Betoch | “በ19ኛው ዓመት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 349

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 349 “በ19ኛው ዓመት ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 349
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

КОМЕНТАРІ • 854

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +43

    🌺ቁራአን የህመማችንመፍውሻ
    🌺ቁርአን የሁለት ሀገር ሽፍአ
    🛍️ቁራአን የቀልብ መረጋጋ
    🌺ቁራአን የጀነት ባልብት
    🌺እስላማዊ ጥያቄ መልስ
    🌺ተውሂድ ሁሉም እንማማር
    🌺ከእኔጋ ቁራአን ፍቅር ስላም ተስጣለች እዳያመልጣቹ
    🌺እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 роки тому +97

    የበተሴብ ጭቀት ሊገለኝ ነው በስደት ላይ ፍትህ ለዋሁ ወሎዬ ምንም ለማያውቀው ያልፍ ይሆን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому +4

      አይዞሽ ያልፋን እናቴን ድምጻን ከሰማሁ 3 ወር ሆነኝ ዋና ጸሎት ነው በቅንነት ደምሪኝ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому +1

      @@rayabisoberi ነይ እህት

    • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
      @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 3 роки тому +2

      አይዞሽ ማር መጨነቅ ምንም ለውጥ አያመጣም መጸለይ ነው እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @እመንጅአትፉራ
      @እመንጅአትፉራ 3 роки тому +2

      በትክክክክል ዝግትግት አሉብን እሕሕሕሕሕሕሕሕሕ ምነው በውጭም ሐገርም አበሳችን በዛ አይይይይይይይ

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому +2

      ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ክፍሽን አልስማ አገሩን የሚወድ #ሰብስክራይብ ላይክ ግጩኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +364

    ወይ ማፊ አንድ ፊልም ሳሠራ አባይ ሁለት ጊዜ ተሞላ ክክክክክ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 роки тому +50

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ማነው የሀገሩ ጉዳይ እቅልፍ የነሳው 👍👍በላይክ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ውድ በተሰብ እንሁን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@nibrettube8913 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ

  • @sofyasoso1103
    @sofyasoso1103 3 роки тому +74

    የማፊ ፊልምና የኢትዮጵያ ደሥታ እማይበት ቀን ናፈቀኝ ወድ የሀገሬ ልጆች በየእመንታችሁ ፀልዩ ዱዓ አድርጉ ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +42

    ሰላም ተስፋዬ: ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::ሀገራችን ሰላም ያርግልን::

    • @meremmerem
      @meremmerem 3 роки тому +7

      ቲሽ ዉሸታም በሰዉ ስም መነገድ አቁሙ ሰላም ስራ አታ እዚህ መታ መታ እምትኮምት

    • @dubai6009
      @dubai6009 3 роки тому

      አሜንአሜንአሜን

    • @wonderuth332
      @wonderuth332 3 роки тому

      ሌባ ጁንታ !!

    • @woyini2675
      @woyini2675 3 роки тому +1

      ትልቅ ውሸት የሷን እናውቀዋለን ሌባ በሰው ስም ልትሸቅይ 😕😕 በራስሽ ስሪ ቀዳዳ

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 роки тому

      አች ውሸታም ጁታ የሌባዘር እናሽ ትበዳ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +59

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mustomahmed519
    @mustomahmed519 3 роки тому +8

    Baga ngy dhuftani betochi koo namin akka kotit jaltani like nafi godha jabadha itt fufa🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +30

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @weynitube4121
    @weynitube4121 3 роки тому +12

    አረ ኡ ኡ ኡ ኡ በጭንቀት ነብሳችን ልትወጣ ነው.
    ጌታ ሆይ. ሀገራችን ታማለች ምሬሻለሁ በላት.

