ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu

جزاك الله خير حفظكم الله ولا تنسونا من الدعاء اللهم انا توكلنا عليك يارب اللهم لا سهلا الا ماجعلته سهلا وانت تجعل الحزن اذا شئت سهلا اللهم سهل لنا امورنا اللهم رفعنا هذا البلاء برحمتك يا ارحم الراحمين اللهم اني اعوذ بك من البرص والجنون والجذام ومن سيء الاسقام استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
Absolutely an astonishing teaching very grand indeed MashAllah ustaz. I really like the classical at the background. Can someone send me the name kindly please many thanks.
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ትምህርቶችህን በሙሉ አዳምጣለው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ለውጦች አሉኝ ተመስገን አምላኬ
ከኮሮና በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሚን
🌹🌹❤❤❤
ይመችሸ
Ameen
ቀጥተኛውም መንገድ ይምራሽ ውድ
አወ በጣም ትምርቱ ልብ ይነካል❤️❤️
የኔ ጀግና አደበተ እርቱ ሁሌ ስሰማህ እስላም በመሆኔ እደሰታለዉ ቀጥተኛዉን መገድ መራህኝ ሁሌም ነዉ ምወድህ አላህን አብዝቼ እድሜና ጤና እዲሰጥህ ዱአ አረጋለዉ አጠገብህ ቆሜ እመሰክራለዉ እስልምናን አእድቀበል ስላረከኝ ረመዳን ሙባረክ
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያቆይህ ውዱ ኡስታዝ ያሲኖ አላህ ይህን በላዕ ያንሳልን
አላህ ሆይ አያልነትህን አይተናል አምነናልም ጌታዬ ሆይ ይቅር በላን እዝነትህንም አውርድልን ያረህማን ያከሪም ያሶመድ ያገፋር ያረሂሙ ቢረህመትክ ያረብ
አሚን
🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛
ጀዛከላ ሁም ቢከይር እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ አላህ ይሥጥልን አሚሬ
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
ላተንሣኒ ዱአክ ሷሊሃ ያንተው ተማሪ ቢንት ሁሴን. ነኝ!! በተለይ ኢኸላስ እድኖረኝ ተቅዋ ኢስቲቃማ እንድሠጠኝ አማና ኡስታዜ አላህ ዳኢመን ኑር ያድርግህ የኢስላም ከዋክብት!!!!
ሁሥታዜ አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥህ ኑርልን❤
ወአለይኩም ሰላም ወረህንቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረክልትሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛኩም ከላህ ኸይረን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሙሉ ቤተስቦችህ ያረብ እኛም በስማነው ተጠቃሚዋች ያረገን
ኡስታዝ ሁሌም ደጋግሜ የምሰማው ትምህርቶችህ ህይወቴን ቀይረውታል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 🙏🙏
እንደ ሀጥያታችን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭 ኡሰታዝ ያሲን ትልቅ እድሜ እመኛለሁ
ልጆችም እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ቆንጆ
አሚንንንን😘
አሜን አያቲ
ማሻ አላህ
አሚንንን ያረብ
ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ኡስታዝ አላህ ይጨምረልህ በእውቀት ላይ እውቀት ያረብ እኛንም ሠምተን የምንጠቀምበት ያረገን. ያረብ
ይህን የመሰለ ምርጥ ትምህርት በታጀበው ድምጽ ባይዋጥ ኖሮ ደስ ባለን ነበር ፡።
ቢቻል ቢቀነስ
ወንድሜ ኣላህ ይጨምርልህ
Pkol
😅😊😢😂😊
Py8
በአላህ ይሁንብኝ ለአላህ ብዬ ከልቤ እወድሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ኡስታዜ 😍♥️♥️♥️♥️
ኡዝታዜ አተ ጠቅላይ ሜንስተራችን ብትሆንልን ምን አለበት ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆንልን ያረቢ🙏🙏🙏
ያማጥሩ
እንሻላህ በቅርብ ቀን
የኔም ሀሳብ ነው ቤሆን ደስባለነ
