ዓኢሻ እንባ | ቢስሚከ ነህያ | @ustazbedruhussein7274 | ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 89

  • @FetihaNuredinMohammed
    @FetihaNuredinMohammed Місяць тому +12

    "ከልብ ያወጉት ለልብ ይደርሳል" ጀዛከላህ ኡስታዜ

  • @HawaUae-i3c
    @HawaUae-i3c Місяць тому +10

    ኡስታዝዬ እድሜና ጤና ይስጥ ለኛም ልጆቻችንን ጥለን እሪዝቅ ፍለጋ ለወጣን ከልባቹ ዱአ አድርጉል አላህ እሪዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 Місяць тому +6

    ኡስታዝ የዓኢሻንرضى الله عنها ቂሳ በአንተ አንድበት ስለሰማነው ደስ ብሎናን جزاكم الله الخير

  • @lobabamohamed2508
    @lobabamohamed2508 Місяць тому +15

    ይህን ትምህረት ለሣዳት ከማል አዲርሡለት ምን አልባት የሠዉን ነዉር ከመከታተል ቢቆጠብ የሞቱት አይቀሩት ሡበሀን አላህ

    • @MuniraBedru-w9f
      @MuniraBedru-w9f Місяць тому +6

      ሳዳት ከማል ለስንት ሰው ሂዳያ ማግኛ ሰበብ እንደሆነ ብታውቅ እንዲህ የጅል ሀሳብ ባልሰጠህ ነበር

    • @AbuHafsa1799
      @AbuHafsa1799 Місяць тому +5

      በመጀመርያ ነውራቸው ባደባባይ የተናገሩት ነው የተናገርው ቤታቸው ከሚስታቸው ጋር ያወሩት አላመጣልህም😂
      በመቀጠል የነዚህ ጉዳቸው የሚወጣው ቂሳ ሲያወሩ ሳይሆን ተውሂድ ማስተማር ሲጀምሩ ነው
      ለምን ተውሂድ አያስተምሩም ብላችሁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ ?!!!

    • @abdrezaqkedr7514
      @abdrezaqkedr7514 Місяць тому +7

      እህቴ አንቺም ቢሄን እዚጋ ስለ ሳዳት እየተናገርሽ ነው ስለዚ አንቺም ተቆጠቢ ውድ እህቴ🥰
      እና ደሞ ኡስታዝ ሳዳት ከማልም ቢሆን ይሄን ቂሷ ያውቀዋል
      ስለዚ መጀመሪያ
      ኡስታዝ ሳዳት የሚናገረው ነገር ትክክል ነው ወይስ አይደለም የሚለውን አጣሪ
      ከዛ የተናገርው ነገር ትክክል ካልሆነ ከ አላህ ምህረትን ጠይቂለት ምክንያቱም ሌላ ተቆጥሮ የማያልቅ የሰራው መልካም ስራ አለና
      ካስቀየምኩሽ አፉ በይኝ 🙏

    • @zainabzizo5593
      @zainabzizo5593 Місяць тому +2

      ኡስታዝ የተደበቀን አያወጣም በግልፅ የስሩትንቢሆንእንጂ።

  • @ZeharaMohammed-ex6yh
    @ZeharaMohammed-ex6yh Місяць тому +5

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ከሚሥ ምሽት የሩህ ቀለቤ ነው ለኔ ሁልጊዜ ነው የምለው ሡበሀነላህ እኔ በጣም ነው ሚገርመኝ እንደኔ ኡሥታዝን እና ሼይክን በሥሥት እሚጠብቅ አለ ብየ አላሥብም አላህ ሁላቹህንም እድሜያቹህን ያርዝምልን ያረብ የምድር ኮከቦች❤❤❤❤❤

