ነቅዕ ድራማ ክፍል 39 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 39

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 627

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +160

    ማነው እንደኔ ሁሌ ነቅዕ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር👌እስኪ ይቺን ጫን በማርግ እንያቹ👍እኔ ነቅዕ በመጀመሩ ደስስ ብሎኛል😃😃🤗😘

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +377

    ነይ አርሴማ ቅድስት ነይ አርሴማ
    ነይ አርሴማ ቅድስት ሰማእት ነገ አርሴማ ነች ያሰባችሁትን ታሳካላቹ። ሰብስክራራይብ አርጉኝ ውዶቼ

  • @zeharaadem5872
    @zeharaadem5872 5 років тому +34

    ቃላት ያጥረኛል ለዚህ ድራማ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *ነገ እኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ በመቀጠል ነቅዕ እንኳን በሰላም መጣችሁ*

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 5 років тому +56

    ማነው እንደኔ ነቅዕ ድራማ የምትወዱት ላይክ ጉጩኝ

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 років тому +12

    እውነት እሄን ድራማ እያየው አስተያየት እና ምስጋና ባልሰጥ ህሊናዬ ይወቅሰኛል።
    በእውነት በጣም ጥሩ ድራማ እና ረስተማሪ ነው ።በዚህ ድራማ ኢትዮጵያን እያየን ነው።

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 років тому +18

    በጣም ገራሚ የሆነ ትምህርት አዘል ድራማ ነው እናመሠግናለን ቀጥሉበት

  • @عموبيلال
    @عموبيلال 5 років тому +8

    ለዚህ ድራማ ቃላት የለኝም አቦ ንብረት እድሜህ የርዝም በዚህ ጊዜ የሚስፈልገን እደዚህ አስተማሪ የሆነ ድራማነው

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 років тому +15

    እንግሊዝ ተርጎሚዋ ተመቸሽኝ አቤት እንግሊዝ ዘረዘረችዉኮ አቤት የመጨረሻዉ መልክት ደስ ይለኛን ተመስጨ ነወ የማየዉ ሞኝ ሲገኝ እኔን አያረገኝ አለ ብሩ😍😍😍😍

  • @yordanosteshome3910
    @yordanosteshome3910 5 років тому +7

    ብር ወዳዶች በዙ ።ሰው የዘራውን ያጭዳል እባካችሁ በሂወት
    እያለን መልካም ነገር እንስራ ደግሞ ትልቅ ትምህርት ነው። ዋው

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 років тому +69

    አረሴምየን ጥናትና በርከት ከሁላችንም ጋአ ይሁን

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 років тому +128

    እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቀን አደረሳቹ።

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 5 років тому +4

    ክክክክክክክክ "ሞኝ ሲገኝ እኔን አያርገኝ " አለ ብሩ ወይኔ ለሰው ደግ መሆንና ግልፅ መሆን ሞኝ የተባለበት ዘመን ላይ ተቀምጠን መጨረሻችን ምን ይሆን ነቅዕዎች በጉጉት ስትጠበቁ ነበር ከች አላችሁልን በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው የምታስተላልፉት በተለይመጨረሻ አካባቢ ዋው ያንሰዋል👍

  • @yousifalobiedli40
    @yousifalobiedli40 5 років тому +8

    ዋው ምርጥ ድራማካ ነው የካሚራው ጥራት የሚሰጠው ትምህርት ለኔ አደኛ ነው ክብረትየ ቀጥልበት

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 років тому +62

    *እንካን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ፅኑ ሰማይት የምነት አርበኝ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ*

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንድምን ዋላችሁ የነግዋ አርሴማ ቅድስት ትጠብቃችሁ ትጠብቅን የተዋህዶ ልጅዎች በሙሎ!*

  • @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ

    Wow እናመሰግናለን በጣም አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው አገራቺን ክፉ አይንከት አሜን

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      አሜንንን ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ነገር አለ ሆዴ

    • @abuabdulalrahaman5054
      @abuabdulalrahaman5054 4 роки тому +1

      ይመቻችሁ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому +38

    በስደት ላይ ያላችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ በሰላም ሀገራችሁ ለመግባት ያብቃችሁ አሜንን በሉ ደሞ ይሆንላችሗል
    ሰብስክራይብ አርጉኝ ደሞ ትወዱታላችሁ ለስደተኞች የሚሆን ነገር አለ ኑ ይቆጫችሗላ በሗላ ሰምታችሗል😂😂😍😍

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 5 років тому +22

    ነቅዕ ድራማ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ
    እንኳን ደህና መጣችሁ!!

