ባለሃብቱ ሚስቱን ደሃ መስሎ ቀርቦ ፈትኗት ያለውን ንብረት ስታውቅ ጨርቋን ጣለች!! - ጥቅመኞቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 612

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 місяці тому +185

    ታማኝ የመዳም ቅመም ለወደደችው ሟች ለእህት ወድሞችዋ መሰዋት ከፍይ ታማኝነቷ ጥግ ድረስ ከአላህ በታች ለታመመ የተከፍን እባ አባሽ ለወገን ደራሽ ጀግና ታማኝ የዋህ ገራገር እኛ የመዳም ቅመሞች ብቻ ኑሩልኝ ቅመሞቸ❤

    • @soliyantube
      @soliyantube 2 місяці тому +3

      እኛማ እናቴ አንዳኛች ነኝኮ

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 2 місяці тому +2

      ጌታን በጣም ጥቅም የማትፈልግ ነጭ ላብ እሥኪያልባት ሠርታ በሁለት እግሩዋ የምትቆም ጀግና ሤት ነች

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc 2 місяці тому

      Awo mani yegrachu eya ya madam qimamochi ba miknyat new qimam yatblwu

    • @bintahmed
      @bintahmed 2 місяці тому +1

      ሰብስክራይብ ወገኖቸ

    • @GirmaAyele-ww3bv
      @GirmaAyele-ww3bv 2 місяці тому

      ​@@soliyantube1l9
      !i 21:25 ❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 2 місяці тому +66

    የመዳም ቅመሞችን አግቡ ብዙ ሂወት ብዙ ፈተና መከራ ያየን ጅግኖች ነን ማርያምን ላመኑበት ሟቾች ናቸው ❤❤❤

  • @Behri1
    @Behri1 2 місяці тому +41

    አቀራረቡ አንደኛ ነው ንጉስ ሚዲያ wow

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +68

    ወይኔ ውርደት ላይቭ እያየህ ተቃጠልክኮ ፈጣሪ መልካሟን ሴት ይስጥህ❤

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +1

      @@AkezaRaya10 ደመርኩሽ መርሀዊት በርቺ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому +42

    ፍቅር ሳይሆን ትውልዱ ገንዘብ የተረገመ ትውልድ ወንድ ጋር ስትሄድ ፍቅረኛ እያላት ጡቷን እውጭ ጥላ የታባሽ ልክስክስ ጎበዝ ነህ አውጥቶሃል ከዚች

  • @popethio
    @popethio 2 місяці тому +43

    እጥር ምጥን ያለ ፕሮግራም ነው❤❤ ጥቅመኞቹ ይቀጥል 👍👍

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ታማኘ መዳምቅመም ኒት የእኔ ጀግና አይዞን ያልፊን ቅመሞቸየ❤❤❤

  • @MediFikr
    @MediFikr 2 місяці тому +40

    እሱዋ ለተቀደደችው እኔ ተሳቀኩ እህህህ ወድሜ በርታ በል ላንተ ያላትን ይስጥህ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 2 місяці тому +67

    ወግጂ ባዶ ጭንቅላት ሤት አታሠድቢ ጥቅመኛ

    • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
      @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ፍቅር የእግዚአብሔር ጸጋ ነው በብር አይገዛም

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      ደምሪኝ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 місяці тому +47

    ታማኝነት ለራስ ነው 😢😢😢😢

    • @ShibireSasaw
      @ShibireSasaw 2 місяці тому

      ❤❤❤😭😱👌👌👌👌💪💪💔💔💔💔

    • @ShibireSasaw
      @ShibireSasaw 2 місяці тому

      💒💒💒💒🐓👆👆👆👆👆👆

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 2 місяці тому

      Off course ❤

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      ደምሪኝ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +64

    የአድሳባ ሴት ባብዛኛው ጥቅመኛ ናት አረብ አገር ያዩ ልጆች ታማኝ ናቸው

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 2 місяці тому +42

    ባለጌ፡😢 ሴት አሰዳቢ ፡ሀብት እንዴት ያታልልሻል????? ወንዱ ግን ጀግና ነው።

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 2 місяці тому +28

    ጥቅመኛ ጉድሽ ፈላ። እረ ንጉሱ እሄ ጵሮግርም በዚሁ ከቀጠለ የብዙዎች ጉድ ይወጣል!!!

