መፍትሔ ሥራይ ምንድን ነው | አስደናቂ ጥንታዊ መፅሐፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 46

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Рік тому +5

    እስከ አሁን ያለኝ መረጃ ሀራም እንደሆነና ፍፁም ከእምነት ህይወት የሚያወጣ ነው። አስተውል መምህር ተስፋዬን፣ ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እና ሌሎችንም አዳምጥ።

  • @MeSe3445
    @MeSe3445 Рік тому +12

    መፍትሄ ስራይን ጨምሮ ሌሎች አንተ የምጠቅሳቸው መፃህፍቶች በቤተክርስትያን ዘንድ ተቀባይነት የለውም እስኪ በዚ ላይ ማብራርያ ስጠን

  • @jjwjwkkk5385
    @jjwjwkkk5385 Рік тому

    ኡነት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 Рік тому +5

    መልካም ምልከታ ነው እኔም ላለፉት 10 አመት ሳጠናው የነበረው የበሽታዎች ሁሉ ምነጭና መፍትሄ ያለው በረቂቁ ማለትም subatomic level ,or at quantum field ....መሆኑን ነው።እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም እንጂ ብዙ መረጃ አለኝ

    • @hannagetnet614
      @hannagetnet614 4 місяці тому

      Gobez you should also teach

    • @TrophyArsenal
      @TrophyArsenal 4 місяці тому

      ​@@hannagetnet614መፀሀፋ የት ነው የሚገኘው

    • @tefexteshome8398
      @tefexteshome8398 6 днів тому

      share your experience please?

  • @ethnicproof1073
    @ethnicproof1073 Рік тому

    MY BROTHER YOU ARE ON POINT, MIND OVER MATTER FOR THOSE OF YOU WHO COULDN'T COMPREHEND THE KNOWLEDGE HE IS SHARING,,, KALGEBACHUH TEYQU BEMESELEGN ENA BETEBABNET KEMTSFU ::

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ

    መፍትሄ ስራይ የጥንቆላ መጽሀፍ ነው በመንፈስ የሚሰቃዩትን ሰው በመንፈስ ለመፈወስ የሚያደርግ መጽሀፍ ነው። እናም ለጊዜው ከህመሙ ሊፈውስ ይችላል ግን ሰውየው በሌላ በሽታ የመሰቃየት እድሉ ሰፊ ነው ወይም የክፉ መናፍስት ቤት ይሆናል ምናለፋችሁ እሾህን በእሾህ ማለት ነው

    • @tefexteshome8398
      @tefexteshome8398 6 днів тому

      በመረጃ እና በእውቀት ብታወራን?

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Рік тому +4

    እረ በስመአብ እኔ አልገባኝም ጥሩ ነው እያልከን ነው ?

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu Рік тому +12

    ማንኛውም የመናፍስት ጥቃት በሽታ መድሃኒቱ የጌታን ሥጋ እና ደም ወይም ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ነው:: አሁን እንደ ኖህ ዘመን ፅፅዋት ፍለጋ አንሄድም; ዘመኑ የሃዲስ ኪዳን ነው:: የአማናዊውን በግ የጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም በልታችሁና ጠጥታችሁ; በስጋም በነፍስም ተፈወሱ እላለሁ::

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому +5

    ተው ተው ነቅተናል ጥንቁልና ነው ለሁልም መሰገጥ መጠመቅ ሰጋወ ደሙን መውሰድ ከዚህ ውጭ ጥንቆላ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን መንፈስ

  • @fikir1921
    @fikir1921 3 місяці тому

    Please how can we find it

  • @iamjonas1025
    @iamjonas1025 Рік тому +9

    መፍትሄ ስራይን ስናነሳ ስለተዋርሶስ ምን ትላለ? ከርኩስ መንፈስ ጋር ተቀናጀተው የሚሰሩትስ ምንድን ነው የሚባሉት? እንዴትስ ተዋርሶ እንደሌላቸው እና ፈቃደ እግዚአብሔርን አለመተላለፋችንን እናውቃለን? መድሃኒት ስለሆነ ብቻ መጠቀም እንችላለን ወይ? አያይዘ ይህን የሚሰሩት ብዙ ጊዜ ደብተራ እየተባሉ ሲጠሩ እንሰማለን፤ ትክክለኛ መጠሪያቸው ማነው? ይህ እውቀት ምስጢር ሆኖ በጥቂት ሰዎች ውስጥ መኖሩስ ከምን አንጻር ነው? ማለቴ የቤተክርስቲያናችን ሀብት ከሆነ ከባባዱን እንተወውና መሠረታዊ የሚባሉ መድሃኒቶች በቤተክርስቲያነችን እውቅና አግኝቶ ታትሞ ህዝቡ እንዲጠቀምበት አለመሆኑ ከምን አንጻር ነው? ከታተመ እና ካለ መጽሐፉን ብትነግረን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።