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍😍

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 3 роки тому +78

    ያማል ቅኔው ይሄ ድራማ እድሜያቸውን የሚደብቁ አርቲስቶቻችን ነው የተሰራው😂

    • @ekubtube3125
      @ekubtube3125 3 роки тому +1

      የእነርሱ እድሜ ቢደብቁ የማንን ቤት አፈረሰ መብታቸው ነው ?

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 3 роки тому +1

      እኛምን አገባን ለምን 10 አመት አያደርጉትም

    • @solami4708
      @solami4708 3 роки тому

      ua-cam.com/video/rpzTEaEfQsE/v-deo.html

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +64

    ቤቶችዬ😘 ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +6

    ወይ ሀገሬ 😢😢😢ሰላም አጣሽ እናታለም ኢትዮጵያ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭አንተው አስበን ቸሩ ሆይ? 😢😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊😍

  • @መድነኝየተዋህዶልጂመድነኝ

    ያገራችን መጨረሻውሰ ምን ይሁን ኣይይይይይ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @desta547
    @desta547 3 роки тому +4

    ወይ ማፍዬ። በሰቅ ከደልሽኝ ዘሬ ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጣችልን በአሁኑ ሰዓት እኮ የምያስቅም ጠፍ። ቤቶችን እየያን እንሰቅ እንጂ እግዚአብሔር አገራችን የኢትዮጵያ ሰለም ያድርግልን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😘

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 роки тому +21

    የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ ያረብ አንተው ሰላም አውርድልን

  • @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ

    እንኳን ደና መጣችሁ መጣሁ የመዳምን ስራ ጨርሸ ቦታ ልያዝ ብዬ ነው

  • @dnbdn6900
    @dnbdn6900 3 роки тому +8

    እኔ ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው እናቴ እንኳንም ተወለድኩልሽ ላይክ ግጬኝ

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    ፈጣሪ አገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልሥልን እንኳን ለጥላቻ ለመዋደድ ጊዜ የለንም እንዋደድ ሠላም ለኢትዮጵያ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ቅንነት ለራስ ነው 🥰

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@rayabisoberi እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @ራቢአ-ነ6ነ
    @ራቢአ-ነ6ነ 3 роки тому +31

    የሀገራችን ሠላም የናፈቃችሁ ያረብ አገራችንን ሠላም አትፈግብን ያረብ ፍቅረን አንድነታችንን መልስልን ሁላችሁም በምታመልኩት አምላክ ለአንድነታችን

    • @bonturegase1948
      @bonturegase1948 3 роки тому

      💕💕💕💕

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@bonturegase1948 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +18

    🙋🏽‍♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹

    • @sihamtube3115
      @sihamtube3115 3 роки тому

      Ene efelgshalehu konjo mesmershin bagegn des ylegnal

    • @DagmawitNebiyou
      @DagmawitNebiyou Рік тому

      😂😂❤

    • @MahderHaylu
      @MahderHaylu Місяць тому

      ተነገረ ዎዩ ዊንስተን ሀድይ ማርቲን ጌታ

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን🇪🇹🇪🇹💞🥺

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому

      እትየ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@shewayetube-445 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    🎂 ኬክ በቅርጫ 🙈😀😀😀🤣🤣🤣🤣 ወይ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልሰዉ 🤲❤️

  • @መቅደስዘለቀ
    @መቅደስዘለቀ 3 роки тому +3

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አራ በሳቅ ገደላችሁት😂😂😂😂😂🎉✨🎉🎂🎂🍾🍾🍾መልካም ልደት መፍዬ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ💌💌

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +13

    ወይ ሻሼ የባለሀብቱ በሬዎች ናቸው አልሽ 👍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍

  • @lizztamir1405
    @lizztamir1405 3 роки тому +3

    በቤቶች ድራማ ውስጥ አሜን በጣም አደነቂሽ ነኝ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😘😊

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 роки тому +6

    አይይ ቤቶች ጩኸታችሁ በር ሲንኳኳ ያለው ታሪክ በጣም ተደጋገም ዘሩ ደግሞ የት ሄዶ ነው ቆየ ከተሳተፈ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 роки тому +12

