-efyWqqU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
    ua-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/v-deo.html
    ua-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
    ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
    *****ለጤና- ለትዳር-ለፍቅር****
    ********💚💛❤️**********
    ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾

    • @sadasied6598
      @sadasied6598 3 роки тому +2

      ዶክተር በመጀመሪያ በጣም ላመሠግንክ እፈልጋለሁ ምክናያቱም ካተ ብዙ የተማረኩት ነገረ አለኝ ።በቀጣይነት የምገልጰው ነገረ ቢኖረ ምክሪ እሪዳታክን እፈልጋለሁ ልወጣው የማልችለው ጭቀት ሊገለኝ ነው የበለጥ ሐሣቤን ለመግለጽ የሥልክ አድራሻክን ሼሪ ብታዴሪግልኝ ።

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  3 роки тому +3

      ሰላም እህቴ,
      ለማንኛውም የግል ጥያቄዎች
      DrAddis Ethio በሚለው የFacebook ገፄ ላይ እገኛለው ።

    • @sadasied6598
      @sadasied6598 3 роки тому

      @@DoctorAddis አመሠግናለሁ ዶክተር

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 3 роки тому +1

      Dr prgramkn lemejemeriya gze new yesemahut gn ene betam yetegodaw set neg kezi smet wst mewtat alchalkum ena lagegk efelgalew

    • @user-qz4cs6zy8m
      @user-qz4cs6zy8m 3 роки тому +1

      ጀግና፡ብዬሻለሁ።

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 3 роки тому +92

    ሲገርም የሆነ ትረካ እንጂ እውነት አልመሰለኝም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 роки тому +62

    ዋዋዋዋውውውው መልካምንና አስተዋይን ሴት ማን ያገኛታል ????? በጣም ጥበበኛ ሴት ነሽ እድሜናጤና ይስጥሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የልጆችሽንም አባት ተፀፅቶ ወደልጆቹ መመለሱም ትልቅ ነገር ነው ።

    • @meseretmamed4252
      @meseretmamed4252 3 роки тому +1

      በጣም የምትገረም አስተዋይ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሸ ምናልባት ብትታረቁ እና ባለ እና ሚስት እንደገና ብትሆኑ አሁን እንዳላችሁ አይነት ስምምነት ሰላም እና መከባበር ይኖራችሁአል ብዬ አላስብም ምክንያቱም በመሃላችሁ ቢያንስ የአራት አመት ክፍተት አለ ገና ከቤት ሳይወጣ ሁለተኛውን ልጅ ሳታረግዝ ጀምሮ ጥሩ ፍቅር አልነበረም በተለያዩበት ጊዜ የተለያዩ አይነት ግንኙነት በነጻነት የለመደ ይመስለኛል ይህንን ከሚስቱ ማግኘት አይቻልም ከዛም አልፎ ያለ ቁጥጥር በነጻነት ገብቶ መውጣት የለመደው ይቀረበታል የአሁኑን አለመጣላታችውን አይተዉ እሺ ብለው ቢታረቁም 70 ፐርሰንት ያህል መጣላታቸው አይቀርም እኔ እነሱን ብሆን አሁን ባሉበት ፍቅር በጥሩ ወንድም እና እህትነት ልጆቹን በሰላም እያሳደጉ የራሳቸውን የግል ኑሮ መኖር ምክንያቱም ታርቀዉ ድጋሚ ከተጣሉ ከበፊቱ የከፋ ጥል ይሆናል አንደዚህ ለፈታ ያወረደቸውን ሰላም እና ፍቅር ባንድ ጊዜ ገብታ ልታወጠው እሳት የሞላው ገደል ውስጥ ጨምራ ተቃጥሎ ሲፈነዳ እና በአካባቢው ያላትን ሲበከል ማየት ይሆናል። ይህንን ስል እስዋ በጣም አስተዋይ አርቆ አሳቢ ስለሆነች በትክክል ጊዜ ወስዳ ነገሮችን እንደምትወስነ አውቃለሁ።

    • @fatumahamza5756
      @fatumahamza5756 3 роки тому

      እረ ዉደ በጣም ደጎዳን ምንእናርግ እኔእዳች የተጎዳሁኝ ነኝ ግን ለአላህ አሳልፌሰ ሰጥች አለዉ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 3 роки тому +37

    በሰርካለም አሳዛኝ ታሪክ ውስጥ ብዙ ቁም ነገሮች አሉ በጣም ተምሬበታለው : ይህን ታሪኳን ስላጋራችን ምስጋና ከታላቅ ክብር ጋር ዶክተር ለእርሶም ጭምር።