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo1167 2 місяці тому +47

    ጨንቆኛል በናታቹ Duka show እና ynesr ayne ወደት ጠፉ ፈጣር ይጠብቃቸዉ በየ ቀኑ ይልቀቁልን ዢድዮዉን ጨንቆኛል ስለነርሱ በታም

    • @MediFikr
      @MediFikr 2 місяці тому

      @@abayahirbo1167 አሉ ደና ናቸው ውድ

    • @فاطمةحسين-ر4ت
      @فاطمةحسين-ر4ت 2 місяці тому +5

      😢😢😢ወላሂ እኔም ጨንቆኛል በጣም

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 2 місяці тому +5

      በጣም እኔም ጨንቆኛል እመብርሃን ከነሱ ጋር ትሁን ❤❤😢

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 2 місяці тому +1

      እግዚኣብሄር ያውቃል 🙏❤️❤️❤️

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 місяці тому +1

      ኧረ እኔም ጨንቆኛል በጤናቸው ይሆን😢

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 2 місяці тому +9

    ፈላጊና ተፈላጊ አለመገነኛኚቱ ያሳዝናል ከሀዲ ሴቶች ጎበዝ ያገኛሉ ለኛ ለሀረብ ሀገር ስደተኞች ታማኝ ባል ይስጠን ታማኞችነን

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x 2 місяці тому +12

    ወድማችን ፈጣሪ ስወድክ ነው አይዞክ በፊትም ያተ አነበረችም

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 місяці тому +13

    የማዳም ቅመሞች አንደኛ ታማኝ ናቸዉ ግን ታማኝ ትክክለኛ ባል ጠፋ 😂😂😂😂😂😂

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @HamlHaml-y3q
      @HamlHaml-y3q Місяць тому

      አድቀን ይሰጠናል ፈጣሪ

  • @HelenKankew
    @HelenKankew 2 місяці тому +13

    ተበልተሻል ልክስክስ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 місяці тому +4

    ወድን ማመን ቀብሮ ነዉ አተም የሰራህንይሰጥህ የታረገምካነህ አቺም ሸሌ ባለጌ ሴት አሰዳቢ ብር አንደት ያታልልሻል ታማኝነት ለራስ ነዉ አጭር ምጥን ያለ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤ጥቅመኞቹ ይቀጥል

  • @MissSikera
    @MissSikera 2 місяці тому +6

    ይገርማል

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Місяць тому +1

    የቁምሞትነው ይሄ ጥቅመኛነሽ አይያጄመአ እራስን ማመስገን ሳይሆን እኛ የመዳምቅመሞችኮ ታማኞቼችነን የእርፈት እንጄራአላህዋ,❤❤❤ ይስጠን ያረብ

  • @yenatfentategegn3854
    @yenatfentategegn3854 2 місяці тому +14

    ግን እኮ ምን አለበት ለአፏ እንኳ ን አለኝ ብትል ይች ደርቀ 😢😢😢

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 2 місяці тому +27

    እኛ የመዳም ቅመም ብቻ ታማኝ💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🙏🙏🙏

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 2 місяці тому +5

    ያረብ አገር ቅመሞች ናቸዉ ታማኝ ።

  • @Lubaba-z5v
    @Lubaba-z5v 2 місяці тому +4

    ያዲሳባ ሴቶችኮ ጉዲ ናቸው ድል ለፉኖ ሰብ አድርገን የመዳን ቅመሞችየ የኔ ታማኞች ❤❤❤❤

  • @sartt3173
    @sartt3173 2 місяці тому +20

    ዴብሮኝ ነበር የአሻጉሊቲቱ ነገር አሳቀችኝ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 місяці тому +37

    Omg
    ባለሀብት ከሆንክ የከተማ ጩሉሌ ከምታሳድድ ለምን የኑሮን ጣዕም በሚያውቁ በአረብ ሀገር የሚንከራቱ እህቶቻችንን አታገቡም።