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 років тому +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕ ድራማ
    ወድ የኢትዮጵያ ልጆች
    ፍቅር
    ደስታ ሰላም
    ያለበት ኑሮ ይስጣችሁ ችግር ወደዛ ምቾትን ወደኛ ታይደርሱበት ከማደርስ ይጠብቀን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +18

    #ነቅማ ድራማን እንዴ እኔ የናፈቀው ሰው ማነው እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች

  • @seadaseid6396
    @seadaseid6396 5 років тому +9

    ወላሂ በጣም የምወየ
    ቀጥሉ
    የውስጥን ቁስል የምታለሱ
    አቦ አላህ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @hh-ph8xz
    @hh-ph8xz 5 років тому +54

    አራጣ ( ወለድ)መስጠትም ሆነ መቀበል ሀራም ( ወንጀል ) ነውውውውውው

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    አስተማሪ ድራማ ደስ ስትሉ የስው ገንዘብ የሚበሉት ቡዙ አሉ ልብ ይስጣችው

  • @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ አርሴማ ቅድስት ናት እንኳን አደረሳቹ ውድ ድድ ድድ ነው ማደርጋቹ

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    እስኪ ከስድብ የራቀ ድራማ ለመስራት ሞክሩት ውድ ደራሲያን ስድብ አስጠልቶኛል ይሄ ምን ጥቅም የለውም የሰይጣን ስራ ነው ስድብ

  • @SaraSara-ep9yt
    @SaraSara-ep9yt 5 років тому +12

    እንኳን ደህና፣መጣችሁ፣ነዕቅ💚💛❤😍😘🙋

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 років тому +10

    ይህ ድራማ የአመቱ ምርጥ ተብሎ በብቃት መሸለም አለባቸው👌💪💚💛💝

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ትምህርት ያለው ድራማበእውነት ምስጋናን አድናቆት ከልብ ነው ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ የሚቃኝ ድራማ ነው በርቱ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @asiaa5944
    @asiaa5944 5 років тому +1

    በጣም ትምህረት ያለው መልክት ነው እኔ ደሙ አራጣ መብላት በኢስላም በቻ ነበር የሚመስለኝ የተጠላ እኛ ሙሲሊሙች አራጣ መብላት አላህ ጋርና እነብያችን ነብዩ ሙሀመድ ጋራ ጡርእደመክፈት ያክል ነው በሁለቱም አገር የተጠላ ነው በጣም የሚወገዠ ወጀል ነው አላህ በሀቃችን የምንብቃቃ ያረገን አሚን

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 років тому +5

    በብዙ ለፍቶ አደሮች ገንዘብ የሀብት ማማ ላይ የወጡትን ህሊና ቢሶች ትንሽም ቢሆን ደወል ይሆንላቸዋል በርቱ ጥሩ ድራማ ነው

  • @abebajiddahjiddah7643
    @abebajiddahjiddah7643 5 років тому +4

    ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ከናት የተማርኩት። ልዩ ነው

  • @aboneshworku9027
    @aboneshworku9027 5 років тому +1

    ዋው ነፅቅዎች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣሜ አስተማሪና ቁም ነገር ያለው የስንቱን ቤት ያዘጋ ጉዳይ ነው

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 років тому +12

    የሚገርም እይታ ነው ወንጀልምም ሐራምም ነው በትክክል ሠላማችሁ ይብዛ በጣም አሥተማሪ ነው ።

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 років тому +1

    WOW ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምሩት እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 років тому +6

    ነቅዕዎች ገራሚ ድራማ ዋው ባይኖር ምን እል ነበር! ምርጦች

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 5 років тому +1

    እነኳነ ደህና መጣችሁ ምረጡች ትምህረተ አዘል ነው በረቱ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 років тому +1

