ትዳር እና አዳር - Ethiopian Movie Tidar Ena Adar 2024 Full Length Ethiopian Film Tedar Ena Adar 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 227

  • @user-sk4oq4df9p
    @user-sk4oq4df9p 21 день тому +53

    ፍትህ ለሄቨን ይሄን ፊልም ለምታዩ ሁሉ ሁሌም እግዚአብሄር ደስተኛ ያርጋቹ

  • @RoIlaMolla
    @RoIlaMolla 20 днів тому +46

    በቲክቶክ እደኔ አይቶ የመጣ❤❤❤❤

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 22 дні тому +62

    ፍትህ ለሄቨን ድምጽ እንሁን ውሳኔ ላይ ሳይደረስ መዘናጋት የለብንም😢😢😢

    • @MdBelay
      @MdBelay 16 днів тому

      የእርጎ ዝንብ

  • @user-mb5zo4sb3m
    @user-mb5zo4sb3m 22 дні тому +78

    ይሄንየምታዩ ሁሉ በተለይ የማዳም ቅመሞች ስደተኞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ❤❤❤❤

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 22 дні тому +38

    ኬናዬን አይቶ የመጣ👍😍😍

  • @TesgHed
    @TesgHed 11 днів тому +4

    ለዚ ፍልም እያያቸ ያላቹ በስደት ያላቹ እህትና ወንድሞቼ ኣምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @yedng
    @yedng 22 дні тому +15

    አይይ መጨረሻው ግን ይደብራል ያው ፍልም ሰለሆነጂ በሀይማኖት አይፈቀድም በይቅርታ ነገሮችን መተው ይቻላል ግን እዴት ወንድማማች አዲሴት አረ እደኔ ሸምነው ልጂቱግን ስታሳዝን የዋህነች😢

    • @hannahanna9082
      @hannahanna9082 20 днів тому

      በትክክል እኔም እንዳልፅፍ ጨነቆኝ ነበር❤

    • @getachewyegonderliji5072
      @getachewyegonderliji5072 17 днів тому +1

      በትክክል ከትነሹ ጋ ግንኙነት ስለላቸው ትንሹ ሁለታቸውን መተው ነበረበት ወይም ሁለቱም ከሷ ጋ ያላቸውን ግንኙነት ማቀም ነበረባቸው ።

    • @user-yk5rg6wr2l
      @user-yk5rg6wr2l 15 днів тому +2

      ከባዲ ነው መጨረሻው እንደዚህ ባይሆን ብየ ተመኘሁ ቢያንስ ከዚህኛው ጋ አብረው አልተኙም ነበር አይደል

    • @getachewyegonderliji5072
      @getachewyegonderliji5072 15 днів тому

      @@user-yk5rg6wr2l አወ ከትንሹ ጋ ግንኙንት አልነበራቸውም

  • @user-bq9sc1rj1v
    @user-bq9sc1rj1v 21 день тому +12

    ፍትሕ ለሔቨን

  • @alpalp7967
    @alpalp7967 22 дні тому +14

    ይህ ልጅ የሚሰራው ፊልም ሁሉ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው❤

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw 21 день тому +12

    ፍትህ ለሄቨን

  • @aburasa3855
    @aburasa3855 21 день тому +12

    ጥቅር ብሎ ይቀራታልጂ ገላይን አልሸጥም
    ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ይጠብቀኝ😢

    • @amine4019
      @amine4019 19 днів тому +4

      እረዳሽ ኣለው ግን በሰው ሂወት ብዙ ኣይነት ፈተና ነው ያለው ማለቴ ከፊልም ውጪ በትክክል በኛ ትውልድ ያለ ነው፡ ኣርቆ የማያስብና ከፈጣሪ ይልቅ ጉዳዩ ራሱ ለመፍታት የሚሀድ ብዙ ነው በተለይ በሃበሻ ምድር፡ትዝ ይለኛል 20 ኣመት በፊት ለ ኣንድ ባር ሌዲ ለምን እንደዚህ ትሰሪያለሽ ስንላት የቤተሰብ ሽግር ለመፍታት ኣንዴ ከገባች ግን መውጣት ኣልቻለችም ሱቅስቅ ብላ ኣለቀሰች ኣየሽ ወደ ፍርድ ከፍጠን ሰከን ብለን ሰውም ብንረዳው የብዙ ቋጠሮ መፍታት እንችላለን።

