እናንተ ብትኾኑ ትመልሱታላችኹ | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻች ሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 3 місяці тому +20

    ማሻ አላህ መብሩክ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ሚንበር ሁለንተናዊ ከፍታ ወንድሞቻችን እንዲህ እንደተዋደዳቹ አላህ ያዝልቃቹ ኡማውን ደከመን ሳትሉ የምታቀርቡት ትምህርቶች ወላሂ ክብር ይገባቹሀል ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሼሀችን አላህ እድሜ መርቆ መራርቆ ይስጦት 4አመት እኔም አብሬያቹ ነው የተጓዝኩት ሰምተን ከምንተገብር ያድርገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 3 місяці тому +16

    እሚገርም ትምህርት ነዉ ሸሀችን የሚያቀርቡልን አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁን ያርዝምልን ሙሀመድም ሁሴንም አላህ ይጠብቃችሁ እናተ ድምቀቶች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @nuremagha
    @nuremagha 3 місяці тому +32

    ለአላህ ብዬ እወዳችኃለሁ ፈገግታችሁ ይቀጥል ዲን እንዲ ሲነገር ይጣፍጣል❤

  • @helendebebe9853
    @helendebebe9853 3 місяці тому +14

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ይወፍቃቸዉ ። አላህ ጀዛቸዉን ከፍ ካለዉ ደረጃ ይስጥልን። እናንተ ደግሞ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ አላህ ብድራታችሁን በትልቁ ይክፈላላችሁ !!!

  • @MahiKedir-y4u
    @MahiKedir-y4u 3 місяці тому +13

    ወላሂ አትጠገቡም የሂደያ ሰበብ ያድርጋችሁ ሸሀችን ወለሂ እንደ አባቴ በስስት ነው የማያቸው ማሜ ሁሴን ወላሂ እኔም የቤተሰብ ያህል ይሰማኛል አላህ በዱንያ በአኼራ ትረፋማ ያድርጋችሁ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 місяці тому

      አሚን ያረብ እኔም በሚዲያ የማዉቃቸዉን ሁሉ ከሸክ እስከ ዉስጣዝ ልክ እደሙሉ ቤተሰቤ ነዉ የምሳሳላቸዉ ምትን ሳስብ ባላወኩአቸዉ እላለሁ

  • @aminaali6518
    @aminaali6518 3 місяці тому +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁማሻአላህ ማሻአላህ ሚበር ቲቪ በጣም ቡዙነገር የተማርንበት በተለይ ኸሚሰ ሜሼትን በጉጉት የምንጠብቀው የሼኻችን ፕሮግራም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርታቸው አላህ እድሜና ጤናይሰጥልን ያረብ መሐመድና ሁሴንም ባጠቃላይ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ትችቱንም ምሰጋናውንም ተቋቁማችሁ ለኛ በሚያምርመልኩ እያቀረባችሁልን እናንን አለማመሰገን ንፉግነት ነው አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ በርቱልን

  • @zehirj3798
    @zehirj3798 3 місяці тому +10

    ማሻአላህ መብሩክ እንኳን 4አመት 2አመትም አልመሰለኝም አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣቹ እኛም በሰማነው የምንሰራ ያርገን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ግን ጡረታ መውጣታችን አይቀርም ስትሉ ደነገጥን አሁን መሰለኝ ጭርታ ተሰማን አላህ ያቆያቹ ቤታችንን የሚያሞቀው ኸሚስ ምሽት ነው

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 3 місяці тому +4

    ሸኸችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ሚመሮች እሳቸው ደስ የሚል እውቀት እያስጨበጡን እጥር ምጥን ያለ ጊዜ ነው የሚጠቀሙት በተለይ በዩቱዩም የምንከታተል ሰዎች አሪፍ ነው የሰአት ቁጠባቸው እናተ ኘሮግራም አቅራቢዎች ብዙ አትሳቁ 😣 መልእክቴ ነው

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 місяці тому +6

    በጣም ደስ እሚል እሚጣፍጥ ታሪክ ረሂመሁሏህ አቡ ሀኒፋ ጀዛአኩም አሏህ ኸይር ጀዛአ ሚበሮች እንድሁም ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይዎፍቀዎት በጉዟቹሁ አላህ ይቅደማችሁ በዱአችሁ አትርሱን @❤❤❤اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين وسلم تسليما كثيرا

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 місяці тому +7

    ለምትሠጡን ትምህርት ሁሉ ጀዛኩሙሏህኸይር ጀዛ በሠማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 3 місяці тому +16

    ማሻአላህ ❤❤❤ አላህ ረዥም ዕድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጣችው ። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 3 місяці тому +9

