እለፋለሁ ግን ውጤታማ መሆን አልቻልኩም ምን ላድርግ ? ለጥያቄ ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @GoytomYohnes
    @GoytomYohnes 2 роки тому +12

    ራፋቶኤል በርታ አንተን ሁሌም አከታተላለሁ !!!ትውልድን እያዳንክ ነው በርታ!!!
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ወንድሜ !!!

  • @meskeremassefadessie5372
    @meskeremassefadessie5372 2 роки тому +12

    አስራት በኩራትን የማይከፍል ጠብ አይልለትም። ፆም ፀሎት ዋናው ነገር ነው ለማንኛውም ህይወት። መንፈሳዊ የሆነሰው የግድ እነዚህን ማድረግ ግድ ነው። አለማዊን እና መንፈሳዊን መደባለቅ እና መወዛገብ አይቻልም። ፈተናን መከላከል የምንችለው በንስሀ በመፃም እና በመፀለይ ነው

  • @Simegn1216
    @Simegn1216 4 місяці тому +10

    እዚሀእ ጋ እህቶች ወይም ወንድሞች የትዳር አጋር እየፈለጉ ያልሆነላቸው በዚህ ዙሪያ ብትሰራልን እባክህ

  • @respect-is4no
    @respect-is4no 2 роки тому +7

    ስግደት ስግደት የአምልኮ ስግዳት በጣም ጠቃሚ ነው

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 3 місяці тому

    መልካም ትምህርት ነው በርታ+፫❤❤❤

  • @Ismael-v4r
    @Ismael-v4r 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 4 місяці тому +5

    እንዴት ደስ የሚል ቻናል ነው ሌላ ቻናል ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት በናትህ ልጅ ለመውለድ ስንቸገር ስንፈተን የትኛውን ክፍል የዳዊት መዝሙር እንፀልይ

  • @samueltesfaye5351
    @samueltesfaye5351 4 місяці тому

    ጥያቄው ልክ ነው

  • @Ismael-v4r
    @Ismael-v4r 8 днів тому

    አንደበተ ርቱእ ለመሆን እና በሰው ዘንድ ተሰሚነት ለማግኘት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 місяці тому +1

    በጣም ነው የምናከብርህ፡ ጂንዊን ሆነህ ጥናትህን ቀጥል ለእኛም ትተርፋለህ

  • @fikrtealemye
    @fikrtealemye Місяць тому

    tigstegna lemehon yetgnaw ye muzmur kfl yredanal?

  • @DanawitFisseha
    @DanawitFisseha 4 місяці тому +1

    Video sera graphics design ena bents eseralehalew kale nuw ewent🙏