    • @MmSs-v2t
      @MmSs-v2t 15 днів тому

      ።👌​@@amine4019

  • @LiyuBini-l6n
    @LiyuBini-l6n 22 дні тому +11

    በቃ አይናችን አልጠፋ አላቹ አይደል እኔስ ኬናን አይቼ ነበረ የመጣሁት ኬና ምርጥ አክተር ነህ የምትሰራውን ፊልም ምረጥ 🙏🙏🙏

  • @user-om9qm5wk4k
    @user-om9qm5wk4k 17 днів тому +6

    Justice for heaven 😢😢😢

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 22 дні тому +5

    የኢትዮጵያ ፊልም በአንድ ቤትና በአምስት ሰው የሚሰራ አረ የተዋንያንን ቁጥር ጨመርመር አድርጋችሁ ታሪኩ ልብ አንጠልጣይና አሰተማሪ ቢሆን በሚሊየን ቪው ታገኛላችሁ

  • @TagasaAsalifo-b7j
    @TagasaAsalifo-b7j 20 днів тому +8

    ሆኖክ ከ ሴትጋ ግንኝት ማድረግ እፋረሎ ስል ሰማዉ ልባል😂😂😂

    • @user-by3or7uq3d
      @user-by3or7uq3d 14 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Neimatube444
      @Neimatube444 11 днів тому

      ኮሜንታተሮች ነፍሳችሁ አይማርም😂😂😂

  • @Zahra-zt9fb
    @Zahra-zt9fb 22 дні тому +4

    ኬናዬ የኔ ልዩ በጣም ደሥየሚል ፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sinayt-v8c
    @Sinayt-v8c 15 днів тому +3

    ፍትህ ለሄቨን እይዘናጉን ነዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @samigola
    @samigola 19 днів тому +2

    ሲጀመር ማንም ቢሆን ከሁለት ወንድማማቾ ትውውቅ ያላትን ሴት አንደኛው ሊያገባት አይችልም አይሆንም ፊልሙ አጀማመሩ አሪፍ ነበር መጨረሻ ላይ ተበላሸ😎

  • @user-ef9wf4tx2h
    @user-ef9wf4tx2h 22 дні тому +4

    ካፊልሙ ይልቅ ኪላሲካሉ ታማችቶኛል 😊😎😎

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 22 дні тому +4

    ኬና ሁል ነገሩ ስወድለት❤🤣🤣

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 19 днів тому +4

    ለቤተሰብ ብለን ስትዋጋከፍለናል ዋገው ቢለያይም 😢

    • @user-oh6mb2ue7j
      @user-oh6mb2ue7j 17 днів тому

      የልቤን ተናገርሽልኝ💔💔😪

    • @HdgYws
      @HdgYws 12 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر 22 дні тому +9

    ምርጥ ፍልም ይምስለንል ❤❤🎉🎉🎉🎉 ፍትህ ለሂፀነቶች😢😢

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 11 днів тому +1

    ክእንደዚ አይነት ውጥቅጥ አማራጭ ከሌለው ሂወት ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ውዶቸ😢❤

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 22 дні тому +3

    Justice For Heaven😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-do1su8qd4w
    @user-do1su8qd4w 19 днів тому +2

    አማርኛ ፊልም እንደዚ ሆኖ ቀረ ተጀምሮ እስኪያልቅ 4 ሰው ብቻ

  • @HanaHaile-g6b
    @HanaHaile-g6b 4 дні тому

    Keyee yelje Sem nw yene konjoo Setamer ❤ Love you 💖

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 8 днів тому +1

    Yes, justice forHeaven!

  • @samidan0930
    @samidan0930 22 дні тому +1

    It is a very interesting film

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 18 днів тому +2

    ፍትህ ለ ፌቨን

  • @Jleesum-wr2cm
    @Jleesum-wr2cm 7 днів тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @melkamunigussie6301
    @melkamunigussie6301 22 дні тому +1

    በጣም ነው የሚያስጠላው።

  • @andargachewyame6180
    @andargachewyame6180 22 дні тому +20

    Nice film oftenly Henok play a murderer or evil actor but here he directed and act very special character I love his acting.

