I wish i could found you and embrace you. Allah has given you knowledge with peace .How beautiful it is. I gathered all my thoughts & listend to you your use of words appealing i wish to give you life with health 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ استاذ ياسين نور 🥰
Waleykumusallam warhmatullahi wabarkatuu salallahu aleyhii wassallam allah yetabikeh ustaze la allah biyenew miwadek kane balay allah yewdadik jzk barkallahu fikum insha allah
ድምፅህን ስሰማ ውስጤ ሰላምን ያገኛል
እኔም
ኡስታዝዬ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ጀዛከላህ
👍👍👍👍ኡስታዞቻችንን አሏህ ሀያታችሁን ያስረዝምልን የናተን ደአዋ በመስማት የማነቀዉን እድናዉቅ አርጋችኋል አልሀምዱሊላህ
አህለን ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
Abdi Wollo Tube አንተ ቤትክን አሳምር
ስማችንን ከብሄር ጋር ከማቆራኘት አላህ ይጠብቀን የወረደም ከፍ ያለም ብሄር የለም ባይሆን በእስልምናህ ኩራ Abdi የአላህ ባሪያ በለው. This is my advice . በምትሰሩት ሁሉ ትጠየቃላችሁ እና ነው ነገሩ
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ ኽይር ስራህን አላህ ይቀበልህ እኛንም በስማነው ተጠቅሚ ያድርግን ውድ ያገሬ ልጆች አሰላም አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እደት ናችሁልኝ
እኔ የዛሬ ስድስት አመት በፊት የቱርክ ድራማና የአረብ ሙዚቃ አፉቃሪ ነበርኩኝ አዳማጭ ተመልካቺ አላህ ስበብ አድርጎት በኡስታዝ ምክንያት ከሁለቱም ነፃ ሁኘ ቁረዓኔን አህትሜ የዲን ተማሪ ነኝ አሁንም አላህ እውቀትን ይጨምርልኝ ዘንድ በድዋቺሁ አትርሱኝ
allah Yabertash Anchim Beduash Atrshihn
እኔእራሴእደአንችነበርኩአሁንአልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@@rahmahroro2110 ኢንሻ አላህ ሀቢበቲ
@@sikosilo8413 አልሀምዱሊላህ ኡስታዝኮ በተለይ በአረብ ሀገር የምንኖረውን ሴቶቺን ከጂህልና አውጦናል አላህ ይጠብቀውና
ሰላም አለይኩም ኡስታዝ ብዙ ትምህርቶችን በማስተማርህ ሙስሊሙ በአላህ ፍቃድ ከስህተት ተመልሰናል አላህ ወደ እርሱ ወደ ቀጥተኛው መንገድም ከጥመት የመራቸው እንዳሉ ይታወቃል። እና ፍቃድህ ከሆነ የህይወት ታሪክህን ብታጋራን ለዚህ ስኬት ሰበቡ ምን እንደሆነ የማወቅ ጉጉት የኔ ብቻ አይመስለኝም።
ኡሲተዚ የሲን ኑሩ አለሀ እድሜ ይጨምሪ ቢዙ ህወቴን ቀይረሀል በአለ ፊቀድ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊሞች ከምንም በላይ የሚያስተምሩት ያስደስተኛል አያልፈኝም ደግሞ ተመስጭ ነው የምሰማው የምር
አሏህ ይምራሽ ወደ ቀጥተኛው መንገድ በደንብ የተለያዩ ደእዋወችን አዳምጭ ያኔ ትክክለኛውን ታውቂለሽ።
አላህ ይምራሽ እህት በተለይ የኡስታዝ ዳእዋ ለሙስሊሙ ብቻ አይደለም ሚጠራዉ ሌሎች እምነትም የሚጠራ ዳእዋ ነው ሚያደርገዉ ቀስ ባለ አንደበቱ አሏህ ጀዛዉን ይክፈለዉ
አላህ ይምራሽ ቀጥተኛውን መንገድ
በደንብ ተከታተይ፣አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ
እናመሰግናለን እህት
ጀዛከላህ ከይር
ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ለኣላህ ብየ እወዳችዋለው
አላህ ይውደድሽ ውድ
ለሱ በለሽ የወደድሽን ጌታ አላህ ይውደድሽ
ኡስታዜ ትምህርት ልብን ያረጥባል ያለሰልሳል ድምፅህን ስሰማ ልቤ ይረጥባል እስልምናን ለመቀበል የገፋፋኝ ያንተ ትምህርት ነው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ☝
ዋአለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሕ ወበረካቱ ጀግናው ውስታዘና ጀዛ አከላሕ ኸይር