    ይህ ድራማ እድሜያቸውን ለሚሰርቁ ሴት አርቲስቶቻችን ነው ቤቶችዬ የኔ ምርጦች ዘርዬን እከን እዳልክን የናፈቀ እንደኔ ማነው 🙏

  • @youtubeda192
    @youtubeda192 3 роки тому +5

    😂😂😂😂😅አይ ቤቶች ሁልየም በናንተ ፈታ እላለሁ ለተወሰነ ጊዜም ቢሆ ኑሩልን በፍቅር እናት አገራችንን ሰለም ያድርግልን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 3 роки тому

      ይቅር ለሱ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 роки тому +24

    የቤቶቺ ተመልካቼቺ ሠላምቹህ ይብዛ አገራቺን በምህረቱ ያስብልን የድንግልጅ 💚💛❤️

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому

      ቲየ ሰብ አርግኝ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 роки тому

      @@mmmsss9657 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @seadrss1844
      @seadrss1844 3 роки тому

      Amne amne🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 роки тому

      @@seadrss1844 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 роки тому +8

    በቶቺዬ ኡንካን በሳላም ማታችሁ በ ጉገት ኖው መንታብካቾው ሀገራቺን ሰላም የራግልን ብልሺግና ፋጣሪ ያሳልን ብልሺግኞች የ ሀገር ትልትኖው አሜን🙌

  • @sarasare7932
    @sarasare7932 3 роки тому +1

    ደሥይላል

  • @manufikir4845
    @manufikir4845 3 роки тому +77

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ኧረ በጭቀት አለቅን ኔት ተዘግቶ ኡኡኡኡኡ

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 3 роки тому +3

    ለሀገራችሁ ዉለታ መዋል ትፈልጋላችሁ መረጃ ከሌላችሁ ዝም በሉ
    እግዚሐብሔር ለሀገራችን ሰላምን ይመልስልን አሜን

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +6

    🤣🤣🤣🤣የዛሬውደሞ ያበደነው ያሹነገር ጎበዝ አሽዪ😹❣️

    • @media9983
      @media9983 3 роки тому

      በዜም ሰቅሏል።

  • @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ
    @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ 3 роки тому +10

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ ቤቶች እኔ የወገኔ የሀገሬ ነገር አሣሥቦኛል በሣኡዲ እሥር ቤት ያለት እና በወሎ ላይ ያለዉ መፈናቀል ዱአ ፀሎት አድርጉ ዉዲ ኢትዪጲያን

    • @tube3009
      @tube3009 3 роки тому

      እወነት ነው እሺ ናብሰ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@tube3009 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

    • @tube3009
      @tube3009 3 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse እሺ

  • @ፀሐይቲዩብ
    @ፀሐይቲዩብ 3 роки тому +14

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 роки тому

      የሻሼ ጩኸት በጣም ይረብሻል።

    • @ፀሐይቲዩብ
      @ፀሐይቲዩብ 3 роки тому

      ስወዳት ሞቅ ደመቅ ታደርገዋለች ድራመውን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@rasayifat5726 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 роки тому

      @@ፀሐይቲዩብ
      እሪ በከንቱ ነው እንዴ ያደግሽው? ጉድ እኮ ነው!

  • @betihadiyatube
    @betihadiyatube 3 роки тому +2

    እሙዬ እትዮጵያ ሀገር ሁሌ ፈጣሪ ሠላምሽን ያሰማን ።
    ቤቶችዬ እወደቸሃሎ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍😍😊

    • @betihadiyatube
      @betihadiyatube 3 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse እሺ ውዴ

  • @ግጭት
    @ግጭት 3 роки тому +10

    ጁተው ከእትዮጲ የምጠፋበት ቀን ነፈቀኝ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 3 роки тому +3