    ነቅዕ ድራማ ልዩ እኮ ነው እናመሰግናለን እንዲህ ለሚያደርጉ ለጨካኞች ልብ ይስጥልን አራጣ በመፅሀፍ ቅዱስ ክልክል ነው

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 років тому +7

    እንደ እኔ የናፈቋችሁ ብቻ ላይክ ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤

    • @ayinalemmekria2849
      @ayinalemmekria2849 5 років тому +1

      ትምህርት የሜስጥ ነው ቀጥሉበት

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 років тому +1

    በጣም የስተምረል በርቱልን

  • @Ft-gy1nj
    @Ft-gy1nj 5 років тому +4

    በዉነት በጣም አሥተማሪነዉ በርቱ
    ሠላም ያገሬልጅች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    ነቅዕ. ምርጥ አስተማሪ አዝናኒ ድራማነው. ዋው ትወናቸው በጣም ደስ ይላል የደንብ አምስት ድራማ ላይ የምስራው ውደ. ዋው ሁለመናዋ ደስይላል አለባበሧም ምርጥ ኢትዮጺያውይ ናት ደሞ ታስቃይ

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ

    የኔ ሱሶች በርቱልን .በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን የምርጦች ምርጥ ብየዋለሁ ነእድዋች ♥♥♥♥♥

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому +1

    ውይ ነቅዕ እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ እውነት ኢትዮጵያ ሁሌም ስትጠሮት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ድንቅ ድራማ ነው በርቱልን ከልባችሁ እኮ ነው የምሰሩት በርቱልን

  • @ረደኤትነኝየወንድሞቸናፋቄ

    ጎሽ መጣችሁ ስወዳችሁ ብዙ ትምህርት አለው ድራማ አልወድም ነበር እናት ሀሪፍ ናችሁ

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 років тому +1

    ዋውውው አስተማሪ እና እውነት የሆነ ድራማ እናመስግናለን ደራሲ ተዋንያን የካሜራ ማን እዴቶች አቅራቢው እውነት ያለበት አስተማሪ ድራማ ከልቤ ብዙ ተማርኩበት

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ነቅዕዎች ተባረኩ ታላቅ መልእክት አለዉ

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 5 років тому +3

    የሚገርም ነው በጋህዱ አለም ሲደረግ እና እየተደረግ ያለውን የሰው ልጅ ክፉት አጣፍጣችሁ ነው የተወናችሁት
    ነቅዕ ባይነቱ ለየት ያለ ስራ ነው ❤️

  • @zenabhbhs7674
    @zenabhbhs7674 5 років тому +3

    ከዚህ ድራማ ማነው እንደኔ የተማረበት

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 років тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት አርሴማ ነቅዕ በርቱ አሥተማሬ ነው ህሌና ያለው ከዚህ ይማር

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +7

    ነቅዕ ስወዳቹ ከልቤ ነው የኔ ምርጦች ኑሩልኝ ነገ ደግሞ አርሴማ ናት እንኳን አደረሠን

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 років тому

      አይናዲስዬ ሰብስክራይብ አድርገናል አንቺም ከቻልሽ አድርጊን

    • @AAa-ms5bc
      @AAa-ms5bc 5 років тому

      Aynaddis edema አስተማሪነው

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 5 років тому +1

    በጣም ይገርማል ያሳዝናልም ጥሩ መልዕክት ነው ቀጥሉበት እኳን ደና መጣችሁ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ግን ለምንድነው ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የከፋነዉ

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 років тому +7

    Tenafikachuwal enkuwan be selam metachulin yene mirxoch 😘😘💓💓💓

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 років тому +78

    ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ ለምን አታደርጉኝም። ዋናው ፍቅሩ ነው።

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 5 років тому

      እኔ አድርጌአለሁኮ ያገርሰው ፎንቃዬ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 років тому

      @@bezabezi3888 ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማደርግሽ።

    • @helenamakhoul743
      @helenamakhoul743 5 років тому

      Welkom

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 років тому +1

      አድርጌአለሁእኮ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
      ብድር መላሽ ይሁኑ ክክክ

    • @monata6297
      @monata6297 5 років тому

      Taylor Swift- አድርጊያለሁ

  • @skaderskader982
    @skaderskader982 5 років тому +5

    ፊልም እያሉ አይናችን ከሚፈዙት እናተ በግማሽ ሰአት ብዙ ነገር ታስተምራላችሁ ቀጥሉበት

  • @tensatezelo6367
    @tensatezelo6367 5 років тому +6

    😭😭😏😭😭😭😭😭በጣም ያስለቀሠኝ ድራማ ነዉ የእኛ ቤት ታሪክ ነዉ ከአንድም ሁለቴ አባታችን ለንግድ ለእኛ ሳያማክር ትንሽ ብር በአራጣ ተበድሮ ሁለት ቤት አሥረክበን ዛሬ እናቴ ቤት ተከራይታ ጠላ እየሸጠች ልጆቿን እያሣደገች እኔም ትምህርቴን አቋርጭ አረብ ሀገር ተሠደድኩ እህቶቸን አሥተምሬ እኔም እነሡን እያሥተዳደርኩ አሥር ሽብር ሳልይዝ በሥደት እድሜን ጨረሥኩት አባቴም ሞተ በሠዉ ሀገር አለዉ እሥካዉን ያለ አንድ ለዉጥ አራጣ ለእኛ ቤተሠብ ድእነት ምክኒያት ሆነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Uuuuuuuuuffffffffff ቁስሌን ነካችዉት

