በብሀር ለመጣ ነው😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 495

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 14 днів тому +75

    እቃ ከመኮተት 300ሺ እያወጣችሁ ጂብሰም ከመስራት 30ሺ ኬሻ አሰርታችሁ ወረት አርጎ መስራት ተቀምጦ ብር አይመጣም ቲማቲም ቢሆን አዙሩ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 14 днів тому +3

      ትክክል

    • @ኢለሀምእብራሂም
      @ኢለሀምእብራሂም 14 днів тому +1

      ሣህ😢

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 14 днів тому +6

      እሄቴዋ እኔም ጅብሰን አሰራለሁ እያልኩ ነበር ልተወውዴ😢 ደሞኮ አልኖርበት የቤተሰቦቼ ነው የራሱ ጉዳይ ብዙም አልጨነቅለትም

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis 14 днів тому

      አታሰሪ ውድኮነው​@@sofia________bintislam8509

    • @ፋፊyasin
      @ፋፊyasin 14 днів тому

      እዳታሠሪ ውዷ እኔ ቤት ጨረሸ አከራይቸ አሁን ላገባነው ብል እባልሽ ቤት ሂጂ ነው የተባልኩት ብርሽን ያዢ@@sofia________bintislam8509

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 14 днів тому +56

    አጀብ እደዉ ምን ሲኖረን ምን ስንሆን ይሆን አሏህን የምናመሰግነዉ ያረቢ የሄ ሁሉ በዱኒያ ፍቅር መታሰር ነዉ ወሏሂ ሁለት ጎደኞቸ ገብተዉ አንድቱ ወለደች አንዷም አገባች ነይ እያሉ እሚሉኝ ዮቶቡሮችን አትስሟቸዉ ባለዉ ነገር መብቃቃት ያልቻለ ምንም ቢደረግለት አይብቃዉም አሏህ የሰጠንን ኒኢማ ብናይ ወሏሂ የጎደለን አንድም ነገር የለም አልሀምዱሊላህ አሏህ አመስጊኝ ባሮቹ ያድርገን ያረብ

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 14 днів тому +1

      @@سميهعلي-ج1ي በጣመሰ እህቴ ልክነሺ ሡበሃን አሏህ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 14 днів тому +2

      ዝም በሏቸው ሰው እደኖረ እንኖራለን

    • @سميهعلي-ج1ي
      @سميهعلي-ج1ي 13 днів тому +1

      @@Aminat-nv3cu ሪዝቅ በአሏህ እጅ ኑዉ እኛ ስበቡን አድርሰናል ወደ ፊትም አሏህ ጤና ይስጠን ስበቡን እናደርሳለን አሏህ ይረዝቀናል ኢንሻ አሏህ ዋናዉ አሏህን ተወኩል ማረግ ነዉ እስተመቸ የሰወ ቤት

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 12 днів тому +1

      ራዚቅ አሏህነው ውደ ኧረ ድብን ይበል ሀገሬ እንቅልፌን ጠግቤ እንኳን መኖሩ ያለ ሀሳብ አአ ሀገሬ

    • @Hfcvb-z2g
      @Hfcvb-z2g 6 днів тому

      አይዞሽ😢😢እውነትነወ​@@Aminat-nv3cu

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 14 днів тому +25

    ለመግባት ያሰባቹ ግቡ የማንንም እሮሮአትስሙ!!!ሁሉም እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ አላህ ባለን ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ማን እደሀገር ዬትም ቢሆን ያለስራ ይከብዳል እዚስቢሆን ያለስራ አይከብድም እዴ ስለዚይ ባሉበት ስራ ሳይንቁ መስራትነዉ አብሽሩ እህቶች አትፍሩ አገራቹ ለመግባት ምንም አያስፈራም ብቻ ሰላም ይሁን

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 14 днів тому +27

    ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሠውል ልጂ በቃኝ የሚለው ወይም ሆዱን የሚሞላው አፈር ነው አሉ ማለታቸው መቃብር ስንገባ እንጂ በቃኝ አናውቅም 300 ሺ 400 መቶ ሺ እያወጣን ቤት ከምንፈርሽ ቢዚነስ ብንጀምር ከዛ እየሠራን የጎደለንን ብናሟላ ነው የሚሻለው ስትኖሩ ቀለል ያለ ኑሮ ኑሩ አታካብዱ በአላህ ይሁንብኝ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ አኗኗሩን አላህ በሰጠኝ ተብቃቅቼ እኖራለሁ ሲቀጥል በባህር መምጣት ሸሪአ አይፈቅድም ያለ መህረም አላህን ልንፈራ ይገባል ባለማወቅ አንዴ ተሰደን መጣን ሁለተኛ ደግሞ እዴት ጥፋት ይጠፋል ሌላው ደግሞ ያላሟላችሁት ካለ ላልሽ ዱኒያ ከአሁን በፊት ላሉት ሞልታ አታውቅም ለኛም አትሞላ ወደፊትም ለሚመጡት አትሞላም አለቀ ተብቃቅተን መኖርን እንልመድ

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому +1

      አወ አንድ ሸለቆ ሀብት ቢኖራችሁ ሌላ ሁለት ሸለቆ ትፈልጋችሆል ብለዋል በባህር እዳመጪ በጠለብነይ😢

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 12 днів тому

      @@fatma6629 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መብቃቃትን ይወፍቀን

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому

      @@عبداللهمحمد-ر4ذ አሚን እህቴ አላህ ይበቃችሁ ይበለን ሞትም ያለንን ሳንበላ ብንሞትስ

    • @Asia-y5q
      @Asia-y5q 10 днів тому

      እንታ ምን ትበሉ ያየ ያውቀዋል ጥር ባንናገር ጡሩነው ታገኝታላችሁ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 10 днів тому

      @@Asia-y5q ማለት ፍትህ ለፊደሎቹ አማሪኛውን አስተካክለሽ ፃፊ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 14 днів тому +56

    ሀገር ሰገቡአታካብዱ እህቶችሀገርእዳገቡአታድርጉ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 14 днів тому +9