እሻአላህ ሀገራችን። ፈትህ ታገኝነበር ኡሥታዝ ቢሆን
ኡስተዝ አለሀ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐
የኔ አደበተ ርቱ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ምቀኞችሁን ደግሞ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው የኔ ውድ ኡስታዝ የኔ ማንነት ባተ ነው የተለወጥኩት
ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ያሲኔ ኑሩ እንወደሀለን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኡሲታዜሰሚተነታጠቃሚየዲሪገንአለሀኢዲሜኪይሪዘሚሊንከኘበለይአለሀይዋዲደካአሁማአሚንንንንንን🤲🤲❤❤😭😭
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
Jizakum allah hayrn osetze allah endamana.tana yseth allah kehulme negar ytebqh
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሰለላህወአለሂወሰለም ኡስታዜ እድሜህን እረጅም ጤናህን ሁሉጠብቆ አላህ ይጠብቅልኝ ኡስታዜ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን🙏 አላህ ሆይ እዝነትህን እንሻለን ያረብ እዘንልን ማረን ያረብ🙏
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አሰታዜዝኒ ወሠታዝ አላህ ይጠበቅህ
ጀዘክ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ለኛም በሰማናው ያምንጣቃም ያርገን
በርግጥም አላህ እዉነት ተናገረ
ልጅም ሃብትም ሥልጣንም የማይጠቅምበት ዘመን
ሡበሃን አላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ያሲኒ ኑር ያንተ ዳእዋ ለኔ. ባይኖር ሶብር የለኝምኝ ነበር. ሲከፋኝም ያንተን ዳእዋች. ሳዳምጥው ልቤ ውጀሌንም ባንደየ አላህ ይምርኝ ይመስለኛል ኢንሻ አላህ. ኡስታዙቻችን አላህ ይጠብቃችሁ. ኡስታዜ ያሲኑር አላህ ይጠብቅህ. ሺ አመት ኑርልን
እዝታዜ እኔ የምወድክን ያክል አላህም ይውደድህ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💝💚💛💝💚💛💞💚💛💞💐💐💐💐💐💙😢😢😢😢😢😢
Gshsgsg Hxjhdhdh Er yebelet yewdedew yareb
አሜን
አሚን
አሚንን ምን የክል እነደምተወጂው በላቅም እኔም ወደወሌሁ ከልቤ ስስቶቼ ነቸው ኡስተዞቼ
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤ ማሻ አላህ ኡስታዜ
ኡስታዙና ያንተን ዳእዋ ስሰማ ወላሂ ልቤ እርጠበት ይሰመዋል ልቤ ደረቀብኝ ዱአ አድርጉልኝ
ማሻ አላህ ዉድሜ እባክህ ሙስሊም እህትህ ነኚ ጥፍቴ በዝቶብኚ ተጨኚቃለሁ አላህ መካሙንመገድ እዲመራኚ ዱአ አርግልኝ ለአላህ ብለህ
سبحان الله العظيم
ለአላህ ጥራት ይገባው
الحمد الله علي كل حال
ለአላህ ምስጋና ይገባው ለሁሉም ነገር
ያአላህ ያጀመአ ቁራቀን ያግራልሽ ብላችሁድቅአራጉልኝ
@@alwafealwafe390 አላህ ያብራራልሽ እህቴ በርች ተስፋ አትቁረጭ አላህ የሁላቹነንም ልብ ይክፈትልን
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
ኡዝታዜ አንተም አላህ ይጠብቅህ እኛ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይረን
አሁን ከዚህ አንደበቱ ጣፋጭ ምን ይወጣለታል በሞቴ ድስ ላይክ የምትሰጡ ሰዎች የሰይጣን ቁራጮች ናችሁ ሱባሀን አላህ
ላይክና ድስ ላይክ ስለማያውቁ ነው ይመስለኛል ካልሆነም የኮረና ወዳጆች ሆነው ነው እንደ ጠበቃ ቤጤ
ግንእህቴ አታሳደቢልዩ
ሳህ ውዴ
አይባልም
ምቀኞች ናቸው ማሬ
ኡስታዝ ጃዛካላሁ እድሜህን አላህ ይጨመርልክ ሁሌም የ አላህ ሰላም የከተልህ ያራብ
በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ ዉደ
የኔ ጫፍጭ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 😍😍😍💓💓💓
ኡስታዝ እኔ እንደምወደህ አላህ ሱባሀኑ ተአላህ ይዉደደህ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ፍዱንያ ወል አኼራ አሏህ ወንጀላችን ይቅር ብሎን ይህንንም በሽታ ያንሳልን ያረብ
አለህ ይዘንልን እንጂ እኛመ ደካመ ነን መረታውን እንለምነው ኡስታዝ አለህ እረጅም እድሜ እመኝልከለው !!
