የሚኬል ሜሪኖ የአርሰናል ዝውውር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 54

  • @degemu-r7j
    @degemu-r7j 19 днів тому +14

    አገር ውስጥ ካሉ እግር ኳስ ጋዜጠኞች አንተ የወቅቱ ቡካዮ ሳካ ነህና በርታ

    • @tegenemegersa
      @tegenemegersa 19 днів тому +1

      😂😂😂 ያንተ ደግሞ አዝናኝ አገላለጽ ነው 😂😂😂😂

    • @tesfayelaba4981
      @tesfayelaba4981 19 днів тому

      ​@@tegenemegersa ምነው ቡካዮ የተሻለ ተጫዋች የለም

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs 19 днів тому +1

      መንሱር ደግሞ Halland ነው 🤣

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 15 днів тому

    አሌክሶ አቀራረብህ ሁሉም ነገር ያምራል የእግር ኳስ መምህራችን ,,,,,,,,,,, adnakik negn

  • @balewgiziebinalfew4371
    @balewgiziebinalfew4371 19 днів тому +6

    አላዛር አቀራረብህ ሁሉም ነገር ያምራል

  • @henokfitsum5682
    @henokfitsum5682 19 днів тому +9

    በሳል ዝውውር እንደሆነ ይሰማኛል አሁን ቡድኑ ሙሉ ከሆነ አንድ የመስመር አማካኝ ቀትተኛ የማርቲሌኒ ተፎካካሪ ቢቀላቀል ሙሉነት ይኖረዋል። በጠቅላላ ግን የኤዱ በዚህ ቡድን ግንባታ ላይ የላቀ አስተዋጽኦ እያሳየ ነው።

    • @sabita_gunners
      @sabita_gunners 19 днів тому

      የማርቲኔሊ ተፎካካሪ አለ እኮ ትሮሳርድ ወይስ የሳካ ለማለት ፈልገህ ነው

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 19 днів тому +4

    አሌክሶ እኛ ቤት በጣም ነው ምኖድህ በርታ

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 19 днів тому +4

    አርሰናል king 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielawraris5599
    @danielawraris5599 19 днів тому +2

    ዝግጅቱ ቆንጆ ነው። ፕሮግራም አቀራረብ ላይ የምስል ቅንብር ቢኖረው ጥሩ ነው።

    • @MabelKibrwerk
      @MabelKibrwerk 17 днів тому

      የራይስ ሚና አልተመቸኝም በዚ ዙሪያ ብትሰራልን

  • @AmarZeynu
    @AmarZeynu 19 днів тому +3

    Lemndenew gen ethiopia west kante wechi sport journalist yale maymeslegn🙏🙏💯

    • @Mesaymangustu
      @Mesaymangustu 19 днів тому

      Mansurem batemmmm miwdad sew new

    • @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome
      @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome 15 днів тому

      እኔ እራሱ ከአላዛር ፕሮግራም ዉጭ የሌሎችን የስፖርት ፕሮግራም መስማት አይመቸኝም ገና ስፖርት 365 ከአዩ ጋ ሲሰሩ ጀምሬ ነዉ የምወደዉ አሊዝና ዮናስ አዘዘ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የእግር ኳስ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ስፖርቶች እዉቀት ነዉ ያላቸዉ

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 19 днів тому

    ምርጥ ትንታኔ

  • @TediSenbetu-j6o
    @TediSenbetu-j6o 19 днів тому +1

    የእግር ኳስ መምህራችን 👏

  • @birukwondale1308
    @birukwondale1308 19 днів тому

    Ymegbia songu dess ylall Si segnorrr ybobii ferminio chant nwww ❤

  • @yabuget.
    @yabuget. 19 днів тому +2

    አላዛር የጋዜጠኞች ንጉስ ነክ ትችላለህ 👏👏

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 19 днів тому

    Bebotaw partey yalem enkwan bihon ye availability chigir yalebet mehonu hulem yasasibegn neber ye merino memtat wektawina tegebi mehonun kemismamutu gora negn viva boss arteta & edu gasper !!❤❤❤

  • @GenetuGedlie
    @GenetuGedlie 19 днів тому

    እግር ኳስ በእውቀት ሲተነተን እንዴት ደስ ይላል። አሌክሶ በርታ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 18 днів тому

