ሁሉም ትምህርቶች ግሩም እና ድንቅ ናቸው እናመሰግናለን👏👏
በጉልበት ሳይሆን በማሳመን የግልህ አድርገው
የምትኖረውን የህይወት አናናር መቀየር ካቃተህ ማነም ምንም ሊረዳህ አይችልም
የመጀመሪያው ደንብ ራስን ማረጋጋት ነው
የምናስባቸው ነገሮች የ አይምሮዋችንን ጥራት ይወስናል
❤በብዙ ነገሮች ላይ ዝም በሉ በሚያስፈልገው ነገር ላይ ብቻ ተናገሩ በጥቂት ቃላት❤የሚጎዳን የሚፈውሰን ነው የብልህነት ምልክቱ የራስን አለማወቅ መገንዘብ ነው
ለልጅህ መንገድ አታዘጋጅ
ልጅህን ለመንገዱ ዝግጁ አርገው እንጂ
ዛሬህን በደስታ ኑረው❤
እሚገርም እና ኣስተማሪ ኣባባል ነው ሁሉም ወደድኩት እስከ መጨረሻው ኣድምጪዋለው ተባረክ ✅🥰
እናመ ሰግናለን ተምረንበታል
ለልጅህ መንገድ አታዘጋጅ ልጅህን ለመንገዱ ዝግጁ አድርገው እንጂ 👌😍🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድሜ አስተማር ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
ምርጥ ሐሣብ ነውና እናመሰግናለን
Thank so much tekeklnw eysus yebarky 💯💯💯💯💯💯✅✅✅♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ደስይላል
🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
ጥሩ ትምህርት ነው
❤❤❤
Tebarke
ተመችቶኛል ❤
በርታ ቅንድሜ ተመስጪ ነው የስማሁህ
አመሰህናለሁ ብዙ ነገር ተማርኩ ያዝኩ❤
ጥሩ አይምሮ ሰቶኛል መጠቀም አልቻልኩበትም እንጂ😢😢😢 ተበረክ
Thanks for sharing your experience and time ❤❤
አላህይጨምርልህ
ጥሩትምርትነው
ዋው 👌
አስተማሪ ነዉ //
አመስጋኝ ሴት በረከት ናት🎉
Good 👑
Thank you❤
Thank you 🙏🏽
fantastic
አስተማሪ ነዉ።አመሰግናለሁ
Betam yemigerm timhitt nw tebarek
ከልብ አናመሰግናለን
Yemmmeeee my bro
Hulunim Wedjeachewalehu
አመስጋኝ ሴት በረከት ናት
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Goodeed
በጣም ጥሩ አስተማሪ እውቀት ነው በርቱ
ዋው 100%
እናመሰግናለን በርታልን ወንድም❤❤
Betame enamsegnaln lezik metnagerwo ewnta
Betam enamesegnalen astemari mkr new bertaln wendm
Desi yemele ngr new
10Q bro
Tankyou itis good!
❤❤
❤❤❤❤❤❤
Enamsegnalen ❤
Thank you
አመስጋኝ ሴት በረከት አላት
Zare yemfelgewn melikt agegnehu.
tnx 🥰
እናመሰግናለን
እውቀት ማድረግ የምትችለውን ማድረግ ነው
ጥበብ መቼ እንደምታደርግ ማወቅ ነው ።
Thanks
Hi tru sra
ወይኔ. ደስ. የሚል. ትምህርት
Ere Atarzmewu wendm harif newu
አታላይን ማታለል ድርብ ደስታ ነው።
❤❤😊
❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤😊
አሜስጌኔሎ ❤❤❤❤
ዛሬ እረሴን መቆጣር አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሁን ባትሆንም አስመስል የሚለው ጉብዝና እንዴት በማስመሰል ሊሆን ይችላል።
Trust media
ጎበዝ ሁን በትሆንም አስመስል አልተማቸኝም😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
𝚃𝚗𝚡
Ydyydurwgut
😂😂😂😂
አንተ ለወላጆችህ የምታደርገው ድጋፍ በልጆች እንደምታገኘው አስብ ።
ትምህርት ሰጪ ነዉ።
❤❤
🥰🥰🥰😍😍
በጣም ገንቢና አስተማሪ ነው በዚሁ በርቱ።