    እኔም ቤተሰብ ላይ 6 ወር ኢጃዛ ነው ቆይቸ የመጠሁ አስቦበት ለሄደ ይኖራል ለመኖር ስላልሄድኩ እንጅ ለመኖር አስቦ ለስራ መጀመሪያ ከያዙ አይከብድም ሀገር ቤት ያሉት ነው ሰንጠውና እራሳቸውን ሳያጨናንቁ የሚኖሩት ለለት በሚኖራቸው እኛ ስደተኞች አርቀን እያሰብን ይሄን ሳልሰራ እከሌን ሳንረዳ እያልን አርቀን እያሰብን ጊዜያችንና ጉልበታችን ነው ያለቀው
    በይ አርፈሽ ተቀመጭ በባሀል ለመሞት ለመደፈር ነው የምትመጭው

  • @neimaEndreis
    @neimaEndreis 14 днів тому +13

    እና የሰው ሀገር እንሙትዴ አላህ ወኪል ለዱኒያ ይሄ ሁሉ አታካብዱ

    • @okok8293
      @okok8293 3 дні тому

      አጨናነቁንእኮ😢

  • @ሉሉነኚወሎየዋ
    @ሉሉነኚወሎየዋ 14 днів тому +17

    ኖሪማን ነው ሀገርቤት እኮንአች 10ሚሊወን ቤትየገዙት ሰወች በቀደምተመልሰው መተው ስለ ንሮውድነት ስለ ችግር እየነፉብንነው አብሽሪ የልጂሽ አባት ካለ እደቤትሽ እዳቅምሽ ኑሪ ይችኮ ዱኒያነች

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 13 днів тому

      😂😂 10 ሚሊወን ቤት ድፈረት ነው እደት ይኖራቸዋል ከቤቱስ ሰውይኖርበታል 😅😅

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 14 днів тому +11

    ሀራም ያቢንት ማንም እየተጫወተብሽ መምጣት ፈለግሽ ሞትም አለ መደፈር ይዘገንናል ታው ነውር ነው ወላሂ ስራ ሳትንቁ ሰርታችሁ ኑሩ

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 12 днів тому +10

    አልሀምዱሊላህ አትይም ትገርሜለሺ ሰው በቃ ሀገር እዳይገብ የምታደርጉትነገር ይገርመኛል የሰውልጂ ኑ ሀገራችሁ ግቡ ሀገር ሰላምነው ነው የሚባለው አታካብጂ

    • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
      @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 11 днів тому

      ለምን ሄደሽ አትሞክሪውም ምክሯ ከደበረሽ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 дні тому

      ሀገር ሰላም ነው የሚባለው ሰላም ሲኖር ነው ግን የመከራ መሰቆ መምታት ዜማቸው ነው ዩቱበሮች 😅😅😅ስለዚህ አትው የዚህ አይነት ወሬ ወላሂ ከምሬ ነው እኔ ጣጣ የለኝም የለፈለፉትን ቢለፈልፊ እየሄድኩ እየሰየሁት ነው አልሀምዱሊላህ

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman 6 днів тому +4

    እህቶቼ እቤት ላየ ብዙ ብረ አታዉጡ ቅለል ቅለል አረጋቸሁ ስራረታቸሁ ገቡ የምነ ጀብስም ብላስቲከ ሻማ የጨረቅ አለ ሁላቸነም እነድቤታቸነዉ እምኖነረዉ እረ ስዉ እያለቅ ነዉ ምገድዱ ጦረነት ነዉ እህት አድራ አድራ አትጪ💔💔 ገቢ አረጊና እረባታ ስሪ ዶሮ ብጎቸ እያረባቹህ እያድለብሽ ስሪ ብስፈራቸሁ አከባቢ የማዉጣ ነገረ ድሞ ጠያየቅሸ ጀምሪ ምከሬ የህ ነዉ ❤

  • @Hawaali-dh5xb
    @Hawaali-dh5xb 14 днів тому +8

    ከባድ ነው ግን ቤትሽ ሳያልቅ ለምን ገባሽ እህቴ ልጅሽን ጥለሽ መልሰሽ ስደት አትምጭ እስኪ እናበረታታት ዩቱብ ጠንክራ ትስራ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 14 днів тому +17

    ቤት ከጀመርሽ ለምን ሣጨርሽ ገባሽ እዛ ተሁኖ መቼም አይሥተካከልም አይዞሽ ለማንኛውም አሏህ ርዝቅሽን በሀገርሽ ያርግልሽ መጣ መጣ ካልሽ ዩቱብሽም ያድጋል

    • @haytube6877
      @haytube6877 День тому +1

      እዱኒምኮ ከለለሺ አሰቸጋሪ ነዉ😢

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 12 днів тому +3

    መአት አታውሪብን እህቶች ቀለል ያለይ ቤት ሰርታችሁ ግቡ የጉሊት ገበያም ባገራችሁ ስሩ አልሳካ ካለ ወደ ሌላ መሰደት ይቻላል 😮አሁን ካሁን 13አመቴ ከመጣሁ እናቴን አያቴን 4 አክስቶቼን በሞት ተለዩኝ😢😢😢

  • @መርየምየኢብራሂምልጅነኝ

    እህቶች እኔ ኢትዮ ገብቸ ከተነለስኩ አራት ቀኔ ነው ግን ኑሮ ውድነት አለ ቢኖርም እንደኑሮው እየሰራን ማግኘት ሂወትን መግፋት ይቻላል ።እኔ የተመለስኩት ኢትዮጵያ ሰላም የላትም ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ መስራት ያልተቻለ ጦርነት ነው ሌላ ችግር የለብንም እንኳን ለእኛ ስደተኜች ለዘመዶቻችንም የመረራቸው የኑሮ ውድነት ሳይሆን ጦርነት ነው ሰላም ከተሆነማ ይሰራል ይበላል ይጠጣል ይለበሳል ።ጦርነት ግን አያሰራ ያለውም ችግር የሌለው ችግር ነው እናማ ዱአ አድርጉ እኔ የተመለስኩት ሰላም ባለመኖሩ ነው ሰላሙን አላህ ቢመልሰው በአቅሜ መስራት እችላለሁ ይህን ነው የተረዳሀት ሂጀም ያየሁት

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 14 днів тому +6

    ገጠር ነው ገጠር ላይ እንድህ አይነት ቤት ከምትሰሪ ቀለል ያለቤት ሰርተሽ ከተማ ውስጥ ተከራይተሽ መቀሳቀስ ይሻልሽ ነበር
    የገጠር ሂወት ከባድ ነው እንኳን ላለመደው ልጂ ከባድ ነው አብሽሪ ግብርና እርባታስሪ በባህር አትሰደጂ እስትለምጂው ነው እህት አብሽሪ ልጂሽ አስትምሪ በዝህ እድሜ መማር አለበት ስደት !!!

  • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
    @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ 13 днів тому +5

    እኔ የምልሽን ስሚኝ እህቴ ወላሂ የሰው ሀገር መቸም አይሙላም ባለሽ ተብቃቅተሽ ዱአሽን እያደረግሽ አሁን ያለሽን ብር ቆጠር አርገሽ ያዥና ስራጀምሪበት የሰውልጁ ከትንሽ ተነስቶነው ትልቅደረጃየሚደርሰው ስራ አትናቂ አሁኑኑው የሁነውን ጀምሪና ስሪ ለምን ጉልት ስራአይሆንም የሰው ሀገር የሰውነው ተልኩ አያልፍም ወላሂ የሰውቤትደግሞ እድሜልክ መገትገት ይከብዳል እዛው ሀገርሽላይ ቤት ታለሽ ልጁሽን እያሳደግሽ ጠረኑን እያሸተሽኑሪ አላህ ካለደግሞ እህትና ወንድም ለልጁሽ ውለጅለት ነገሩቹው ታካበድናቸው ይካበዳሉ ታቃለልናቸው ደግሞ ይቃለላሉ ስለዝህ ሆለተኛ ስደትይቅርብሽ ለዛወም በባሀር እደትስ አሰብሽው ዱኒያነው ያንን ያክል አትጉጊለት 😢

  • @ميمونهمحمد-ي1ن
    @ميمونهمحمد-ي1ن 12 днів тому +9

    እኔ ከ12 አመት ቡሀላ ከ 15ቀን ቡሀላ ልገባ ነው አሏህ ባለኝ ያብቃቃኝ ያረብ

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому

      በሰላም ግቢኦክቲ

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 12 днів тому

      አወን የኔ ውድ ባለሽ ተብቃቂ

    • @ميمونهمحمد-ي1ن
      @ميمونهمحمد-ي1ن 12 днів тому

      @@fatma6629 አሚንን

    • @ميمونهمحمد-ي1ن
      @ميمونهمحمد-ي1ن 12 днів тому

      @@HayathHyath ኢንሻአሏህ ውዴ

    • @Asia-y5q
      @Asia-y5q 10 днів тому

      @@ميمونهمحمد-ي1ن አትሂጅ እኔ ልምክርሽ ያየነው የሚቀው

  • @የማዬደስታብረሀኔነው
    @የማዬደስታብረሀኔነው 13 днів тому +4

    እባካችሁ ስልችት ብሏችሁ በምክኒያት ትሄዱና ምክኒያታችሁን ካሳካችሁ እድሁም ቤተሰብ ጋር ተገናኝታችሁ ቢያስ ትንሽ እርፈትን እየወሰዳችሁ ነው ያላችሁት ሀገራችንን ሁሉም ነገር እያላችሁ አታካብዱ ወላሂ ወርጀ አይቸዋለሁ ኑሮን የምታከብዱት እናተው ናችሁ አስተሳሰብ ድፍረት እቅድ ካለን ቀለል ባለ ይኖራል ዱኒያ ነውኮ ያለንበት አታናዱኝ

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 14 днів тому +26

    ሀገር የገባቹሁ ሰወች ሁለዜ ችግር ብቻነው የምታወሩት😢

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 14 днів тому +1

      ያለውንቺግርነውየነገሩሺ

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p 14 днів тому +1

      አዎ ሀገር ቤትኮ ከባድ ነው ግን ሂወትን ማሸነፍ ግድ ነው. እኔም ሂጄ ነበር በአራት አመቴ ወዴ ስዴት ተመለስኩኝ ሂወትበስዴት. እስከመቼ. ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 14 днів тому +1

      ​@@FareehaFareeha-j1pአንች በአራት አመትሽ እሷኮ ወበሯ አይጣል

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 14 днів тому +1

      ​@@زينبابراهيم-ف7ص😂😂ኧረዝም በያት በዩቶቧ ተፍተፍ ብላአሠራምና አትምጡ ከልጀ ተለያይቸልቅርእደ😢

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p 14 днів тому

      @@زينبابراهيم-ف7ص አህለን ዙዙዬ. አራት አመት ከሰባት ወር ነው የቆዬሁት. እናም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሀገራችንኮ ሰላም ብቻ ነው ያሰዴተን አላህ ሰላሟን
      ያምጣልን ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ
      ብቻ ሰላም ያርግልን

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 14 днів тому +11

    የኔ እህት ሙተነቂብ ነሽ አሰተካክሊ ሂና ሰረተሻል ከነቀብን መሰፈረቱን ማማላት አለብን ለብሰው ካለበሱት እዳንሆን ያመተል ሙሀመድ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 14 днів тому +6

    ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ስሪ እናበረታታሻለን

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 14 днів тому +7

    ዝበይ 😢😢 ምን አይነት መከሪ ነሽ ደበርሽኝ
    ሆ ምንአይነት ነው ድህነት ብርቅ አደለም አታካብጂ. ኢትዮ አትምጡ አላለችም አርፈሽ ተቀመጪ ፍየል አርቢ 😢. እንመጣለን እኛ

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 14 днів тому +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሳቅኘ እሄ ኮሜት "" ዝም በይ እነመጣለን በያት ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየወ በሳቅ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 14 днів тому