  • @MohammedAhmed-qr2pf
    @MohammedAhmed-qr2pf 3 роки тому +26

    ይህ ታሪክ እንደ ፊልም ቢሰራ በጣም ጥሩ ነበር። ሕዝቡ ይወደው ነበር ብየ እገምታለሁ።

  • @gelilasolomon1751
    @gelilasolomon1751 3 роки тому +76

    ዋው 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
    በጣም ጀግና ናት አቦ...የሷን ግማሽ ብቃት ቢኖረኝ የት በደረስኩ ዋው.. .ፊልም ነው የመሰለኝ

  • @tsehayyimer3635
    @tsehayyimer3635 3 роки тому +26

    እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ጀግና ሴት ነሽ
    እንደነዚህ አይነት ወንዶች ሰው ሳይሆን እግዚያብሄር ይፈርዳል እየመሰላቼው ነውጅ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ጎራ በሉ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 роки тому +7

    ኤርሚዪ ታሪኳን ስሰማ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ ስለራሴ አንድ እውነታ ልንገርህ እኔ የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው ባለፈው ሳምን ነው ሁለት ወር ቆይቼ ነው የመጣሁት የ15 ጓደኛ ነበረኝ 5አመት አብረን እንኖር ነበር ሁሌ ቅዳሜ ቅዳሜ ያመሻል 5 አመት ሙሉ እቤት ሲገባ ስልኩ ይዘጋል በጣም ያመኝ ነበር አሜሪካ ሲሄድ መፈረም አልፈለኩም 4 አመትሸቆይቼ ሲሄድ አልተቀየረም ማግኘትም አልፈለኩም ወንድሜ ጋር እህቶቼ ጋር መቶ ቢለምናቸው ስለሱ መስማት አልፈልግም 2 ወር ቆይቼ ተመለስኩ ውስጤን ሳዳምጠው ትክክል ነበርኩ ውሳኔ ።

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 роки тому +9

    ምን አይነት ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ በሰላሴ ሰም ከመዳም ጋር መጠላቴ ነው ምክንያቱም እንቅልፍ ሌጥለኝ ነው ከልቤ ነው የሰማሁት ለእኛ ትምህርት ይሆናል ጀግና ነሽ እማ እግዚአብሔር ልጆችሸን ያአሳድግልሽ የኔውድ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላመ ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ጎራ በሉ

  • @umubelal5266
    @umubelal5266 3 роки тому +8

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም አውነት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ። ያንቺን ችሎታ ይስጠን

  • @user-kl6vq3ui1j
    @user-kl6vq3ui1j 3 роки тому +6

    እረ በስማም ሰርኬ ምን አይነት ሴት ነሽ ግን በፈጣሪ በምን ቃል ልግለፅሽ የእውነት ትግስትሽ ጥንካሬሽ በጣም ምትደነቂ ነሽ የኔ ቆንጆ ንግግርሽ እራሱ እርጋታሽ እንዴት አሚስብ ውይይይይ ተባረኪ በጣም ትምህርት ትሆኚናለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽንም ያሳድግልሽ እግዚአብሔር በመሀላቹህ ይግባ አይዞሽ እህቴ

  • @salmanahmed8416
    @salmanahmed8416 3 роки тому +2

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ። እንደኔ የልጆችሽን አባት ለመመለስ መመዘኛው የሚሠጣችሁ የብር መጠን ሳይሆን የባህሪ እርምትና ግልፅነት ወሳኝ ሆኖ የሰማኛል።

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 роки тому +9

    እኔ የሚገርመኝ አንድ አንድ ሴቶች ይገርሙኛል ክፋታቸው እንዴት ባለትዳር እንደሆነ እያወቁ የሰው ህይወት ይበጠብጣሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @rehanaahmad8499
    @rehanaahmad8499 3 роки тому +15

    ዋዉ በጣም ምትገርም ሴት ናት በተየይ ጥንካሬዋ ትግስቷ አላህ ይጨምርልሽ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 3 роки тому +5

    አስተዋይ ሴት ነሽ ባለቤትሽ የቤተሰቡ መንፈስ ነው ኖ ማለት ፈቃድ አለው ግን ሶስት አራት ሚስት በሰው ሂወት መጫውት እንዲህ ነው ትውልድን እየተከተለ በቆሻሻ አካሄድ የኖረ ቤተሰብን ልብ የሚሰብር መልካም ሚስት ተሰጥቶት በዝሙት መንፈስ ስለተሸፈነ አጠገቡ ያሉት በረከቶች ማየት አልቻለም ይሄን ከእየሱስ ውጭ ማንም መቁረጥ አይችልም አንቺ ጀግና ሴት በርቺ፡፡

  • @mestiii8962
    @mestiii8962 3 роки тому +20

    እውነት ነው ማውራት ያለ ሰሚ ባዶ ጩኸት ብቻ ነው!!!!

