የሰርዶ ቀለበት - Ethiopian Movie Yeseredo Qelebet 2021 Full Length Ethiopian Film Yeserdo Kelebet 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • የሰርዶ ቀለበት - Ethiopian Movie Yeseredo Qelebet 2021 Full Length Ethiopian Film Yeserdo Kelebet 2021
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqtv
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @tube2790
    @tube2790 2 роки тому +1270

    ይህንን ፊልም የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር። ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 2 роки тому +591

    የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እንጀራ እና ፍቅር ይስጠን፣

  • @sadamohammad3919
    @sadamohammad3919 2 роки тому +303

    ይህንን ፊልም የምትከተሉ በሙሉ ከክፍ ነገር ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 💗💗💗💗

  • @user-fx9je7cs3k
    @user-fx9je7cs3k 2 роки тому +68

    እመቤቴን አባባ ሲመርቁ ውስጤ በደስታ ተሞልቱ አሜን እላለሁ ደስ ሲል ማርያምን😍😍😍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +1026

    ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇷💪👍

    • @abelmulugeta9732
      @abelmulugeta9732 2 роки тому +6

      Amen

    • @monaalzghoul3383
      @monaalzghoul3383 2 роки тому +1

      Amen amen 3

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 አቤቱ ፈጣሪያችን ከንደዚህ አይነት ጨካኝ ይጠብቀን አሜን

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 2 роки тому

      አሜን

    • @wubalemslam9815
      @wubalemslam9815 2 роки тому +1

      Amen wondemachen tenahenyesetehe

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 2 роки тому +367

    ትልቁ ሰውየ ደስ ሲሉ ምርቃታቸው አሹ ያለበት ፊልም ደብሮኝ አያውቅም ምርጥ አስተማር ፊልም ነው 💚

  • @user-fz9ny5ys7i
    @user-fz9ny5ys7i 2 роки тому +46

    ኧረ ኡኡኡኡ አቤቱ መጨረሻው ሲያስጠላ እፍፍ ምናለ ለጥቂት እኩዋን እያሱ ቢደሰት በፊልም እኩዋን ፍቅር አይዘልቅ አቤቱ ጌታዬ ሆይ 💔💔💔😭😭😭

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 2 місяці тому

      በጣም ያሳዝናል መጨረሻዉ😢😢😢😢😢😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 роки тому +41

    ኡፍፍ የአባባ ምርቃት ደስ ሲሉ ስወዳቸዉ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት🙏
    ይሄ ልጂ ሁሌ እዳስለቀሰኝ😥

    • @user-eo7zm5ov3j
      @user-eo7zm5ov3j 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ በቅንነት🥰

    • @ringoringo6827
      @ringoringo6827 Рік тому +1

      እዚህ ቀይ ልጅ ያለበት ፊልሙን ንገረኝ አራቱን አይቼ ጨረስኩ

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 2 роки тому +232

    ማነዉ እንደኔ ሠዉየዉ ልጆቹን ሢመርቅ አብሮ አሜን ያለ 🙏🙏🙏 አሜን ብያለዉ ቆንጆ ፊልም ነዉ የሠሞኑ ፊልሞች ደግሞ የሚያሥለቅስ ብቻ ነዉ እፍፍፍ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 2 роки тому +3

      እኔ አሜን አልኩ አባቴን እያስታወስኩ

    • @uaeuae6795
      @uaeuae6795 2 роки тому +1

      💔🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈👈❤️❤️💋💋

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 роки тому +2

      ኡነትበጣም

    • @kidstkidst4672
      @kidstkidst4672 2 роки тому

      እኔ እጄን ዘርግቼን ነው አሜን ያልኩት

    • @elinaadmasu5254
      @elinaadmasu5254 2 роки тому

      Eney

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +22

    ወይኔ መጨረሸዉ ሢያሣዝን😭😭😭😭 ይህን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ ሁሌመሰ ዝቅ ብሎ ፍቅርን ያሥተምራል

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 Рік тому +19

    ከቤተሰቦቻችን ደስታና ፈቅረ ያዝንበልን አላህ❤❤❤❤ሀገራችንም ሰላም ያውረድልን አሚን በሉእስቲ🤲🤲💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn 2 роки тому +119

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሀገሬ ድል ሰሜን ወሎ ነፃ ወጡ እስኪ የእምየ ኢትዮጲያ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ

    • @fatmashhr6904
      @fatmashhr6904 2 роки тому +2

      እንኳን ደሥ አለን ዉዴ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 2 роки тому +2

