Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዓሉ ግርማን በደርሰቶቹ በጣም ነው የምወደው የሕሊና ደወልን 9ኛ ክፍል ሆኜ የአማርኛ አሰተማሪዬ ለክፍሉ ተማሪዎች እያነበ ብኩ እንድጨርስ አርገውኛል ጋዜጠኛ እንድሆን ይመክሩኝ ነበር ከዛ በኋላም ሁሉንም መጽሐፎቹን አንብቢያለሁ ሀገር ፍቅር በኦሮማይ እርሜን አውጥቻለሁ ስንቱን ሰው ነው ግን ያጣነው ነፍ ሳቸውን በገነት ያኑርልን
Good morning thanks God bless
አኔም ሁሌ የሚገኝ ወይ የሚመጣ ይመስለኝ ነበር አድሜ ለሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት እረሜን አወጣሁ