Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያዘጋጀንላችሁን የወርቅዋጋ፣የመኪና ዋጋ፣የ አረቢያን መጅሊስ፣የውሃ ማጣሪያ፣ የጁስ መጭመቂያ፣ የማድቤት እቃዎች፣ የፍሪጅ፣ የቲቪ፣ የኦቨን፣ የልብስና ጫማ፣ ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ua-cam.com/video/66vQrc4J3w4/v-deo.html
ሰልካችሁን መጨረሻ ላይ ሰለሰቀመጣችሁ በጣም እናመሠግናለን ሰመጣ መጀመሪ ወደ እናተ ጎራ ነው ምንም ነገር አልገዛም ከዚህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✌
ስንትነው ዋጋው . እኔ እፈልጋለሁ .ገን ያለሁት ደስነው
እኔ እፈልገለሁ
የውሀውንማጣሬያ
እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
YaYa Tube ያያ ቲዩብ ስለምታቀርብልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን አሁን የፈለኩት ቴለቭዝን ከነ ማስቀመጫውና የኤለክትሪክ ምጣድ አዲስ ደዛይን መብራት ቆጣቢ ካለ እባክህ ተባበረኝ ኢትዮ የሚጠይቅልኝ ሰው ፈልጊ አጣው በተረፈ በድጋሜ እናመሰግናለን በዛው የኮንዴምንየም ቤት ድጋሜ መች ይወጣል የምታውቅ ከሆነ ይቅርታ ጣጣ አበዛውብህ ሰላምህ ይብዛ
@@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው። ስለ ቴሌቪዥን እና የመብራት ቆጣቢ የኤሌትሪክ ምጣድ ዋጋ ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማየት ይቻላል። መልካም ጊዜua-cam.com/video/KWTOr7c4Vkg/v-deo.htmlua-cam.com/video/BFGv_dpwMOc/v-deo.html
እስቲ ቡና መፍጫ ዋጋዉን አሳውቁን ፕልስ
እናመሠግናለን በዚ አጋጣሚ የሻወር ቤትና የመፀዳጃቤት እቃዎችን እቃ ዋጋ ጠይቅልኝ
እናመሰግናለን እውነት ዉድ አይባልም ጥሩ ነው !!
Yayatube በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን። በርቱ‼
ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን።
እናመሰግናለን
ሰላም ያያዬ መረጃክ ሁሉ በጣም ደስ ይላልና ቴንክስ ብሮ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏ሐገራችንንም ከምንሰማዉ መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን አሜን 💚💛💘
ከልብ ነው ምስጋናዬ ጸሃይ ገኒ። ይልመድብሽ አትጥፊ
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ደሞ የምፈልገው እቃ ነው እግዛለው። እናመሰግናለን ያያ ዩቱብ👌
ደህና ነን አልሀምዱሊላህ አተስ?እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ ዋጋ👌
በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን እንገዛለን
እናመሰግናለን ውንድማችን እየጠፍክ ነው በሰላም ነው
ጽጌ ማሪያም እንዴት ነሽ? አለሁላችሁ። አልጠፋሁም እኮ። ምናልባት የምንለቀው ቪዲዮ እየደረሰሽ ላይሆን ይችላል። ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ በኋላ የደወል ምልክቷን ከተጫናችሁ የሚለቀቀው ቪዲዮ ሁሉ ይደርሳችኋል፣ መልካም ቀን
አው ይሄ ምርጥ ነው በጣም እኔ ገዝቼዋለው በደንብ ነው ሚያጣራው
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ሰውዬው ደስ ይላል ጥሎብኝ እውነተኛ ነጋዴ እወዳለሁ
የሴራሚክ ዋጋና የቤት መጥረጊያ ማሽን ዋጋውን አቅርብልን ልጅ ቢን እናመሰግናለን
እንኳን በስላም መጣክ ወንድም
ዋውውውው እናመሰግናለን ወንድም
እናመሠግናለን
ስፈልግ ነበር ይህ ነገር
ያ አላህ ለሀገሬ አብቃኝ እጂ ከናተጋነው እምገዛው ዋናው ንፁ ውሀ
አመሰግናለሁ ያያ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሃና። አትጥፊ
Exactly
Wagaw ayenagrm Ethiopia ngadiwach egna mlku men yadrgelenal kalenbt hager yeshalal or ayeshalm new
Thx. bro.