በሰማነው የምንጠቀም አላሕ ያድርገን
ኡስታዙነ አላህ በዱንያ ደስታን በአኼረ ጀነትን ይወፍቅክ ሌኛም በዱአ አንረሰሳ ኸይር ጀዘክ አላህ
Abishirr yalfal
አሚን ያረብ
@@jameelawasee7688 ማሻአላህ
ለምንድአዋትንተዋችሁትኡሳታዟች
አሚን
የኔ ጅግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኡስታዛችን አላህ ከጠላቶች ይጠብቅህ
ዋለይኩም ሠላም ውድ ኡዝታዝ እድሜህ ርዝም ይበልልን የኛ ሥጦታ አንተን ሥሠማ ዱኒያን እረሣታለሁ እንዳንተ ያለ ውብ ሠው ያብዛልን☝😍
ጀዛካላህ ከይር። ኡስታዝ በሰማነዉ ተጠቃሚ። አላህ ያርገን እድሜ ጤና ከነበተሰቦችህ ይስጥህ
ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ መልከም ስራወችህን አለህ ይቀበለህ እኛንም በሰመነዉ ተጠቀም የድሪገን
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰ አ ወ ኡሥታዜ አላህ እድሜህ ያቆይልን እኛም ሠምተን ተጠቃሚ ያርገን❤❤❤
ጀዛከላህኸይርኡዝታዝኢዲከልአፊያ❤❤❤❤❤❤
ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍
አህለን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ 👍
ኡሥታዝ አተየምታደርጋቸዉ ዳእዋ እልብነዉ የሚገቡት አላህይጠብቅህ/ይጨምርልህ
واليكم سلام وراحمت الله وبركاته
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም የምንቀየር አላህ ያድርገን
ኮሮናን አላህ ከሀገራችን ያንሳልን ያረብ
ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ለአላህ ብየ እዘድሃለሁ ።
ኡሲታዚዬ ኣላሁ ይጣቢቄህ ጡሩ ኣስታማር ጄዛካኣላሃ ካይር
Am Christian but I like your channel God bless you
ባተዲአዎ ለሦላት ሶላትጀመረኩ በአተምክረ ሒጃብም ለበሥኩ አልሐምደላ ጀዛሕን ሚዳሕን አላሕ ይክፈልሕሕሕሕሕሕሕ
ማሻ አላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
የኔ እንቁ አንደበተ ጣፋጭ!!
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡዝታዝ አለበቴ ጣፍጭ 💝🙇🙇👍👍👍👍🌹🌹🍃
አላህ መልካም ስነ ምግባር ካላቸው ሰወች ያድርገን🌿🌷
ማነዉእደዉእደኔ ያሲኔን የሚወድ ሽኩርን ኡስታዜ የኔአደበተ ሩቱ 😍😍😍
ጀዛከላኸይር ኡስታዙና በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅክ ጀዛከላህ ከይር አላህ ስራክን ይውደድልክ አላህ ይወድድክ ኡሥታዝ
አላሁመ ሶሊ አላነብይና ሙሀመዱል አሚን
ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ከይረን ጀዛ ኡስታዜ ሀቢቢ ወኡሚ ያረሱለላሁ ሰላለሁ አለይ ወሰለምም
ጀዘከሏህ ከይር ኡስተዝ አለህ ይጠዊል ኡምራክ
ኡስታዜ ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ አላህ ይዉደድህ ዱንያ አኼራህን ያሳምርልህ ያሳምርልን ያረብ
امين
Masha Allah ustazi Allah yixabiqi jazakumullahu Wakayiran
I wish i could found you and embrace you. Allah has given you knowledge with peace .How beautiful it is. I gathered all my thoughts & listend to you your use of words appealing i wish to give you life with health 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ استاذ ياسين نور 🥰
ማሻ አለህ ኡስታዘችን አለህ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም በሰመነዉ ተጠቃሚ የርጋን
ስላተ መናገር ቃላት ያጥረኛል የአላህ ብቻ አላህ እድሜህን ያስረዝምልህ አላህ ይጠብቅህ
በተለይ የውስጥ ፅዳት የሚለው ዳእዋ ስንት ሰው እንደተማረበት እኔ ለራሴ በጣምነው የተማርኩበት አንድ ነገር አልሳካ ሲለኝ ወይም ሲጨንቀኝ ያንተን ዳእዋ በመስማት እረጋጋለሁ
