እርድ ቡና ማር እና እርጎ የፊት ማስክ/ Turmeric Face Mask

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @lideysenabl
    @lideysenabl Рік тому +4

    ሰላም የኔ ውድ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እኔ ልረዳሽ እችላለው ከኮሜንት እንደተረዳውት በብዛት የምቲይው ነገር መረዳት የማይችል ሰው ይኖራል እና ከቻልሽ ሰው ሁሉ በሚገባው ባንድ ቋንቋ ብታወሪ ሁሉም ይረዳሻል ብዬ አስባለው ውህድሽ ደሞ በጣም ቆንጆ ነው

  • @enassalah6018
    @enassalah6018 3 роки тому

    Good job Elsi. I’m definitely gonna try it out. Thanks

  • @MekedsShibeshi
    @MekedsShibeshi 7 місяців тому +1

    በጣም ያስጠላል አንዱን ቋንቋ ምረጪ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 15 днів тому

    መጀመሪያ መታጠብ ነው ጥሩው. ፎታ ጥሩ አይደለም. ከታጠብሽ ቡሀላ በፎጣ ማድርቅ ነው ጥሩ

  • @ayannag1363
    @ayannag1363 3 роки тому

    Hi! What are the ingredients

  • @Ethio631
    @Ethio631 3 роки тому +1

    ግን ከአይንሽ ቆብ ላይ መቀባትሽ ብዙም አስፈላጊ አልነበረም

  • @SaadSaad-mq3np
    @SaadSaad-mq3np 11 місяців тому +1

    በአማረኛ አታወሪም እንዴ የተቆራረጠ ቆንቆ ከምታወሪ ኧረ ወደዛ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому

    ተይ እስቲ በአማርኛ አዉሪ አስጠላብሽ

  • @xzst6681
    @xzst6681 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @hayat227
    @hayat227 Рік тому +1

    ምናለ በቋቋሺብታወሪ

  • @lideysenabl
    @lideysenabl Рік тому +2

    ሲረዱሽም ብዙ ኮሜንት ይኖርሻል ብዬ አሰብኩ

  • @natytube3604
    @natytube3604 3 роки тому +1

    Hahhahhh....minm eko eyawerash aydelem

  • @ggfgg3733
    @ggfgg3733 3 роки тому +2

    Kkkkkkkkk

  • @hannatekle6134
    @hannatekle6134 3 роки тому +2

    ሀበሻና ስድቦቹ። 😏 ሁሉም ቦታ ከመሳደብ ማበረታታት የተሻለ ነው።