እኔም አመሰግናለሁ ቢኑ ሙና
ያያዬ ከልብ እናመሰግናለን ስለምታደርሰን ጠቃሚ መረጃ ሁሉ ግን ሰውዬው ነጋዴው እቃ ሳይሆን ጉራ የሚቸረችር ነው የሚመስለው ለገቢያ የሚሆን ደንበኛን ንጉስ አርጎ🤔😎 በትህትና የሚያስተናግድ ፊት የለውም ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲ ጅንን ብሎ ማን ይገዛዋል?! ዋጋውን እንኳ በቅጡ ለመናገር አይፈልግም ከዚህ እስከዚ የሚል ግምታዊ መልስ🙄
በጣም እናመሰግናለን ሰላም! ይልመድብሽ
እኳን በሰላም መጣክልን
Thank you Tg
Yelayeinawe weha yemiyezawe lebechawe yeshatale?
ዋው
Enamesgnlen tabareku
መጀመሪያ ነኝ ስለምፈልገው አልሀምዱሊህ እነመሰግነለን
Merima Hasen Mustefa - ከልብ ነው ምስጋናዬ። መልካም ጊዜ
☞♥✔ ሀሪፍነው
ዋጋው ሀሪፍነው
የሠውየው እርጋታ ብቻ ገበያ ይሥብለታል መምጣቴ አይቀርም ፌርሙዝ መግዛት እፈልጋለው በጣም ጥራት ያለው እቃ እደምትይዙ ከእናተ እቃ የገዛ ዘመዴ ነግራኛለች በዚሁ ቀጥሉ ይቺን መልክት ለባለሡቆቹ አድርሥልኝ ያያ ቴዮብ
e namesegnalen
Tv stand price teyklen please
ሀይ ወሐ ማጣረነ ባዴቢ መበረራያ ኢፈለገአሌነ
እባካቹ የውሃ ማጠራቀሚያ ገዳ ስት ነው ንገሩኝ መርጃው ካላቹ
የውስጠኛው አዲሱ ሲታጠብ ንገሩን
እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር አለ ግን የጥራት ነገር እዚህ አገር መርጠህ ዲሰካዉንት ሲወሆን ይዞ መግባት ይሻላል
ጤና ይስጥልኝ ከሰል እና የተለያዩ ያለበት ብቻውን መቀየር ይቻል እንደሆን። ከሰሉ ታጥቦ እየወረደ ውሃውን ይበልጥ ጥራቱን እንዳይጠብቅ ሆኗል። ብቻውን መቀየር ይቻል እንደሆነ? ስልካቹን ማግኘት ቢቻል
ጤና ይስጥልኝ Ziyu Ze! ሙሉ አድራሻው ከነ ስልክቁጥሩና ቦታው በቪዲዮው ውስጥ ተገልጿል። ቪዲዮውን ተመልከቱት። እናመሰግናለን
ወንድሜ፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እውነት፡እቃ፡አንሸከምም፡ሲልንደር፡ጋዝ፡ምድጃ፡ካለ፡ጠይቅልን።
ሃይማኖት - አመሰግናለሁ። ሲሊንደር እንኳን አደጋው ከባድ ስለሆነ የኤሌትሪክ ምድጃዎች ኦቨኖች ይሻላሉ። የኦቨን ዋጋ የጠይየቅንበት ቪዲዮ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነሽ ማየት ይቻላል። ua-cam.com/video/ZCi3TGtZHOY/v-deo.html
Estobchu sente new
መብራት የለለበት ገጠሮችስ መጠቀም የምች ሉትዘዴ ይኖራል?