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 2 місяці тому

      😂😂

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie 2 місяці тому +3

      ወንዱ የሚወዱ እንደዚች አይነቱን ነው
      ምስጊን አይወዱም

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 2 місяці тому

      Uko😂😂😂😂​@@LiliAgabzie

    • @marymary1045
      @marymary1045 2 місяці тому

      ትክክል እኛ የማዳም ቅመሞች ሁሉን አሞልቶ የሰጠን ፈጣሪ ያረብ አገር ሴት ለትዳር ምርጫ አድርጉ ወንዶች

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ቆሻሻ ሴት አሰዳቢ መገን የኔ መናደዲ ምን ይሉታል😢😊😊😊😊

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 місяці тому +12

    ወራዳ እርካሽ ብላት ማካበድ ሳይሆን እንዲያውም ዝቅ አረኩባት አትረባም ከፍቅር ወይም ከሰው ይልቅ ገንዘብ ጭንቅላቷን ሞልቶታል ፈጣሪ የሰጣትን ተመስገን ብላ አርፋ ታምና ብትኖር ኖሮ ይሄ ሁሉ ሀብት የእሷ ነበር ግን ልታገኝ የነበረውንም አጣች ለወደፊት ትምህርት ይሁንሽ ፍቅር ይበልጣል እሺ አንቺ እርካሽ። ደግሞ እንኳንም ፈተነሽ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +5

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን ሰውሚናከው አቤትውርደት

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому +4

    ንጉስ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ❤ይች ፈርስ ነች እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት እደዚህ አትሆንም ገንዘብ አሳዳጅ ስለሆነች ነው ባለጌ 😢

  • @MissSikera
    @MissSikera 2 місяці тому +15

    የኔወዲም አትበሣጪ አላህ ሢወዲህነው

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 місяці тому +26

    ወይ ወንዶች ግፈኞች😂 ጥሩ ኑሮ የማትፈልግ ሴት የለችም??😂😂😂

    • @FantaTeka
      @FantaTeka 2 місяці тому +1

      እረ ዝም በይ ፍቅር ይበባጣል

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 2 місяці тому

      ደምሪኝ

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c 2 місяці тому +10

    ያሻጉሊቱዋ ነገርሥ ማነው እደኔ ያሣቀው😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድፍቅርይቱብ
    @ዜድፍቅርይቱብ 2 місяці тому +13

    በናትህ ለኔዳረኝ ለማዳምቅመምላሳየውመታመንን😢😢😢

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 2 місяці тому +6

    2ዓመት ስትኖር ልብህን ሳትሰጣት ኑረህ አሁን ለማስፈተን ማሰብህ በራሱ ወንጀልነው ።ሰርታነው ምትኖረው ሰርተህ ሙሉ በሙሉ አላኖርካትም ብትቀርባትም አትጎዳም ።

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 2 місяці тому +20

    ልጁ ዳሞ ታዋቂ ጃንጃኝ ነው 😁😁

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 2 місяці тому +1

    ወይኔ የኔ ጭንቀት ምን ይሉታ እያላበኝ ነዉ ያየሁት😂😢😢😢😢😢 ወንድሜ ላንተ ያላት አትቀርም አብሽር

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 11 днів тому

    ጀግናነህ የኔወንድም።

  • @የሩታዬ
    @የሩታዬ 2 місяці тому +2

    ሊበላ ሴት አሰዳቢ ጥቅመኛ ፀሎት አዱርግ ላንተ ያላትን እግዚአብሔር ይሰጠሀል

  • @ወለተዮሐንስየቅዱስዮሐንስ

    አንች ላደረግሽው የኔ ፍርሀት እና ጭቀት ምን ይሉታል ??