  • @ElramEkramseidSeid
    @ElramEkramseidSeid Місяць тому +2

    ማሻአላህ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Місяць тому +4

    ወይ አስለቀሰኝ ምርጥ ትምህርት ነው ነፃ ያደረገኝ ጌታየን ነው የማመሠግነው ምርጥ አለች እሙል ሞእሚኒን አዒሻ ቢንት አቡበክር

  • @AbdulfetaKedir-o1k
    @AbdulfetaKedir-o1k Місяць тому +8

    አሠላም ወአለይኩም፡ እንኳን ለኸሚሡ አደረሣቹ ናፍቃቹናል
    በያላቹበት የአላህ ሠላምታዬ ይድረሳቹ፡

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Місяць тому +4

    አላሁ መሰሊ አላ ሐቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ አሌይሒ ወሰላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e Місяць тому +1

    ለኛም ለሀገራችን ነስሩን ቅርብ ያድርግልን

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e Місяць тому

    ኢንሻአላህ አላህ ኢትዮጵያም 6 ሙሉ ህቡን አፍኖ ያሰቃየው ያገተው እሬሳውን በገአድ በአገቱ አስገብተው የጎተቱትን አረመኔዎች በ6ቀን ይገለበጣል ሁሉን አንድ አድርጎ ዘረኝነት የሌለበት መሪ አሏህ ይተካልናል ያጀማአ ዱአ አድርጉ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ Місяць тому

    በአሁን፣ባለንበት ዘመን የሚታየው የሚሰማውን፣የሚያሳይ ትእይንቱ የምንማርበት ታላቅ ሐዲሰ ነው ።ጦር ከፈታው ወሬ የፈታውይበልጣል።የተባለውም ለዚህ ነው ።በእውሸት የሰንቱ ቤት ፈረሰ ፣የሰንቱ ሕይወት ወደመ።ኢላ መን ረሒመሁሏህ።አላህ ይጠብቀን።
    ጀዛኩሙሉ ሐይረን።።

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 Місяць тому

    አይ እስልምና ኑረን ምንሞትለት ዲን አላህ ይስጠን ። ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ከነቤተሠቦቻችሁ ። ሚንበሮች ኢህላስ ያለው ስራ አላህ ይስጣችሁ። ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ የኢስላም እንቁወችን አላህ ያብዛልን። ኡስታዝ ዱአ አድርግ ለአለመል ኢስላም አላህ የአንተን ዱአ ወላሂ ይቀበልሐል ወላሂ

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Місяць тому

    ያኢላሂ አልሃምዱሊላህ ስውርም ግልፁንም የምታውቀው ጌታ ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር ሚምበሮች

  • @Quranreaction1741
    @Quranreaction1741 Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ኡስታዝ በጣም ጥሩ ነጥብ ነው እኔም ደርሶብኛል እናታችን አይሻን አስታውሼ ነው የተጽናናሁት ስሜቱ ግን ከባድ ነው እንባ አይቆምም ከሌላ ሰው በላይ በባል አለመታመን ያማል አላህ ግን ሐቅን እሚያወጣ ጌታ ነው

  • @habibanuradin756
    @habibanuradin756 Місяць тому

    አለሃ ሰለሙን ያብዛለቹ ወላሂ በጠም ነዉ ምነፍቃዉ አዲስህን ኡስታዝ ባድሩ አለሃ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @ethiolifemedia7819
    @ethiolifemedia7819 Місяць тому

    ወሏሂ ከሴቶች እንደ አኢሻ መስማት የምወደው የለም ትለያለች ❤❤❤❤❤

  • @mohammedabamegal299
    @mohammedabamegal299 Місяць тому

    ኡስታዝ አላህ ያቆይልን!!

