ቆንጆና ጤናማ መረቅ ያለው ጥብስ አሰራር || Ethiopian Food || How to make Tibs easily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 75

  • @MalekamSaudi
    @MalekamSaudi 2 місяці тому +5

    በጣም ነዉየማምርዉ ተባረከ የኔባለሞያ❤❤❤❤❤

  • @user-dm1xq3by7f
    @user-dm1xq3by7f 15 днів тому +1

    Wow

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ መረቅ ያለዉ ጥብስ በጣም ነዉ የምወደዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን አትጥፊ 👍🏾🙏🙏

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +8

    ሳሪዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባኩ👍👏❤️like like 👍

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5k Рік тому +2

    መሸአላህ በጣም ቆጆ ጥብሥ❤❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +3

    ሳራዬ በጣም ቆንጆ መረቅ ያለው ጥብስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👍ሼር❤🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +2

    ዋዉ! ሳሪዬ በጣም የሚያምር ጥብስ ነው የጠበሽዉ። እናመሰግናለን🙏 እጅሽ ይባረክ👏ላይክ👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +3

    ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው ሳርዬ እጅሽ ይባረክ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 роки тому +2

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ እጂሽ ይባረክ ሼር

  • @yonnestena940
    @yonnestena940 2 роки тому +2

    በጣምነው የወደዱኩት ቀጥይበት

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +2

    Betam konjo tibs new yazegajdhiw Selfaya wida yammmmmiii 👍😍😘🙏

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 роки тому +1

    በጣምበቆንጆ ነው አቀራረቡም👍🏽👍🏽

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +2

    Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new sary 😋❤

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому +1

    ማሻአላህ👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻☕☕🍫🍫

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 роки тому +1

    እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +2

    በጣም የሚያምር ጥብስ ነው ሳርዬ የኔ ባለሞያ like like

  • @user-tu5vi3yq9y
    @user-tu5vi3yq9y 3 роки тому +4

    እኔም ወድጄዋለው ሳርዬ.....አረ ሳሪ ምግብ ቤት ክፈቺ እንጂ ግን አሜሪካ አይደለም እዚ አዲስ አበባ ክፈቺ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому +2

    That’s awesome looks so delicious thank you for sharing my friend

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 9 місяців тому

    እጅ ይባረክ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +3

    Sarye, it looks so delicious 😋👌❤️ Thank you for sharing 🙏

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 роки тому +2

    Woowww saray yene balemoya betam Arifinew berichi like share wide

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የሚያምር

  • @user-ys7jw3lb6x
    @user-ys7jw3lb6x 3 місяці тому +2

    ውደ መላበይኝ እኔ ስልችት ካለኝ አንዱ ምንም ምግብሰርቸ አይጣፍጥልኝም በፍፁም ተአምር 😢

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለኢትዮጵያ

  • @user-po6vf4kv2v
    @user-po6vf4kv2v 7 місяців тому

    እጅሽ ይበርክ❤❤❤

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub 3 роки тому +1

    Wwwwwwwwooooo very beautiful food

  • @user-jk7pv9rr8m
    @user-jk7pv9rr8m 5 місяців тому

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 4 місяці тому

    ዋውአፊውሀሞላ

  • @family5366
    @family5366 9 місяців тому

    ዋው አደኛ❤❤❤❤

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 Рік тому

    በርቺ።

  • @eskurazabehailu5123
    @eskurazabehailu5123 Рік тому

    ሳርዬ ፦ ቅቅል ፣ ቅቅል አንደኛ !!

  • @almd1056
    @almd1056 2 роки тому

    መሸአላህ ተየባረኪ ማማየ😍😍😍😘😘😘😘

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +2

    Hey 👋🏾 Sara I am watching you

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +2

    looks so good

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq Місяць тому

    ሰላምእህትበርችልኝ ስብመልሽ 🎉🎉🎉

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    Watching saray

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 8 місяців тому

    Great we wish to open ethiopia restaurants in sioux city lowa. There is no ethiopia or tigrayns restaurant in sioux city lowa. Ethiopia forward ethiopia tikdem. From tigrayns USA 🇺🇸 thanks. Sioux city lowa.