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ❤
❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጃዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
جزاك الله خير حفظكم الله ولا تنسونا من الدعاء اللهم انا توكلنا عليك يارب اللهم لا سهلا الا ماجعلته سهلا وانت تجعل الحزن اذا شئت سهلا اللهم سهل لنا امورنا اللهم رفعنا هذا البلاء برحمتك يا ارحم الراحمين اللهم اني اعوذ بك من البرص والجنون والجذام ومن سيء الاسقام استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
علهم عمين
اللهم امن
አላህ እድሜ ጤና ይስጥል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ በንተ ትምህርት ቡዙ እውቀት እግኝቸለው መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ
ጣፋጫችን አላህ ይጠብቅህ ባለንበት ሁሉ ተጨንቀናል አላህ ይድርስልን
ማሻላ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ምርጥ ምክር
ወአለይኩም ሰላም ቆይግን ኮሜንቶች ኡዝታዞቻችንን ለምንድን ነው ላይክ የማታደርጉላቸው
ሳህህ ሙዚቀኞችን ነውእጅ እኒህንማ ማንስ ያያቸዋል ሱባሀን አላህ
ሣህ
ሣህ ሁቢ
እነሱ በካፍሮች ቸይናል ለይ ነው የምውሉት
ልክብለሻል
መጨረሻክ ያሣምርልክ ረሡልንም ማየት ይወፍቅህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ አላህ ይወፍቀንና አንተና ረሡል ሠ.ዐ ወ ሠሀቦችንም በጀነት ማየት ምኖቴ ነው አላህ ይጨምርልህ
ኮሜንት እያነበብኩ እኔ የምወድክን ያህል አላህ ይውደድክ ትንሽ አሳቅኝ እኔግን በጣም እወዳሀልሁ ከኡስታዝ ከአኪ ሙስሊም ኡስታዜ ከእኔ የበለጥ 1000•000 እጥፍ ደርብ አድረጎ እንድወድህ ምኞቴ ና ዱአዬ ነው ያረብ
ማሬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
👍
እኔ እምወድህን ያክል አላህ ይውደድህ ማለት ስተት ነው ምክኒያቱም አላህ እንደሰው አይድም የአላህን ውዴታ እሚመስል የለም
@@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ ትክክል
ጀዘከለሀ ኸይራን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ አለህ የመጣው የንሰልን
Absolutely an astonishing teaching very grand indeed MashAllah ustaz. I really like the classical at the background. Can someone send me the name kindly please many thanks.
ኡስታዝ እድሜ ዱኒያ አኼረን የሰምርልህ
እናመሰግናለን ኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብብብ
እንደኔማነውኡሥታዜያሥኔንእሚወድእዴሜህይርዘምልንያረብውድድድድ
ያረብ ከመጣብንበላነጃይበለን
አሚንንንን ያርብብብ
አሚንንንንን
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅክ አላህ ከይር ስራህን ሁሉ ይውደድልክ ያረብ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅክ አላህ ይውደድክ
ከመታሰሩ በፊት የማውቀውን ኡስታዝ እያየሁ እየመሰለኝ ያለው እኔን ብቻ ነው ወይስ ሌላም ሰው አለ?