      @@seadetube5367 ክክክክ ሳቂልኝ

    • @ExcitedBoomBox-sv5on
      @ExcitedBoomBox-sv5on 13 днів тому +1

      ብርሽን ሳጨርሽ የቺብስ ማሽን ግዥና እየጠበስሽ ስሪ

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 13 днів тому +1

      ክክክክክክክክእኮ

    • @hayatashagre8571
      @hayatashagre8571 13 днів тому +2

      እኔራሱ ደሜን አፈላችው ጭራሽ የማናውቀው አረገችውኮ ሀገራችንን ብቻ ሰላሙን ይስጠንጅ ለኑሮ አታስቡ

  • @SaraaaSaleh-v1c
    @SaraaaSaleh-v1c 14 днів тому +4

    መአትእያወራችሁ እህቶቻችን በሰው ቤት ውበታቸው እርግፍአለ ባልም ውበሽን ሲያይ ያቅሻል ያቺ ነበረች ይላል ብትበሳቆይ እኳ አሁን ግን በሰው አገር ምጥጥ ብለው ምንም ሳያይው እቺ አሮጊት ይባላሉ ከዛ ምቅስማቸው ይሰበራል መሄድ ያሰባችሁ ይቺን አርጌ ለከሌ ምንይዠ አትበሉ ዝበሏቸሁ ሂዱ እስከመቸ ለዝች ለምትቀር እዱኛ ችግራችንን ችለን እንኑር እስከመቸ ግርድና ማአት አታውሩ እናተችግር ጦሩ አትዋጊውም. በስደትብቻነውእሚያልፈው ያለው ማነው. አታስጨንቁብን ምንም ሳያይው ብዙአመት ለቤተሰብ. ብቻ የኖሩ እነሱስ ነገ ማነው ያላቸው ይውለዱ ይሂዱና ይሻአላአላህ የተዝረከረከ እርዚቅ. ይወፍቀን ባገራችን እኔስ ስልችት ብሎኛል አልሀምዱሊላአላህሳሊህ ይሁኑልሽ በሎኝ ልጆችም አሉኝ ብጨምርም. እወዳለሁ

  • @Lubab406
    @Lubab406 14 днів тому +7

    እኔም ኢጃዛ ሂጄ አይቸው አለሁ በጣም ነው የሚያስጠላው ሰውጋ እራሱ መግባባት አትችሉም ደግሞ ሁሉም የሚያስቡት ብርተሸክመን የመጣን ነው የሚመስላቸው ምንም እሚቸግርሽ አይመስላቸውም ካንች ነው የሚጠብቁት ስለዚህ ያስጠላል ግን በብሀራ እንዳታስቢው ካልሆነ በጠለብ ብትሞክሪ ይሻላል እህቴ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 14 днів тому

      አወ ወላሂ እኔም ሁለቶር ተቀምጨ ነዉ የመጣሁት ወላሂ ከባድነዉ😢😢😢😢

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 14 днів тому +4

      ስለ ሰው ምን አገባኝ የምኖረው የራሴን ህይወት ነው መስሚያ የለኝም

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 14 днів тому +1

      ​@@عبداللهمحمد-ر4ذ ትክክልነሽ ዉዴ እዚህም እዛም ካልሰሩ ኑሮከባድ ነዉ አሏህ እርዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому +1

      ያበጠው ይፈዳ ሂጄ አያለሁ እኔማከ6ወር በሆላ ኢንሻአላ

  • @Fchvvf-nc5hx
    @Fchvvf-nc5hx 14 днів тому +7

    ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምን ላርግልሽ ባይሆን በባህር አትምጪ ምንም ምርጫ ከለለ በጠለብ ነይ

  • @RydttRydyg
    @RydttRydyg 12 днів тому +3

    ሱበሀን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ማን እደሀገር

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 14 днів тому +9

    እረ እንደመድና ኮምቦልቻ ስሪ ጠለባት አስቤዛ የቤት እቃ ማድረስ ምናምን ጠንክረሽ ስሪ ከሱ

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer 2 дні тому

    እኔምኢንሻአላህ ከ20ቀንቡሀላ ፕሮሰስእጄምራለሁ አላህ ያሳካልኝ ባለኝ አላህን አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላ ኢማን ከለለ ምንም ቢኖረን ዴስተኛአንሆንም ሀገራችንንብቻ ጦርነት በቃይበላት

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ3ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ3ቈ 14 днів тому +4

    ውዶችየ እና በረታታት አይከፈልበትም ከዚህ ቡሀላ ሥደት ለሧም ለልጇም ጥሩአይሇንም አብሸሪ ጠካራሁኝ እናይ ልሻለን ኢንሻአላህ🎉🎉❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 14 днів тому +2

    አትምጡ አትበይ እኳን እደዚህ ብለሻቸው ብዙ እህቶቻችን አለትዳር አለልጅ እርሚያቸውን በሰውሃገር ጨረሱት 😢

  • @መሪምM
    @መሪምM 6 годин тому

    አተፍረዱ እሱም እደኛ ነብርች እኔ እራሱ ለህድ እያልክ አደት እህት ነብርችኝ እዳመጪ አለቸኝ እሱ እራሱ በዱባይ እየሰራይ ነው እናም አብሽሪ ልጂ ሸን አሳደጊ አሏህ ነው የሚርዘቅው ❤❤

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    እኔም ልገባ ነበር አላህ ረዳኝ ሀሳቤን ቀየስኩ ልጅ ይዤ ተቀምጫለሁ አሁንም 9ወሬ ሊገባ ነው ሁለተኛ ልጄን ኢንሻ አላህ ከወለድኩ በኃላ ሁለቱንም እልካቸዋለሁ ብየ ሀሳቤን ቀየስኩ እናቴም እህቴም ይይዙልኛል ባሌ ቋሚ ስራ አለው ቤት ጀምሬ ልክ እንዳንች ሆኖ ቀረ ብዙ ነገር ይቀረዋል ባሌም ትመለሻለሽ ብሎኝ ነበር እኔ እቢ አልኩትና በቃ ቀረሁ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 дні тому +1

    አይዞሽ የኔ ቆጆ ተረጋጊ ትለምጃዋለሽ መሰደት አማራጭ አይደለም ጠከሪ ከልጂሽ አትለይ

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 14 днів тому +3

    እረ አላህን ፍሪ በአንድ ወር የምን ማካበድ ነው ሀድ እዱኒያ ያኦክቲ

  • @አሚናትአህመድ
    @አሚናትአህመድ 14 днів тому +2

    አብሺሪ ይለመዳል ጠከር ብለሽ ስሪ ካሜራላይ ሳወጪ በፊት ኒቃብሽን ልብ ብለሽ እይ ስራ የራሽበትን ኒቃብ ቀይራሽ ቪድወ ስሰሪ ኒቃባችን ለመቆሸሽ በጣም ቅርብ ነው❤