      እንኳን አብሮ ደስ ያለን

    • @sinafikshtadesse7057
      @sinafikshtadesse7057 2 роки тому +2

      ወገኔ አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን! ድል ለአማራው! እግዚአብሔር ከፊት ይቅደም በትግሉ ላይ ላላችሁ ወገኖቼ አይዞን ይህ ቀን ያልፋል

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 4 місяці тому

      ስብስክራይብ 🙏🙏🙏አብረን እንደግ

  • @geditages3600
    @geditages3600 2 роки тому +65

    ኢያሱ ግን አሁንም ብዙ ተስፋ ከሉቱ ከአገራችን አርትስቶች አንዱ ነው
    ስወደው ❤️

  • @ethiopiaethiopia9377
    @ethiopiaethiopia9377 2 роки тому +46

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን😭😭😭😭😭😭

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p 7 місяців тому +4

    በስደት ያለችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤😢😢

  • @user-yu3mq9jz7c
    @user-yu3mq9jz7c 2 роки тому +59

    አራ እኚ አባት ስወዳቻው በ ጌታ
    እግዚአብሔር እራዥ እድሜና ጤና ይስጦት 🥰🇪🇹

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 2 роки тому +63

    ወሎ አማራወች እድሁም ኢትዮጵያዊ እንኳን ደስ ያላችሁ የቤተስብን ስለላም ያስማን

  • @tsegabuzuayhu1246
    @tsegabuzuayhu1246 2 роки тому +5

    የዚህ ፊልም ደራሲ የተረገመ ሀሳብ ያለው እውነትን እና ፍቅርን የሚገድል ክፉ ሰው ነህ::መጥፎ የመጥፎ መጥፎ ነህ::

  • @marmar803
    @marmar803 Рік тому +14

    እኝህ አባት የካራክተር ብቻ ሳይሆን የእውነተኛ ፀባያቸውም ፤ ልክ እንደ ድራማው በጣም ደግ፤ እሩህሩህ፤ የፍቅር ሰው ፤ የሚወደዱ መልካም አባት ነው የሚመስለኝ አሁንም አምላክ እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ያኑርልን እኛም እንያቸው አሜን 🙏

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 4 місяці тому

      ስብስክራይብ መልሺ ማር

  • @dalcod
    @dalcod 2 роки тому +44

    በጣም ኣሪፍ ፊልም - ውይይይ እድል ግን ደስ ሲትል! ኣማርኛ ማናገር ባልችልም ፡ ማስማት ግን ጎበዝ ነኝ ብየ ኣስባለው። ሙዚቃ በማዳመጥ፥ ፊልሞችን በማየት እና ኣብስኒካ-መዝገበ-ቃላትን በመጠቀም ነው አማርኛ የተማርኩት። ሰላምና ብልጽግና ለውድ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇷🕊️👍🇪🇹.

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 4 місяці тому

      ስብስክራይብ መልሺ ማር

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому +102

    እኝህ አባቶችበጣም ነዉ የምወዶት እድሜ ና ጤና ይሥጥልኝ

    • @halimamohammed7802
      @halimamohammed7802 2 роки тому

      እኔም በታምምምምም የምወዳቸዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 9 місяців тому

      ❤❤አሚንንንንን

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 2 роки тому +4

    ውይ እኔ ሲፈጥረኝ አልቃሻ ነኝ እንካን እንደዚ ውስጥ ሚገባ ፊልም አይቼ እውነት መኪናው ሲገጫት የእውነት ከአጠገቤ ጋር ሆና የተገጨች ያህል ነው የተሰማኝ እናም 3 ተዋናዬች አባት ወንድም ፍቅረኛዋ ሆኖ ሚሰሩት እውነት እስኪመስል ድረስ የተወኑት በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 2 роки тому +11

    ይሄን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ🙏😭

  • @tigistasnake3406
    @tigistasnake3406 2 роки тому +102

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፊልምነው ድምፅ ሁኑን በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቻችን

    • @ermiastizazu1116
      @ermiastizazu1116 9 місяців тому

      ፊልሙ ጥሩ መጨረሻው ግን ያስጠላል 😭😭

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 4 місяці тому

      ስብስክራይብ መልሱ 🙏🙏🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +10

    ጋሽ ፈለቀ ካሳ ሀገር ሀገር የሚሸቱኝ ድንቅ አባት ስለ ኢትዮጵያ ሲያወሩ እንዴት ደስስ እንደሚሉ እድሜና ጤና ያድልልኝ

  • @kal5287
    @kal5287 2 роки тому +4

    የኔ ምርጦች በጣም ነው እምታምሩት ኣባቴ እውነት በጣም ነው እምወዶት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመኖትን ይባርክልን ሁሉችሁም ታምራላቹ በጣም ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋንያን ጋር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 😘😘😘❤በፈልም ስበብ እኮ የምርቃት አይነት እኔም አሜን እያልኩኝ ጨረስኩት እኮ ኣባቴ በይበልጥ እንዲናፍቀኝ አደረጋችሁኝ 😔እኔም መች ነው ያባቴን እግር አጥቤ እንደዚህ እምመረቀወ አረ ናፍቀኝ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🙏❤❤❤😘መሞት የለባትም የምር መጨረሻው እንዲ መሆኑ ሲከፋ 😔

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 роки тому +7

    ህይወት እንዲህ ናት ደስታን ያዝኳት ስንል መከራን ታስከትላለች ለሁሉም እያመሰገኑ መታገስ ዋጋ አለው!

  • @tigist1669
    @tigist1669 2 роки тому +280

    አጨራረሱ በጣም ነው የሚያበሳጭ ስታናድዱ😭😭😭ምን አይነት ድርስት ነው ልጁ ሲወለድ እናቱ ስለሞተች ገፊ እየተባለ ነው ያደገ እና ሁለተኛ በልደቱ ቀን ፍቅረኛውን እንድትሞት አደረጋችሆት ስታስጠሉ

    • @hewansolomon1558
      @hewansolomon1558 2 роки тому +6

      ግን እዃ life እንደዚህ ነው በብዙ መልኩ ይጥልሀል

    • @idressyoutube990
      @idressyoutube990 2 роки тому +8

      ልሾፈው ነበር በቃ ይቅርብኝ።።።

    • @user-gn7wz8os7w
      @user-gn7wz8os7w 2 роки тому +7

      ከምር በጣም ነው የተናደድኩት የልደቱ ቀን ደርሶ ስል እደዚህ አይነት

    • @abrishterefe1188
      @abrishterefe1188 2 роки тому +1

      tigest በጣም ትክክል በጣም ነው የሚያበሳጨው እያሱ እራሱ ከአሁን በዋላ ምን አይነት ነው የሚኖረው

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 роки тому +2

      yemanesh segete Fara, ye film mecheresah coment lay yemetenageriw.. dengay ras.. lela sew endemiyayew atawekim ende.. sitasetela

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 роки тому +46

    ምርጥ ፊልም ይመስላል በተለይ ወንዶቹ ምርጦች አድናቂያችሁ ነኝ ይህ ልጅ ሲካስ ላይ የሰራው የምር ሁሌ ያሳዝነኛል

    • @beki4007
      @beki4007 2 роки тому +3

      የእውነት አው በጣም ሰርቶል ❤❤

    • @alemyohanes9388
      @alemyohanes9388 2 роки тому +1

      እውነት ነው እኔም በጣም ነው ምወደው ልክ እንደ ልጄ ♥️♥️♥️

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 3 місяці тому +2

    ❤❤የኬና አደናቂዎች የት ናቹሁ እዚህልጅ ውበት ❤ደስሲል

  • @adeladel501
    @adeladel501 2 роки тому +51

    ፍትህ ለሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-sp5wo5tz5g
    @user-sp5wo5tz5g 2 роки тому +25

    እፍ መጨረሻው እንደዚህ መሆን የለበትም ነበር በጣም ነው ያዘንኩት

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 роки тому +26

    እሚገርም ስራ ነው ሁሉንም ተዋናዮች በጣም ነው የማደንቃቸው ይበልጥ ደግሞ ሶስቱ አባታቸው ብሩኬ እና እያሱን ሆኖ የሰራውልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ የእውነት ነው የሚመስለው ቤተሰባዊ ፍቅሩ ሁሉ ነገር ወድጄዋለሁ ይመቻችሁ በርቱ

  • @rehimeabdella5462
    @rehimeabdella5462 2 роки тому +22

    ልባችንን ሰበራችሁት ምን ነበር ድራማ ላይ እንኳን ፍቅር ፍፃሜውን ቢያገኝ

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i 2 роки тому +2

    ፊልም ደስ ይልነበር መጨርሻው ያስጠላል ሀገራችን ሰላም ያርግልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому +113

