እነዚህን 9 ምልክቶች ካያችሁ ግንኙነታችሁን አቋርጡ | tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2024
  • እነዚህን 9 ምልክቶች ካያችሁ ግንኙነታችሁን አቋርጡ | tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official UA-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

КОМЕНТАРІ • 50

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 5 місяців тому +16

    እዉነት ነዉ የዛ አይነት ባህሪ ያሏቸዉ ሰዎች አደገኞች ናቸዉ።
    🔹እንዲገባኝ ብዬ 2ቴ ነዉ ያዳመጥኩት 😂
    እናመሰግናለን። 🙏

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 5 місяців тому +9

    በጣም ጥሩና አስተማሪ እኔ እየሞከርኩት ያለውን ነገር ነገርከኝ ስለዚህ ትክክል ነኝ አመሰግናለው❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 місяців тому +5

    Amen 🙏🏾 thanks for your time and experience ❤❤❤

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 5 місяців тому +4

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለ

  • @user-zg7wf7ww4j
    @user-zg7wf7ww4j 5 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህኝ በጣም ነበር
    በጉጉት የምጠብቅህ አመሰግናለሁ

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 5 місяців тому +1

    ትክክል ❤❤❤❤

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o 5 місяців тому +26

    በትክክል አስመሳይ ሰው ከባድ ነው ጓደኛ መስለዉ ከሚጓድን እግዚአብሔር ይጠብቀን እናመሰግናለን

    • @user-fj2bx2jy1b
      @user-fj2bx2jy1b 4 місяці тому +1

      ፥፨፥፥፨ባባቤቤባባብቤባብቧባባቧቤባቧባባቤቦባቤብቤቤቦበባቧቤቦብቤቦቤቧባቧብብ

  • @user-nx6nu5ll9j
    @user-nx6nu5ll9j 5 місяців тому +1

    thank you

  • @SamiraaSamiraa
    @SamiraaSamiraa 5 місяців тому +4

    Next Bro

  • @user-db3sx8wd4d
    @user-db3sx8wd4d 5 місяців тому +2

    በትክክል❤❤❤❤bro

  • @user-eg6up7lp5b
    @user-eg6up7lp5b 2 місяці тому +1

    በትክክል ኣስፈላግ ምክር ነው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 місяців тому +8

    አንድ ጓደኛዬ ትዝ አለችኝ ከኛ ጋ ስትሆን ብር የላትም ሌላ ቦታ ደሞ እንደ አፈር ትበትናለች 😅እርግፍ አድርጌ ትውት 😮እእ

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 5 місяців тому

      Tadyaa lanchi ber mabataan aLabaat

    • @user-vd2rt1hi4y
      @user-vd2rt1hi4y 5 місяців тому +1

      ara inema 10 ameti mulu tagishati kuwaki silegn dagim lalagegnati zegawati

  • @GirmayTadesse-fw9iw
    @GirmayTadesse-fw9iw Місяць тому +1

    ተባረክ

  • @user-zg7wf7ww4j
    @user-zg7wf7ww4j 5 місяців тому

    በጣም ደሰ ደስ የሚል ትምህርት ነበር በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 Місяць тому

    እውነት ነው።

  • @user-wr4hd3mk8q
    @user-wr4hd3mk8q 5 місяців тому

    እሸ በጣም አመሠግናለሁ ለእነ በጣም አሰፈላጊ ነበረ

  • @user-fh1wi4sk6i
    @user-fh1wi4sk6i 5 місяців тому +1

    ዋው በጣም የጓጓሁት ዳግም እስከ አገኝ ዳም ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኝ

  • @user-ef9gm6cq8o
    @user-ef9gm6cq8o 3 місяці тому +1

    Betam Amesegenalehu

  • @user-ig7ur4ld7e
    @user-ig7ur4ld7e 5 місяців тому +2

    Latem selamh ybzah !!!!!

  • @abebebelay5855
    @abebebelay5855 Місяць тому

    በትክክል አስፈላጊ ምክር ነው❤❤❤❤

  • @DESTAYETOLESSA-gj2zi
    @DESTAYETOLESSA-gj2zi 4 місяці тому

    በትክክል አስፈላግ ምክር ነዉ

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t Місяць тому

    Konjo mekern new selamu yabzalh
    Enamesgnalen

  • @DESTAYETOLESSA-gj2zi
    @DESTAYETOLESSA-gj2zi 4 місяці тому

    በትክክል ገምብ ምክር ነዉ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 5 місяців тому +10

    ከ አስመሳይ ሰው ፊትለፊት ገዳይ ይሻላል

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 5 місяців тому

      በጣም ከአስመሳይ ጓደኛ መጥንቅ እንዴት ይቻላል እስክታቂ ተጎጂ ነሽ

    • @user-bj3gu6jo3x
      @user-bj3gu6jo3x 5 місяців тому

      100%

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hulalaamanusmaneHau
    @hulalaamanusmaneHau Місяць тому

    አራ እትዮጵያ ትሳማያ ይሁን

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 5 місяців тому

    Liyu neh❤

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 5 місяців тому +2

    ይገርማሀል የድሮ ጓደኛየ ከሁለት አመት ቧሀላ ተመልሳ መጥታ ደወለችልኝ እና እኔ ግን ከሷ ጋ ሳወራ ምንም ደስታ አይሰማኝም በጣም ነው እንዳውም እሚጨንቀኝ ደሞ እኮ ሰሞኑን ነው እናም እኔም ለእህቴ እየነገርኳት ነበር ምንም ደስታ እዳልተሰማኝ እና እድትደውልልኝ እደማልፈልግ

    • @user-he3us8qw9m
      @user-he3us8qw9m 5 місяців тому

      እኔ የልብ ጓደኛዬ ናት ብዬ የምላት ናት ከሷ ጋር ስሆን ይጨንቀኛል ያመኛል 😢 ግን ስንራራቅ ደህና እሆናለሁ ግን ምንድነዉ 😢😢 ለኔኮ መጥፎ አይደለችም ?🤔🥺

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому

    አንተን አላማደነቅ ንፈግት ነው ሁሉም ቨዶው ጠቃሚ ትክክለኛ ነገር ነው

  • @user-dg3rw5hx8c
    @user-dg3rw5hx8c 5 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maremare234
    @maremare234 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 4 місяці тому

    Le irmija yemianesasa timihrt.ameseginalew

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому

    🥰🥰😍

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1 3 місяці тому +1

    Bro Tilayalya Amasginalaw

  • @user-zm3sp4fz8y
    @user-zm3sp4fz8y 5 місяців тому +1

    ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @5-ex6yk
    @5-ex6yk 4 місяці тому +1

    Hi

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 5 місяців тому +1

    Beka😢gadegna yelegnimi

  • @maremare234
    @maremare234 5 місяців тому +1

    Wodmi..tbkrki

  • @WagayaSolomon
    @WagayaSolomon 3 місяці тому

    😂

  • @Husniiabdo12gmail.ComHusniiabd
    @Husniiabdo12gmail.ComHusniiabd 20 днів тому +1

    Batam amsaginalo❤❤❤

  • @musicafriqa6524
    @musicafriqa6524 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