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Місяць тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኻሚሰ ምሸት ፕሮግራም ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤ያአ አላህ ለሶሪያ ፈረጃወን ያመጣህ ያአ ከሪም ለፈለሰጢን ፈረጃወን አቅርብላቻወ በረህመትህ ❤❤❤❤❤❤❤ለሀገራችንም የተሻለወን አምጣልን በረህመትህ ያአ ራሒም ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኩሙላሁ ኸይር ወዶቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Місяць тому

    ሱብሐናአላህ ምርጥ ቂሳ ነው ጀዛካአላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤ወይ እኛሰ ሰንቱን ያላያናወን ሰንናጋር ነው ያለነው አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ሰትሮን እንጂ ያረብ አንተወ ይቅር በለን ያአ ራሒም በረህመትህ

  • @awelabdula3106
    @awelabdula3106 Місяць тому

    Jezakumullah

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ Місяць тому

    ያጀመአ ሰሉ አለነብይ❤ሱለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰለም❤❤❤

  • @NuruAhmed-u1o
    @NuruAhmed-u1o Місяць тому

    ጀዛከላህ

  • @SamiaAbdurrahman-el5dl
    @SamiaAbdurrahman-el5dl Місяць тому +1

    Allah milasachinin aynina joroachinin yitebikilin

  • @inashaallah3570
    @inashaallah3570 Місяць тому +1

    Amiiiiiiiin ya rabbiin

  • @HaliShifa
    @HaliShifa Місяць тому

    አለሁ አክበር ፊይ❤❤❤

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Місяць тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs Місяць тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ🎉🎉🎉🙏

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد Місяць тому

    جزاكم الله خيرا جميعا

  • @Zeynebe-t2b
    @Zeynebe-t2b Місяць тому

    اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Місяць тому +1

    ውዶቻችን አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @HAYATT99th
    @HAYATT99th Місяць тому

    ሀሰቡነ አላህ የሶረያ ህዝብ❤❤

  • @SameraJabet
    @SameraJabet Місяць тому

    አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ ማሻአላህ እንኳደህና መጣቹ ሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Місяць тому

    ኢሻአላህ😊😊😊😊❤❤

  • @SeidNuri-f4h
    @SeidNuri-f4h Місяць тому

    Amazing story with good advice.
    l love it ❤❤❤ Shukran

  • @asfd5625
    @asfd5625 Місяць тому

    ተመልካች ላይክ እናድርግ ለብዙ እንዲደርስ አቅራቢወቹም ጀዛኩምላህ ኸይር ጀሚአን

  • @MohammedMohammed-gp3bt
    @MohammedMohammed-gp3bt Місяць тому

    ኣሰላሙ ዓለይኩም ሚንበሮች እና የምወድህ ኡስታዝ በድሩ። ፕሮግራማችሁ በጣም ኣስተማሪ ነው ቀጥሉበት። ከሶርያ ጭፍጨፋ በላይና እሱን የሚያስንቅ የትግራይ ጭፍጨፋ ነው።

  • @sofiyaahmed-b9d
    @sofiyaahmed-b9d Місяць тому

    አላሁመ ሠሊ ወሰሊም ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ❤❤❤

  • @hawaworkuGetahun
    @hawaworkuGetahun Місяць тому

    አሚን ያረብ ❤❤

  • @AlfiyaJamie
    @AlfiyaJamie Місяць тому

    S A W ❤❤❤❤

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Місяць тому

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t Місяць тому

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሀቢቢና ❤ሙሀመድ

  • @tebarektsegaye2330
    @tebarektsegaye2330 Місяць тому

    Subhan Allah Yaaaaaarb

  • @AliMusaa-t8g
    @AliMusaa-t8g Місяць тому

    Ameeeen yaa allah mashaa allah ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed3147
    @fatumamohammed3147 Місяць тому

    mashallah yemyetegeb new bemesaci andebet allah yakoyeh ustaz

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Місяць тому

    ሰ አ ወ

  • @salahadinamin6394
    @salahadinamin6394 Місяць тому

    allah yichamirilk ustaz bedru kanta andabat yihenin tarik sisamawu yalkarahut yakil nawu yatasamany......
    shukran

