ከኳታር መልስ ክፍል 4 ke Quatar melis part 4 Ethiopian Dirama | kequatar melis kifil 4 Ethiopian Drama##

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 дні тому +22

    Wellcom❤❤❤ስደት አይኑ ይጥፋ የስንት እህቶቻችን ህይወት የተበላሸው ስደት ነው ላንዱ ይደለዋል ለአንዱ አይደላውም ሁሉም ብር ሲኖርህ እንጂ ሚወድህ ብር ከሌለህ የለህም ነው ማንም አይወድህም ሰላም ለአገራችን ሰላም በስደት አለም ለምትኖሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @meronzerihun7505
      @meronzerihun7505 4 дні тому

      ተሰዳማ ሰርታ ገንዘብ አፍርታ መላክ ጀመረች, ሰደት አይኑ ይብራ, ከሃዲዎች አይናቸው ይጥፋ ዘራቸውም ይጥፋ

  • @hshshgaga-vr9vl
    @hshshgaga-vr9vl 3 дні тому +18

    ቅዳሴ ሰሰማ ልቤ ረጋ ኣለ ማርያምን ❤❤❤

  • @YalemkenDessie
    @YalemkenDessie 3 дні тому +10

    ወይኔ ቅዳሴው ደስ ሲል

  • @soufaitaloni2610
    @soufaitaloni2610 3 дні тому +14

    ወይኔ ቅዳሴው ዴስሲል ❤❤❤❤🎉

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 дні тому

      ደምሪኝ እስኪ ማማዬ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 дні тому +11

    ተመስገን ቅዳሴው በስንት ጊዜዬ ሰማሁ ተባረኩ🙏❤️

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 дні тому +4

    በስደት ላለን ሴቶች ትምሕርት አዘል ዲራማነዉ ቃጣይ💙💜

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m 3 дні тому +3

    በትክክል ነው የተተወነው የሚል

  • @Emabet-u1f
    @Emabet-u1f 3 дні тому +4

    ውይ ወዶች ምላሳችሁ ይቆርጥ በስደተ ቀበራችሁን

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 3 дні тому +5

    በርቱ አንቺ ደሞ ቤኪ ቤኪ አትበይ እንደውም አረብ ሀገር የለፉበትን ሴቶች ብር የሚበሉ ወንዶች ተደራጅተው ቢያብዱ ደስታዬ ነው እሄ ጉማሬ የመሰለ ነገር

  • @FreeSisay
    @FreeSisay 2 дні тому

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن 3 дні тому +3

    አሪፍ ናው በርቱ በታራፋ ቶሎቶሎ ይላቃቅ😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 дні тому +1

    በሴት ልጆች ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች ቀን አይውጣላችሁ የተረገማችሁ ሁኑ 😢እሰይይይይይይይይይ ቤኪ ተብዬው የሰውን ላብ በልተህ መጨረሻህን አየህ ጠብቁ አንዳንድ ወንዶች የሰውን ላብ የምትበሉ አንበጣዎች ሁሉ 🤔🥺

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 4 дні тому +8

    አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ቅመሞችዬ

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xe 4 дні тому +6

    ምንድነዉ,ደቅቃ,ይጨማር,,ወይ,ቀን,በቀን,ይሁን😮

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 дні тому +2

    የኔናዕፈጣሪይሁንሽሳይሆን ይሁነን ለስደተኞችበሙሉእፍፍፍ

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 дні тому +5

    ይሔ አሳማ አስመሳይ ልክ እደኔ ባልነው እርኩስ የኔማ የቆመበት መሬት ይክዳው ስቃዩን ዱኒያላይ ያሳየኝ

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 дні тому +4

    ስደት ላላችሁ እሕቶች ወንድን አምናችሁ ብር የምትልኩ እሔ ድራማ አስተማሪ ነው እሔን አይታችሁ ለወንድ እንዳትልኩ

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 3 дні тому +1

    የበርቼዋ ልጅ❤❤

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer 3 дні тому +4

    ዛሬም ቤኪቤኪ ትላለች ይበክብካትና እህቶቸ ወድን አትመኑ

  • @FatmaFatma-nl5xi
    @FatmaFatma-nl5xi 4 дні тому +3

    በሳምት ሁለትየ ይሁን😂😂

  • @EyerusLuelseged
    @EyerusLuelseged 2 дні тому +2

    ለምንድነው ካቆመበት የማትጀምሩት😳🤔

  • @FatmaFatma-nl5xi
    @FatmaFatma-nl5xi 4 дні тому +3

    ኮተት አታብዙበት በተረፈ በርቱ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 4 дні тому +3

    ካብደ ቤኪይ ያንሰዋል

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 3 дні тому +2

    ቶቶሎ ይለቀቅልን

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 2 дні тому +1

    ከስደት መጥታ እንደገና እሱን ፍለጋ ሁለተኛ ድካም

  • @sikosilo488
    @sikosilo488 День тому +1

    ይበልጤው ያለፈውሳምትእኮነው እንዴ

  • @SofiyaMohammed-u4z
    @SofiyaMohammed-u4z 3 дні тому +2

    ትለምጂውና ትኖሪዋለሺ😢

  • @SEADAYekasi
    @SEADAYekasi 4 дні тому +3

    ልቀቁልን

  • @DemewzAshenafe
    @DemewzAshenafe 3 дні тому +1

    እዛዉ እናተ ተማርበት😂😂😂

  • @hehamanot
    @hehamanot 3 дні тому +3

    ዝብርቅርቅ ያለ ድራማ 😂

  • @MehratJesus
    @MehratJesus 3 дні тому +2

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @-shuguxi
    @-shuguxi 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @sosos2220
    @sosos2220 3 дні тому +2

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AkramAkram-zy3uy
    @AkramAkram-zy3uy 4 дні тому +2

    ❤❤

  • @zinashpapi3535
    @zinashpapi3535 3 дні тому +1

    ቆይ ምንድነዉ ያለፈዉን ክፍል መላልሳቹ ምታሳዩን ካልቀረ ቀጣዩን አሳዩን

  • @TayabaMiss
    @TayabaMiss 4 дні тому +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 3 дні тому +2

    ጓደኛዋ እንደሆነች ገምቼ ነበር

  • @BiruktawitZewdu-f8t
    @BiruktawitZewdu-f8t 3 дні тому +2

    ኤጭ ቤኪ ቤኪ ብለሽ ልትሞቼ ነው እንዴ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 дні тому +2

    😢😢😢😢

  • @SofiyaMohammed-u4z
    @SofiyaMohammed-u4z 3 дні тому +2

    ያንችውስ አብዶ ነው የኔው የአምስት ጮኛዬ አደል የከዳኝ 🤔ምነው ባበደልኝ እና በሾፍኩት

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 3 дні тому

    _እሄ ሁሉ በቁማ ገሏት ቤኪ ባይጨልል ነው ሚገርመኝ🥺_

  • @GamingKing-ru3hr
    @GamingKing-ru3hr 2 дні тому

    ፍቅረኛ ግን ምን አይ ነት ድሰትአፍነገርነው

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤

  • @SuperCell-r2c
    @SuperCell-r2c 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @JamalGg-msgan
    @JamalGg-msgan 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Difu-i6t
    @Difu-i6t 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aaa11-v8k
    @Aaa11-v8k 3 дні тому +2

    ❤❤😢😢😢