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 місяці тому +9

    አሁን አች እግደህ ተሴትችጋር ትወዳደሪ አለሺ ጥቅመኛነሺ አሥፈታኛ አላህ ለአተ የተሻለውን ይሠጥሀል

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 2 місяці тому +9

    *ታማኝና ለወደደችው ሟች ለትዳሯ ታማኝ ቃሏን ጠባቂ የአረብ ሀገሯ ጀግና ሴት ነች* አንድ አንድ ስግብግቦችን አያካትም
    ወንዱ መፈተንክ ጥሩ አድርገካል እንዳልከው ከሌላም ቤት እየገባች እንደማትማግጥ ምንም ዋስትና የለክም ነበር

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 2 місяці тому

      ኣረብ ኣገር ሴት ብለሽ ሞትሽ እናንተማ ገና በስልክ ሲያናግራችህ ያላችሁን ብር ትዘረግፉና በኃላ ለቅሶ ማንም ኣያገባም እናንተን ቆፍጠን ማለት ኣለባችህ ሁላችሁም ሳትሆኑ ከንቱ እንዳቺ ኣይነታን ነው ብራችሁን ለወንድ ኣትስጡ ኣታልቅሱ ለወን ይህ ነው መልሱ

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 2 місяці тому

      @@asteryegezu4065 ለስድቡም ለምክሩም አመሠግናለው ከንቱ ማለት ስለማያውቀው ሠው ማንነት የሚያወራ ነው እኔ ስለ አረብ ሀገር ሴት ሳወራ አንድም ስለራሴ ሁለትም ስለማውቃቸው ነው እሽ

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 2 місяці тому +23

    ሴትልጄ ለገንዘብ ቦታ ዬለትም የቺ ከዬትመጣደሞ😂😂😂

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 2 місяці тому

      𝚔𝚔𝚔𝚔𝚔

    • @HawaSaeed-ge4gj
      @HawaSaeed-ge4gj 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂 አይደል

    • @SusuTube-ue8su
      @SusuTube-ue8su 2 місяці тому

      😂yisakut...b..😅

    • @RebkaMusema
      @RebkaMusema 2 місяці тому +1

      ተይ እንጂ😅😅😅😅

    • @Meron-gw1wj
      @Meron-gw1wj 2 місяці тому

      በማሳቅሽ ተርፈሽል አጥቤ ላሰጠሽ ነበረ😂

  • @SemiraAli-w4j
    @SemiraAli-w4j 2 місяці тому +16

    አላህዋ አደራህንታማኝሴትአድርገኘለባሌ

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 2 місяці тому +22

    የአሻንጉልቷ ማሽቃበጥ ነገሪስ😂😂😂

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 2 місяці тому +3

    የመምታት መብት የለውም ለምን ይመታታል ሴት ልጅ ናት ደሞ እንደዚህ አይነት ፈተና ቢቀር ሚስቱ ብትሆን እንኳን አይፈትናት እንኳን ጓደኛው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አይ ዘሜን ብርርርር ብቻ 😭😭😭😭አይ ፍቅር ጊን ቡዙዋን አሌን ሁናታኝ ላፍቅር እና ላትድር ተመኝ እግዚአብሔር ይቂርበላችሁ እንድዩ የምትዘልዘሉት እኔ እግዚአብሔር አፍቅርም ትዳርም ይስጠኝ እንጅ ላ ቤትም ላልጆቸም ላፍቂረም ተመኝ 👌👍🥰ነኝ እግዚአብሔር ማፈርት እጅ 😭😭😭😭ሳዉን ማፈራት ቱርጉም የልአም

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 місяці тому +1

    የማዲም ቅመሞች ታማኝ ነቱና ሁሉም በሀይማኖቱ ታማኝ የሆነ ይሁንጅ😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 місяці тому +5

    አረ ወደት እየሄድን ነዉ ይች ሴጣን ናት ለገንዘብ ብላ ይህንን ማድርግ አልነበርበታም ግን እንኳንሜ ፈተንካት ግን እኔ የማይገባኝ ነገር መልካም እና መልካሞች ልምን እንደማይገናኙ ነዉ ግን ወንድማችን ንጉስ ጎበዝ በርታልን ግን ተዋናይዉ አንደኛ ነዉ ዋዉ ይችላል

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 2 місяці тому +9

    አቤት ውርደት😢😢😢

  • @BurtukanDereja
    @BurtukanDereja 2 місяці тому +2

    እኛ የመዳም ቅመሞች እንኳን ለፈቅርኛ ለመዳሞቻችን እጂግ ታመኝ ነን ግን ምን አይነት ህሊና ቢኖራት ነው በገንዘብ የምትተለለው ገንዘብ የጥዋት ጤዛ ነው ምነው ለህሊናዋ ታማኝ ብትሆን ውይይይይይይይይይ ሴት

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 місяці тому +4

    አንች ማለት አሻንጉሊት ነሽ እያላት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Haleema-t2d
    @Haleema-t2d 2 місяці тому +3

    ውርደት ለማየት የሚሮጥ ሜነው እደኔ እኔየመጨረሻዉነ የማየው የማዳም ቅመሞ ብቻ ናቸው ታማኝ የኔ አሠሎች

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 2 місяці тому +7

    እኔ የገረመኝ የ ኣሻንጉልቶቹ ነው😂😂😂

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 2 місяці тому +7

    ወይይይ ልትበላ አቤት ውርደት ከዚ ማረን

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 місяці тому +4

    😂😂😂የማዳም ቀመሞችንማ በስለትም አይገኙም የሚቀርቡን ለመቀፈል ብቻ ነዉ እንደነዚህን አይነት ሰዉ ነዉ ምርጫቸዉ😂😂

  • @FikirteMulugeta-k2x
    @FikirteMulugeta-k2x 2 місяці тому

    እግዚአብሔር የተባረከችውን እንዲሰጥህ ፀልይ

  • @TigistNigus-m7t
    @TigistNigus-m7t 2 місяці тому +8

    የነስር አይን ይት ጠፋ😔

    • @alembanchimamo142
      @alembanchimamo142 2 місяці тому +2

      እኔም አሳስቦኛል ፍጣሪ ይጠብቀው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 місяці тому +6

    መታመን ለራስ ነው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ቆም ብለን እናስብ ብር የዙ የሚመጣው መዘዝ ካባድ ነው ብር ንብረት ብላቹ አጠሸውድ ንቆ

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 2 місяці тому +4

    አይዞሕ ላተ ያላት ትመጣለች

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 місяці тому +1

    ወድማችን አላህ ሰወድክ ናወ አይዞክ

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 2 місяці тому +3

    ሰወቹየ ታመኑ መታምን እኮ ለራስነዉ😢

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy Місяць тому

    አስፈታኙ ጀግና ነህ ትክክለኛ አካሄድ ነው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 місяці тому +5

    ምን አይነት ልፈትናት የሚል ነገረ አይሰራም

  • @ameen3292
    @ameen3292 2 місяці тому +3

    እኛ,ሥደተኞች,,አብሽር,,ለታማኝነት

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 місяці тому +3

    ለእኛም ስግደተኞች ነን ታማኝ ምን ዋጋ አለው ምናገኛቸውም ወንዶች በልተውን ጥርግ ነው ሚሉት ግን ለገንዘብ አትገዙ ጠፊ እኮ ነው ገንዘብ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 місяці тому +4

    ቀሺም ፈታኝ አሰፈታኝ ምን አሰፈለገ❤❤ቲሺ

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 2 місяці тому +7

    አይ ገንዘብ

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 місяці тому +2

    መልካም መዋረድ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 місяці тому +2

    ጉድ በል ሀገሬ እግዚ ኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😮😢😮😮😢😢😢😢😢😮😮

  • @ShewayAbrham
    @ShewayAbrham 2 місяці тому +2

    በጣም አዝናለው አንችም ባለጌነሸ 😢😢

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 місяці тому +8

    ከሰወቹ አሻንጉሊቷ😂

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому +1

    ጉድ ነዉ ዘድሮ ሴቱሁለ አበደ እዴ አለህ ልቦና ይስጠቹሁ ቅማሞችየ ደሚሩኝ

  • @Ksa-m5c
    @Ksa-m5c Місяць тому

    አኡዙቢላ ምንአይነትዘመላይደረስን አልሀምድሊላህ አላህየ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому +6

    አለመታደል ግን ሴቶችየ ለምን ባንድ ግዜ እሸ ትላላችሁ

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t 2 місяці тому

      እንዳያመልጥ ነው ክክክክክክክ

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho 2 місяці тому

    አብሽር ወድም🎉🎉🎉😢 ያሳዝናል

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 2 місяці тому +9

    ጉድ እኔን የገርመኘ ያሻጉሊቲቱነገር

  • @FaleGizawu
    @FaleGizawu 2 місяці тому

    ክክክክክክ😂😂😂 ውይ ዘንድሮ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +3

    ወንዶች ብትችሉ የለፋችበትን ለማንም ዱርዬ ሴት አታካፍሉ ስትጋቡም ከእሷ በፍትህ ያፈራቹን እሷ እንደ ማይመለከታት ማሳወቅ

  • @smumd
    @smumd 2 місяці тому +1

    እኒ ያሳቀቸኝ ያሻንጉሊቱዋነግረነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 2 місяці тому

      ሀተ እኔ😂😂😂

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 2 місяці тому +1

    ፍቅር ነፍስይማር

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 2 місяці тому +3

    ye madam kimamoch shi gize tewalad😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 2 місяці тому

    ተዋናዩ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 2 місяці тому

    ሱባሀነክ ዕረቢይ

  • @EftuEftu-u4c
    @EftuEftu-u4c 2 місяці тому +4

    Min fatena asfaligal fiker sato abro manornew enj

  • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
    @ነጻነትለአማራዉሕዝብ 2 місяці тому

    🔥🔥🔥🔥🔥አቺን ባለጌ ስዲ አሰዳቢ🔥🔥

  • @SimeneshMershaFekade
    @SimeneshMershaFekade 2 місяці тому

    ፈጣሪ

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 місяці тому +3

    አይ ይሄ ሁሉ ክፋት ምን ይስራልሀል ያገባሀትን ሚስት በታማኝነት የምትፈልገውን እያሟላህ ይዘህ አትቀመጥም መፈተን ምን አመጣው አንተም ብትፈተን እንከን አይታጣብህም እረፉ ሚስትህን አትተዋት በወንድ ጠርጥረሀት ቢሆን ኖሮ ያስኬዳል ገና ለገና ከኔ የሚበልጥ ቢመጣ ይወስዳታል ማለትህ አንደኛ አንተ በራስህ የማትተማመን ስው ነህ ይቅር ይበልህ ልጅትዋን አሳሳትካት ሁለት አመት ጠብቃህ በዚህ ተልካሻ ፈተና ልትተዋት አይገባም አንተን አርባ በቀበቶህ መግረፉ ነበር ምን ጥርጣሬ ያድርብሀል ምንም ሳይኖርህ አብራ ከቆየች ምንትፈልጋለህ እህህ ያንተ ሀብት ጥንቅር ብሎ ይቅር ገና ለገና ይመታል በገና ሆንክብን 😊

    • @HJk-b9s
      @HJk-b9s 2 місяці тому

      አንችደቅሮ. አንቹራሱ ጥቅመኛነሽሸሌ

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d 2 місяці тому +4

    እሮሰቶች ብር ብቻ 🤣🤣❤️

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 2 місяці тому +1

    Ayiy wedimaa ediww tekatilke 😊😊

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 2 місяці тому

    የዉነት ነው ግን

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 2 місяці тому

    ወየው ፈታኙ ልቤቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 2 місяці тому

    yessss❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍🤲

  • @BaBa-j1i2c
    @BaBa-j1i2c 2 місяці тому +1

    ግን ጀግናወድንሜ❤❤❤❤😢😢😢😢🎉

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ Місяць тому

    ታማኚ እኛ ቅመሞች ብቻ ነን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 Місяць тому +1

    ሊበላ አልተሳካልሽም ሴቱ ግን ሃፍታም ሲወድ እኔ ግን ሃፍታም እፈራለዉ በነፃነት ከደሃሁ ፍቅርን መኖር ይሻለኛል 😆😆

  • @رهوه-ت9ت
    @رهوه-ت9ت 22 дні тому

    ቆይ ስልክህን የት ነው መገኘው ፈልጌው ነው😮

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +2

    ወይኔ. ቅሌት. እግዚአብሔር. መልካማን. ሴት ይስጥህ ላተ ግም ናት