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ ኡስታዜ የኔ አንጀኛ አላህ ባለክበት ይጠብቅክ ሰለላህ አለይ ወሰለም ኑርልን ኡስታዜ የኢስላም ፋኑስ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻ አላህ ውስታዝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ጀዛክላህ ከይረን አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም በሰማነው እምጠቀም ያድርገን ያረብ
አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝ ያሲን ኑር
Waleykumusallam warhmatullahi wabarkatuu salallahu aleyhii wassallam allah yetabikeh ustaze la allah biyenew miwadek kane balay allah yewdadik jzk barkallahu fikum insha allah
የኔምርኮኚ. ኡሥታዜ. ያሢን. ኑሩ. አላህይጠብቅህ. ወላሂ. ሥሠማዉ. ምግብ. ተመግቤ. እደምጠግበዉ. ሁሉ. የኡሥታዜን. ትምህርት. ሥሠማ. እጠግባለሁ. ጀዛካላህ. ኸይር.
ለምን ትጠፉብናላችሁ ኡስታዝ ዳእዋችሁ ጣፋጭ ነው
*Beautiful reminder Quran should be our way of life*
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን ውዱ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሏህ ወበረካትሁ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ መሰሎችህንም አላህ ያብዛልን ውድ እህት ወንድሞቸ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዙና
ያረቢ ያአሏህ ቁርአንን የልቤ ብረሀን አድርግልኝ አሚንንንን ለሁላችንም ቁርአንን የምንረዳ ሀቁን የምንጠብቅ ያድርገን አሚንንንን
ጀዛከላህ ኸይር ወይረንጀዛኡስታዝ ነሲሀህበጣም ውስዘልቆ የሚበረብር ተሰጦአለህ አለህይጨምርልህ ኢህላሱንም አላህ ይወፍቅህ እኛንም አላህ ተጠቃሚያድርገን ያረብ አላህህይወታችንን በቁርአን የስውብልን
ግንኡዝታዜ በደዕዋውዘርፍ ጠፍተህብናል
አትጥፋብን የነገሮች መቀላቀልም ይታያል
ኡሥታዜእናተ በደዕዋውዘርፍ ነው
ለኡማው እምደርሱት አላህ ያግዛችሁ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ኡስትዜ የኔ አንደበተ እርቱኡ😍
ጀዛኩሙላህ ኸይ ኡስታዝ የምር ዳእዋወችህ ሁሉ ይመቼኛል
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ
ድኔን እዳውቅ ሰበብ የሆንከኝ ኡስታዜ አላህ ይረጂም እድሜ ይስልልኝ አላህ ዲኒያ አኼራቸውም ያሳምረልህ
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ኡስታዝ
ማሻ አላህ❤❤❤ ሱለላህአለይሂ ወሰለም😢😢😢
ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ እውቀትህን ይጨምርልህ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሁ ወበረካትሁ። ኡስታዛችን ጃዛከላህ ኸይረን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
ኡስታዙና ላተ እሚበቃ ቃል የለንም ጀዛህን በዱኒያም በአኪራም ይክፈልህ ያረብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ኡስታዙና ይህንን ጣፋጭ አንደበት አታዘግይብን
ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ
አላህ ይጠብቅህ
ኡሰታዜ ጀዛከላሁ ኸይር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ አለህ ይጠብቅህ ያረብ ለአላህ ብየ ውድድድድ
የኔ ማረኪ አንደበተ ጠፈጭ አለህ እድሜና ጤነ አብዝቶ አበዘዝቶ ይስጥህ
ኡስታዜ አላህ እዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ እዳንተ ያሉ አደበተ ጣፋጭ ተወላጆችን ያብዛልን ያረብ
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
ጀዛከላህ ኸይረን ያ ሁዝታዘና ኢንሻላህ አላህ ይወፍቀን
ጀዛክ አላህ ኸይረ ጀዛ ኢሻ አላህ ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ የኛ ጀግና ✍️💐💐💐🛍🛍🛍