  • @ruwasida
    @ruwasida 51 хвилина тому

    መቸ ነው ግን አላህን በደንብ መገዛት የምንጀምረው? ሁልጊዜ ዱንያ ብቻ አይከብድም። በትንሽ መብቃቃት ልመጅ ዱአ አድርጊ። ሌላም ውለጅ። በባህር መሄዱ ሲጀመር ሀራም ነው አላህን ፍሩ ብዙ ነገር እየሰማን ነው።

  • @siraj7213
    @siraj7213 13 днів тому +2

    አስከምትለምጅው ነው አራት ወር አምስት ወር ከሆነሽ ይለመዳል ሁሉም ሁልግዜ ስደት ይደብራል ሽ አመት አንቀመጥም እዱኒያላይ ሀገርሽ ተቀመጭ

  • @JavedAli-hg3jg
    @JavedAli-hg3jg 14 днів тому +2

    አገርሠላም ከሆነ ምንም ቢሆን ባገራችን እንኖራለን አላህወኪል እዱንያ የመከራአገር ናት አልሀምድሊላህ በሉ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 13 днів тому +2

    በህጋዊ ዱባይ ሂጂ ሳውዲማ አሻራ አያስገባሽም በጠለብም ቢሆን

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 14 днів тому +11

    ቪደው እስከሚያልቅ አዳመጥኩሽ ወላሂ እንደው መከራ እንዳወራሽ አለቀ 😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому

      😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 11 днів тому

      😁😁😁😁😁

    • @m....m57
      @m....m57 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂አሳቅሸኝ😂😂😂😂እኔሰ እየጅምርኩት ነው ልትውው እነዴ😂😂😂😂

    • @Fatima-cd8or
      @Fatima-cd8or 3 дні тому

      ክክክክ ኦረ በሳቅ

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 10 годин тому

      😂😂

  • @SeadaUmzaker
    @SeadaUmzaker 14 днів тому +2

    አበረታቷት በበሀር እዳቴጂ እኳን ለሤት ለወዲ ይከብዳል በአላህ ተማመኝ ሁሉም ይለመዳል ያልፋል የሠው አገር ሁለየ ሞትኮ አለ ባለሽ ተብቃቂ ከበላይሽ ያሉትን ሣይሆን ከበታችሽ ያሉትን ተመልከች አላህ ከይሩን ይምረጥልሽ እህትነት

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 14 днів тому +3

    እህቴ አትምጪ ቤትሽ መስመር ዳር ከሆነ ቤቱን ማስተካከሉን ተይና ቆጣሪ ካለሽ የችብስ ማሽን ገዝተስ እሚጠባበሱ ነገሮችን ሽጪ ተማሪ እሚበዛበት አካባቢ ሁነሽ ደረቅ እንጀራ ሽጪ ውዴ አላህ ይርዝቅሽ ሀላል እርዝቅ ያረብ

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ሱብሀን አሏህ እኛ የሰው ልጆች በቃን አንልም 3 መቶ ሽ 4 መቶ ሺ እቃ እየጠለባችሁ አይደል ከዩቱበሮች ምን አለ ለእድሜያችንስ ብናስብ ሁሌ ለዱንያ ስንል አረቦችንን እያኗኗርን አጀላችን ይደርሳል የመስራታችን ትርጉም ምድነው እኛ የምንኖረው አረቦቹ ጋር ከሆነ ዱንያ እኮ ነው ቀደምቶች ምን አሳልፈው እንደሄዱ ከተረዳን ቡሀላ እንኳን ትንሽ አቅላችን አለመስተካከሉ ያረብ በዱንያ ፍቅር ልባችንን አትሙላብን ኧረ ተው እህቶቼ ተቸግረንም ቢሆን በኢማን ልጅ ያለንም ከልጆቻችን የሌለንም ለመውለድ በተርቢያ ለማሳደግ እናስብ እድሜም እኮ ይሄዳል ዱንያን ለማከማቸት ስንሮጥ
    والله المستعان

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 14 днів тому +2

    አታካብዱ እስከመቸ በሰው ሀገረ እስከመቸ በሰው ኩሽና 😢 ባለን ነገር ተብቃቅተን አመስግነን እንኑር ኑሮውድነት ከሆነ በአለም ነው

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 2 дні тому

    ኧረ ልጆሽን አገር እየሠራሽ አሣድጊ አልሀምዱሊላህ በሠላም መግባትሽ እህቴ

  • @mdet6083
    @mdet6083 14 днів тому +8

    ለሰራሰው ሀገር አይከብደም አታካብዱ መስራት ነው የተለያየ የስራ ዘርፍ አለ እናማ ቁጭ ብሎ ምን ይገኛል. እኔ ከመምጣት ወደሆላ አልልም ማን እደሀገር. እመ የሰው ሀገር እሜ ጨርሶ ጉልበት ጨርሶ አይይይይ ስራቸ እለወጣለሁ ባይ ነኝ ማለትም በሰው ሀገር እስከመቸ ያአሏህ የፈለገ ይሁን ለራሴ ሳልሆን አልቀርም ለሰው ባልተርስ ዋይ

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 14 днів тому +2

    እና ወተን እንቅር ኧረ እንተሳሰብ ሆይይይ ብቸኝት ይብላን እንዴ በሰው ሀገር ያለ ትዳር ያለ ልጂ ያለ ቤተሰብብ

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 14 днів тому +2

    አብሽር በባሀርማ አትምጭ በአለህ ከበድ ነው ንግድ ነገር ስር።💞💞💞

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 3 дні тому

    ችግር መከራ አታውሩ ባላችሁ አመስግናችሁ ኑሩ የሰው ልጅ ፍላጎት አይሟላም የምበይው ካለሽ ጤና ካለሽ ምን ትፈልጊያለሽ

  • @nzbsjhzbbz
    @nzbsjhzbbz 14 днів тому +1

    አይዞሽ በኡምራ ነይ ታዳበብሀርከምትመጭ ነው አሻራአለብሽ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ተይእባክሺ
    ቤቱን ዙሪያውን
    በረበሪ እና ቲማቲም ትከይ
    ካልሰሩ አይገኘም
    ከሱም ከዚህም ተሰረቶነው እሚገኘው