    • @hayaalmazrooei8527
      @hayaalmazrooei8527 5 років тому

      አይዞሽ የባሰ እኔም አስለቀስሽኝ

    • @hayaalmazrooei8527
      @hayaalmazrooei8527 5 років тому +1

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጠከር በይ

    • @tensatezelo6367
      @tensatezelo6367 5 років тому

      @@hayaalmazrooei8527 እሽ የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ

    • @tensatezelo6367
      @tensatezelo6367 5 років тому

      @@hayaalmazrooei8527 ህይወት እንደዚእ ነች

    • @rafycell9785
      @rafycell9785 5 років тому

      ayizosh ehte negem lela qen nw tesifa atikurechi

  • @monaderes4318
    @monaderes4318 5 років тому

    በጣም የሚገርም እይታ ነው ደራሲው ብእርክ ይባረክ

  • @maha_88alotaibi50
    @maha_88alotaibi50 5 років тому

    አይ ፈጣሪ ይዘገያል እጂ ይፈርዳል እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አራጣ ለምታበድሩ በሙሉ እስኪ ይህን ስታዩ እንኳ ተማሩ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ነቅዕ👌

  • @የድንተማሪነኝአልሀምዱሊላ

    ውይይይ እደዝህ ድራማ የሚመቸኝየለም ቀጥሉበት በጣምአስተማሪነው ሠላማችሁይብዛ

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 5 років тому +2

    አስተማረነው. ቀጥሉበት. ነቅሥእ

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 5 років тому +3

    This drama touches my heart l swear 😥this shits still happening to my poor people

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +3

    እናመስግናለን
    ይህ ድራማ አስተማረ ነ ው ቀጥሉበት በዚሁ

  • @seadi7825
    @seadi7825 5 років тому +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ነቅዕ ድራማ በርቱ
    በጣም ከምወዳቸው ድራማዎች አንደኛው ነቅዕነው

  • @ryudgh8327
    @ryudgh8327 5 років тому +1

    ነቅዕ ድራማ በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 років тому +3

    ይኸ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው እውነትም አቶ ብሩ

  • @amenfiker7691
    @amenfiker7691 5 років тому +19

    አንደኛ ነኝ 'ላይክ ግጩኝ'ሰብስከረያብኝ አረጉኝ ገለመሌ ወሬዎች አስጥለኝ እስቲ ስለ ድራማው አስተያየት ስጡ !!!!!!!!!!!!!6

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 років тому +6

    *ሰላም ነቅዕ ቤተሰቦች ሰላም ለእነት ይሁን በየላችሁት መልካም ምሽት*

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      አሜንንን ላንቺም ሰብስክራይብ አርጊኝ ሆዴ ትወጂዋለሽ

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 років тому +1

    ዋውውውው ትልቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካቹ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 років тому

      ሜሉዬ ሰብስክራይብ አድርጊን

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ውይ ስወዳችሁ

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 5 років тому

      Ngerlgni rmaleene aratawecheslamn uemikawemu tkmachewslemikerbachew yantatachewal

  • @jemilagirma549
    @jemilagirma549 5 років тому +1

    ዋው ነው እናመሰግናለን በርቱ ከዚህ ትልቅ ትምህርት ይወስዳል የአዕምሮ ባለቤት የሆነ ሰው የሰው ገንዘብ ያው የሰው ነው ጊዜውን ጠብቆ

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 років тому +3

    ትክክል በጣም ያስተምራል ማሮቺ በርቱ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 років тому +17

    አይ ዘመን ለሰው ግልጽ ማውራት የዋህነት የሚያመጣው ጣጣ ማን ነው የሚታመነው።

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 5 років тому +3

    ደስ ሲል በእስልምና በጣም ሀራም ነው አራጣ ባራጣ ሚያበድርም ሚበደርም በረከት አይኖራቸው።

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 5 років тому +1

    በጣም ገራሚ፡ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @hirutyemariyamlighi1157
    @hirutyemariyamlighi1157 5 років тому