አርሴማ - ይሄ ካለ ኤሌትሪክ የሚሰራ ነው
@@yayatube4875 አሺ አመሰግናሎው
እህቶቸ ካርጎ ካደረጋችሁ። አልባሣት ብቻ ላኩ የተቀረውን እዚህ ተሠበረ አልተሠበረ እያልን ከመጨነቅ አገራችን መርጠን እገዛዋለን
Destoch est taykilgne
Hi
ሰላም አሊ
kezih gerba letgodaw kelel aetekakemon teyko aeyataro metkem meron aedtetkm aenin belew letgodo aeyataro aeditkemo 🌍.selam aebzto aegzabhir yestnyehn larg aegzabhir aemsgnalu.💞aeni lenanet beha new yetayelg kebaher telka tekor lebsa setkos beg west yalw ker aeni yalkot lenanet newseh is clin lenanet newaenso aeni sew aedalewn aelmin aetftewal weditewa ethiopawit tarik serhalu 🌍welo negr lebgo new
እሜን
ውውውውውውዋ
ስንት ነው ዋጋው
ሰላም ፍቅርተ ማሪያም - ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ቆየት ብሏል። ባሁን ጊዜ የሁሉም ነገር ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የቅርብ ጊዜ መረጃ ካገኘን እናቀርባለን። አመሰግናለሁ
ይሄን ማጣሪያ በስት መከራ አገኘሁት
ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው። አሁን ብዙ ነገር ተለዋውጧል፣ ዋጋው በጣም ጨምሯል። አዲስ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን። አብራችሁን ቆዩ። መልካም ጊዜ
የቆየ ነው " 4 yr ago
Addis Kidan - ትክክል፣ ይሄ ቪዲዮ ከተለቀቀ ቆይቷል። ባሁን ጊዜ ዋጋው በጣም ጨምሯል። ወቅታዊውን ዋጋ ለማቅረብ እንሞክራለን፣ አብራችሁን ቆዩ። እናመሰግናለን
እነመሰግናሌን ከልብ
Inglizegnaw bikeris minew
ለወደፊቱ ለማስተካከል እንሞክራለን። አመሰግናለሁ
የወሀ ማጣራ ስት ነዉ ዋጋዉ
በጠምአሪፍነዉ
Aselam wedocha 400 1500
ሰላም ወገኖች እረ እኔም እመጣለሁ በቅርብ እገዛችዋለሁ
የቃለረብ እናትቁጥራችሁን ላኩልን
ሙሉ አድራሻው ቪዲዮው ውስጥ አለ
አልተብራራም
መሰረት - ወደፊት እናስተካክላለን። አመሰግናለሁ
ወደኛም ጎራ በሉ አድስ ነን እንማማር pls sub me
ያዘጋጀንላችሁን የወርቅዋጋ፣የመኪና ዋጋ፣የ አረቢያን መጅሊስ፣የውሃ ማጣሪያ፣ የጁስ መጭመቂያ፣ የማድቤት እቃዎች፣ የፍሪጅ፣ የቲቪ፣ የኦቨን፣ የልብስና ጫማ፣ ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ua-cam.com/video/66vQrc4J3w4/v-deo.html
ሰልካችሁን መጨረሻ ላይ ሰለሰቀመጣችሁ በጣም እናመሠግናለን ሰመጣ መጀመሪ ወደ እናተ ጎራ ነው ምንም ነገር አልገዛም ከዚህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✌
ስንትነው ዋጋው . እኔ እፈልጋለሁ .ገን ያለሁት ደስነው
እኔ እፈልገለሁ
የውሀውንማጣሬያ
እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
YaYa Tube ያያ ቲዩብ ስለምታቀርብልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን አሁን የፈለኩት ቴለቭዝን ከነ ማስቀመጫውና የኤለክትሪክ ምጣድ አዲስ ደዛይን መብራት ቆጣቢ ካለ እባክህ ተባበረኝ ኢትዮ የሚጠይቅልኝ ሰው ፈልጊ አጣው በተረፈ በድጋሜ እናመሰግናለን በዛው የኮንዴምንየም ቤት ድጋሜ መች ይወጣል የምታውቅ ከሆነ ይቅርታ ጣጣ አበዛውብህ ሰላምህ ይብዛ
@@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው። ስለ ቴሌቪዥን እና የመብራት ቆጣቢ የኤሌትሪክ ምጣድ ዋጋ ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማየት ይቻላል። መልካም ጊዜ
ua-cam.com/video/KWTOr7c4Vkg/v-deo.html
ua-cam.com/video/BFGv_dpwMOc/v-deo.html
እስቲ ቡና መፍጫ ዋጋዉን አሳውቁን ፕልስ
እናመሠግናለን በዚ አጋጣሚ የሻወር ቤትና የመፀዳጃቤት እቃዎችን እቃ ዋጋ ጠይቅልኝ
እናመሰግናለን እውነት ዉድ አይባልም ጥሩ ነው !!