    Betchaiyee yene tenafekii yemirr debirognii nabarr ke Asryee garaa tetellichee huken denaa metachuu bakaa lineskii new desataa ke betochii garaa❤️❤️❤️🙏🙏

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +9

    ስታስቁ ወይ አሹዬ ኑሮ ተወድዋል ብለክ አንድ ሰው ያማያጠግብ ለልደት ደስ ስትሉ ጭወታችሁ ጭቂጭቃቹ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 роки тому +2

    Ha ha ha 😂☺️😉😉😂የልደት ቀልድ

  • @procell803
    @procell803 3 роки тому +2

    ቆንጆ ትምህርት ነዉ እውነቱን ተናግረን ብንሞት ምን ይላል ለፈጣሪ ብለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊

  • @Alykocha2
    @Alykocha2 3 роки тому +6

    እስኪ ማነው እደኔ ዘና ያደረገው👍👍✅✅

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 роки тому +3

    የአለህ ሰለም እዝነቱ አይለየቹ የቁርአንን ፍቅር አለህ ይወፊቀን ኑ ጎራ በሉ ከንግግሮች በለጩ የአለህ ቃል ነው ኑ በአለህ ፊቀድ ሀሰነት እነገኘለን ኢንሽ አለ ኑ

    • @rab7874
      @rab7874 3 роки тому

      አሰላሙአለይኩምእህት አሰላሙአለይኩምእህትመቅራትእፊልጋለሁቁጥርሺን አሲቀምጪልኝ

    • @sabrtube.6486
      @sabrtube.6486 3 роки тому

      @@rab7874 ፕሮፈይሌን ተጪነሽ ጊቢ ዉዴ

    • @rab7874
      @rab7874 3 роки тому

      ሊኩየለምአሲቀምጨልኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому +5

    ፈጣሪ ያገራችንን ሠላም ይመልስልን ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበል

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 3 роки тому +4

    እኳን ደህና መጣቹሁ ቤቶችየ ሰላም ለሀገራችን ለህዝቦቻችን ይሁን አላህየ ሰላሙን መልስልን እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ እዝነት ያረቢ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 роки тому +4

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊ ባላቹበት ቦታ ሰላም ጤና ፍቅር አብዝቻ ተመኝሁላቹ
    በሰድት የማትገኘ ውድ እህቴ ወንድማች ባላቹ በት ቦታ ሰላማች ፈጠሪ ያብዛላቹ 😍🇪🇹🇪🇹

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +25

    እንደኔቤቶች መናፍቆት የሚጠብቀው ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ እንኳን ደናመጣቹ 🥀🥀🥀🌹💐💐🇪🇹ለሀገራችን ሰላም ያውርድልንፈጣሪ

  • @indirisahmed3839
    @indirisahmed3839 3 роки тому +1

    ዋይ ዋይ እርስትየ በጣም ደስ ትይኛለሽ ማር ሰው አገቶ በርቱ ሁላቺሁም

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍

  • @ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
    @ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 3 роки тому +3

    እኔ የምለው የአርቲስቶች እድሜች ከሃያ አይበልጥም እኔ የምለው ቁጥር ወዳታች ነው የምትቆጠሩት አንዳንድ ወደላይ ቁጠሩ😂😂😂

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Рік тому

    ኬኳን ተቃረጥናት አላለም ያለቀኑ እንደሞተ በሬ😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 роки тому +1

    አይ በዜ እንዲህ አይነት ድፍረት ካለሽ ባንክ ብንሰርቅ አይሻልም 😂😂😂

  • @zaharamuhamed1894
    @zaharamuhamed1894 3 роки тому

    ዋውው ያበደነው

  • @hdaiizaabi4425
    @hdaiizaabi4425 3 роки тому +4

    እህ ዛሬ ከፍቶኝ ነበር ማፊየ ዘና አርገሽኛል ቤቶች ስወዳችሁ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😊