    አላህዬ ሀያታችሁን ያርዝመው ኑሩልን ስራችሁን ይውደድላችሁ የኔ ውዶች❤🤲❤️

  • @sebahabass9063
    @sebahabass9063 3 місяці тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ እድሜና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ እየተሳሳቃችሁ ባትሰሩት ውጤቱ እንዲህ አያምርም ነበር እናንተም በሰላም ተመለሱ ለነብዩ ሰ አ ወ ሰላምታ አቅርቡልኝ ለኔም ዱዓ አርጉልኝ አላህ እንዲወፍቀኝ

  • @Lubabayimam12
    @Lubabayimam12 3 місяці тому +10

    ለአላህ ብዬ እወዳቸዋለሁ ፈገግታችሁ ድምቀታችን ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed 3 місяці тому +5

    እውነት ነው ወላሂ አዳምጠን የማን ጠግበው ከሚስ ምሺትነው ማሻአላ ፈገግታ ደግሞ እራሱን የቻለ ሱናነው እናማ በርቱልን

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 3 місяці тому +8

    ማሻ አላህ። አላህ ያበርታችሁ። ሸይኸና በጣም ታላቅ ሰው!!!

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 3 місяці тому +5

    ብዙ ጫናዎችን አልፍችሁ እዚህ መድረሳችሁ ቀላል አይደለም በርቱ አላህ እድሚያችሁን አርዝሞ በሁሉም ነገር ያግዛችሁ በርቱ

  • @semirawollo
    @semirawollo 3 місяці тому +4

    ሁላቺሁንም ለአላህ ብየ እወዳቺሁ አለሁ አላህ ረጅም እዲሜ ከጤናጋ ይስጣቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 3 місяці тому +8

    ማሻአላህ አላህ አፋያችሁን ይስጣችሁ ሽህአችን የከሚስ ድምቀት ናቸው

  • @sualihabrha1288
    @sualihabrha1288 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ
    ትክክለኛ ፕሮግራም
    በትክክለኛ አቅራቢዎች
    ወቅቱን በጠበቀ
    በጥሩ ሰአት
    መጥታችሁልናል
    አላህ ይጨምርላችሁ
    የዘወትር ተከታታያችሁ
    ከአሜሪካ

  • @SofiaIbrahim-u6c
    @SofiaIbrahim-u6c 3 місяці тому +5

    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሃመድ 🎉🎉 ማሻ አሏህ 4 አመት ሞላ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ኢንሻ አሏህ ለ40ኛ አመት ደሞ ያድርሰን
    አጂብ የኢማሙ ኸኒፋ ጥያቄ እና መልስ ገራሚ ነው እውነትም ሎጂክ ሱብሀን አሏህ
    ያሼህ ሀያት እና አፊያ አላህ ይስጣችሁ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያአላህ

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 3 місяці тому +9

    As wr wb
    ማሻላህ ናቹሁ የሐሙስ ምሽት ድምቀቶች
    አያቴን አባቴን ስለምታስታውሱኝ ባረከላህ ! ሻያችሁንም ‼️ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 3 місяці тому +6

    ማሸ አላህ❤ አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያጋር ይስጣችሁ ለሁላችሁም❤❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 3 місяці тому +3

    እኔ ያባባን ዱሀ ስለምወደው አሚንንን ብዬ ስጀምር ደስ ይለኛል ማሻ አላህ አራት አመት ትላንት ይመስለናል አላህ ረዥም እድሜ ለሁላችሁም ለኛም ይስጠን አረ ሳቃችሁ አንደኛ ድምቀታችን ነው አብረናችሁ እኮ ነው የምንስቀው ወላሂ ሙስሊምነቴን አላህን አመስግኜ የማየው ፕሮግራም ነው ሸካችንንም በሰላም ይመልስልን ለኔ ሰላሜ ናችሁ❤❤❤❤

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 3 місяці тому +4

    سبحان الله مره شي عجيب ابو حنفه كلامهم زي ذهب

  • @MmMm-uu8dr
    @MmMm-uu8dr 3 місяці тому +3

    መርሐባ ሼኸ እድሜና ጤና ይስጣቹ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቹ በዱአቹ አትርሱን ከጂዳ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 місяці тому +1