  • @hiwotabera3853
    @hiwotabera3853 21 день тому +1

    Man nw ende Ena ke tik tok lay ayeto yemitaw 😊

  • @Wanofifilmproduction
    @Wanofifilmproduction 21 день тому +1

    Betam arif film nw bertu 👍

  • @Turinafa
    @Turinafa 6 днів тому

    ፍፁም ትለያለህ ❤

  • @yodahehailu7690
    @yodahehailu7690 22 дні тому +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 22 дні тому +5

    ጉድኮ ነው ስራየ ስራየ ብላ ልሞት ነው ሱስ ሆነባት

  • @SoliyanaDemissie
    @SoliyanaDemissie 21 день тому +3

    "JUSTICE for HEAVEN"

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l 15 днів тому +2

    ወይ ግን ከባዲ ነው

  • @Sofeya-wk8gj
    @Sofeya-wk8gj 18 днів тому +1

    ፍትህ ለሄቭን😢😢😢😢😊

  • @DereseKero
    @DereseKero 22 дні тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከምገኙ ተዋንያኖች በጣም ምወዳችው እነዚህ ናቸው

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju 21 день тому +1

    Arif nw 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw3wd1xo9y
    @user-bw3wd1xo9y 22 дні тому +2

    ❤❤❤❤ ያማል

  • @zavivamohammad9738
    @zavivamohammad9738 9 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHaile-g6b
    @HanaHaile-g6b 4 дні тому

    Kenayee I love you somach ❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 22 дні тому

    ኬናዬ እና ሄኑን አይቼ መጣሁ❤❤❤

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 19 днів тому +1

    ከስራዉ ሁሉ አሣፋሪ ስራ ለገዘብ ብሎ ሤትነትን አሣልፎ መሸጥ😢😢😢

  • @user-lm7op6pz3q
    @user-lm7op6pz3q 14 днів тому

    ያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hamadu-fx2ri
    @hamadu-fx2ri 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤wow❤

  • @Addisua
    @Addisua 22 дні тому +2

    *ፍቅሯ ለጉድ ተለጠለጠቺው😂😂😂 የእህቷን ህክምና ወጭ ተሸፍኖላትም ትወጣለች ሃሃሃሃሃ ሱስ ሆነባት*

  • @TekiyaBedru
    @TekiyaBedru 20 годин тому

    Haneye.yene.koneje

  • @user-jg5xr1vj3o
    @user-jg5xr1vj3o 8 днів тому

    ያስጠላል አረ የደራሲ ያለ ይሄንን እማ እኔም አልፅፈውም

  • @user-lt8ol6it2i
    @user-lt8ol6it2i 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤,abishiriii

  • @eliasyachis5537
    @eliasyachis5537 20 днів тому

    ድራማ ቢሆንም አጨራረሱን ጥሩ አልሰራችሁም:: አንዱን ለማስታረቅ ሌላዉን ማራቅ ተገብ አትደለም

  • @bouzalabouzala7326
    @bouzalabouzala7326 14 днів тому

    Arif film neber Gn mecershaw des ayelem kezi Mendenw Yemenmarw

  • @MengsteAlemu-x9b
    @MengsteAlemu-x9b 10 днів тому

    it is nice film

  • @SafiaMohamed-e4p
    @SafiaMohamed-e4p 3 дні тому

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r 16 днів тому

    ምርጥ 🥰🥰🥰🙏

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 20 днів тому +1

    Be realistic አሳማኝ ታሪክ አይደለም

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv 9 днів тому

    እዚ ፊልም ላይ ያየዋቸው ስተቶች ከዚ በፊት የምታድርበት ቤት ይዟት ፍቅረኛዋ ሲገባ ሔኖክን እስክታየው ድረስ አለመጠርጠሯ ፍቅረኛዋ ይዟት ሲገባ
    2ይሄን ያህል ብር ያለው ሰው ሔኖክ የሚኖርበት ቤት ደረጃ አይመጣጠንም
    በተረፈ ጥሩ ነው ይታረም

  • @AlemGebeyhu
    @AlemGebeyhu 15 днів тому

    መጨረሻዉ የማይለይ ፊልም ወይ ልጂቷ ስትድን አያሳይ ቲሺ ሰአቴን አቃጠልኩት ከመቼ ጀምሮ ነዉ ደሞ ወድሙ ይዛት የተኛዉን ወድሙ የሚያገባት የፈልሙ ደራሲ ግን👊👊

  • @user-xq7hx4xg6x
    @user-xq7hx4xg6x 20 днів тому

    ዋውውው ይገርማል

  • @Dddf-m5n
    @Dddf-m5n 9 днів тому

    ሥታሣዝኝ የኔ ውድአብሽሪ 😢😢😢😢

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo 22 дні тому

    WOW nice 👍🏾 filiminewu bizu timiritnewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏾

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 17 днів тому

    ኧረ በስመአብ ምድነው እያሰተማረቻሁ ያላችሁት አንድን ሴት ወንድማማቾች በሐይማኖት የማይፈቀድነገር በጣም ደባሪ ፊልምነው

  • @beyanmohammed7601
    @beyanmohammed7601 22 дні тому

    KNOWLEDGE FULL FILM ❤❤❤❤❤

  • @WasKan-ml6hj
    @WasKan-ml6hj 7 днів тому

    እዲህያለፍቅርይቅርብኝ

  • @user-sp6su6gy3y
    @user-sp6su6gy3y 22 дні тому

    Kanaya.aaaa❤❤❤❤❤❤❤ love you so much ❤️ 💖 💗 ♥️ 💓 💕

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 5 днів тому

    ካሜራው ፍልተር አለው እንዴ ቦግ አለ እኮ😅😅😅

  • @SaiedYasin
    @SaiedYasin 22 дні тому

    ምርጥ ፊልም

  • @BizMamusha
    @BizMamusha 3 дні тому

    Astemari yehone film

  • @ሠሚራእ
    @ሠሚራእ День тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sarahubee2631
    @sarahubee2631 22 дні тому

    Kenaa gobasii❤❤❤❤

  • @user-qj4bm6ij2w
    @user-qj4bm6ij2w 20 днів тому +1

    ኬናን ብዬ ነው ማየዉ

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my 18 днів тому

    Wow wow wow ....gen wondem tebeyawu kagete bayiwita edeaseteyayat

  • @JamilaKadier
    @JamilaKadier 18 днів тому +1

    አይ ሄኖክ አንተ ነህ ሴት ምትፈራዉ ??

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر 22 дні тому +1

    አይይ ፍቅር እደዘነዉ

  • @BatiAsfaw
    @BatiAsfaw 13 днів тому

    ፍልም ማለት እንደዚ ነዉ ግን ስመት ይነካል😢

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s 22 дні тому

    Good job

  • @gant7129
    @gant7129 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @habeshawithabesha
    @habeshawithabesha 18 днів тому

    Arif film new

  • @user-it6cd6cy4b
    @user-it6cd6cy4b 22 дні тому

    አራቁቷን በስማም😢😢😢

  • @BeriTadesse
    @BeriTadesse 17 днів тому

    Wow🎉

  • @user-bz8hc4xu9c
    @user-bz8hc4xu9c 19 днів тому

    የፊልሙን መቸረሻ ከጂማሬው ገምቸነበር ኢትዬ ፊልምሱሪወች መቸነው ግን መቸነው መቸረሻውን የምናየው

  • @NazuBabi
    @NazuBabi 21 день тому

    ሔኖክ ጥሩ አድርጎ ነው የተጫወተው

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 11 днів тому

    ፊልም መሆኑን እያወኩ ሄኖክ ወይም ሰለሞን ሲሄድ ያሳዘነኝ ጉድስ

  • @Ahmed-c2s3i
    @Ahmed-c2s3i 23 дні тому +1

    ❤ሠ

  • @behayluaddisu
    @behayluaddisu 20 днів тому

    is it truely implemented in the whole world ??

  • @teferoyalተፌሮያል
    @teferoyalተፌሮያል 22 дні тому

    Wow

  • @NardiiMokonin
    @NardiiMokonin 22 дні тому

    Kenna leyuwachen❤

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 11 днів тому

    ያበደ ነው ኬናዬ ያለበት ፊልም መቸም ማያምር ሁኖ አያቅም

  • @King-jz8di
    @King-jz8di 22 дні тому +1

    beshera ke hager yeweta yemejemeryaw balhabet

  • @Ggg-vc3oq
    @Ggg-vc3oq 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisbirhanu6056
    @addisbirhanu6056 10 днів тому

    Aye henok endet endewerdeh betam debarye film nw

  • @Isak624
    @Isak624 22 дні тому +3

    Henokn አይቶ የ መጣ 🤝🫡

  • @mikeyy1916
    @mikeyy1916 3 дні тому

    አዳር 1,000 ብር ነዉ እንዴ. እንደዛ ከሆነ እኔም ልጀምር ነዉ

  • @yenigus7579
    @yenigus7579 22 дні тому

    Film eko mastemaria new twldn matfia ena yetesasate amelekaket masaya aydelem. Sew endet abro yetegnatn sew agba blo sd mkr be film yastelalfal yhe ejg yeweta blgina new. Enkuan aydelem ye sga wendmnet…. Andande sran le seriw metewm gubzna new

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 22 дні тому

    አይከፋም ግን ይቀረዋል ቆረጣቹሁት

  • @Leeds527
    @Leeds527 22 дні тому +1

    I just finished watching Netflix viking, and i started this movies, but i am feeling bored 😊