  • @asegdgutema166
    @asegdgutema166 2 роки тому +1

    Mafe ❤️💯👏

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 3 роки тому +3

    ማነው የሀገሩ ጉዳኝ እንቅልፍ ያጣው በስሜን ወሎ

  • @tigistareda9671
    @tigistareda9671 Рік тому

    Ilove it

  • @zamzamnurye3975
    @zamzamnurye3975 3 роки тому +1

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን በሀሳብ በጭቀት ልሞት ነው ከሰው ሀገር ሁኘ እምሰራውም እማስበውም ጠፍቶብኛል እባክህ አተ ጠብቃቸው ከክፉ ነገር ኸይሩን አሰማን አላህ ሆይ አተ ሀያሉ ጌታ ምን ይሳንሀል እደሰው ያልሆከው ጌታ ለነዛ ምንም ለማያውቁት በግፍ ለሚገደሉት ሁሉ ድረስላቸው

  • @zednigstilove4068
    @zednigstilove4068 3 роки тому +5

    ለሀገራችን ሠላም በየሀይማኖታችን ፀሎት እና ዱዋ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ፐ4ጰ

    ሻሽቱ እዳው ፈታ ነው እምታደርጊኝ አሰናብቱኝ አለይ😂😂😂 ቤቶችየ ውድድ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 роки тому +6

    ማፊያ ወይኔ በሳቅ😂

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому

    የኔዉድማፊ❤❤❤❤❤🎉🎉ወየትሂደሸነዉማሮ

  • @zamadiyasagkaw4424
    @zamadiyasagkaw4424 3 роки тому +5

    በቶች እኳን ሠላም መጣችሁ እባካችሁ ፍትህ በሉልን ለወሎ ህዝብ ይህውገባየ የለ መብራት የለ ተዘግተው እራብ ሊያልቁ ነው ቤተሠቦቻችን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @kokicofeearsenal8939
    @kokicofeearsenal8939 3 роки тому +1

    በሳቅ ነው የሞትኩኝ😂😂😂😂😂
    ኣንድ ፊልም ሳስራ ኣባይ ግድብ ሁለተኛ ሞላ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊😊

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +3

    😂😂😂😂
    ግድግዳ ነው የሆሽው
    እር በዜ ሳያስበው
    መብርቅ የሆን ቀልድ ቀለደ
    😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @derejeassefa690
    @derejeassefa690 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I love you so much 😘❤️

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +4

    እንኳን በስላም መጣቹህን ቤቶችየ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@rayabisoberi እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 3 роки тому +1

    The birthday of Miraf Zeru and Dr ABIY AHIMED ALI HAPPY BIRTHDAY!!!
    VIVA BOTH OF YOU!!!

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 роки тому +2

    🥮🥮🥮ኬክ በቅርጫ🤭🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔወድአህትማፊ🎉🎉

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 3 роки тому +4

    ለምን ግን በወቅቱ አለቁትም እኛ የማዳም ቅመሞይ እቅልፈ ትጥለናለይ😄😄

  • @manishkazu9614
    @manishkazu9614 3 роки тому

    😍😍😍😍😍bexami tasiqaleki

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому

    ክክክክክክክክክ ወይ ማፊ 19 አመት ። የሻሼ ይባስ 23 አመት ።ክክክክክክክክ ወይ ኬክ የኬኩዋ ማነስ

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 3 роки тому +2

    ኧረ ኡኡ በቤተሰብ ናፍቆት ሞትን ራያዬ ክፉሽን አያሰማን

    • @alquaalqua4127
      @alquaalqua4127 3 роки тому

      አሚን አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊😊

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 роки тому +2

    ሰላም ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይጥልን

    • @solami4708
      @solami4708 3 роки тому

      ውዴ እስኪ ቤተሰብ አድርጊኝ ደምሪኝ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😊😍

    • @solami4708
      @solami4708 3 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝና ሰአቴን ጠብቄ እመልሳለሁ