    የመዲናው እርጎ ቢጠጣ፣ቢጠጣ ጋኑም አልጎደለ ጥምም አላወጣ።አላሁመሶሌ፣ሰለ፣አለ፣ወሰ።
    ጀዛኩሙሉ ሐይረን፣።ኡሙ አሕመድ ።።

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 3 місяці тому +3

    ማሻኣሏህ ኣሏህ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ ! በጣም ኣስተማሪ እና ሂወቴን የቀየረ ፕሮግራም ነው ኣሏህ መልካም ስራቹን በኢኽላስ ይቀበላቹ! ሰው ዓይብ ማውጣቱ ተፈጥሮኣዊ ባህሪው ነው እና ምንም ተጠንቅቃቹ ብትሰሩም ኣይቀርም እንደ ኣመጣጡ መመለስ ነው!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 місяці тому +4

    አህለን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ እንድሁም ሸሀችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት ያረብ በደብ አዳምጨ ስጨርስ እመጣለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 3 місяці тому +5

    ማሻአላ ❤❤❤🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 3 місяці тому +4

    Let Allah accept ur great works ...
    ጆሮዋችሁን ድፈኑ እና ወደ ፊት

  • @AragawAli-p2o
    @AragawAli-p2o Місяць тому

    እኔ 4አመቱን ሁሉ አያቺሁ አለሁ ዝም ጭጭ በሚል ድምጽ ውስጥ ሆኜ ነው ልጆቼ እንኳን አፍ ይዘው የሚያዳምጡት ኸሚስ ምሽት ነው።እናም ዛሬ ለማመስገን አፌን ከመዳፎቼ አንስቼ ለማመስገን ፈለግኩ ውዶቼ መምህሮቼ ታላቁን ሸህ አውፍ በሌኚ አሉት እልሀለሁ የምገርም ቀልድ እናም ሁሌም በብርታታቺሁ አበርትታቺሁናል እንሻአላህ አላህ ያብርታቺሁ ሸህ መሃመድ እብርሂም እረጅም እድሜ

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 3 місяці тому +2

    ሁሌ እደሳቃችሁ እደደመቃችሁ ኑሩልን ሁሴንን መሀመድ የሸሀችን ድምቀቶች ናችሁ ሸሀችን እንወደዎታለን❤❤❤

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ሜንበሮች ምን ቃላት ይገልፃቸኃል እንደው በጥቅሉ አላህ ይጨምርላችሁ ወይኔ ሸህና በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ በተለይ የጀበናዋ ጉዳይ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አላህ ይወፍቅልን

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ውብ ናችሁ አላህ እድሜ መርቆ እኛንም ከዚህ የበለጥ የምንጠቀም ያድርገን መሀሜና ሁሴን ደግሞ ሳቃችሁ ደስታ ድምቀት ነው በዚሁ ቀጥሉ ምንም አይቀነስ ሸኽ ሀሌም ቅመም ነወት ኑሩልን❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @MohammedAklu-b3b
    @MohammedAklu-b3b 3 місяці тому +3

    ማሜ ሁሴኖ ሼሕ አባታች ሐያትና እድሜ ለእናንተ ይሁን ማሜ አማና
    አማና
    አማና
    እናቴ አባቴ በሐያት እያሉ ሀጅና እሙራ ለማድረግ ንያ አለኝ ስለዚሕ ንያዬን አላሕ እንዲያሳካልኝ በደንብ ድዋ አስደርጉልኝ ሁሴን ማሜ አማና

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому +3

    አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ☝️🤲🤲🤲

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v 3 місяці тому +2

    አሰላምአሌኩም ሱበሀንአላህ ሳቃችሁ የሚጋባነዉ ❤️❤️❤️ ሸህ ደስ የሚሉ የሀገር አባት ናቸዉ ❤️❤️❤️ፈገግታቸሁ የቀን ድካማችንን ያጠፈዋል ❤️❤️❤️አላህ ሱበሀነ ወታአላ ጠና እድሜ ለሁላችሁም ለመጪዉ ዝግጂት ኢንሸአላ🤲🤲🤲

  • @remedankedir353
    @remedankedir353 3 місяці тому +1

    Hussen &Sheikhachenn agenche nebr Macca,
    wallhi keep shining ye bete demket nw kamis meshit ayalefeghem

  • @assajod5093
    @assajod5093 3 місяці тому +6

    አጃኢብ ነው የአቡ ሀኒፋ ሸሃችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጦዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀዛከሏህ ሚበሮች

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 місяці тому +4

    እኛም እናመሰግናችሁአለን

  • @Abdurazkhassen
    @Abdurazkhassen 3 місяці тому +5

    welahi enen betam gera yemeyagabgh neber ya 10 gen demo bezu ustazen tayke ende aybalem tebgh neber welhi allah regem edme yanurot zare tegelagelku alhamdulilah

  • @meseretahmed7571
    @meseretahmed7571 3 місяці тому +3

    MashaAllah Allah edmena tena yistachu.