    Arsenal forever ale king

  • @tddyarsenl
    @tddyarsenl 19 днів тому +2

    ያምራል 🎉😢😮

  • @NatinaelZeleke
    @NatinaelZeleke 19 днів тому +6

    አረ view ብቻ ምን ያረጋል ለይኩ እንጂ

    • @sabita_gunners
      @sabita_gunners 19 днів тому

      እኔም ይገርሙኛል ለምን ላይክ እንደማያደርጉ አይከፈልበት

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 19 днів тому

    አሌ አሌ አሌ

  • @Eyobkassa-tx9mu
    @Eyobkassa-tx9mu 19 днів тому

    ኩአስ በ ላቀ አውቀት ሲብራራ በጣም ደስ ይላል አናመሰግንለን አሌክሶ 🙏🙏🙏🙏

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 19 днів тому

    ስለ ሊቨርፑል ቅድመ ጨዋታ ትንተና ላይ ያተኮረ 1 ኘሮግራም በጣም አሪፍ ነው

  • @tenachin1864
    @tenachin1864 19 днів тому

    i hope he's gonna bring a bit squad depth and of course a good way to fill the identity we loss bcs of Xhaka's departure. i dont think he will be available week by week but we have a lot of tournaments that he will give Arteta to have alternatives on the pitch.

  • @HamdeMan-l4k
    @HamdeMan-l4k 19 днів тому

    10Q አሌክሶ

  • @YidnekachewBirhanu-eh4nc
    @YidnekachewBirhanu-eh4nc 19 днів тому

    አሌክሶ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @Hibir-tube
    @Hibir-tube 19 днів тому +1

    Setebikeh neber alexo 🎉🎉🎉

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 19 днів тому

    Selam bet sabi banatchu like eyaragne enabaratat alizare barta

  • @MekonenDebas
    @MekonenDebas 19 днів тому +2

    Wellcome

  • @fikreabmamo8470
    @fikreabmamo8470 19 днів тому +1

    Well come

  • @user-qs4jg4eo9m
    @user-qs4jg4eo9m 19 днів тому

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 19 днів тому

    አሊዝ ባለንስር ዓይን የዘመን ክስተት..
    በተለይ ሲከሰት....ያውም በቀዳሚት ሰንበት...
    እየሰሙ ዘና ማለት ብቻ...
    እያደመጡ ፈታ ማለት ብቻ...
    ሌላ ምንም ማድረግ አይቻልም; ላይክ እያደረጉ ከማመስገን በቀር....
    እናመሰግናለን ታላቁ ሰው!!

  • @user-vt4um9cp4s
    @user-vt4um9cp4s 19 днів тому

    Alexo🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አንተ እያደመጥኩ ከሆነ ሌላ ማንኛውም አይነት ድምፅ መስማት አልፈልግም !!በአይነ ህሊና የጨዋታ እንቅስቃሴ እያየሁት ነዉ የማዳምጠዉ
    $ ወቅቱ የዋጀ እግር ኳስ ተንታኝ alexo በድጋሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 19 днів тому

    አሌ አሌ 😊😊

  • @NatnaelDessie-dh3du
    @NatnaelDessie-dh3du 19 днів тому

    King alazar

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 19 днів тому +2

    Like አርጉ ፔጁን 🙄🙄View 5000 Like 300🙄🤔🤔

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 19 днів тому

    Alexo wellcome❤

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 19 днів тому

    አሊዝ ሰላም ሰላም

  • @user-bw4uy6kh6r
    @user-bw4uy6kh6r 19 днів тому

    Teru tentena nw berta

  • @Babytube01
    @Babytube01 19 днів тому

    Trust the process 😊

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 19 днів тому

    Give us Madrid pls😂😂😂😊

  • @birukbaharu1657
    @birukbaharu1657 19 днів тому

    ❤❤❤❤aĺexo

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 19 днів тому

    አርሴናል ዣካን ለምን ለቀቀው? ከሱ በኋላ በሱ ቦታ አፕግሬድ ሆነ ወይስ ወረደ? ዣካ አትርፏል አርሴናልስ ስህተት አልሰራም ትላለህ?

  • @henokyilma4695
    @henokyilma4695 19 днів тому

    Betam emwedeh sew neh maryiamn bians enkua photo bensa edat des endemleyie

    • @wildu427
      @wildu427 19 днів тому

      Wellahi inem betam wodewallehu yihen sew yichilal betam Thank you bro

  • @George-m1b
    @George-m1b 19 днів тому

    Alezz eko tlyalhh snlh be mkniyat new beka

  • @Jazminhun5764
    @Jazminhun5764 19 днів тому +1

    Gardiola copy😅

  • @user-wj7er6oz5d
    @user-wj7er6oz5d 19 днів тому

    ቀዳማይ አን ረአያ

  • @fitsum106
    @fitsum106 19 днів тому

    በሳል ዝውውር ቢሆንም አርሰናል ግን ዋንጫ አይበላም