  • @SsSd-v9h
    @SsSd-v9h 14 днів тому +4

    ትለምጂው አለሽ አግብተሽ ጠቀመጪ ባልሽም ይስራ ሁለየየ ከሰው አገር አይኖር

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 5 днів тому

      ትክክክል ሻመት አይኖር ለዱኒ
      😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 14 днів тому +3

    በአንድ ወር ገና ቤተሰብ አንተሽ ሳጠግቢ ችግር እረ ይቅር ይበልሽ እህት በእምነትሽ ፈጣሪን አመስግኝ የእውነት ተረጋጊ በበሀር እዳሞክሪው ምክሬ ነው

    • @fatma6629
      @fatma6629 12 днів тому

      ትክክል

    • @HgXf-mq2xf
      @HgXf-mq2xf 2 дні тому

      ቤተሰብራሱ ከሌለሽ አይፍልጉሽም

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 дні тому

      @@HgXf-mq2xf የራሳቸው ጉዳይ ኑሮዋን ትኑር እሶ ረልተርጋጋችም

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 14 днів тому +3

    ኧረማሬ በባህአትጭ ልጅሺም ይሰይብሻል ኢቶብስሪ እናይልሻለን😢😢😢ባህረደግሞ ከባድነውማሬ የወጣውሁላ አይገባምኮ😢 ተይውደ ከባድነው

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw День тому

    አረ ሀዩየ ልጅሺ እኮ ካንች ተለይቶ አይኖርም አምስግነሺ ኑሪ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 13 днів тому +1

    አይዞሽ ጠክሪ ድሮስ ቤት ሳይጨረስ በፍቃደኝነት ይኬዳል ነይ ልምከርሽ የምሰሪውን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 14 днів тому +2

    ዶሮግዠ በብዛት አነሰባለብርመሬትገዝተሺ ሺኩርትዲንቺጎመን አምርቺ አብሺሪ

  • @SeadaUmzaker
    @SeadaUmzaker 14 днів тому +4

    አላህ አላሠብሽውን ሪዝቅ ባገርሽ ላይ ይሥጥሽ እህት አብሽሪ

  • @سميره-ج8ز
    @سميره-ج8ز 14 днів тому +1

    አይዞሺ እናት ስሜንቱ አቀዋለሁ ብር ቢኖርሺም ሁሉም ነገር ነው የሚያስጠላው እኔም ወልጀ ልጃን ትቸ ነው ሳኡድ የሄድኩት መመለስን ሳስብ በጣም ያስጠላኛል ግን ደሞ ልጀ ናፍቆኛል😢❤

  • @SaudiArabia-y8h
    @SaudiArabia-y8h 14 днів тому +1

    ያአላህ በባህር አትምጭ. ካልሆነ በጠለብ ትመጭደሁጅ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 14 днів тому +1

    የአሏህ እደው የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ብዙ አመት ሰርተንም ሂደን ዳግም መመለስን ነው የምንመኘው ቤት ብቻ መስራቱ ፍይዳ የለውም ስራ መስራት አለብን ሀራ ላይ ምን እደሚሰራ አላውቅም 😢

  • @semiraseed2561
    @semiraseed2561 Годину тому

    እዝህ ላይአችም ጥፋት አለብሸ መጀመሪያ አሰተካክለሸ ነበር መግባት ቤቱ እኳን ማለቅ ነበረበት

  • @rahma6859
    @rahma6859 14 днів тому +4

    ፍልክ እዳትሉ አልሽ እዚህ ማግባት የማይፈልጉ አሉ እነሱስ እዚሁ ያርጁ ወላሂ ልባችሁ የሚላችሁን አርጉ ሰውን አትስሙ ስራ ስጀምሩ ደግሞ ከተወለዳችሁበት ሳይሆን መጀመር ወጣ ብላችሁ ዝቅ ብላችሁ መስራት ትችላላችሁ ሽትቤት ነው የምናጥበው እዛስ ንፁህ አየር ኡፍፍፍ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 14 днів тому +1

      አወ አላህ ያግዘንጅ እንሄዳል እኛስ

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 14 днів тому +3

      ኧረ ይገርማል ወላሂ እኔ አሁን ከመጣሁ 15 አመቴ አላገባሁ አልወለድኩ አገር ስመለስ በማለት አሁን አሁን ብቸኝነት እንደ እብድ እያረገኝ ዱንያ አኪራዬ እየተበለሻሸብኝ ነው ታዲያ ካልተመለስን ምን ልንሆን ነው የኛስ ነገር ህመም ብቻ ለማን እናውራው

    • @rahma6859
      @rahma6859 14 днів тому

      @@fatemahosain6027የኖሪ አኖኖሪ እድኮኒ ነው የሚፈልጉት ጮህ ብለሽ ካወራሽ አብዳ ነው ደግሞ ኑሮ ቢወደድም እደ ጊዜው መሆን አለበት ለምሳሌ ሀዋላ ስንት ነበር 2ሽ 10 ላይ 98ነበር አሁን ስንት ነው 28 እና ድሮ የነበረው ገባየ አሁን አታገኝውም

    • @rahma6859
      @rahma6859 14 днів тому +4

      ንቁ እድሜ አችን ቆሞ አይጠብቀንም አሁን የመጡትን ብታዮ አቸው 2 አመቴን ሞልቸ ወደ አገሬ ነው የሚሉት ለምን በኛ ተምረዋል አ

    • @SaSa-cf3xp
      @SaSa-cf3xp 14 днів тому

      እረ ቆርጠሽ ግቢ እህት መቸልንኖር ነው ትንሹ ነገር በቂ ነው እራስን ማሳመን ነው

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 14 днів тому +1

    ሢጀመር ቤት ሣጨርሱ አትግቡ ቤት የቤት እቃ ከተሟላ መኖር አይከብዲም እኔ 2 ት ወር እርፍት ብመጣ እደት እደሚየሥደሥቱት ካገር የሚኖሩት ቅሪ እያሉ ኝ ነበር ቤቴን ሣልጨርስ ብየ ተመልሸ መጣዉ አሁን ቤቴን ጨርስኩ የቤት እቃ አሟልቸ የጂ ወርት ከያዝኩ እደቤቴ እኖራለዉ አታካብዱ