  • @anwarAwel14
    @anwarAwel14 3 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን

  • @zeinab554
    @zeinab554 3 місяці тому +1

    ዋለይኩም እስላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ሃፊፍ ቆይታ ነበር ሱበሀን አላህ እንትን ሳይ ቤተሰባች ጋር የለው የሃል ነው እሚሰማኝ እድሜ ከጤና ጋር አለህ ይወፍቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому +2

    ሱብሀነከ አላሁመ ወቢሀምድክ አሸሀዱአነላኢላሀ እንተ ኧስተፍሩከ ወአቱቡአሌክ

  • @Amrya-kd9ck
    @Amrya-kd9ck 3 місяці тому +5

    አሰላም አለይኩም ወራመቱላ ኬፈኩም ማይረሳኝ እየደወሉ ምያስታርቁት ነዉ ቢደገም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤❤

  • @MuradMohammd
    @MuradMohammd 3 місяці тому

    እናመሰግናለን አላህ በቦታ የማይገለፅ ነው

  • @HAYATT99th
    @HAYATT99th 3 місяці тому +2

    HUSAINO❤MELKAM SEW YEWAH MASHALLAH mame degmo afe afeun malet akumekal ketilibet sheikhachin ❤❤❤ big love

  • @AidyY8g
    @AidyY8g 3 місяці тому +3

    Yasheh ewedotalehu

  • @halima2135
    @halima2135 3 місяці тому +2

    ማሻ አሏህ ያረብብብብ ፈገግታችሁ ብቻ ያጠግባልኮ ❤❤❤❤

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 3 місяці тому +2

    የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ያረብ እናም ስለፕሮግራሙ አዳምጬ ኮምታለሁ አረ እይጣፈጠን ነው የምናዳምጣችሁ ፈገግታትሁ እራሱ አይደለችም በርቱልን

  • @zainabzizo5593
    @zainabzizo5593 3 місяці тому

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ያበርታችሁ መልካም ስራሁንአላህ ይቀበላችሁ እኛም በስማነው የምንጠቀም አላህ ያደርግን

  • @ademkasem1342
    @ademkasem1342 3 місяці тому +2

    Rabbiin isiin ha gaegaruu humni gudaan kan rabbii gudati humna isiinif ha ta'u mowlan

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 3 місяці тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ❤❤

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 місяці тому +2

    በዱኒም በአኬራም ሳቁልን ይርብ ሽሀችንም እርጂም እድሜ

  • @nefisa17
    @nefisa17 3 місяці тому +2

    Mashallah Minber it’s blessing for me and for Muslims JzK

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አሚንንን ያረብ
    ዱአ አረጉልን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 3 місяці тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ብዙ ተምረናል ተጠቃሚ ያድርገን እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinaseid-le7gk
    @medinaseid-le7gk 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ሰሉ አለ ነቢ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 🤍🤍🤍

  • @NeimaMuhammed-r5q
    @NeimaMuhammed-r5q 3 місяці тому

    Mashallah allh🙏🙏መሽለም ያልባች እኔ ነው ምክናቱም አንድ ቀን አላለፈይም አላህ ይጨምርላች 👍👍👍

  • @tub9380
    @tub9380 3 місяці тому

    ኣሰላ ወዓለይኩም ወረሕመትላህ ወበረካቱ ማሻኣሏህ በጣም ደስየሚል ብዙ እውቀት የያዘ ፕሮግራም ነው እናም ትንሽ ሰኣት ጨምርበት የኔ ኣስታየት ነው ጀዛከሙሏህ ኸይር

  • @sarazewide
    @sarazewide 3 місяці тому +3

    Mashla ❤Mashla

  • @TofikBuser-r4s
    @TofikBuser-r4s 3 місяці тому +4

    Allah yasakalachu kurean tefesirun

  • @Ju-xl2vk
    @Ju-xl2vk 3 місяці тому +2

    ተፍሲሩን በሚንበር ለማስተላለፍ ብትሞክሩ በጣም ጥሩ ነበር

  • @OmerShemsu-kl7fx
    @OmerShemsu-kl7fx 3 місяці тому +2

    ጀዛከላህ እያዝናናቹ ትምህር ደስ ሲል😂

  • @Abdibedru-ki7yb
    @Abdibedru-ki7yb 3 місяці тому

    Mashallah)zena eyaderg endet..desss.ymil new.... minber TV.... ye hugze merchayeee

  • @msnrmohammed4611
    @msnrmohammed4611 3 місяці тому

    As wr wb ሱብሀነላህ ግዜ ይሮጣል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለሁላችውም አንድም አምልጦኝ አያውቅም ከአትላንታ ጆርጂያ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @RukyaMohammed-db3du
    @RukyaMohammed-db3du 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንኳ ለ4ኛ አመት አደረሳችሁ ኢንሻአላህ40ኛ400ኛ እያለም ይቀጥላል እኛ ብናልፍም ሚበር ይቀጥላል