  • @richberhanu3124
    @richberhanu3124 3 роки тому +10

    በጣም ጠንካራ ሴት ጥበበኛ ሴት እጅግ በጣም ነው ያስደነቅሽኝ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 роки тому +3

    በጣም ጌታ የባረከሽ ሴት ጥልቅ እውቀት ነው ያለሽ እባክሽ በዚህ አጋጣሚ የትዳር አማካሪወች ጋር ለመስራት ብታስቢ ማለት በማንበብ ብቻ ሳይሆን በሂወትሽ የሚነበብ እውነት ስላለሽ ለቡዙ ትዳር ትታደጊያለሽ ብየ አስባለሁ ተባረኪ

  • @eyouladdis6407
    @eyouladdis6407 3 роки тому +2

    በጣም የምትገርሚ ሰዉ ነሽ አንቺ ምንም አይነት ጥፋት የለብሽም የሚፀፅትሽ ምንም አይነት ነገር የለብሽም አግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s 3 роки тому +18

    እኔም ባገኛችሁ ብነገራችሁ ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ወጋ ከፍያለሁ አሁን ግን ልጄ ትቼ አረብ አገር ነኝ ስቃይ ነው እሱም እንዲህ እደባከን አለ ግን እኔ ምንም አልናገረውም ነበር እስኪ ሁን ሁሉም ግዜ ይፈታው ይሆናል😭😭

  • @yonasyilkal822
    @yonasyilkal822 3 роки тому +15

    እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ድንቅ ታሪ የታሪኩ ድንቅነት መሪ ተዋናይት ደግሞ አንች ነሽ ሰርካለም... እኔ ምለዉ ቆይ በጋሀዱ አለም እንደዚህ አይነት ሴት አለች?? ይሄ አንደ ትያትር ድርሰት ሆኖ ይሰራ ቢባል የአንችን ገፀ-ባህሪይ መሳል እጅግ በጣም ከባድ ነዉ... ቆይ ሚስት ማለት ምን ማለት ነዉ እኔ እማቃት ጋሀዱ ላይ የምናያት የሔዋን ሐረግ አትመስይም እኮ በእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒት አለም የባረከሽ ቅድስት ድንግል ማርያም የባረከችሽ ትክክለኛዉን የክርስትና ማተብ ያጠለቅሽ ብቸኛ ሴት ነሽ ... በአዉነት ይሄን አንችን ከመሰለች ሚስት ጋር ለአንድ ቀን ሌሊት በህልም እንኳን አንደምትኖረን ማየት ትልቅ ደስታ ነዉ አንኳን በእዉኑ አለም... ይቅርታ አበዛሁ በጣም ጥሩ እና እዚች ምድር ላይ አሉ ለሚባሉት ሁሉ ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችይ ሴት ስለሆንሽ እና ደስ በጣም ደስ በሺ ቃል ደስ ስላልሽኝ ነዉ አመሰግናለሁ!!! Social media addressish benoregn dess yilegnal??

    • @ThTh-pz6vm
      @ThTh-pz6vm 3 роки тому

      እኔ አለሁ ልክ እንዴ አሳ የኔ ታይ ክ የታናገረች እስከ ሚመስለኝ ድረስ እኔእና ሸዋ ልዩነታችን እኔ ኣድልጅ ኣለኝ ታሩኩ ግን ልክ የኔ ንሮ የነበረኝ ታሪክ ይመስላል

    • @yonasyilkal822
      @yonasyilkal822 3 роки тому

      @@ThTh-pz6vm ሀሀ ኧረ ባክሽ$!

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 роки тому +2

    እንዲያው ምን አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ምናለ ያንችን እሩብ ጥንካሬ ቢሰጠኝ እህታለም እግዚአብሄር ልጆችሽንም አንችንም ይጠብቅሽ ባንቺ ህይወት ብዙ ተምሬአለሁ የሴትነት መለኪያ ቅመም ነሽ ባለማተብ ጨዋ ሴት ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @arega3874
    @arega3874 3 роки тому +22

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከአገላለፅሽ ጋር ምርጥ ሴት ነሽ

  • @tsegadagne5965
    @tsegadagne5965 3 роки тому +16

    አንቺ በእዉነት የጋቢቻ አማካሪ መሆን አለብሽ ጌታ ይባርክሽ ካንቺ ህይወት ብዙሰው ይማራል ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ትእግሥት መልካም ነው ።

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 3 роки тому +7

    ሴቶችዬ ከዚች ጠንካራ ሴት ብዙ እንማራለን:: ይቅርታዋ ግልፅነትዋ ብልሀትዋ ዋዉ! ደስ ይላል

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 роки тому +3

    በጣም የምትደናቂ ሴት ነሽ የእውነት የአንቺን ሩቡን በስጠኝ እግዚአብሔር አባት የምትገርሚ ሴት ነሽ የእውነት አድናቂሽ ነኝ ልጆቻቹን እግዚአብሔር አባት ያሳድግላቹ