    እንኳን አደረሳችሁ ለአብረአሙ ሰላሴዎች አሜን ፈጣሪ ጎዶላችንን የሙላልን አሜን

    • @AAa-jc7vf
      @AAa-jc7vf 2 роки тому +1

      Yelakakelen

    • @selamselamyemareyamleji693
      @selamselamyemareyamleji693 2 роки тому +1

      Amennnnn

    • @pforzheimgermany5842
      @pforzheimgermany5842 2 роки тому +1

      Amennnn

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      ፈጣሪ ከነደዚቺ አይነት አረመኔ ሴት ፈጣሪ ይጠብቀን እዉነት ነዉ የምላቸሁ አሁን አሁን የሚሰሩት ፊልሞች በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነዉ
      መቼም ገንዘብ የማያረገዉ ነገር የለም ይህን የመሰለ ቤት ሳትኖርበት የልጁ እናት ሞታለች😭😭😭😭😭😭😭 እንደዉ እዉነት ቢሆን ለባለቤቱ ያልሆነ ቤት ለኔ ይሆናል ብሎ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 መጨቀን ከባድ ነዉ

    • @faraheyoutub3362
      @faraheyoutub3362 2 роки тому +1

      @@azebtufa7389 በዠቸ፣

  • @user-xe8pm7ys5o
    @user-xe8pm7ys5o 2 роки тому +22

    ወንድምና እህት እንደዚህ ሲቀራረብ ደስ ሲሉ እህት ለወንድሟ ፍቅር ይዞኛል ስትለዉ ለምን አትነግሪዉም አለ😘

    • @user-ph5ep5cb3j
      @user-ph5ep5cb3j 6 місяців тому

      የኔወድምቢሆን ደህና ጥፊይሠጠኛ ል😅😢😢

    • @UcB-l2d
      @UcB-l2d 11 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому +6

    እድል መሞቷያሳዝናል 😭😭መምህሩ ብሩኬ እና አባትዬዉ አብዬ ዋዉ በተለይ አባትዬዉ ፊልማቸዉ ሁሉ ተወዳጅናቸዉ ለምርቃኑ አሚን

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +2

    እውነት ይሄ ፊልም ደጋግሜ ሳየው የማይሰለቸኝ ፍቅር የተሞላ ነው ሲል በተለይ ትልቅየው አባት ምርቃቸው ሲጣፍጥ❤
    መጨረሻው ግን ኡፍፍፍ ሲያሰጠላ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 роки тому +11

    እያለቀስኩ ያዬውት ምርጥ አስተማሪ ፊልም እያሡን ሆኖ የሚሠራው ልጅና እድል ይሔዎን ሽማግሌ አባት ስወዳቸው ውይ መጨረሻው አሳዘነኝ ኡፍፍ😢😢😢

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 роки тому +41

    ዛሬ ሠሜን ወሎ ነፃ ስለወጣችልን ደስታዬ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ🇪🇹❤ነገር ግን ደስታዬ ሙሉ የሚሆነው በእስር ቤት የሚሠቃዩ ወገኖቼ ፍትህ ሲያገኙ ነው ፍትህ በእስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቼ😢 እያሡን ሆኖ የሚጫወተውን ልጅ ስወደው የኔ ጨዋ😘

    • @user-hf9rw1cv5r
      @user-hf9rw1cv5r 2 роки тому +1

      _እውነት ነው አላህ ፈረጃውን ያቅርብላችው ለእህት ለወንድሞቸን_

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 2 роки тому

      @@user-hf9rw1cv5r አሚን ውዴ

  • @haymanotahunem8078
    @haymanotahunem8078 10 місяців тому +1

    በእውነት ባህላችንን የጠበቀ በስነ ምግባር የምያንጽ ፊልም ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት የሚሰሮት ስራ ሁሌም ደስ እምይል ነው

  • @user-rs3vb6fu7v
    @user-rs3vb6fu7v 2 роки тому +4

    ውይ እኝን አባት ስወዳቸው ከመውደዴ የተነሳ በስልኬ ውስጥ ግንባራቸውን አሰማለሁ ምርቃታቸውን ሁለት እጄን ዘርግቼ ነው አሜን የምለው

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 2 роки тому +16

    አሹ ስወድህ የዉነት ፊልም ለማየት ስገባ እሱን ፍለጋ ነው የምገባዉ በጣም ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያረግልን በስደትም ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @kidesitkienda1260
      @kidesitkienda1260 2 роки тому

      ህመምተኛዉ ልጅ አላዉቀዉም ጉን ትትናዉ ሁሉነገር ደስ የሚል ነው ሌላ ፊልም አለው

    • @user-dk8os3bu9h
      @user-dk8os3bu9h 2 роки тому

      @@kidesitkienda1260 የኔ ቆንጆ ትክክለኛ ስሙ ዩሀንስ ሰውነት ይባላል የሰራባቸዉ ፊልሞች ደግሞ የተሰቀለዉ ቀሚስ ፣አሚኬላ፣ሲካስ፣ዋኔ፣እና ይሄ የሰርዶ ቀለበት ድርሰቱ የራሱ ነዉ❤