    አስተማሪ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +6

    ነቅዕ ድራማ ውስጤ ነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን

  • @hiwethiwet1070
    @hiwethiwet1070 4 роки тому

    በርቱ በጉጉት ነው ምጠብቀው እዬንን ድራማ

  • @የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ

    በስማም ወልድ በጣም አስተማሪይ ነው እን ማር እበት እፍፍፍ ማራምን እንደሀብታም የምጠላው ሰው የለኝም ለነገሩ የዘሩትን ነው የማጭዱት ሰላም አችሁ ይብዛ

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 5 років тому +1

    ነቅዕ እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ብሎ ላየው 👍🇪🇹

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 років тому

      መቅዲዬ ሰብስክራይብ አድርጊን

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 5 років тому

    Enamesegenalen Tebarekulegn

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    እናመስግናለን ደስ የሚል እና ቁም ነገር ያለው ነው

  • @semirabintmuhammedisilamne6506
    @semirabintmuhammedisilamne6506 5 років тому

    Wowwwwwww በጣም አሪፋ መልዕክት Thank so much👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ምአዛY
    @ምአዛY 5 років тому +4

    ነገ እኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደርሳችሁ የነገ ሰዉ ይበለን እኛ ስደተኞችን ያላሰብንዉን ትሙላልን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +15

    እንኳ ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር
    ስወዳችሁ

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 5 років тому +1

    እንደዚህ ድራማ አስተማሪ በየትም አላየሁም እዉነተኛ ኢትዮጲያዊ አረ ተመሰጥኩ በ ነቅዕ እደብሩ አይነት አራጣ ሚበሉት ሌቦች በሃገራችን ይጡፉ የምትሉ ላይክ ግጩ ይህ አይደል ሃገሬ ልታድግ የማትችለዉ

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ 3 роки тому

    ወይይይይይ ምን ልበል ቃላት የለኝም በርቱ

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde8272 5 років тому

    እንካን ደህና መጣችሁ ነፅቅ እናመሰግናለን

  • @teybaawele9271
    @teybaawele9271 5 років тому +3

    እንኳን በሰላም መጣች ስንቱ የሆነ ከእናቴ የሚመራው እኔ ማየት ከጀመርኩበት ገዜ ጀመሩ በዛ ነገር ተምሬበታለሁ እንቴሴ ምን ተማሮች

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 років тому +15

    እንኩአን ደህና መጣችሁ ነቅእ ስወዳችሁ ላይክ ጠይቄ አላቅም ዛሬ ግን ያስፈልገኛል

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому +1

      👍👍👍👍ገጨውሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ እኔም አስፈልጎኝ ነው ማሬ😍

    • @mulutesfayetube3254
      @mulutesfayetube3254 5 років тому

      @@JoytubeWBS እሺ ውድ

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 років тому +23

    *ሰላም የሁሉም መሰራት ነው አገራችንን ሰላም የድርግለን ሰብስከርብ አድርጉኝ አትሞቱም*

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +7

    እንደዚህ ኣይነት ትምህርት አስተማሪ የሆነ ድራማ ኣላየሁም🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому +6

    አርሴምዬ ትጠብቃችሁ መልካም ለሊት ምርጦች ♥

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 років тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @nahomedesalgn3763
    @nahomedesalgn3763 5 років тому +13

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ከምከታተላቸው ድራማዎች ሁሉ ከልቤ የምወደው ድራማ ነው

  • @የእማናፉቂስደተኛዋየእማና

    ወይ እናንተ የተባርካችሁ ስወች እኔስ ላገሬ ስው ቢሮ ስርቸ አንድ ትሌብጅን ገዝቸ ስብስባ እየጠራሁ ባሳየሗቸው ብየ ተመኘሁ አይይይይይ

  • @taybaibrahim7218
    @taybaibrahim7218 5 років тому

    ነቀአ እድሜናጤናይስጣችሁ በጣምትምህርትነውለኔነቀአ

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    ይሄ እንግሊዝኛ እንደው ስንቶቻችንን አሰቃየን እኔማ ሰራውለት እድሜ ለአረብ ሀገር

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому +1

      ጎበዝ👍👍👍subscribe ግጪኝ

  • @zenabali8262
    @zenabali8262 5 років тому +1

    ትክክል ነህ አቡሌ የሰውን ደም የሚመጥ ነው ያለው