እንዴት ሰነበታችሁ? "የፖለቲካ ቀውሶች እና መጪው ዘመን፣ "መቋጫው!?"፣ የቀጠናው ወላፈን..."

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • በሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምልክከታ ይሰጣል። ይከታተሉን፣ ይድግፉን።

КОМЕНТАРІ • 28

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Місяць тому +6

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason

  • @tretmamo5192
    @tretmamo5192 Місяць тому +4

    የጏጃሙ መምህሬው አባቴ ኦሮሞን እያስገበረ እያስለቀሰ እኔን ቁጭ ብዬ ስበላ ያደኩትን privilege 1991 ቀምቶኛልና ብትንትኑ የወጣው የአማራ ፅንፈኛ ወደቀደመው ክብር ይመልሰኛል ስትል ቀብረነው ለምቀጥሉት ሽ አመታት ምኞትህን ህልመኛ ስደተኛ አርገንሀል

  • @g4ever7764
    @g4ever7764 Місяць тому +2

    HI Moges! Gizat from A.A.

  • @yalemwrkastatkezewde9726
    @yalemwrkastatkezewde9726 Місяць тому +1

    በሳልና የሰለጠኑ የአቀራረብ ዝግጅቶችህ ሱሴ ሆነዋል። ይሕ የቤተሰብህ የአስተዳደግ ውጤት በመሆኑ ለሳደጉህ ወላጆችና ለአስተማሪህ መምህሮችህ ክብር ይገባቸዋል፡፡

  • @user-do3yt4fy3g
    @user-do3yt4fy3g Місяць тому +2

    Regression towards bottomless pit.

  • @BedluDebia
    @BedluDebia Місяць тому +1

    Obsessive Compulsive Disorder OCD

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ጠሎች አማራ የለም ይሉና ቆይተዉ አማራ ቀጥቅጦ ገዝቶናል ይላሉ ከአንድ ራስ ሁለት ምላስ ማለት ይሄ ነዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ዘመኑ ባጭሩ ራስን አዋርዶ አገር እየሸጡ በባዶ እግር አገር የሰሩትን መዉቀስ ነዉ ባጭሩ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    የፋኖ ተጋድሎ አማራን ከጠሎቹ ለማዳን ነዉ ስለአገር ከነፃነት አልፎ ነዉ። አገር የአማራ ብቻ እዳ አደለችም የሚለዉ ይሰመርበት።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Місяць тому

    በጣም የሚገርመኝ ትናንቲና ከአማራ ኢትዮጵያ ነፃ እንወጣለን ብለው የተነሣው ህውዋት ከፋፍሎ ለመግዛት አማራን ጠላት አድርጔ ለ30 ዓመት የቋንቋ ጐስኞችን ብሔር ብሎ ስይሞ አማራ ላይ እንዲዘምቱና አደረገ። ከዚህም የተነሣ አማራ የተባለ ሁሉ ተፈናቀለ፥ ተስደደ ፥ ተገደለ። ይህንን ጠላት ያወጣለትን ስያሜ ዛሬ ተቀብሎ የአማራ ብሔርተኝነት ከህልውና ትግል ጋራ ደባልቆ ለፋኖ ትግል መስጠት ኢትዮጵያን ያፈርሳል ይሆናል እንጂ ህዝቡን ወደ ተሻለ ስላም አይወስድም።

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y Місяць тому +1

    endemic=ብርቅዬ

  • @lemma4223
    @lemma4223 Місяць тому

    ….የትን ሀገር መሪ ሲያደርገው ምሳሌ እኔ ምለው እኛ ስናደርገው ነውር የሚሆነው

  • @34ba445
    @34ba445 Місяць тому

    ሁሉን ነገራችን ጨርሰን ከአሉን ጥቂት ነገሮች አንዱ ምልክታችን አዬር መንገዱ ነዉ እርሱንም በተለያዩ አላስፈላጊ ድርጊቶች ስሙን እያስጠፉት ይገኛሉ ። በዚህ በሰለጠነዉ አለም እንዲህ አይነት ድርጊት መፈፀም በትንሹ የፍታህቤር አላፊነትን ያአስከትላል ። እባካችሁ የአዬር መንገዱ ሰራተኞቹም ሁኑ አጠቃላይ እስታፉ ከስተታችሁ ታርማችሁ የአዬር መንገዱን ስም አድሱ ።

  • @abi-bq2er
    @abi-bq2er Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ስንት ነዉረኛ ወይም ህሊናቢስ አለ አገር ከሌሎች ባነሰ ችግር የሰሩትን አባቶች ከመዉቀስ ሌላ እሳቤ የለላቸዉ ወደ ተሻለ ስርዓት ማሻገር ሲሳናቸዉ የናቴን መቀነት የሚሉ ምናምንቴዋች ናቸው ባጭሩ።

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem Місяць тому

    በአጼዎቹ የአገዛዝ ዘመን ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ነበረች? የሀይማኖትና የባህል እና የቐንቛ እኩልነት ነበር? አሁን ላይ የአጼዎቹ ልጆች ነን የሚሉት ፋኖዎች የወደፊት ዓላማቸዉ ምንድነዉ?

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Місяць тому

      በመጀመሪያ የአማራን መታረድ ግድያና ማፈናቀል ማስቆም ሲቀጥል ደግሞ እኩልነት እና አንድነት የሰፈነባት ግን ደግሞ ሰው በዘሩ ወይም በሀይማኖቱ ምክንያት የማይገፋባት ወይም የተለየ ጥቅም የማያገኝባት ለሁሉም የምትሆን ኢትዮጵያ እንድትኖር ማድረግ ነው።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Місяць тому

    I see 2 guys riding a bike which is a means of transportation for the poor in Ethiopian context. Hence no philosophical explanation required

  • @SmachewNigusie
    @SmachewNigusie Місяць тому

    Yekebete kita saydefa weta yibalal edezi aynet bahri

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 Місяць тому

    27 ቀን ስብሰባ ተዝለገለገ ወይስ አጠረ ።የፋኖ ስብሰባ።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Місяць тому +1

    ሰገጤ ባልና ሚስት😤

    • @thaile9751
      @thaile9751 Місяць тому

      አንቺ ወይም አንተ ብስክሌት መንዳት ስለማትችዬ ወይም ስለማትችል ሌላውን መስደብ ቀላል ነው:: ሰገጤ ማለትን ምን አመጣው:: በድንጋይ ዘመን ላይ ተቸክለን የቀረን አሳፋሪ ህዝብ ነን::

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Місяць тому

      @@thaile9751 መቼም ላንቺ መልስ መስጠት ማለት ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው! በቃ እንደዚህ ነው የምትተረጉሚው?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ኢትዮጵያ አየር ምንገድ የአፄዋቹ አገራዊ ዘመን ተሻጋሪ እሳቤ ነዉ ማለት ይቻላል እንደ አብይ አይነት አፍራሾች ያሉትን ቢሉ።

  • @abrahamworke4903
    @abrahamworke4903 Місяць тому

    ኣማራነት ማለት በማንነት ቀውስ የሚሰቃይ ስብስብ ማለት። ከነሱ ኣንዱም ኣንተ ሞጎስ ነህ።