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 3 роки тому +5

    እውነትም ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ንግግርሽ አስተማሪ ነው ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @leaftube885
    @leaftube885 3 роки тому +1

    የሚገርም አስተማሪ ነው በጣም አስተዋይ ሴት ነች እራሴን እንዳይ በዙሪያዬ የሚመጣውን በደምብ እንድቃኘው አንቅቶኛል
    Blessed የኔ wise

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 3 роки тому +13

    ሰላም ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ባለ ታሪኳ እጅግ በጣም ጠንካራና ለሌሎቻችንም አርአያ ነች በእውነነት ቃላት አጣሁልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማማየ ነገ የተሻለ ነገር እንደሚፈጠር እመኝ ለሰውየውም ፀልይለት በጤናው አይመስለኝም ማስተዋሉን ይስጠው

  • @bestsisters7477
    @bestsisters7477 3 роки тому +6

    በእውነት አድናቂዋ ነኝ፣ በዚህ ህይወት ከቀጠለች፣ የንዋይና ዘፍኙን እና የሚስቱን ታሪክ ጋበዝኳት።

  • @asmayitberakikitchen6625
    @asmayitberakikitchen6625 3 роки тому +2

    በጣም የምትገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ የምታምኝው ፈጣሪ ጥሉ አልጣለሽም አቁምሽ በጣም ደስ ይላል ጨዋ ነሽ እግዝያብሔር አምላክ ይጠብቅሽ🙌😘

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 2 роки тому +1

    የእውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ። እመቤቴ ድንግል ከነልጇ እሷ መጨረሻችሁን ታሳምረው አሜን ፫ ።

  • @aneesaanees9414
    @aneesaanees9414 3 роки тому +4

    ሁሉም የፈጣሪትዛዝ ነዉ እረጂም አመት ስለተቆየጥሩነዉ ማለት አይቻልም እሷ 3ወር እኔበአድወርትዉዉቅ ነዉ ያገባሁት አልሀምዱሊላ 8 አመታችን አልሀምዱሊላ የ3 ልጆች እናትነኝእና ሁሉበአላህእጂነዉ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 роки тому +17

    የንግግሮ ክህሎት ስታወራ በዋለች ያስብላል እህት አይዞሺ ጎበዝ ነሺ

  • @haleemahaleema4726
    @haleemahaleema4726 3 роки тому +9

    ጠንካራ ሴት ነሽ ግን የሰውን ቤት የሚንድ ሴቶች እባካችው እራሳችውን እዮ የሰው ቤት አታፍርሱ ወንድም አይፈረድበትም ሴቱ ነው

  • @gaynettassyoubya5271
    @gaynettassyoubya5271 3 роки тому +3

    በጠም የምገም ነገር ነው እህቴ በጠም አደነቅሽ ነኝ ዋዶች ሁሉም ፀበየቸሁ አንድ አይነት ነቸው።እግዚአብሔር ይጠይቀቸው

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 3 роки тому +5

    ወይጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ፈጣሪ ማስተዋል ያደለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዜር ይርዳሽ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 роки тому +3

    🥰😘❤ ጌታ ሆይ ስታምሪ ውስጥሽነው ያልኩት ጌታን አመለጥሽው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክሽ😰

  • @meab7556
    @meab7556 3 роки тому +11

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ወንዶች እባካችሁ አንድ ነገር ልምከራችሁ የአልጋ ላይ ጨዋታ እንዴት ናችሁ ስትባሉ ጀግና ነኝ አትበሉ የአልጋ ላይ ጨዋታ ከቤትህ ስትገባ ይጀምራል ፈገግታ አይለያችሁ የብዙ ባለ ትዳር ችግር ሳሌን ነብር መስሎ ተቀምጦ አንች ይል ቆይቶ መኝታቤት ስትገቡ እቃችሁን አታሹሉ ያስቀመጥከው የብፊ እቃ አይደለም ድንገት ብድግ አድርገህ የምትጠቀም በጣም ይቀራችኋል ሴትን መንገባከብ እናንተ የሚገላበጥ ቅጥ ስታዩ ችግር የለባችሁም ተረክ ይላል ሴት እንደዛ አይደለችም

    • @nigusienigusie1431
      @nigusienigusie1431 3 роки тому

      ሠርካለም በጣም አሥተማሪ ነሽ ፍፁም ጀግና ነሽ አሁን ላይ እንዲህ ያሉ ሠዎች በጣም ጥቂት ናቸው እ/ር የተሻለ ነገር አለው

  • @danabrown351
    @danabrown351 3 роки тому +3

    ዋው ይሄ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም ቢባል እራሱ ይታመናል ጠካራ ሴት ደስ ስትይ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 роки тому +4