  • @dagiteshome380
    @dagiteshome380 2 місяці тому

    Hi Sara, I have a question..is using the white onion better to use when making Ethiopian food in America or does the normal one work too? It’s cuz it tastes different wn I use the red onion 🫤..I would like ur advice on which oil to use too…pls help! Thx aloot!

  • @zellitube
    @zellitube 3 роки тому +1

    ዋው አስጎመጀኝ በጣም የሚያምር ሼር ላይክ😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    ጥብስ በጣም ነው የምወደው::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @user-jl6sz8xm1w
    @user-jl6sz8xm1w 2 місяці тому

    ከጥብስ ቲማቲም እሚገባ አይመስለኝም ነበር

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadiedegie3822
    @fekadiedegie3822 Рік тому +1

    Yene wud sigawn endewered new yaregshiw weys atibesh new

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h 11 місяців тому

    እኖድሻለን'እህቴጎበዝ

  • @kadytelecom7541
    @kadytelecom7541 Рік тому

    gibezi❤❤❤❤

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 2 місяці тому

    ስምር

  • @kobosiislam8955
    @kobosiislam8955 2 роки тому

    Hi mashaalla dha Lakofsa keesan ergaa

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    ውድድድድድ

  • @user-pu1pv7wp4v
    @user-pu1pv7wp4v 2 місяці тому

  • @agtech4837
    @agtech4837 11 місяців тому

    Kimesh enj sariye

  • @eezxx4950
    @eezxx4950 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f 2 роки тому +1

    እሽ

  • @vipvvip9944
    @vipvvip9944 Рік тому +1

    ❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @fekadiedegie3822
    @fekadiedegie3822 9 місяців тому

    Yenem tyake new

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 роки тому

    ምርጥ የመረቅ ጥብስ ሳሪዬእጅሽ ይባረክ

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 роки тому +1

    ሳርዬ እንብላ የዚህ ሀገር ስጋ ከድሮውም አልበላ ነበር አሁንማ ጥርሴን ብራሴ አሳስሬ ዶሮቸውንም ትቼላቸዋለሁ 😂😂😂

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lijabedtube7070K
    @lijabedtube7070K 3 роки тому +1

    ሰላም ላዝ ቤት በቅንነት ማጥቻሎ🙏😍

    • @EHTUbe
      @EHTUbe 3 роки тому

      እንደማመር

  • @onemobile6833
    @onemobile6833 Рік тому

    ፧👍👍👍👍😆

  • @bezabezy
    @bezabezy 4 місяці тому

    በጣም ነው የሚያምር ነገር ግን የስጋ መጥበሻው ቅጠል ለምን ጠቀመሽ ማለትም መጨረሻ እንዳደረግሽው ነው ያወጣሽው ።

    • @user-oh7fz4fy4q
      @user-oh7fz4fy4q 4 місяці тому

      Llለ ጣዕሙ ,እንዲ ሞክሪው በጣም ነው ሚጣፍጠው

  • @wondimutessma908
    @wondimutessma908 5 місяців тому

    ዘይት እረስተሽ ነው ?

  • @tesfaneshkura2137
    @tesfaneshkura2137 2 роки тому +2

    ልጆቼ መረቁን በጣም ስለሚወዱ መረቁ በርከት እንዲል ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @user-qk8kh1to1q
    @user-qk8kh1to1q 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-jq7ub
    @HayatHayat-jq7ub 2 роки тому

    Wwwww

  • @salmasalma8492
    @salmasalma8492 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @kobosiislam8955
    @kobosiislam8955 2 роки тому

    Salm new

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 6 місяців тому

    ❤❤❤❤