የኔ አንደበተ ሩቱእ አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩምእሰላም እራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ኡሰታዝ ያሢንኑሩ ያረብ አላሕ ይውደዲሕ ያረብ ለአላሕ ብየ እወዲሐለሁ አላሕይውደዲሕ ውደታየን እደትልግለጥልሕ ያረቢ ጀነተልፈረዶሰን ያዘጋጂልሕ ያረብ ብዙ ንያአለኝ ዱአ አዲረግልኝ
ዎአለይኩምሠላምወራሕመቱሏህ ኡዝታዙና ጀዛከላኸይር
ጀዛከሏ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ ውስታዜ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወዱ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ ቁርአንን አዉቀዉ ከሚተገብሩት ያርገን ጀዛከላህ
ما ساءالله ما شا ءالله ما شاءالله አላህ ይጠበቀህ ኡሰታዝ
ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለህ ተአለ ወባረካቱሁ ውዲና ተወዳጁ ኡስታዙና ያስኒ ኑሩ!!! ጃዛዑኩም አለህ ኸይረን! ኡስታዜ
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዜ
ጀዘክ አለህ ኸይር ኡስተዙነ
ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዛ
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ኡስታዝየ አላህ በእዱኒያም በአኸራም ሠላምን ይወፍቅህ አኛ ያገር አባት
አላህ በሀያት ያቆይህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማንው እምንጠቀም አላህ ያርገን።
Allah duniyan lay akheram hulunm yasamrlh yarb welahi bednb emirdagna tmhrt binor ye ustaz yasin Nuru new kelb enwedhaln allah hayatehn yarzmln jezakhlah kheyir
ዋአለይክ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያ መርኸበን ቢክ ውድ እና ብርቅዬ ኡስታዛችን የዳእዋው ንጉስ ወላሂ ተጽእኖ ከፈጠሩብኝ ኡስታዞች አዱ እና ዋናው ነህ አላህ በአዱንያም በአሄራም ደስታን ከልቤ እመኝልሀለሁ አላህ ላ የህርምና ሚንክ አትጥፋብን ልብን ሰብሮ የሚገባው ጣፋጩን ዳእዋህ ይናፍቀናል እንወድሀለን
መአሻአላህ እስታዛችን ሁሉን ቻይ ዬሆነው አላህ ሱበሀነወታአላ እድሜና ጤናን ያድልህ እኔ ያንተን ደአዋ ስሳማ እስልምናዬን ዬበለጠ እወደዋለሁኝ እስታዜ
አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አላላ ኸይር
mashaal mashaal tabaraki Alaa jzk Rabini isini ira ha jalatu..jzk 👍👍👍💕💕
ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
ሰለላህ አለይህ ወሰለም ያንተ ትምህርት እንዲያመልጠኝ አልፈልግም ግን ብዙ ጊዜ አይመጣልኝም
ኡስታዜዜዜዜ. አላህ. ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህህህህ. ለአላህ ብዮ. እውድሀለሁ
ወንድሜ ኡዝታዜ ያሲን ኑሩ ከምንም በላይ እወድሀለሁ ሁልግዜ ደእዋወችህ በጣም ይመቸኛል
ማሻአላህኡሥታዝነ
አላህሱብሀነሁታአላይጠብቅህ
ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
ያአላህ ኡዝታዝየ አላህ ይጠብቅልን በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን
Ustazachen Allah yetabeklen
ጀዛኽመ አለኸይር ኡስታዜ ኢንሻአላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ጄዛከሏህ ኸይረን አላህ ይጠውል ኡሙሩክ
ጀዛክላህ ኸይር ያሩሂ አተ 😍😍😍
وعليكم سلام ورحمته وبركاته جزاك الله خير الجزاء 👏
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ ጀዛከላህ ህይረን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ኡስታዜ አላህ ያቆይልን ❤️❤️❤️
ጄዛከላህ ኡስታዙና