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 Місяць тому

    ❤❤❤አላህይጠብቅልን

  • @omudaha
    @omudaha Місяць тому

    صلى الله عليه وسلم❤❤

  • @Kamile-222
    @Kamile-222 Місяць тому

    Amin alahuma amin❤❤❤

  • @cookingpro5765
    @cookingpro5765 Місяць тому

    Aselamalykum werahmtulah webrkatu ustazachn le Allah bye ewdachw alew

  • @omudaha
    @omudaha Місяць тому

    رضي الله عنها❤

  • @hadiyasayid7119
    @hadiyasayid7119 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 Місяць тому

    AWW ማሜ በጣም አክባሪህ ነኝ።ፕሮግራም በሚሄድበት ጊዜ ትንሽ ቀልድና ቀደም ትላለህ ቢስተካከል

  • @emann7734
    @emann7734 Місяць тому +1

    سبحانك
    የሞት ፍርዳቸው ቀን ነጃ ወጡ

  • @ZebibaBeshir-x2i
    @ZebibaBeshir-x2i Місяць тому

    Wellahi yihe tarik enega derso tidare fersual be bale wendem kifate Ena yewushet were Allah ewunetun yawutaw biye enem keallah wuchi mikelakelegne silele lesu bicha newe minegerew inshallah ande ken ewunetu yiwetal

  • @selimalawgalet7892
    @selimalawgalet7892 Місяць тому

    Aww

  • @sada3051
    @sada3051 Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdJemal
    @AbdJemal Місяць тому

    የተበደለ ሁሉ ነጻ የሚሆንባት አለም+ ፍትህ የሰፈነባት አለም + መፈቃቅር ... ከዚህ አለም መጠበቅ የዚህን አለም እውነታ ጋር አይቃረንም?

  • @AbdulfetaKedir-o1k
    @AbdulfetaKedir-o1k Місяць тому +1

    ኸሚሥ ነው ለይሉ ጁማአ ነው በዱአ አሥታውሱን

  • @እሙሀምዛ-ወ5ዀ
    @እሙሀምዛ-ወ5ዀ Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TOydbeABM
    @TOydbeABM Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saasdg7110
    @saasdg7110 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @SemiraEe
    @SemiraEe Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 Місяць тому

    ኧረ ኡስታዝን ከአስፈለጊው በላይ አታቋርጡት
    በዱዓም!!!!!!!

  • @ahmedassefa5848
    @ahmedassefa5848 Місяць тому

    በቃ ሲራን ኡስታዝ ሲናገር ስጋየን አልፎ አጥንቴን ይሰብረኛል

  • @IsmailNezif
    @IsmailNezif Місяць тому

    1:00-1:02😂

  • @nasrijia5180
    @nasrijia5180 Місяць тому +2

    አሉባልታ ግምት ጥርጣሬ እስልምናን አይመጥኑም መርምሩ ለዛውም የሚመለከተን ከሆነ ብቻ

    • @bayanHasan-sb8oo
      @bayanHasan-sb8oo Місяць тому +1

      ወንድሜ እስልምና ሁሉን ያማላ መሆኑን ሳልነገርክ አላልፍም

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Місяць тому +1

    የላ ቶሎ ለቁልን

  • @ቁርአን-ማአቲካ
    @ቁርአን-ማአቲካ Місяць тому

    Demrugn wudoche youtube delete honobgn new

  • @AbdJemal
    @AbdJemal Місяць тому +1

    የተበደለ ሁሉ ነጻ የሚሆንባት አለም+ ፍትህ የሰፈነባት አለም + መፈቃቅር ... ከዚህ አለም መጠበቅ የዚህን አለም እውነታ ጋር አይቃረንም?

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j Місяць тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ZoriaHassan
    @ZoriaHassan Місяць тому

    ❤❤❤

  • @GhaderPhone-f8r
    @GhaderPhone-f8r Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fetiaahmed7873
    @fetiaahmed7873 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KedijaNuri-n2c
    @KedijaNuri-n2c Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HananDitamo-ju1fk
    @HananDitamo-ju1fk Місяць тому

    ❤❤❤

  • @aishaseid6130
    @aishaseid6130 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e Місяць тому

    ❤❤❤