Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው በጣም አርፍ ነው እህቴ በጣም እነመሰግነለን❤❤❤❤❤
ውዶቼ ለይክ እና ሰብስክረይብ በማድረግ ታበበሩኝ❤ይህ ልንኩ ነውplay.google.com/store/apps/details?id=translate.smartranit.language.text
Nic
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
እናመሠግናለን እህታችን በርች
Yes thank so much
በጣም ነበር የምጨነቀዉ❤❤
አይዞሽ የኔ እህት
Tebareki🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክሺ
Eshii❤❤❤
አይገባኝአለ❤❤
Abo yimachishii❤❤❤
ኮሜንት ዬቱ ጋ ነዉ የሚፃፈዉ
God bless you
አሜን
የውነት አመሰግጋለው እኽቴተባረኪ ያለውቅነውን አወቅን❤❤❤
እኸቴ እዴት ነሽ ደናነሽ በጣም ነዉ ምወድሽ
የኔ ውድ ደህና ነኝ አንች እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ
እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ኑሪልኝ ተገላገልሁኝ ደግሞ አንድ ነገር ላስቸግርሽ በማርያም የሰው ስም ለመፃፍ ከአማረኛ ወደ እግሊዘኛ አሳይኝ
@@HiwotTemesgen-dr4rd አሜን የኔ ውድ አንችንም ፈጣሪ ይጣብቅሽ እሽ ቪድዮ እሰረለሁ
በፒድ ኤፍ የተላከውን አልቀይርልኝ አለ እሥኪ ንገሪኝ
ማሚዬ በጣም አመሠግናለሁ❤❤ግን ደሞ ማለት ኢንግሊዘኘዉን ወደ ኢንግሊዘኛ ለመቀየር አባባሌ ከገባሺ ማለት አሥይኝ አትለፌኝ😢😢
@@Iwu2 የኔ ውድ እንግሊዝኛውን ወደ እንግሊዝኛ አይቀየርም ማለት የፈለግሽውን በትክክል ጠይቅኝ እነግርሸለሁ እሽ ውዴ
@@BereketBereket-xh4cg እሺ ምሳሌ ልሥጥሺWhy🙄 ለምን. Iemn👈 What is.😮 ምንድነዉ. MndnewI can not.😏 አልችልም. alclm እኔ ለማለት የፈለኩት ተረተሺኝል ማለት ነዉ አንድ ሠዉ ጋር ለመፃፍ ለምን ሰላት why ማለት አልፈልግም lemn ብየ በኢንግሊዘኛ መፃፍ ነዉ ማለት ነዉ የምፈልገዉ አንደዚህ የምትቀይር አብልኬሺን ከለሺ👌♥♥👌
ግን ይቅርታ እሺ ማሚዬ♥♥😂😂😂😂
@@Iwu2 የኔ ውድ አበበልሽ አሁን ገብቶኛል አንች የልሽኝማ አለ ብዬ አለስብም ከገኛሁ ቪዲዮ እሰረለሁ አብሽር
@@BereketBereket-xh4cg እሺ ማሚዬ አመሠግናለሁ
እሺ ማሬ ታበረክ እንሞክራለን ከልጋበ እንጠይቅሻለን ባርች 🙏🏻🙏🏻❤
እሽ
3:53 @@BereketBereket-xh4cg
ድምፅ መቅጃ እፈልጋለሁ እባክሽ አግዥኝ
@@MiranAbayna እሽ ሰሞኑን ቪዲዮ እሰረለሁ አብሽሩልኝ😘😘😘
@@BereketBereket-xh4cg እሽ የኔ ውድ ኮል ሪኮርደር ነው የሚፈልገው
እህት፡በዋሳብነዉእዴ፡በማራያም፡፡መልሺልኝ
አዎ ውዴ
ዉዴ፡ምንም፡፡አልገባኝ
Sartolign neber gen tsufun sende ayregm Lemdnew wude
የምትነኪዉን እያነበብሽልን ቀስት ስትይ አይገባም
እባክሽን ቁጥርሽን ስጭኝ የኔ እህት ለማሥረዳት ትንሽ ሥለሚከብደኝ ነው አንዳታልፊኝኝኝኝኝ እህቴ
ውዴ ችግር የለውም አወራሸለሁ ያአንችን ስልክ አስቀምጭልኝ ከለክሽልኝ በኋላ ቁጥርሽ ለሌላ ሰው እንደይታይ አጣፈለሁ
ዋው በጣም አርፍ ነው እህቴ በጣም እነመሰግነለን❤❤❤❤❤
ውዶቼ ለይክ እና ሰብስክረይብ በማድረግ ታበበሩኝ❤
ይህ ልንኩ ነው
play.google.com/store/apps/details?id=translate.smartranit.language.text
Nic
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
እናመሠግናለን እህታችን በርች
Yes thank so much
በጣም ነበር የምጨነቀዉ❤❤
አይዞሽ የኔ እህት
Tebareki🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክሺ
Eshii❤❤❤
አይገባኝአለ❤❤
Abo yimachishii❤❤❤
ኮሜንት ዬቱ ጋ ነዉ የሚፃፈዉ
God bless you
አሜን
የውነት አመሰግጋለው እኽቴተባረኪ ያለውቅነውን አወቅን❤❤❤
እኸቴ እዴት ነሽ ደናነሽ በጣም ነዉ ምወድሽ
የኔ ውድ ደህና ነኝ አንች እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ
እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ኑሪልኝ ተገላገልሁኝ ደግሞ አንድ ነገር ላስቸግርሽ በማርያም የሰው ስም ለመፃፍ ከአማረኛ ወደ እግሊዘኛ አሳይኝ
@@HiwotTemesgen-dr4rd አሜን የኔ ውድ አንችንም ፈጣሪ ይጣብቅሽ እሽ ቪድዮ እሰረለሁ
በፒድ ኤፍ የተላከውን አልቀይርልኝ አለ እሥኪ ንገሪኝ
ማሚዬ በጣም አመሠግናለሁ❤❤ግን ደሞ ማለት ኢንግሊዘኘዉን ወደ ኢንግሊዘኛ ለመቀየር አባባሌ ከገባሺ ማለት አሥይኝ አትለፌኝ😢😢
@@Iwu2 የኔ ውድ እንግሊዝኛውን ወደ እንግሊዝኛ አይቀየርም ማለት የፈለግሽውን በትክክል ጠይቅኝ እነግርሸለሁ እሽ ውዴ
@@BereketBereket-xh4cg እሺ ምሳሌ ልሥጥሺ
Why🙄 ለምን. Iemn👈
What is.😮 ምንድነዉ. Mndnew
I can not.😏 አልችልም. alclm
እኔ ለማለት የፈለኩት ተረተሺኝል ማለት ነዉ አንድ ሠዉ ጋር ለመፃፍ ለምን ሰላት why ማለት አልፈልግም lemn ብየ በኢንግሊዘኛ መፃፍ ነዉ ማለት ነዉ የምፈልገዉ አንደዚህ የምትቀይር አብልኬሺን ከለሺ👌♥♥👌