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 9 місяців тому

      በጣም እሱ የለለበትን ፊልም አላይም እወነት❤❤❤

  • @user-eb3kh5uv3r
    @user-eb3kh5uv3r 2 роки тому +25

    ዋዉ አሹ ለካ እረጋ ሲል ያምርበታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +2

    ዋውው!! ረጋ ያለና ጥፍጥ ያለ ፊልም አባን ስዎዳቸው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ተዋናዮቹ በሙሉ አድናቂያቸው ነኝ በእውነት መጨረሻው ግን አስለቅሶኛል

  • @user-kj5wl1mm2o
    @user-kj5wl1mm2o 2 роки тому +18

    አባባ ሢመርቁ የኔ አብሮ አሚን ማለት 😂😂😂

    • @yordifikr
      @yordifikr 9 місяців тому

      እኔም😂

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 2 роки тому +50

    እነዚህን አባት ወላሂ ስወዳቸው❤🇪🇹 ሺ አመት ኑሩልኝ
    አሹ ብልሹና ይከ ቆጂየ ልጂን ስወዳቸው ❤❤
    ያፈቀሩትን ማጣት እብደትነው ልጂቱ መሞት አልነበረባትም ነበረ

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 2 роки тому

      Fuck Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 I hate Ethiopia 🖕🏿🇪🇹🤮 fake country Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 Thanks God I am not Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 illegal flag 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 2 роки тому

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @lubabaahmed5463
      @lubabaahmed5463 2 роки тому

      @@Tekezepage ሀይሌዌወኡኤ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +20

    ሀገሬ ውለጅ 😭🙏🏿
    እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿

  • @selometegegn3054
    @selometegegn3054 2 роки тому +3

    መጨረሻዉ እዲህ መሆን አልነበረበትም ኤጭ ባላየሁት ኖሮ😥😭😭እኔ በጣም ፊልም ማየት እፈራ ነበር አጓጉቶኝ ባይ አስለቀሳችሁኝ😭😭

  • @eyutina7334
    @eyutina7334 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተላለቁም በጣም አሪፍ ነው ብዙ የአማርኛ ፊልም መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው ቀጥሉበት

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 2 роки тому +27

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምክራችሁ ትወናችሁ ደስ ይላል💚💛❤

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 2 роки тому

      Fuck Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 I hate Ethiopia 🖕🏿🇪🇹🤮 fake country Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 Thanks God I am not Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 illegal flag 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 2 роки тому

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 2 роки тому

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@Tekezepage 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምስኪን መድሃኒትህን እንዳትረሳው ታድያ 😢😂🤭🤭😄😄😄

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 роки тому +9

    እፍፍፍፍፍ የእውነት ሳልጠብቀው መጨረሻው አስለቀሰኝ😭 ለምን እድል ሞተች ይህ ልጅ ሲያሳዝነኝ 💔💔💔

  • @user-ns6qo2yt5r
    @user-ns6qo2yt5r 2 роки тому +5

    ኡፍ ቀጮዬ ሁሌም የምትሰሬው ስራ እዳስለቀሰኝ ነው🥺🥺😥😥😥

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u 2 роки тому +6

    ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ግን እንደዚ የወድኩት ፊልም የለም ❤️❤️❤️❤️❤️🌹

  • @user-xk1pu1mo5z
    @user-xk1pu1mo5z 2 роки тому +21

    ስታናድዱ ለልጁ ከስቃይ ላይ ስቃይ የኢትዮጵያ ፊልም አጀማመሩ የምርና አጨራረሱ ስጋችን ያስጨርሳል አያምርም እንደኔ የሚናደድ አለ