ኡስታዝ ጀዛኪላ ኸይር አላህ
ሱለላህ አለይ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛካአላህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጠወት አልሀምዱሪሊላህ አቱን ስሰማ ነብሴን ሀሴት ይሰማታል እስላም በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል
በጉጉት የምጠብቀው ዳእዋ ቢኖር የኡስታዝ ያሲንን ነው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
ጃዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ🌷🌷
አሁን ለራሴ ትቸ ለቤተሰብ ሃሳብ አስመነመነኝ 😢
በጣም እኔም ነኝ አላህ ይጠብቃቸው
@@rabiaseid9692 ያር ቤተሰባቺነረን ይጠብቅልን እህቶቸ
ያርብ የቤተሰቤን ነገር
አላህ ይጠብቀን ኢንሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
*ዘረኛ ና ቀልደኛ መንዙማ እደውም ተረ ዎሬ ብሆን አቤት ለይክ አቤት ኮሜንት አይ ሙስሊሞች አዝነለው አሁን በከፍሮች ፔጅ ለይክ ኮሜት የምተደርጉት እናንቴ ነቹ እዝህ ግን 1ሽህ ብቻ ለወሬ ቦተ 10ሽህይበልጣል ለይከችሁ*
ትክክል ዉደ በቅንነት ሰበብስክራይብ አድርጉኝ
ua-cam.com/channels/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A.html?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
በጣም ውዴ
ፈፊ ነይ እንደመመር በቅንነት
@@ኡሙአብደለህቱዩብ
እሽ
ባንተ ትምርት ብዙነገሩችን እዳስተካክል ወደአላህ እድጠጋ ከወጀሌ እድፀፀት ሶብር ማድረግን ሀያዕ መላበስን ወላሂ ብቻ ሰበብ ሆነህኛል አልሀምዱሊላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አንተንም አላህ ይጨምርልህ
ጃዘከለህ ከይር
የኘ ጠፈጭ
አንዳበታ ሪቱ
አንታን የምገልፅበት ቀለት ዬለኝም
እኘንም ሰምቶ ተጠቀሚ የድርገን
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ እኖድሀለን
ኣሰላሙዓለይኩም ዑስታዝ ሃያቱ ሱሃባ ተከታታይ ፕሮግራም ምነው ቀረ በጣም ነፍቆኛል ዑስታዝ ያ ብፁዕ ትውልድን ታሪክ መስማት ርቦኛል እባክህን መልስልኝ we wr wb
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ትክክል ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው እምንሰራ ያድርገን
ብሰማህ ብሰማህ አልጠግበውም ሀዲስህን
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ከይረን
he is the second person to me for accept Allah next to D.r z-nike
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ ኡስታዜ አደበተ ርቱ አላህ ይጠብቅህ ትክክል በኛው ስራ ነው እደኛ ሳይሆን እደሱ እዝነት ይዘንልን በቃችሁ ይበለን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን የስደት እህት ወድሞች አላህ ይጠብቀን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያርብ በዱአ እንበርታ ካብራራ ወስነን ወደ ሀገራችን መግባት ነው መቸም አይሞላ የስደት ኖሮ ሀሳብ ጭንቀት ነው ትርፍ እደኔ ስልችት ያለው ያርህማን በቃችሁ በለን ኡስታዜ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ
Amennnn mar😘💗💕💞
Ustaze indet inda miwodi bitaq iko...
Masheallah Allah ytebkh!
ጀዛከላህ ኸይረን ኡዝታዝ አላህ ይጠብቀን ይጠብቅህ
Lamen disk like taragalach?