    የንግግር ክህሎትሽ ብቻ ይበቃል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @sadas6978
    @sadas6978 3 роки тому +10

    ጎበዝ ነሽ ጀግና የተባረከ ትዳር ይስጥሽ አይዞሽ አወ ያለፍሪማ የተገባ ነገር ይስጥሽ

  • @baniget7068
    @baniget7068 3 роки тому +5

    አዎ የወንዶች ጉድ ብዙ ነው:: ብዙዎቻችን በዚህ ክህደት ተወግተን አልፈናል:: ያንቺን ማንነት እጅግ አድንቄአለሁ:: ልዩ ሴት ነሽ እህቴ::

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ጎራ በሉ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +1

    የሚገርም ነው ጀግናይቷ ሴት ጌታ እየሱሰ አሁንም ትዕግሥቱን ይጨምርብሸ እየሱሰ ልክ ነው ግን መቾከል አያሰፈልግም ትዳር መጠናናት ያሰፈልጋል ጌታ ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @benjaminalex6075
    @benjaminalex6075 3 роки тому +7

    በእውነት አንች ለብዙ ሴቶች አርዐያ የምትሆኝ እንቁ ሴት ነሽ

  • @allahisone8289
    @allahisone8289 3 роки тому +5

    ጥንካሬሽ ደስ ይላል እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @raheltadese3791
    @raheltadese3791 3 роки тому +3

    እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ምክንያቱም ይሄ የኔ የሕይወት ታሪክ ነው የሚለየው ከሌላ ግንኝነት ጀምሮ አለመዝለቁ ነው አሁን በስደት እገኛለው ግን በጣም ተቀይሮ እንደገና አብረን መኖር አለብኝ ልጃችንን አብረን ማሳደግ አለብን እያለኝ ነው ግን በጣም እፈራለው ዳግም ሌላ ነገር ቢከሰትስ ብዬ እፈራለው ። በጣም

  • @user-qg8gx3dw2m
    @user-qg8gx3dw2m 3 роки тому +14

    ወላሂ እኔም ከተዋወቅን በሁለት ወርነዉ ንካ ያሰርነዉ አልሀምዱሊላ አሁን አራተኛ ወራችን ሆነ ያዝልቅላቹ በሉን

    • @user-cs2js5iq6d
      @user-cs2js5iq6d 3 роки тому +2

      እኔበሁለትወርተዋውቀንኔካሀካሰርንሁለትአመትሌሆነንነው።ገናአልተጋባንም።በሳክብቻነውየምናወራው።ገናብዙአላማአለኝ።ከአመትበኅላእንጋባለንብየአስባለሁ

    • @hulumyalifal-jq1zz
      @hulumyalifal-jq1zz 3 роки тому

      መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @user-cs2js5iq6d
      @user-cs2js5iq6d 3 роки тому

      @@hulumyalifal-jq1zz አሜንንን።አላህያለውይሆናል

    • @hasnahasna3202
      @hasnahasna3202 3 роки тому +1

      ከከከከከከከ ስትገርሚ

  • @solot.5304
    @solot.5304 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥሽ ሙሉ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ያዘጋጃል ።ተባረኪ ሙሉ ሴት ነሽ ።

  • @zinashfeyisa5472
    @zinashfeyisa5472 3 роки тому +3

    እግዚያብሔር አንድ ያረገውን ማንም አይለየውም በሠው ነው የናተ ያለቀው ግን በእግዚያብሔር አዲሥ ምእራፍ አለ ስለዚህ ሌላ አዲሥ ቀን ሥላለ ጌታን ጠብቂ እግዚያብሔር አዋቂ ነው

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i 3 роки тому +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፲፪ ለካ እንዲህ አይነትም ሰው አለ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ልትደነቂ ይገባል እንቁ ብዬሻለሁ ግን ይቅርታ አድርገሽለት ዳግመኛ እድል ብትሰጪው ማለቴ ስለተፀፀተ እንደማይደግመው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 3 роки тому +2

    ዋው ! የምትገርሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰጥቶት ሙሉ ለሙሉ ተመልሶ በሰላም እንድትኖሩ ተመኘሁላቹህ

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 3 роки тому +2

    በጣም ገራሚ ሴትነሽ ለብዙዎች ትምህርት ይስጣል ጠንካራነሽ ታሪክሽ ደስ ይላል

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 3 роки тому +14

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ዶክተር አዲስ

    • @baladbalad1719
      @baladbalad1719 3 роки тому +1

      በጦም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ጎራ በሉ እንማማር

  • @faydafayda81
    @faydafayda81 3 роки тому +6

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ዶክተር

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 роки тому +5

    Wow what a humble woman she is, love from🇪🇷

  • @ashenafimulugetadesta6217
    @ashenafimulugetadesta6217 3 роки тому +4

    ምን አይነት ጀግና ነሽ ባገኘሽ ደስ ይለኛል

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 3 роки тому +6

    እሚገርም ታሪክ ነው. በጣም ጠንኳራ ሴት ነሽ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 роки тому +3

    የምትገርም ልጅ ነሽ ጎበዝ ።ሁላችንም እንደዚህ ብንሆን ብዙ ነገር ይቀይራል

  • @user-qk4eg2wm2b
    @user-qk4eg2wm2b 3 роки тому +8

    አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s 3 роки тому +13

    በጣም የኔ ታሪክ ነው ግን ትንሽ ልዩነት አለው

  • @gelilasolomon1751
    @gelilasolomon1751 3 роки тому +15

    ሰላም ዶክተርዬ ሰላምህ ይብዛ...አረፍ ብዬ ልስማው እና እመለሳለው። ከሰው መማር ብልህነት ነው...ሳይደርስብን ።

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናትመጣዉ ጎራ በሉ

  • @ramycell2159
    @ramycell2159 3 роки тому +2

    በስምአም ደስ የምትል ሴት የሚገርም ትምህርት ጀግናነሽ እዉነትን ይዛ ነዉ የምታወራዉ

  • @educate-t1
    @educate-t1 3 роки тому +2

    This girl is so smart omg! She is so intelligent.

  • @meskeremgetachew2429
    @meskeremgetachew2429 3 роки тому +3

    Wow!!! She is really a strong and wise women. May God bless her!!!

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 3 роки тому +6

    በጣም ያጅባል ሣገባ ይጠቅመኛል እርግጥ ነው በየ ፍርድቤቱ መዞር ትርፉ ጉዳት ነው አንድ ጓደኛዬ ከቧልዋ ጋር ሥትካሠሥ ንብረትዋ ሁሉ ጨርሣ ምምንም ነገር ሣታገኝ ተመልሣ አረብ ሀገር ወጣች እህቶቼ ከባሌቤታቹ ጋር ከተጣላቹ ልክ እንደዚ ልጁ አድርኑ ቧሏቹ ግዜ ያሣምነዋል ለነገሩ ጥሩ ትዳር የሚገኘው ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይሥጠን አሚን ዩቱበሮች ኑ እንደመር የልጅትዋ ጥንካሬ በጣም ነው ያደነኩት ዶክተሪዬ እናመሠግናለን በርታ

    • @mukemiloseman679
      @mukemiloseman679 3 роки тому

      wow ewntya miste nesh endanchen aynet miste allh endestye dowa arglhu

  • @user-hi3yq6kz2p
    @user-hi3yq6kz2p 3 роки тому +11

    ቤተሰብ መሃል የገባበት ትዳር ሳዬሆን ለኣዳር ብቻ ነዉ። ሰህተቱ ቤተሠብ ነዉ። እናቱ ኣታገባዉ ።ምን ኣዬነት ሠዉ ነዉ ግን

  • @user-fw6yd2tt7z
    @user-fw6yd2tt7z 3 роки тому +3

    መልካም ንግግር እንደ ማር ወለላ ጣፋጭ ነው
    ምሳ 14፡ 1
    ጥበበኛ የሆነች ሴት ቤትዋን በሥነ ሥርዓት ታስተዳድራለች፣ ሰነፍ ሴት ግን የቤትዋን ሥነ ሥርዓት በገዛ እጅዋ ታፈርሰዋለች።

  • @allhamdulilah8648
    @allhamdulilah8648 3 роки тому +1

    ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ በጣምጀግና ጠንካራ ሴትነሽ ካንቺ እውቀት ትንሽ ባካፍለኝ ብዬ ተመኘሁ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ሰላሙን ያብዛልሽ🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️

  • @johnyonathan9934
    @johnyonathan9934 3 роки тому +5

    ቢሰሟት ቢሰሟት የማትሰለች ማር የሆነች ጥበበኛ ሴት

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍ እኔ ለእዚህ ነው ወንድ የምፈራው መቼም ወንድ አላምንም ውይይይይይ አንቺን ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔስ ትዕግስት የለኝም ከአንቺ ብዙ ተምሪያለው እኔ ውስጤ በጣም ደካማ ነው በትንሽ ነገር ይከፋኛል፣ እበሳጫለሁ ያንችን ጥንካሬ አላህ ለእኔም ይስጠኝ

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 3 роки тому +6

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @naematalal6050
    @naematalal6050 3 роки тому +17