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 2 роки тому +36

    እድልን😭መግደል አለበረባችሁም ሆኖም ደስ የሚልና አስተማሪ ድራማ ነው ማንም ከሚወደው ኖሮ እንደማያቅ ተምረንበታል

    • @maryemhamedtubez920
      @maryemhamedtubez920 2 роки тому

      ሁሌ መጨረሻው እንዲያምር ብቻ አንጠብቅ ሁሉም ነገር

    • @mekdesjarso2544
      @mekdesjarso2544 2 роки тому

      Kemiyastlam tentltlo beker yeshalal

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 2 роки тому +3

    የሚገርም ፊልም ነው አውን ላይ የሚወጡት ፊልሞች ሁሉም ከነ ማህተማቸው ከነ መስቀላቸው ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምልእክታቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል በርቱ አይማኖትን በአንድም በሌላም መግለጽ ነው ተባረኩ ስራቹ ይባረክ አገራችንን ህዝባችንን ይባርክ ኢትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @desiehailu4567
    @desiehailu4567 Рік тому +2

    yemir betam yemtserut film yemigerm fetari ytebkachihu

  • @mirajshamil4421
    @mirajshamil4421 2 роки тому +55

    የኢትዮጽያ ፊልም መቼም አይለወጥም ግፍ የበዛበት ሀገር መጨረሻው ሁሉ በሞት የተመሰረተ ፍጻሜ !!!!

    • @abdulfetahseid8240
      @abdulfetahseid8240 2 роки тому +4

      እኔም በጣም ነው የተናደድኩት። ሰው በጥሩ ነገር እንዲደሰት ሳይሆን ጥሩ ነገር ሁሌም መጥፎ እንደሚከተለው ነው የሚነግሩን። ሟርተኞች ናቸው

    • @helenabay1916
      @helenabay1916 2 роки тому +5

      በጣም እሱ ነው የሚያስጠላው በቃ ሀዘን ከሌለበት ፊልም አይመስላቸውም መሰለኝ

    • @epheremdaniel215
      @epheremdaniel215 2 роки тому

      Comment of the decades..

    • @kidistkebede8517
      @kidistkebede8517 2 роки тому +2

      እጅግ የሚያስጠላ

    • @mekiyasurur6796
      @mekiyasurur6796 2 роки тому

      Doma erase nake ena filimune endalayewe spoil arakebege setanadede

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 роки тому +27

    ወይ ኬኛ አልተቻለም ብቃት አባባ ስወዳችሁ ልጅቷ መሞት አልነበረባትም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @arayamekonen826
    @arayamekonen826 2 роки тому +3

    ፊልሚ ሪኤ ኢየሞ ከምዚ ገይር ሰምቢደ ይፈልጥን ኢየ በስመኣም ኣብ መወዳአታ ጊን ተስፋ ደይምቁራጽ ተማሂረ ዋውውውውውውው

  • @sulimansulaiman1305
    @sulimansulaiman1305 2 роки тому +5

    ፊልም መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው

  • @matikiflom8833
    @matikiflom8833 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጠጥታቹ የምታሽከረክሩ ሹፌሮች እባካቹ ከጠጣቹ አታሽከርክሩ መኪና የእውነት ምርጥ አባት ኖት ምርቃታዋ ደሞ ለኔም ይድረስኝ አባቴ እንደመመረቅ ደስ የሚል ነገር የለም ምርቃት አጥንት ያለመልማል ምርጥ ፊልም ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አባታችን ምርጥ ፊልም ነው

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 2 роки тому +18

    ዋው በጣም ኣስተማሪ ፊልም ነው የእውነት ልጅቷ መሞት የለባትም ነበር 😢😢😢😢የሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን የድንግል ልጅ🤲🤲🤲

    • @amsaleseyoum9974
      @amsaleseyoum9974 2 роки тому

      ምነው አሁንስ የኢትዮጵያ ፊልም አስልቺ ሆነብኝ አንድሰው የደረሰው ይመስል መልካም ወይም የጁንታው እጅ ያለበት ይመስል ቲያትሩ በሙሉ የሚያልቀው ወይ በመግደል ነውወይ መጠጥ ውስጥ በመደበቅ ነው እስኪ እስፖርት አልያም ሌላ ነገር በማሰራት ፊልሙን ስሩት ለኔ ሰለቻችሁኝ ስግብግቧን ሴት እንደመግደል ልታድነው የተነሳችውን መልካም ሰው መግደል አይከብድም

  • @user-eh4zs7ki1z
    @user-eh4zs7ki1z 2 роки тому +7

    የእያሱ ቤተሰቦች ሲያናድዱ ይግፋችሁ ፊልምም ቢሆን በጣም ክፉወች

    • @AlemZewdu-ou2fe
      @AlemZewdu-ou2fe 4 місяці тому

      ስብስክራይ መልሺ ማር 💕💕

  • @birkebulto2450
    @birkebulto2450 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል ፊልም ነው ትልቁ ሰውየው በጣም ነው ደስ የሚሉት ምርቃት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋ለሀገራችን ሰለሟን ተመኘሁ