Alamawoknawo lawone Allah yasawukachu inshala
👍👈✔👎👈✖astakaklut yamatakulijoch
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያሲን ይኑሩ እዳት ያለኡ ኢማን ለኢቶጲያ ሙስሊም ሁሉ ይስጣቸው ላተም በእረጋታህ ላይ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
ጃዛኩም አለህ ኻይር ኡስታኣዝ
ኡስታዜ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ አንደበተ ጣፋጭ ዲስ ላይክ ምታደርጉት አላህ ይዘንላቹ
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝነ
ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዜ
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ኡስታዝ ጀዛክ አላህከይርን አሚንንንንንንንንን
ጀዛኽ አላ ኸይርን ኡስታዜ
ጀዛከላህ ሀቢቢ ኡስታዜ
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቲላህ ወበረካቱ ኡስታዚ ጀዛኩሙ አላህ ኸይር በሰማነው የሚንጠቀም ያድርገን አላህም የመጣብን በላ ያንሳልን
ጀዟኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ እርጅም እድሜ ኡስታዜየ
ያረብ ከዝህ ከመጥፎ በሽታ ጠብቀን ኡስታዜ እድሜና ጤና ይለግስህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
🙇♀️ እረቢ ልባችንን ክፍት ያርግልን በሠማነው የምንሰራ ያርገን
ባረከላፊ እንቁአችን
ጀዘከአላህ የምወድህ ኡስታዜ አላህረጅም እድሜናጤናይስጥህ
ኡሰታዛችንእንወድሀለንእደተአይነቱንያብዛልንያረብ
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። ጀዛከላሁ ኸይር። ኡስታዜ ያኢላሂ እኛ ደካሞች። ነን ያርብ ይህን በሺታ። አንሳልን። ያረብ
ኡዝታዙና ጀዛከላ ኸይር
ጀዛክ አላህ ኸይርን ጤና እድሜ አላህ ይሰጥህ ያረብ አላህ ሀለችንም ይጠበቅን ያረብ ኡሰታዝ የሰደት አባትችን ❤️❤️❤️
ሳህ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዜ
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ መልካም ሰራ ጋ ይስጥህ ያረብብብብ
ኡስታዝ አላህ ዕድሜህን ያርዝምልን ምንም ክፉ ነገር አይኝካህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዜዜዜዜዜዜ ኑርልኝ እኔከምወ ድህበላይ አላህ ይውደ ድህ 👍👍👍🌹🌹 ኡሥታዜ የድን መብራቴ 💡💡💡መሠሎ ችህን አላህያብዛልህ 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ ከወጀላችን ይማረን ያረብ ኡስታዝ ጀዛኩማ ኸረ
ኡስታዝ ያሲን ኑር ጀዛኩም ኸይር ኑሩልን መተማረነው ተጠቃሜ ያረገን
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ጀዛከላሁ ኸይረን
ኡስታዜ አላህይጠብቅህ እኛእደምንወድ አላህ ይዉደድ ኡስታዝ ያተንዱአ ባዳምጥ አይሠላቸኝም ጀዛክአላህኸይር ኢሻአላህ
ወአሊኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቀን ያረብ አላህ ሀያልነቱን አሳይቶናል እዝነቱን ያዉርዲልነ ያረብ
ጀዛክአላህ ኡስታዜ
ኡስታዜ አለህ እንዳ አንታ የለዉን ያብዛልን ቀለ አለህ እና ቀለ ረሱል የሚለዉን አስደንገጭ አስደሰች አሰሰቢ አሰዛኝ እያሉ እርስ በርሰችን ወረርሽኝ ሆን እኮ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ኡዝታዝና ደስ እያለኝ እኮነው እምሰማው ገና ሳየው ኑር አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እድሁም ሀገራችንን ሠለላም አላህ ያረግልን አሚን በሉ ወዶቸ
ወላህ አላህ ይቅር ይበለን አላህ ውንጀላችን ይመርልን አስተግፍርላህ አስተግፍርላህ አስተግፍርላህ ወአቱበይ እለይ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ የሲን
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እናቴ በጣ......ም ትወድሃለች መላው ቤተሰብ በጣም ነው የሚወድህ አላህ ይውደድህ
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ. እኖድሀለን አላህ እድሜ ይጨምርልህ የአላህ አለምን የሚያናውጠውን በሽታ አንሳልን ያረብ