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 13 днів тому +1

    እረ እህቴ አመስጋኝ እንሁን ስንት እሚያስጨንቅ ነገር እያለ ለአዱኒያ መጨነቅ ደሞ ለየትኛው እድሜያችን ነው በሰው ሀገር የምንሰቃየው ሠው እንዴ ቤቱ ነው የሚኖረው አታካብዱ

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 3 дні тому

    አትጡ አትጡ አትበሉን እስተመቸ ስደት ቤት ትንሰራ ቀለል ኮሪኒሱን ። እቤትም እቃ ትናሞላ በአግባቡ መሆን አለበት ።ለምጥዋ አይመችም የብሀር ሙገድ

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube 14 днів тому +2

    እህቴ ዋይፋይፊ አመቻችና ልጅሽጋር በይቱብሽ ስሪ ጠክርሽ ከስራሽ ባገርሽ ትቀየሪያለሽ ዋናዉ ጤና ከዛ ጎበዝ መሆን ስራ አትምረጭ

  • @Asia-y5q
    @Asia-y5q 10 днів тому

    ነይቶሎ ውዴ ኢቶቢ በጣም የምታሳዝን አገርናት እንኳን ኑሮው ስው ሜሬትና ሰማይ ነው ሌባና ሞርተኛ ነው የሚኖር ባት ደግ አየሽው ሕትመለሽ ትጠነክራለሽ እኔ ግን ጠልብ ተቃጥየ ልሞትነው የሚወጣኝ አድ እህት አጣሁኝ😢

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n 6 днів тому

    እኔ በስደት 7 አመት ኑሬ ወዳገር ስሄድ እደጠበኩት አላገኘሁትም አገሩ ድብልቅልቅ ብሏን ብቻ ከተማ ለመኖር ሞክሬ ነበር አልቻልኩም ወደ ገጠር ገባሁ እናቴጋ 5 አመት ኖርኩኝ በዛላይ የግር ምገድ 3 ስአት ከዛበላይ አለው ኢትዮ ከብዷን ብቻ አሁን ልጀ ሲታመምብኝ ተመልሸ ስደት ነው ያለሁት እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልጀን አሞብኛን አላህ አሳክቶልኝ ህክምናውን እዳስጀምርለት

    • @ToyibaBeshir
      @ToyibaBeshir 5 днів тому

      አላህ ያሽርልሽ ውዴ❤❤❤

    • @LubabaLubaba-c7n
      @LubabaLubaba-c7n 5 днів тому

      አሚንንንንን ያረብ ኡኽቲ

  • @ahmedseid503
    @ahmedseid503 10 днів тому

    እዚህም ብይመጪ ስራ የለም ሁሉም ሰውስራ አጥቶ እቤት ተቁምጦል እመየ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 7 днів тому

    ስትገቡ ከባድ መሆኑ አታውቁ ለምን ከባድ ነው ትያለሽ ቢያንስ ስራ ካለሽ ቤትሽ ብጨርሼ ለሆድ መኖር አይጣፋም

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn 6 днів тому

    ሳታስተዉሉ አትሂዱ ከሄዳችሁም እያወቃችሁት ሂዱ ዱኒያ አትሞላም ባገርሽ በርትተሽ ስሪ እደገና ስደት ብለሽ አትሰቢ

  • @tube2883
    @tube2883 3 дні тому

    ሀዩ እንኳን ድህና ገባሽ የኔእህት

  • @amitubetube43
    @amitubetube43 14 днів тому +1

    እኔ ምን ላርግሽ ወላሂ እኔ አይሻለሁ ኮሜት ግን ብዙም አይደለሁ ጠካራ እናት ነሽ ቢደወ በሳምት ቢያስ ሁለት ልቀቂ አዳደየም ኮሜት ላይ እጠይቅሻለን ሀገር ስንገባ ምን ይዘን እንጣ ከምታይው ከምሰሚው አይዲያ ያዥ እሚያግዝሽም ፍቃደኛ ሰው ካለ አብረሽ ለመስራት ሞክሪ

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 3 дні тому

    ቀልደኛ ሰው እሚበላው እሚጠጣው ታለው እማይኖረ የለም አትቀልጅ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 4 години тому

    ተይተይጅ ሀራምኮነዉ ከቻልሽ በስፖስፖርትነይ አለዛምግብቤት ክፈች ያዋጣል አይዞሽ በዱአ ከልጅሽጋር

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 3 дні тому +1

    ለራሥሺ ሀገረ ገብተሺ አትጡ አትበይ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 14 днів тому +2

    ኧረኢቱ ከባድነዉ ወላሂ አይቸዋለሁ በተለይ ቤት ሣጨርሱ እቃ ሣገጥሙ የተወሰነ ብር ሣትንዙ እዳከዱ እኔ አይቸዋለሁ ባለፈዉ ላዶር ፊዳየነዉ የበላሁት ደግነት ኢቃማ ሥላለኝ ላሽ ብየ መጣሁ አልሀምዱሉሊላ 😢😢😢😢😢😢

    • @GBh-rk4kj
      @GBh-rk4kj 14 днів тому

      ጉድ

    • @GBh-rk4kj
      @GBh-rk4kj 14 днів тому +1

      በአንድ ወር እንድህ ማማረር

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 6 днів тому

      አታስፈራሪኝ,መሄዴ,እፈልጋለሁ,ቤቴን,ጨርሸ,እቃ,አስገብቻለሁ,ለጄ,ሁለመቶ,አምሳ,ከያዝኩ,ይበቃኛል,እያልኩነው

    • @FOZISEID-g7k
      @FOZISEID-g7k 2 дні тому

      አንድ ነገር ባል ሳታገቡ ነው እንደ እቃ የምገጥሙት እኔ አላባሁም ልግዛ ልተወው​@@YouTbe-qr7ln

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 14 днів тому +1

    እዴ እሺ እስከመቼ በሰው ሀገር 😢😢 እንቆይ ያረቢ ባለችሺ ገዘብ ቶሎ ውደ ስራ ግቢ እጅ እዚህም ስራ ጠፍቷል እደምታቂው

  • @seadi5
    @seadi5 3 дні тому

    ልጆች እስከእሚያድጉስደትማስቀመጥጥሩአይደለም
    በብሃርአትምጭ /ኢትዮጵያ አትምጡአትበይ የኔእህትመቸምእዱንያአትሞላም
    ይሄ ሞትእያለ/አሁን የቸገረኝ
    የሀገራችን ሰላምማጣትነው
    ቤትየሰራችሁጨርሳችሁሂዱ
    ቤትሳይጨረስ ሀገርመግባትእውነትነውይቸግራል