Yayatube በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን። በርቱ‼
ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን።
እናመሰግናለን
ሰላም ያያዬ መረጃክ ሁሉ በጣም ደስ ይላልና ቴንክስ ብሮ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏ሐገራችንንም ከምንሰማዉ መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን አሜን 💚💛💘
ከልብ ነው ምስጋናዬ ጸሃይ ገኒ። ይልመድብሽ አትጥፊ
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ደሞ የምፈልገው እቃ ነው እግዛለው። እናመሰግናለን ያያ ዩቱብ👌
ደህና ነን አልሀምዱሊላህ አተስ?
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ ዋጋ👌
በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን እንገዛለን
እናመሰግናለን ውንድማችን እየጠፍክ ነው በሰላም ነው
ጽጌ ማሪያም እንዴት ነሽ? አለሁላችሁ። አልጠፋሁም እኮ። ምናልባት የምንለቀው ቪዲዮ እየደረሰሽ ላይሆን ይችላል። ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ በኋላ የደወል ምልክቷን ከተጫናችሁ የሚለቀቀው ቪዲዮ ሁሉ ይደርሳችኋል፣ መልካም ቀን
አው ይሄ ምርጥ ነው በጣም እኔ ገዝቼዋለው በደንብ ነው ሚያጣራው
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ሰውዬው ደስ ይላል ጥሎብኝ እውነተኛ ነጋዴ እወዳለሁ
የሴራሚክ ዋጋና የቤት መጥረጊያ ማሽን ዋጋውን አቅርብልን ልጅ ቢን እናመሰግናለን
እንኳን በስላም መጣክ ወንድም
ዋውውውው እናመሰግናለን ወንድም
እናመሠግናለን
ስፈልግ ነበር ይህ ነገር
ያ አላህ ለሀገሬ አብቃኝ እጂ ከናተጋነው እምገዛው ዋናው ንፁ ውሀ
አመሰግናለሁ ያያ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሃና። አትጥፊ
Exactly
Wagaw ayenagrm Ethiopia ngadiwach egna mlku men yadrgelenal kalenbt hager yeshalal or ayeshalm new
Thx. bro.
እኔም አመሰግናለሁ ቢኑ ሙና
ያያዬ ከልብ እናመሰግናለን ስለምታደርሰን ጠቃሚ መረጃ ሁሉ
ግን ሰውዬው ነጋዴው እቃ ሳይሆን ጉራ የሚቸረችር ነው የሚመስለው ለገቢያ የሚሆን ደንበኛን ንጉስ አርጎ🤔😎 በትህትና የሚያስተናግድ ፊት የለውም ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲ ጅንን ብሎ ማን ይገዛዋል?! ዋጋውን እንኳ በቅጡ ለመናገር አይፈልግም ከዚህ እስከዚ የሚል ግምታዊ መልስ🙄
በጣም እናመሰግናለን ሰላም! ይልመድብሽ
እኳን በሰላም መጣክልን
Thank you Tg
Yelayeinawe weha yemiyezawe lebechawe yeshatale?