    አረ አሁንስ በዛ የውዶች ነገር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    በጣመ ያሳዝናል ኡፉፉፉፉፉፉ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ። ለብዙዎች ትምህርት የምሆን ታሪክ ነው።

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 роки тому +5

    ታድላ በእመቤቴ
    አንችን መሆን ተመኘሁ አስተሳሰብሽ ነገሮችን የምታይበት መንገድ

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 роки тому +3

    ጀግኒት… ጀግኒት… ነሽ!!! እባክሽ እባክሽ ቀስ እያልሽ ሌላ የእግዝሐብሄር ሰው ፈልጊ፣ እሱ አንድ ቀን በሄደበት መቅረቱ አይቀረም ምንኣልባት በድንገተኛ ሞትም ሊሆን ይችላል።

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 роки тому +1

    ምናለ ያ እንዳልክ የሚባለው ቀለብላባ ካንተ ቢማር አጠያየቅህ ደስ ሲል

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 роки тому

    ይህ ሰውዬ ከኔ ባል ጋር ተመሣሣይ ፀባይ አለው እኔ ሰርኬ አነጋገርሽ አቀራረብሽ በጣም መሳጭ ነው ምን ያህል ታጋሽ ብስል ብልህ ይቅርባይ ሚስት እንደሆንሽ ልነግርሽ ቃል ያጥረኛል እኔ ከባሌ ጋር በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው ያለበት ቦታ ድረስ ሄድኩ አብረን መኖር ጀመርን ለ6 አመታት የፈለገ ነገር ቢያጠፋ ይቅርታ መጠየቅ አ ይ ወ ድ ም ለያዘው ነገር ክብር አይሰጥም ልክ ኖርማል ነው የሚመስለው እቅድ የሚባል ነገር የለም ኡፍፍ ስልችት ሲለኝ ትቸው አረብ ሀገር መጣሁ 3 አመት ሆኖናል በፍቅር ቃል እናወራለን በርግጥ ሌላ ሴት ጋ የመሄድ አመል አላየሁበትም አልሰማሁበትም ነገር ግን ድርቅናው ልቤን ቁስስል አድርጎታል እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ይኸዎ ነው ያንቺን ድምፅ እንድሰማ የረዳኝን አምላክ አመሠግነዋለሁ 🙏

  • @tekebategadiye3997
    @tekebategadiye3997 3 роки тому +2

    በመጀመሪያ ጤና እድሜ ለልጆችሽ እንዲሁ ለአንች ለልጆችሽ አባት ይስጣችሁ ከዝህ በመቀጠል አንች የሴት ንጉሠ ነገሥት ነሽ ባለሽ ባህሪ ባለሽ ምክር አሰጣጥ ነገሮችነ ደረጃ በደረጀ የምታስረጂ ትልቅ ከተባሉት ምሁራን ነሽ ሰውየው እግዚአብሔር መርቆ ሰጥቶት ነበር ግን ከመቀበሉ ላይ ንቀት አጥቅቶታል አንች ንጉሡ ሠለሞን በመጽሐፉ ያሰፈረሽ ብልህ ሴት ነሽ እስካሁን በገሃድም ሆነ እንዲሁ ከሰማኋቸው ሴቶች የለሽም ልዩ ነሽ በዘመናችን ጥሩ ሴት ጥሩ እናት ጥሩ ሚስት ብልህ ሴት ከሚባሉት አንች አንዷ ነሽ በቁጥር ስመዘገብሽ ማለትም በደረጃ ፩ኛ በዓለም ላይ አንደኛ ነሽ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 роки тому +1

    በጣም የምትገርም ሴት የተባረከች ሴት እንድህ ናት ።

  • @edentadese8740
    @edentadese8740 3 роки тому +2

    ትክክል ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ዋጋሽ ከፍያለ ነው ፈጣሪ ልጆችሽ ያኑርሽ

  • @genetgetachew6534
    @genetgetachew6534 3 роки тому +3

    የሚገርም ነው የኔ ቆንጆ የኔን ሕይወት ሙሉ ነው የተረክሽው ሙሉ ታርኩ ይመሳሰላል

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 роки тому +2

    ዋዉዉዉ ጀግና አስተዋይ ልባም ሴት የኔ ልዩ 👍👍👍👍👍

  • @user-hp1th6rz4j
    @user-hp1th6rz4j 3 роки тому +5

    እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለው
    ግን እሱዋ እንደገና እድል ብትሰጠውና አብረው ቢኖሩ ደስ ይላል ፍቅር ይቅር ባይ ነው በደልን አይቆጥርም ይቅርታም ካደረገችለት ያለፈውን መርሳት ባይቻል እለት እለት ባለማሰላሰል አብረው ቢኖሩ ,ደሞ ባልየውም ያለፈውን ስህተት ይደግማል ብዬ አላስብም ምክንያቱም የስህተቱ ውጤት አላዘለቀውም ደስተኛ አላደረገውም ቢያደርገው ወደ በፊት ህይወቱ ባልተመለሰ