  • @bahranhd1741
    @bahranhd1741 3 роки тому +5

    ኸረ ዘሩ ሞላ የናፈቀው ማነው

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 роки тому +1

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ መጨረሻ አካባቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማስቲ
    @ማስቲ 3 роки тому +1

    ቤቶች😍😍

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 3 роки тому +1

    እግዛአብሔር፣አገሪችን፣ሠላም፣አደረገልን፣አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 роки тому +2

    ቤቶችዬ እንዴት ደሰ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому

    ማፊ ለኬኩ ነው ያዘነች እውነቷን ነወ😂😂😂

  • @cellone8915
    @cellone8915 3 роки тому +3

    እረ ይህ ድራማ ቋቅ ያለኝ ነዉ ምንድነዉ መጮኸ ሁሌ አብሶ ማፊ እና ሻሼ አበዛችሁት ኤጭ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 3 роки тому +1

    የሰጠሇትን እድሜ ደብቃ 19 አመት ሙሉ 19 አመት ታከብራለች ያማል ቅኔው ከከከከ

  • @emuyaredtesfaye1193
    @emuyaredtesfaye1193 3 роки тому

    ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ጭወት ብቀንሱ ጥሩ ነው በተረፈ ጥሩ ነው❤❤❤❤👍💗💗💗👍👍

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍😍

  • @emutube818
    @emutube818 3 роки тому +2

    አገራችንን ሰላም ያረግልን

  • @riima5804
    @riima5804 3 роки тому

    የማፊ ሳቅና የኢትዮ 🇪🇹♥❤😁ሰቅናፈቀኝ ዐይማፊየ😂😂😂💁‍♀️😂

  • @UserUser-zk2nv
    @UserUser-zk2nv 3 роки тому +4

    😂😂😂😂አሹ ብልሹ ተቆራጭ ኬክ😁😁😁

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +1

    እንግሊዝ ፅሁፉ ለምን አስፈለገ በገዛ እጅ የቋንቋና የባህል ቅኝ መገዛት ???ምን አለ መልካም ልደት ቢባል ስንትየተለፋበትን ቋንቋችንን ጥላችሁ በማንነታችሁ የምታፍሩ ::

  • @toybahassentube4478
    @toybahassentube4478 3 роки тому +3

    የዛሬው ይለያል ደግሞ እደሳኩኝ አለቀ ዘመዶቻ አሳስበውኝ ሳለቅስ ነበር የዋልኩት

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 3 роки тому +2

    ቤቶችዬ እኳን ደና መጡ ስወዳችሁ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😊

  • @tube3009
    @tube3009 3 роки тому +4

    Well come የምዎዳችሁ ♥️😘

  • @zufanzufan9593
    @zufanzufan9593 3 роки тому

    ቤቶች እንዃን ደህና ማጣቿ ባጣም ነው እምዎደቹ

  • @dominiccharland5434
    @dominiccharland5434 5 місяців тому

    Happy birthday 🎉❤😮😊

  • @አላህከሪም-ዸ6ፀ
    @አላህከሪም-ዸ6ፀ 3 роки тому +1

    ቤቶች ውሥጤ ናቸው ሰላም ለሀገራችን

  • @abdilazizhamiza2524
    @abdilazizhamiza2524 3 роки тому +1

    ቤቶችዬ ሺ ዓመት ኑሩልኝ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😍😍

  • @zed9730
    @zed9730 3 роки тому +4

    እኔምለው ግን ዘሩሞላ ከድራማው ወጣደ❓❓

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 3 роки тому

    የኬኩ ቅርጫ ልዩ ነው 😂😂😂😂እረ በሳቅ እህህህየ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ😘😘

  • @እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ

    እረዘሩ የትገባ አምጡልን

  • @newayyoutube2294
    @newayyoutube2294 3 роки тому +1

    19 አምት ሙሉ19አምትውን አክብርች ክክክክክክክ