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z 2 роки тому +24

    ቆይ ምን አስተማራችሁ ታዲ ልጅቶ ከሞተች ልጁ እንዲሁ እራሱን እንደጠላ እና ገፊ የሚለው አባባል እውነት እንደሆነ ነው ያሳያችሁት ይሄ ስህተት ነው::

    • @jirayesuus7094
      @jirayesuus7094 2 роки тому

      Min yastemiruluu erer argun enjiii hultenya ethio movie

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 роки тому +5

    መጨረሻው ቢያሳዝንም ፊልሙ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ 4ቱ የተወኑት። 😘😘

    • @yoniliyu2088
      @yoniliyu2088 2 роки тому

      አወ ግን አንች የቱን ተውነሽ ታውቂያለሽ

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g 2 роки тому +1

    ፊልም ብሎ ዝም ሁላቹንም በጣም ነው ምወዳቹ በተለያየ ፊልም ላይ አያቹ ነበር ሁሌም ታስገርሙኛላቹ በርቱልኝ ወድ የሀገሬ ልጆች😘🇪🇹🙏gn lijitua lemn😭yemr Ababi sialksu Abre Alkeskugn Abaten betam slmwdew wend lij siakorf enkuan yaslksegnal Adelm Alkiso😭

  • @user-tt1my6kr2b
    @user-tt1my6kr2b 2 роки тому +3

    እትዮጵያ የተዋህዶ ልጅች በፀሎታቹ አስብኝ በስደት ላይ ችግር ውስጥ ነኝ

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 2 роки тому +16

    ልጅቷ ባትሞት ምርጥ ነበር አበላሻቹት ደስ ብሎኝ እያየሁ መጨረሻ ላይ አናደዳቹኝ😏😏😭😭😭😭😭

  • @user-go7zw4fc5g
    @user-go7zw4fc5g 11 місяців тому +3

    ሽማግሌው እንዴት እንደምወዳቸው አረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አሹ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ love❤❤❤❤

  • @getnetalemu9808
    @getnetalemu9808 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልኝ,
    በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው,
    በተለይ ይህ Professor ያለበት ደሰ ይለኛል,
    አሜን አሜን አሜን አልኩኝ እኔም።

  • @ma_molla
    @ma_molla 2 роки тому +1

    20014 ዓ.ም ነው ያዬሁት ተመችቶኛል
    አባባ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ሲመርቁ አሚን የምለው ነገርስ
    በየ ሄዳችሁት ለስላሣ የሎሚና የብርቱካን ቅጠል ያድርግላችሁ ሲሉ ብቻ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    አባቴን ካጣሁ 5 አመት አስቆጠርኩ አባት ሳይ ሲያወሩ አፋቸውን አፋቸውን ነው የማየው 😭

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 роки тому +5

    ,ምርጥ ፊልም ነዉ። መጨረሻዉ እዳልጠበኩት ባይሆንም😥

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 2 роки тому +25

    Oh my God I can't stop crying and I lost my daughter just like that 4 month ago and my son is going out his mind so please anyone who reads this comment I need your prayers 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @awet5949
    @awet5949 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፊልም ነው እመብርሃን አባባ ሲመርቅ ውስጤ ደሰታ ተሞልቶ አሜን እላለሁ ደስ ሰል ❤❤❤❤

  • @user-gs8yv4ss5x
    @user-gs8yv4ss5x 2 роки тому +2

    ወይኔ ደስሲለኝ እያሱ ያለበትን ፊልም በጣምነው እምወደው❤️🥰🥰

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 роки тому +4

    እዚህ ፊልም ዉስጥ በጣም ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉ ያብዬ ቤተሰብ ዉስጥ ያለዉ ፍቅር እና መልካምነት ደስ ይላል በጣም ወይ ደራሲዉ በጣም ታናድዳለክ መሞት የሌለባትን ልጅ ገደልካት ደሞ በጣም የምወዳት እና የማደቃት ተዋናይ ናት ሁሌ ደስ የሚል ካራክተር ነዉ የምትጫወተዉ መጨረሻዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ አሹዬ የኔ አደኝ ትወና እኮ አደኝ ነክ ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁንም🙏👍👌❤

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому +5

    መጨረሻዬን አሳምረው ነው የሚባለው ግን መጨረሻው ይደብራል መሞት የለባትም ነበር የታወቀ ነው ጉድለት እንዳለበት በፊልሞቻችን ግን እናመሰግናለን

  • @FatumaMohammed-nl2iq
    @FatumaMohammed-nl2iq 8 місяців тому

    ወጣቱን ደራሲ በጣም ነው የማደንቀው ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስት ሲተውን ደሞ እውነትን ተላብሶ ነው እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄ ፊልም ትምህርትም አለው ግን በበኩሌ መጨረሻው ያልጠበኩትነበርና ደነገጥኩ!!!!