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 3 роки тому +1

      ከባድ ነው አንዴ የተሰበረ ልብ ለመመለስ ያስቸግሬል፣ ብርሌ ከነቃ ይባላል የልጁን ሁኔታ አቋም የለሽ ነው ነገም ይሰብራታል ልጆቿን ማሳደግ ይሻላታል።

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 3 роки тому +2

    እኔ ያንችን ጥንካሬ ምነው ግማሹን በሰጠኝ በጎበዝ ነሽ የደወለችው ልጅ ፍፁም እህቴ አይዞሽ ባልሽን ፈጣሪ ያስተካክልልሽ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 роки тому +5

    ዋዉ በጣም በጣም አሚለዉ በለይ ጥንካሬ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ጀግና ነሽ 👌👌👏👏👍👍

  • @habtamutefera8963
    @habtamutefera8963 3 роки тому +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ነገር እንማርበታለን

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 3 роки тому +25

    ምርጥ ሴት ነሽ እሱ ጅብ ነው እስከነቤተሰቡ ገንዘብ ይወዳሉ አንቺ ልዮ ነሽ

  • @HananHanan-lu7ec
    @HananHanan-lu7ec 3 роки тому +6

    የውነት ምርጥ ሴት

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 роки тому +2

    ይህ Channel ውስጤ ነው😉

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 3 роки тому

    ዋው ዋው ምንድነው መጨረሻዋ የዚህች ብልህ እውቀትና እውነት የሞላባት ሴት መቼስ ጥሎባት ይህን ከመሰለ ወነድ ሁለት ልጀች ወልዳለች ። ልጆች በረከት ናቸው ልጂችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ። መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ እሀቴ።

  • @user-zs9yz3gz4k
    @user-zs9yz3gz4k 3 роки тому +4

    ውይይይይ እህቴ ትግስትሽን ሣላደቅ አላልፍም አላህ ሦብሩን ለሁላችንም ይስጠን አላህ እደዝህ ልክስክስ ወዶችን ያሣቸው አቦ ተምድረገት ይሄ ውሻ የቀን ጂብ ቲች በጣም ነው እምጠላው ልክስክስ ወዶችን እና ልክስክስ ሤቴችን ያሣቸው አቦ

  • @menab8092
    @menab8092 3 роки тому +1

    በታም ጎበዝ ሲት ነሺ ብዙ መስዋት ነዉ የከፍልሺዉ አሱም የይቅርታ ልብ አዲኖረዉ ፀሎት አድርጊለት በሙሉ ልቡ ወደ በቱ አንዲመለስ አንቺም ልጆቺሺን ማየት አለብሺ አባት ያስፈልጋቸዋል

  • @user-rw3ff3nk2g
    @user-rw3ff3nk2g 3 роки тому +1

    ውይይይ በጣም ከባድ እና አስቻጋሪ ሰው ነው አንቺ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 3 роки тому +3

    የእውነት ከኦነ በጣም የምትገርሚ ሚሰት ነሸ ለኔ ግን እንደ ድራማ ነገር ተሰምቶኛል anyway Arif nw በሉ የኛ ሴቶች ከዚች እህት ተማሩ ደንቆሮተች

  • @janetkousa7052
    @janetkousa7052 3 роки тому +3

    አድናቂሽ ነኝ ጠንካራ ሴት ነሽ🙏

  • @user-vz6ke8fe3l
    @user-vz6ke8fe3l 3 роки тому +6

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
    ብዙ ነገር ተምሬበታለው

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 3 роки тому

    በእወነት በጣም ተመሬበታለሁኝ
    ወንድ በመሆኔ ነገ ትዳር ሰመሰረት እራሴን እንድፈተሸ አረጎኛል ። ቤቴን በአገባቡ መምራት እንዳለብኝ ። እግዚያብሔር መልካም ሴት ይሰጠኝ ፀሎቴ ነው። አንቺ ጠካራ ሴት ነሸ ። ወደድኩሸ በጣካራ ነትሸ እሱ ጊዛዊ ሰሜቱ አሸነፈው አንቺን የመሰለች ሴት በማጣቱ ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +2

    በጣም ትልቅ ሴት ባለ ልቦና ነሽ ተባረኪ እስኪ እህቶቼ በመልካም ሴቶች አርአያ እንመራ በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ጥሩ ሴቶች እናቶች አፍርተናል ተመስገን

  • @sofiaphonetqstic142
    @sofiaphonetqstic142 3 роки тому +2

    She is matured and she deserve more than him