  • @adanehabesha7826
    @adanehabesha7826 3 місяці тому +1

    መጽሐፋን እንዴት ማግኘት ይቻላል። ዕፀ ደብዳቤና መፍትሔ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 2 місяці тому

      ዝም ብሎ ነው አይሰጡም በገንዘብ ብቻ ነው

  • @mosheyallaw3240
    @mosheyallaw3240 Рік тому

    ይቅርታ ሙሉ መፀሀፉን የት ማግኘት ወይም መግዛት ይቻላል

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Рік тому +1

    እና ቆይ በመንፈስ ጥቃት የሚመጣን በሽታ እንዴት ከእግዚአብሔር መንፈስ ውጪ ማዳን ይቻላል ብለህ ታምናለህ?

  • @honeymar140
    @honeymar140 4 місяці тому

    Mfthin lmndnewu wed lay yemtdbeeu ❤❤❤soft yelhim sasfral video degmhi eyeu 😢😢😢😢

  • @aydahalie8084
    @aydahalie8084 Рік тому +1

    ወንድሜ መፀህፍ የት ነው የሚገኝው

  • @Dejen12-s5b
    @Dejen12-s5b 5 місяців тому

    ❤ለ

  • @temesgendemsew7271
    @temesgendemsew7271 8 місяців тому +3

    መቀባባት ሳያስፈልገው መፍትሔ ስራይ ከነጭ አስማት የሚመደብ ከአጋንት መዋረሻ እጅግ አደገኛ መጽሐፍ ነው፡፡

    • @Michael-pt2zv
      @Michael-pt2zv 4 місяці тому

      እባካችሁ የት እንግናኝ

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 4 місяці тому

    ቆንጆ ትምህርት ነው ራፋቱኤል። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መፍትሄ ስራን በተመለከተ።
    አሁን ስትናገር እንደሰማሁት፣ በጣም አስደናቂና መጠቀም ያለብን መጽሀፍ እንደሆነ ነው። ነገር ግን እሱን ብቻ ስለደገምን ከተለያዩ በሽታዎች እንፈወሳለን ማለት ነው? ማለቴ አንዳንዶቹ ነገሮች ትንሽ ከሀይማኖት ጋር ሚጋጭ ያለ ነገር ስለመሰለኝ ነው።
    እኔ እንደማስበው በኛ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጸሎት ያለጾምና ስግደት ውጤታማ አይሆንም። ባንተ ትምህርቶች ላይ ግን እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስታነሳ አላየሁም። በቃ አንድ ሰው ዝም ብሎ ምእራፎቹን ከደጋገመ በቀጥታ ውጤቱ ላይ እንደሚደርስ ቀለል አድርገህ ነው እየተናገርክ ያለህው።
    ብዙ ፕሮግራሞችክ ላይ ጥበብ ጥበብ ምናምን ትላለክ። እውነት አባቶቻችን ኢሄ ሁሉ እውቀት የተገለጸላቸው ዝም ብለው በተመስጦ ስለጸለዩ ብቻ ነው?
    ደግሞስ መፍትሄስራይ መጽሀፍ እንዴት ለሁለቱም ሊያገለግል ይችላል።

  • @MindFK001
    @MindFK001 4 місяці тому +1

    በመፍትሄ ስራይ ቤተሰብ ሲበተን እና ሲታመም እንጂ ሲድን አላየንም፤ የኔ ቤተሰብ ጨምሮ። Brother do more research on this one so we don't oppose your Ideology.

    • @tefexteshome8398
      @tefexteshome8398 6 днів тому

      በመረጃ እና በእውቀት ብታወራን? በመረጃ እና በእውቀት ብታወራን? ትንሽ አብራራው?

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 4 місяці тому

    Wandema ebakehe sawo atasasete media agaghawe belake tawo tawo tawo

  • @TigistTigist-s4x
    @TigistTigist-s4x Рік тому

    ጥሩ ማብራሪያነዉ እ/ር ይስጥልን ስለመዝሙረ ዳዊት ጥያቄ አለኝ
    1.መዝሙረ ዳዊትን ለመድገም ፆታ ይጠይቃል
    2.አንተ የጠቀስከውን መዝሙረ ዳዊት በተመሳሳይ ሌላሰዉ ሲጠቅሰዉ ደግማችሁ ከትባችሁ እሰሩ/ቅበሩ ይላሉ አንተ ስትገልፀዉ ግን ይህን አልሰማሁም ልዩነቱን ብታስረዳኝ please ስጠይቅህ ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ

  • @kelabemichel2754
    @kelabemichel2754 Рік тому

    Selkhne seddlne bro ?? Be ftari bro selkhn 🙏🙏🙏

  • @itoophiyaaitoophiyaa6751
    @itoophiyaaitoophiyaa6751 4 місяці тому

    እውነትና ሀጢያት ካልሆነ ለምንድነው ቤተክርስቲያናችን ማታስተምረን?🤔

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 місяці тому

    የምዕራባዊያን እምነት እየተፈለፈለ ከመጣ በኋላ ብዙ ነገር ደበላልቋል፡ ብዙ ነገር እንዲወገዝ እያደረገ ሰውን ግራ አጋብቷል..... ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን እውነትን መናገር አለባት ብዬ አስባለሁ፡ አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @natural4615
    @natural4615 Рік тому

    በመፍትሄ ሥራይ ዙሪያ ሁሉም ተስማምተው አያቁም

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 10 місяців тому +1

    Esti medrek azegajuna ke leloch memihran gar teweyayubet, dont confuse us !! call to memibir tesfaye and debate !!

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ

    ወንድሜ ትክክለኛውን እግዚአብሔር አምልክ እየሱስ አባቴ የሚለውን ዘመኑ ቀርቧል እየሱስ በክብር ሲመጣ ይህ መልስ አይሆንህም

  • @HayelomAbrhale
    @HayelomAbrhale 4 місяці тому

    እኔም ልጨምርልህ ኣትደባልቀው መዝሙረ ዳዊት ደጋግማቹ ጸልዩ ከሆነ እሺ ቁረቡ ጸበል ተጠመቁ ጸበል ጠጡ ጸልዩ ስገዱ ከሆነ ኣሰየ እንቀበለዋለን ከዚ የዘለለ ከሆነ ግን ለራስህ ተጠቀምበት ስር በጣሽ ቅጠላ ቅጠል ጫት ቀማሽ የጠንቋይ ኣስጠንቋይ ስራ የሚያበረታታ ስራ መድሀኒኣለም ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋው ኣባቶታችን ቀደምት ከገድላት ከዳዊት ከውዳሴ ማርያም ከኣርጋኖን ከድርሳናት ሌሎች የጸሎት መጻሕፍትን ተጠቅመው ድል ነስተው ኣለፋ ኣንተን የምትለው ደሞ እየደባለቅክ የምታስተምረው ትክክል ኣደለም

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 7 місяців тому +2

    መፍትሄ ስራይ የጥንቆላ ስራ ነው የሰይጣን መፀሐፍ ነው የቤተክርስታያን አትቀበለውም ወንድሜ ማስትዋሉ ይስጥህ መፍትሄ ስራይ ማለት የሰይጣን ማዋርሻ መገዳይ መርዝ አሰማት
    ክፋት ተንክል ምቀኝነት ዝሙት ለሰይጣን አምልኮ እንድግብር የሚቀርቡ ናቸው

    • @tefexteshome8398
      @tefexteshome8398 6 днів тому

      በመረጃ እና በእውቀት ብታወራን? ትንሽ አብራራው?

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 4 місяці тому

    ቆንጆ ትምህርት ነው ራፋቱኤል። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መፍትሄ ስራን በተመለከተ።
    አሁን ስትናገር እንደሰማሁት፣ በጣም አስደናቂና መጠቀም ያለብን መጽሀፍ እንደሆነ ነው። ነገር ግን እሱን ብቻ ስለደገምን ከተለያዩ በሽታዎች እንፈወሳለን ማለት ነው? ማለቴ አንዳንዶቹ ነገሮች ትንሽ ከሀይማኖት ጋር ሚጋጭ ያለ ነገር ስለመሰለኝ ነው።
    እኔ እንደማስበው በኛ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጸሎት ያለጾምና ስግደት ውጤታማ አይሆንም። ባንተ ትምህርቶች ላይ ግን እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስታነሳ አላየሁም። በቃ አንድ ሰው ዝም ብሎ ምእራፎቹን ከደጋገመ በቀጥታ ውጤቱ ላይ እንደሚደርስ ቀለል አድርገህ ነው እየተናገርክ ያለህው።
    ብዙ ፕሮግራሞችክ ላይ ጥበብ ጥበብ ምናምን ትላለክ። እውነት አባቶቻችን ኢሄ ሁሉ እውቀት የተገለጸላቸው ዝም ብለው በተመስጦ ስለጸለዩ ብቻ ነው?
    ደግሞስ መፍትሄስራይ መጽሀፍ እንዴት ለሁለቱም ሊያገለግል ይችላል።

    • @hawariyawpawlos2511
      @hawariyawpawlos2511 3 місяці тому

      Kehaymanot gara betam yetegache nw awo... tinkola nw ... hatyat nw ... menfes megotet nw ... silezih neger degmo abune abraham erasu begilts sikelekilu ale ke orthodox betekrstyan wichi yehone satanawi aserar nw.