  • @oumerdessietube_
    @oumerdessietube_ 2 роки тому +3

    እንደት እንደተናደድኩ ምነው ልጁ ጋር ተጋብተው ቢያረጉት አይ ያገራችን ፊልም ብቻ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ኢትዮጵያችን ትለምልም

  • @zamzammohamed7803
    @zamzammohamed7803 2 роки тому +11

    ዞሬ ደሰ ብሎኛል ሀገሬ ከወራረዉ ህይል ንጰ ሰለወጣች ወሎ ይደጋጎች አገራ🙏😂😂

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 роки тому +12

    ልጁ በቤተሠቦቹ ተገፍቶ ገፊ ተብሎም ፍቅርን አቶ የኖረሰው ነው በመጨረሻም ሂወቱ በደሥታ ሢመለስ እንደገና ሂወት ጨለመበት ኡፍፍፍ ልጅት መሞት የለባትም😭

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 2 роки тому +2

    አሁን ገና ፊልም አየሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Рік тому +2

    እኚ አባት ደስ ስሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @user-do4cc8qn8s
    @user-do4cc8qn8s 2 роки тому +5

    አስተማሪም ነው አጨራረሱ በጣም አናዳጅ ቲሽ😭😭😭

  • @user-ty4nz3eb6h
    @user-ty4nz3eb6h 2 роки тому +11

    ደስ የሚል ረስተማሪ ነው ግን እድል መሞት አልነበረባትም😭😭😭😭

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 роки тому +3

    በጣም የተናደድኩበት ነገር ቢኖር እያሱ ገፊ እየተባለ አድጎ በልደቱ ቀን ደግሞ ፍቅርረኛው የሞተችበት ቅፅበት ነው በጣም ያናድዳል ቢያንስ በሰው ብትገፋ መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ እንደሚክስህ አርጋችሁ ብትተውኑት ምንኛ ያምር ነበር ባዛኝቷ እንዴት እንዳለቀስኩ

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 9 місяців тому +1

    የአሹየ አባት ሁነው የሰሩት ትልቅ ሰውየ የአሏህ 1000አመት ይኑሩ

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 роки тому +18

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነበር መጨረሻው ግን አያምርም ፍቅረኛው ባትሞት ምርጥ ነበር የኢትዮ ፊልም በብዛት ሞት ይበዛዋል ለምን????

    • @mesimesi9316
      @mesimesi9316 2 роки тому +1

      የእውነት መጨረሻው በጣም አሳዛነኝ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 роки тому +4

    የሚገርመዉ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱልን ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 2 роки тому +2

    አቦ ይግደላቹሁ ደራሲው ምናይነት ሰው ነው ድንጋይ እራስ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 роки тому +2

    በጣም ድእስ የሚልና ትምህርት ሰጪ ነብር በተለይ የአባትየው ምርቃት የልጆቹ ስርአት ደስ ይላል አጨራረሱ ግን አስቀያሚ አስቃቂ ስለሆነ ድስታዬን የሰረቀው ለሚቀጥለው ይታሰብበት

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 роки тому +6

    ደስ ይላል በርቱ አባባ እድሜና ጤና ይስጦት ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 2 роки тому +14

    ሰው መሆን ትርጉሙ ሰው መሆን ነው ሰው መምሰል ሳይሆን ከዚ ሁሉ መከራ ያውጣን

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +4

    አባት ሰወዳችሁ ትልቅ ሰው በጣም የምወደው የምር

  • @bikobiko9164
    @bikobiko9164 2 роки тому

    ዋዉዉ ምርጥ አስታመር ነዉ ህይወት ዳስታ ብቻ ሰይሆን አዛንንም እኩል ነዉ ምታሳናግዳዉ እግዚአብሔር ፋታናዉን በትግስት ያምነልፋዉን ፅናቱን ይስጣን አሜን

  • @fetyafetiya4980
    @fetyafetiya4980 2 роки тому +32

    አባባ እድሜኛ ጤና አብዝቼ ተመኘሁላችሁ ስወዳቸው

    • @fetyafetiya4980
      @fetyafetiya4980 2 роки тому +2

      በጣም ደስየሚል ትምህት አዘል ፊልም ነበር እናመሰግናለን በርቱ አባባንም እድሜናጤና አብዝቼ ተመኘሁላቸው