  • @Anshatube-h7y
    @Anshatube-h7y 2 дні тому

    እስከመቼ በሰው አገር እንኑር እር እንመጣለን እዴሰው እንኖራለን እርዝቅ በአላህ እጂነው

  • @mohammedadem4651
    @mohammedadem4651 3 дні тому

    አጀብ አጀብ አጀብ ነው
    መጨረሻችን ያሣዝናል የኛነገረ

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 10 днів тому

    እደኔ አትሰደጂ ነው የምለውቤቱን የምታስጨርሽበትን አንድ ክላሱን ካስተካከልሽ ይበካሻል መስራት ከቻልሽ ስራ ፍጥረሽ ስሪ ሳኡድ የድሮው አይደለም እኛ እዝህ እያለን ገዘባችንን አናቅበትም ❤

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 14 днів тому +2

    እባክሺ ተይ እጅ እህት አሁን አኔች መክረሺ ሙተሻል ሆ እና እዚህ እንሙት እንደ ሲጀመር አድስ ስለሆሺ ነዉ ስትለምጅዉ ይጣፍጥሻል ዝም ብለሺ በርች ግን አትምጡ አትበይ 😢😢

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 14 днів тому +3

      እረ በጣም ትገርማለች። ቤት ልጁ እያለት አላህን እያመሰገነች መኖር ስገባት

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ 14 днів тому +4

      @@زينبابراهيم-ف7ص ይች ምን ታመሰግናለች ጭራሺ ሰዉን ተስፋ ታስቆርጣለች እጅ ሲጀመር ሀገራችን እንደ አረብ ሀገር ማሰብ የለብንም ሰዉ እደሚኖረዉ መኖር እጅ

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 13 днів тому +1

      ሳህ የኔቢጢውች ዛሬ ነገ እያለን ጨረሽ ተሰፋ አሰቁረጠችን

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 14 днів тому +3

    እዛው ሀገርሽ ላይ ሪዝቅሽን ይክፈትልሽ እህቴ

  • @yawltnanyar
    @yawltnanyar 14 днів тому +1

    ሰላም ሀያትየ በጣም ይከብዳል ግን እኔ ያለችሽን ይዘሽ ከተማ ግቢና አቡዲየን አትነጠይ ስሪነው ሀገርሽነው የምለው እኔልጀን ተንጥየይህው አለሁ አይደል😢😢😢😢አችይውም እማ ልጅሽም አውቆሻልይጎዳብሻል

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 13 днів тому

    ማሻአላህህህህህህህህህህ...አድበሸ ተቀመጭ እርዚቅ ከአላህ..ነውዋናው...ጤና

  • @rahma6859
    @rahma6859 14 днів тому

    እህቶቸ አትጡ ስላሎችሁ እርሜችሁን አጨርስ ስገቡ አስቡበት እኮን አደለም ስደት ብዙ አስተምሮነ ዶሮ እኮ ኑረንበታል አታካብዱ

  • @أمحكمه
    @أمحكمه 18 годин тому

    አብሽሪ እናበረታታሻል ቶሎ ቶሎ ቪደዎ ስሪ

  • @ከሰሜንሸዋነኝ
    @ከሰሜንሸዋነኝ 13 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽ ኡሙ አብደረዛቅ ሀገር ገባሽ እዴ አበሰሽሪ ጠንካራ ሁኝ በአላህ ተመኪ ግን ኒቃብሽን አስተካክይ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 12 днів тому

    የኛ የሀበሾች ችግር ምን እደሆነ ታቂያለሽ ዝቅ ብለን መስራት አንወድምጂ ከዶሮ ንግድ መጀመር ይቻላል ወላሂ ወናዉ አፊአ መሆን ነዉ እህቴ ዶሮሽን ግዥና አርቢ ከዛ ተነሺ እቁላል ስት እደሚሸጥ ታቂያለሽ ስለዚህ እራስሽን አሳምኚ አላህን ተገደፊ አማና በበሀር እዳመጪ አኡዙቢላህ በይ አላህ ያለሽን ገዘብ በረካ ያድርግልሽ 🤲🤲🤲

  • @zd8699
    @zd8699 2 дні тому

    አብሺሪ ትለምጂዋለሺ ዉደ እዛዉ ተረጋጊ

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n 6 днів тому

    እና እህቴ በብሀር እምትይውን ነገር ትተሽ በጠለብ አስጀምሪ እስከዛው ቁጭ ከምትይ የጅ ስራወችን ስሪ አደኛ አች ፍሪ ትሆኛለሽ ሁለተኛ ገዘብ ታገኛለሽ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 7 днів тому

    ሀዳ ለምን አነኪዉ ለኛተሰፋ አታሰቆረጪ እሚኖረን አሏህ ነዉ

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 14 днів тому +1

    የኔ እህት አብሽሪ አላህ ያግዝሽ

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw День тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እደት ነሽ ሀዩየ እኔ መምጣት ሳስብ ያዞረኛል

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 3 дні тому

    ቀለል አድርገሽ ኑሪ የሰዉ ምኞት አያልቅም

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 14 днів тому +1

    አልሀምዱሊላህ በይ የሰውልጅ አፍያ ሆኖ አያማርም ከተማ አካባቢ ሹሮቤት ዳቦ በፉል እየሰራሽ ተንቀሳቀሽ ደሞ ልጀ ጠቆረ አትበይ ሆ እስከሚለምደው ነው

  • @kabetube
    @kabetube 14 днів тому +1

    በባህር እዳታስቢው ወላሂ በህጋውይመምጣት ትችያለሺ