Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግና እናት በርች አይዞሽ አሁን ጠብቁያት አደራሽን በማርያም በወላዲት ከንግዲህ ገበናሽን ጠብቂ ልጆችሽን ይባርክሽ
እችን ጅግናእናት እርዳትእባካችሁከምርእናትነች
አይዞሽ እህቴ
አንቺ ጠንካራ ነሽ የሆነው አንዴ ሆኗል ልጅሽን ግን ፍቅር ስጫት ተንከባከቢያት የራስ ማጥፋት ሙከራ ሲደጋገም ጥሩ አይደለም የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል ።
😥😥😥😥😥😥😥 ያንቺ ጥፋት ነው የደረሰች ልጅ ባለችበት ወንድ እቤትሽ አምጥቶ ማስተኛት ያውም የጎረቤት ባል ሂጂ ውጪ እያልሽ የገፋፋሻት ጥፋቱ የራስሽ ነው
betikikil 💯 minim meshefafen ayasfeligim Lijitwan ke bet wochi malet min enditaderg felegish LijtiWa gena lij nat memar alebat
Koy timihirt akuwarta enditisera adirga alneber?
Alh yerdashe😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ አላህ ይርዳሽ
alh yerdashe😢😢😢😢
እናቴ ብትወልድም ልጅ በልጅነት በረከት ነው እሷም ቐንጃ ልጅሽ ነች በቃ የሆነ ሆነ አሁንም ትልቅ ልጅትሆናለች አሁን ተንከባከቢያት
ልጂሽን በፍቅር አሳድጐት ነገልታሳልፊልሽ ትችላለቺ የአባት ፍቅር የለ የዘመድ ፍቅር የለ የብቸኚነት ስምት ስሰማት እራሳን እዳታ ጠፋ ጠብቅት ፍቅር ሽጫት
እኔኮ ልጅቷን የት ነው ማቃት ብያለው ውይ ያንችው ልጅ ናት የሰፈሪ ልጅ ነበርሽ በጣም ያሳዘነችኝ ልጅ ናት በቃ እዚ ከደረሳቹ እባክሽ ተከባከብያት በቃ ያለፈው አልፎዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጅቱዋ እውነቱዋን ነው የወራችው
አዋ በጣም ምታሳዝን ልጅ ናት ደሞ ቆንጅዬ ልጅ ናት የሴት ልጅ እድል ሆነና
I understand the mother.
Begging becomes a new normal for Ethiopian. 😂😂😂😂
Le lijoche hiwot mebelashet wolajoche teteyaki nachewe
እኔ ሳሪስ ስትንዘላዘል ነዉ ማዉቃት ልጅቷን
ጀግና እናት በርች አይዞሽ አሁን ጠብቁያት አደራሽን በማርያም በወላዲት ከንግዲህ ገበናሽን ጠብቂ ልጆችሽን ይባርክሽ
እችን ጅግናእናት እርዳትእባካችሁከምርእናትነች
አይዞሽ እህቴ
አንቺ ጠንካራ ነሽ የሆነው አንዴ ሆኗል ልጅሽን ግን ፍቅር ስጫት ተንከባከቢያት የራስ ማጥፋት ሙከራ ሲደጋገም ጥሩ አይደለም የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል ።
😥😥😥😥😥😥😥 ያንቺ ጥፋት ነው የደረሰች ልጅ ባለችበት ወንድ እቤትሽ አምጥቶ ማስተኛት ያውም የጎረቤት ባል ሂጂ ውጪ እያልሽ የገፋፋሻት ጥፋቱ የራስሽ ነው
betikikil 💯 minim meshefafen ayasfeligim
Lijitwan ke bet wochi malet min enditaderg felegish
LijtiWa gena lij nat memar alebat
Koy timihirt akuwarta enditisera adirga alneber?
Alh yerdashe😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ አላህ ይርዳሽ
alh yerdashe😢😢😢😢
እናቴ ብትወልድም ልጅ በልጅነት በረከት ነው
እሷም ቐንጃ ልጅሽ ነች በቃ የሆነ ሆነ አሁንም ትልቅ ልጅ
ትሆናለች አሁን ተንከባከቢያት