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 3 місяці тому +3

    Mubarak mashallah ❤❤❤❤❤

  • @إكرام-غ6ث
    @إكرام-غ6ث 3 місяці тому

    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃቹህ ሁላችሁንም

  • @BirtukanDemissie-v2r
    @BirtukanDemissie-v2r 3 місяці тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እንኳን ለአራተኝ አመት አብሮ አደረሰን ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ኢሻአላሁ ወተአላ

  • @mubamuba3394
    @mubamuba3394 3 місяці тому +2

    ማሜ ወላሂ በጉጉት ገብቼ ካየውት ቡሀላ ሌሎች ባዩት ብዬ እመኛለው

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh 3 місяці тому +1

    መሸአላህ ጀዛኩም፣አላህ፣ኸይረን

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 3 місяці тому

    ሱበሀን አላህ
    የዛሬው ይለያል
    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
    አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @AbduEbrahim-tj2ky
    @AbduEbrahim-tj2ky 3 місяці тому +1

    ሰላሙአለይኩም፣ወረመቱላሂወበረካትሁ፡አንዴት፡ናችሁ አላህ፡አጅሩንይክፈላችሁ፡በዛውበዱአችሁአስታዉሱን፡በኩላሊት፡እጥበት፡ዘጠኝ፡አመት፡ሁኖኛል፡ለአላብላችሁ፡ኑሮ ከብዶኛል፡ብንረዳዳ፣እላለሁ፣የአፊያ፡ፈተና፡ከባድ፡ነው።

  • @Hikt-vh2pm
    @Hikt-vh2pm 3 місяці тому +2

    Asww le allah bye ewedachwalehu Allah ytebkachhu enkan aderesen .Allah beselam adrso yemelsachehu egnam ednzeyr dua adrguln .

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому +3

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 місяці тому +5

    እኛም ውድድ እናደርጋችሁአለን

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 3 місяці тому +4

    ጀዘኩም አለህ ኸይረን🎉🎉🎉 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የሼኽ😊

  • @Iacen
    @Iacen 3 місяці тому

    ማሻአላህ ላላህብየእወዳችሃለሁ ጀዛችሁንአላህይክፋላችሁ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 3 місяці тому +5

    የዛሬው በጣም ይለያል አጃይቢ ነው እኔ ሚን ይመሊሳሉ ቢየ በጣም ተጨንቄ ነበሪ ❤❤❤💯💯💯💯💯😭😭😭😭😭🙏

  • @IbrahimAbasanbi
    @IbrahimAbasanbi 3 місяці тому +2

    Maashaa Allah

  • @FaizaTub-b28
    @FaizaTub-b28 3 місяці тому +2

    Masha Allah betam new bezu asetmerachunal

  • @fatumabederu6637
    @fatumabederu6637 3 місяці тому +1

    MashaAllah Dess sitilu ❤❤❤❤

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 3 місяці тому +1

    መሸአለ አለ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdijemal7467
    @abdijemal7467 3 місяці тому +2

    MashaAllah
    Allah yekebelachehu

  • @ለምን
    @ለምን 3 місяці тому

    የሚገርም ንግግር ሱብሀናላህ ጅዛኩም እላ ❤❤❤

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 3 місяці тому +3

    አላህ ከአርሽ በላይ ነው

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed5688 3 місяці тому +2

    Mashalah qetlubet. Bertu

  • @Zakiya-j9y
    @Zakiya-j9y 3 місяці тому +1

    Y mahamed saq Masha Allah dasi yelali

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 місяці тому +1

    سبحان الله ምርጥ የመልስ ምት ወላሂ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 3 місяці тому +3

    ዱዓ ኣድርጉልኝ ለኣሏህ ብላቹ!

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому +3

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 3 місяці тому +1

    Sheekoota keenya rabbi isinirraa haa jaallatu umrii nuuf dheeradhaa hundi keessan❤❤❤❤

  • @mamesultan.official
    @mamesultan.official 3 місяці тому +2

    አላህ ያበርታችሁ

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @faruzeahmed4309
    @faruzeahmed4309 3 місяці тому +1

    Mashallahe shehachenme edmana tenachewnme yetbeqlen enanetenme ajerachehownme yedebrelachehow yehako legname islemena weste honene yemanawqewn nw yasaweqwne

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 3 місяці тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    وجزاكم الله خيرا

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 місяці тому +2

    Mashallah