ዋው
Enamesgnlen tabareku
መጀመሪያ ነኝ ስለምፈልገው አልሀምዱሊህ እነመሰግነለን
Merima Hasen Mustefa - ከልብ ነው ምስጋናዬ። መልካም ጊዜ
☞♥✔ ሀሪፍነው
ዋጋው ሀሪፍነው
የሠውየው እርጋታ ብቻ ገበያ ይሥብለታል መምጣቴ አይቀርም ፌርሙዝ መግዛት እፈልጋለው በጣም ጥራት ያለው እቃ እደምትይዙ ከእናተ እቃ የገዛ ዘመዴ ነግራኛለች በዚሁ ቀጥሉ ይቺን መልክት ለባለሡቆቹ አድርሥልኝ ያያ ቴዮብ
e namesegnalen
Tv stand price teyklen please
ሀይ ወሐ ማጣረነ ባዴቢ መበረራያ ኢፈለገአሌነ
እባካቹ የውሃ ማጠራቀሚያ ገዳ ስት ነው ንገሩኝ መርጃው ካላቹ
የውስጠኛው አዲሱ ሲታጠብ ንገሩን
እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር አለ ግን የጥራት ነገር እዚህ አገር መርጠህ ዲሰካዉንት ሲወሆን ይዞ መግባት ይሻላል
ጤና ይስጥልኝ
ከሰል እና የተለያዩ ያለበት ብቻውን መቀየር ይቻል እንደሆን። ከሰሉ ታጥቦ እየወረደ ውሃውን ይበልጥ ጥራቱን እንዳይጠብቅ ሆኗል። ብቻውን መቀየር ይቻል እንደሆነ? ስልካቹን ማግኘት ቢቻል
ጤና ይስጥልኝ Ziyu Ze! ሙሉ አድራሻው ከነ ስልክቁጥሩና ቦታው በቪዲዮው ውስጥ ተገልጿል። ቪዲዮውን ተመልከቱት። እናመሰግናለን
ወንድሜ፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እውነት፡እቃ፡አንሸከምም፡ሲልንደር፡ጋዝ፡ምድጃ፡ካለ፡ጠይቅልን።
ሃይማኖት - አመሰግናለሁ። ሲሊንደር እንኳን አደጋው ከባድ ስለሆነ የኤሌትሪክ ምድጃዎች ኦቨኖች ይሻላሉ። የኦቨን ዋጋ የጠይየቅንበት ቪዲዮ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነሽ ማየት ይቻላል። ua-cam.com/video/ZCi3TGtZHOY/v-deo.html
Estobchu sente new
መብራት የለለበት ገጠሮችስ መጠቀም የምች ሉትዘዴ ይኖራል?
አርሴማ - ይሄ ካለ ኤሌትሪክ የሚሰራ ነው
@@yayatube4875 አሺ አመሰግናሎው
እህቶቸ ካርጎ ካደረጋችሁ። አልባሣት ብቻ ላኩ የተቀረውን እዚህ ተሠበረ አልተሠበረ እያልን ከመጨነቅ አገራችን መርጠን እገዛዋለን
Destoch est taykilgne
Hi
ሰላም አሊ
kezih gerba letgodaw kelel aetekakemon teyko aeyataro metkem meron aedtetkm aenin belew letgodo aeyataro aeditkemo 🌍.
selam aebzto aegzabhir yestn
yehn larg aegzabhir aemsgnalu.💞
aeni lenanet beha new yetayelg kebaher telka tekor lebsa setkos beg west yalw ker aeni yalkot lenanet new
seh is clin lenanet new
aenso aeni sew aedalewn aelmin aetftewal weditewa ethiopawit tarik serhalu
🌍
welo negr lebgo new
እሜን
ውውውውውውዋ
ስንት ነው ዋጋው
ሰላም ፍቅርተ ማሪያም - ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ቆየት ብሏል። ባሁን ጊዜ የሁሉም ነገር ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የቅርብ ጊዜ መረጃ ካገኘን እናቀርባለን። አመሰግናለሁ
ይሄን ማጣሪያ በስት መከራ አገኘሁት
ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው። አሁን ብዙ ነገር ተለዋውጧል፣ ዋጋው በጣም ጨምሯል። አዲስ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን። አብራችሁን ቆዩ። መልካም ጊዜ
የቆየ ነው " 4 yr ago
Addis Kidan - ትክክል፣ ይሄ ቪዲዮ ከተለቀቀ ቆይቷል። ባሁን ጊዜ ዋጋው በጣም ጨምሯል። ወቅታዊውን ዋጋ ለማቅረብ እንሞክራለን፣ አብራችሁን ቆዩ። እናመሰግናለን
እነመሰግናሌን ከልብ
Inglizegnaw bikeris minew
ለወደፊቱ ለማስተካከል እንሞክራለን። አመሰግናለሁ
የወሀ ማጣራ ስት ነዉ ዋጋዉ
በጠምአሪፍነዉ
Aselam wedocha 400 1500
ሰላም ወገኖች እረ እኔም እመጣለሁ በቅርብ እገዛችዋለሁ
የቃለረብ እናት
ቁጥራችሁን ላኩልን
ሙሉ አድራሻው ቪዲዮው ውስጥ አለ
አልተብራራም
መሰረት - ወደፊት እናስተካክላለን። አመሰግናለሁ
ወደኛም ጎራ በሉ አድስ ነን እንማማር pls sub me
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን