a

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 22

  • @abdierena4099
    @abdierena4099 2 роки тому +1

    “በፊትህ ሁልጊዜ የሚቆሙ ጥበብህንም የሚሰሙ ሰዎችህና እነዚህ ባሪያዎችህ ምስጉኖች ናቸው።”
    - 1ኛ ነገሥት 10፥8

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 роки тому +1

    በጣም የሚፅናና መልክት
    ፓሰተር ያንተ ሰብከት እኔጃ እኔ
    ውሰጤ ነው የሚገባው ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ጉሩም ሰብከት ነው። ሰብከትህ እና አገላለፅህ በጣም ይመቸኛል።
    ደግሜ ተባረክ እልሀለው።

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Рік тому

    Such a powerful message, I think you holy spirit you're awesome,
    This is my message. May heavenly father bless brother

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    ፓስተር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጸጋው ይብዛልህ ካሁን በፊት ማለትም ከ3ወር በፊት እግዚአብሔር ስለ አንተ አሳይቶኝ ደስ ብሎኝ እየፀለይኩም ነበር ።
    ያየሁትን ልንገርህ ትልቅ አውሬ ሊያጠፋህ ይነሳል አንተ ግን በፍጥነት የምትወርውረው ነገር እሳት እየሆነ ያጠፋቸው ነበር ። እናም ዛሬ የለቀቅከውን ትምህርት ሳይ እጅግ ደስ አለኝ ትምህርቱም እጅግ አስፈላጊ ነበር ጸጋው ይብዛልህ ። እዚህ የፃፍኩልህ ከዛ ኮሜንት መስጫውን ስለዘጋኽው ነው ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    አሜን የወንጌሉ አገልጋይ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክህመጋቢ አላዛር እኔም በማለዳ ድሉ የእግዚአብሔር እና የእኔ እንደሆነ አስብ እና እናገር ነበር ከዚያ ፀሎት ቤት ዉዬ ስመለስ ይህን የማፅኛ መልዕክት አገነሁ የፀጋዉ ባለቤት በዘመንህ ሁሉ ይመስገን።

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 2 роки тому +1

    Wow amazing testimony that Lord Jesus did in your life. God is good and I beleive he is my strength.

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 2 роки тому

    Amen amen amen ! Paster tebareklgi .

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 2 роки тому

    Paster Egzabhier ybarkh tsegawun yabzalh .

  • @efud8358
    @efud8358 2 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተር አልአዛር

  • @ghiwot5311
    @ghiwot5311 2 роки тому

    የተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ።

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 2 роки тому

    ፓስተር ተባረክ በፊት የተደረገልኝን ረስቼ ዘጣም ከፈራሁበት ስብከትህ አውጥቶኛል።

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Рік тому

    God bless you sir this is my message from God about cirtcal situations .may God bless your more .thanks 🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @Amaniye718
    @Amaniye718 2 роки тому

    amennnnn

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 роки тому

    እባክህን መጋብ ሰለእነ ፀልይ።

  • @mekiyaamohammed6141
    @mekiyaamohammed6141 Рік тому

    Amen amen❤

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 2 роки тому

    Amen Tebarek

  • @tsehayweldesadil1771
    @tsehayweldesadil1771 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @sabaequbay3053
    @sabaequbay3053 2 роки тому

    Ewnt new geta yebarekh 2× adamtkut yewktu yegeze melekt new

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 роки тому

    Bruk sew nek ye geta barya abzto ybarkih

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 роки тому

    Tebarek paster Alazar geta eyesus xegawin yabizalik.