I like the whole set up & the instrument. It could have been better if you read it loud. Unfortunately, your voice is way too low & I barely listened. The instrument even makes it worse. Beterefe, arif nw!!
@@standalone7221 I heard and understood the message. we are not the same. we oromos don't want to have anything to do with you dont talk about us we hate you
በእውነት ትችላለህ
ጥበብን በደብ ይዘሀታል ደስ ይላል እኛን ጨመቁን አቅፈው አቅፈው ተባረክ ወዳጀ በብእርህ ተነፈስክ እኛስ በምን እተፍስ
በላይ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤🇨🇬
ua-cam.com/video/5P5-0IWkUqA/v-deo.html
ተባረክ የጥበብ ጌታ ከፍ ያርግህ
Peace and blessing of Allah are on Ethiopia ameen!
I love my Ethiopia "!!!
እናመሰግናለን ቻናሉንም በላይንም
ግጥሞችክ ውስጤናቻው በርቱልን
እባካችሁ ሙዚቃው አይብዛ እባካችሁ
በርታልን በላያ ምርጥሰው
ጃዙ በዛ የግጥሙን ቃና ማወቅ አልቻልንም ይረብሻል
Bettam. I hate this new style they start doing. The music Is always too fuckin' loud to my ears. I don't understand why don't see it as a problem.
😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂ሰትወድቅ ደግጬ ነበር ረእሡ ነው ስትል ተረጋጋሁ 😍😍😍😍
👍✨✨✨
🎉😊👏😁👏😃🎉
እንኳን ደስ አለህ !
የሙዚቃውን ድምጽ ብትቀንሱት
እንዴት እናዳምጥ ሙዚቃው ምንድነው
የእውነት የወደክ መስሎኝ ነበር የምትገርም ሰው ነህ!! 😄😄😄😄😄😄😄😄 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የድምፅ ጥራቱ እራሱ ለመስማት ቅኔ ሆኖብናል
ትክክል ኦሮሞ ህዝብ አቃፊ፣ፍቅር፣ ደግ፣ አስተዋይ ነው መቼም ከመሃል እሾክ አይጠፋም እንጂ የታወቀ ነው በአቃፊነታቸውማ፡፡
ua-cam.com/video/5P5-0IWkUqA/v-deo.html
አይደል?
ቤላዬ ምርጤ 💚💛❤
abo aysemam yebela bekele gitmoch arif neberu sound record chigr alebet
I like the whole set up & the instrument. It could have been better if you read it loud. Unfortunately, your voice is way too low & I barely listened. The instrument even makes it worse. Beterefe, arif nw!!
Bekele Wey, always great!
I don't understand why not reduce the background music
ua-cam.com/video/5P5-0IWkUqA/v-deo.html
ስለእውነት ጥበብ አንተጋ ነው
ስወድህ
ሚስጥር የሆንክ ልጅ እኮነክ በላያ
ua-cam.com/video/5P5-0IWkUqA/v-deo.html
በላይ አንተን አለማድነቅ አይቻልም
" ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም።
ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። "
************************
እናርጅና እንጥበብ
★★★★★★★
ቄሮ ፋኖ ዘርማ፣ ወጣት እያስቀጨን፣ እኛ የዘገየን
በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ እርካብ አደላዳይ፣ ሀገር እየወሸምን
ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የተቸረን
በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
ቃል ኪዳን አፍረሰን
ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
እየዘረፍን
በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ።
*************************
" Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
Doris Lessing, the Golden note book.
***********************
ፍቅር እስክንገዛ
★★★★★★
እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ሰለባዎችና በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተጎጅዎችና ሟቾች
****************************
የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
★★★★★★★★★★★
በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነዝናህ ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
ወዳጀ የአደራ በግ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
*********************
ሗላ ቀር ይሉናል
★★★★★★
የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ አገር እንዲጠላ
ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ይሰፈሩና
እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
********************
ምናሳፍር ፍጡሮች
The back ground music is bothering to hear a poem
ከማቃፍቸው የተነሳ ጨመቁን እኮ ኦሮሞዎች
Hahahaha
Kkkkkk
ክክክክክክክክክ
Korkro zarga
ምቀኛ የቋንጃ እከክ ኦሮሞ እንዳንተ ሟርተኛ ፣ ምቀኛ ቡዳ ሰላቢ አይደለም
ሙዚቃ በጣም ብትቀንሱልን ኣሪፍነበር
ua-cam.com/video/5P5-0IWkUqA/v-deo.html
ድንቅ የጥበብ ሰው።
ኦሮሞ የዋርካዛፍ ነውብለን ከጥላው ብናርፍ የሸረሪት ድሩን አደራብን ጥፍታችን ቀናብለን ኣለማየታችን
ወይ አቃፊ ነው ጨመቁን እንጆ ወንድማለም አቃፊ ከሁኑ ኢትያ ማነው ሠላሞን የነሣተ ለማንኛውም በርታ ወንድማለም ከአንተ ብዙ እንማራለን እና
ትክክል ኦሮሞ ህዝብ አቃፊ፣ፍቅር፣ ደግ፣ አስተዋይ ነው መቼም ከመሃል እሾክ አይጠፋም እንጂ የታወቀ ነው በአቃፊነታቸውማ፡፡
Could you stop playing the traditional music Instrument when reading please.
የኔ አንበሳ
👏👏👏👏👏👏👏👏
👍👍👍👍👍👍✅✅✅🇪🇹🇪🇹
አይ ቅኔ ብሎ ዝም
ክክክሃሃ አቃፊአየነው እኮ😀😬😬😀😜😝
tadiya ante semen meto akefkew siyakifh new yenorew
ye ETHIOPIA lij
Belaye. Wendemey. Wededddddddddd🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍😁😁
Ene yi liju gena min endemil sayigebaw misikina miyachebchib hizb gin mastewalu yet endehede yigrmegnal
💚💛❤️👌👍🙏👏👏👏👏💚💛❤️
Yewunt tibeb ant nh
ወይ ማቀፍ እየገፊን ማቀፍ ይላሉ
😂😂😂😂😂😂😂😂👌💚💛❤️
Ba manchi nawe yakafune
ነፃ ሰው?????????????????
★★★★★★★★★★★
የሀገር ትርጉም ሚስጥሩን ገና ጠልቀህ ሳታውቀው
ኢትዮጰያዊ ነኝ አትበለኝ አፍህን በእኔ ስም አታሟሸው
በሰማዕታት ደም አጥንት በተገኘው ነፃነት
አትደንፋበት አታቅራራ አንተ ከምኑም የለህበት
የነፃነት ተምሳሌ ነኝ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም
ብለህ አትፎክር በጉራ በፍፁም ነፃ አይደለህም
ፋሽስት ወራሪን አርበድብደው ነፃ ቢያቆዩ ኢትዮጵያን
ምን ተረፋቸው ያንተ አያት ቅድመ አያት ምዕምናን
በስማቸው ተመጳድቀህ በገድላቸው ተኩራርተህ
መቸ ታሪክ ስትደግም ኪዳንህን ስጠብቅ ታየህ
እናም ልጀ ወዳጀ ሆይ በአንድ ወቅት ቅኝ ገዥዎች ቢወሩኝም
የነፃነት ውጤት ነኝ ባርነትን አላውቅም
ብለህ አትደንፋ በጉራ በፍፁም ነፃ አልወጣህም
እስኪ ቆም ብለህ አስተውል ጠያቂ ይሁን አይዕምሮ
ትውልድ ለዘመናዊ ባርነት በገዥውና በደላላ ተሸጋግሮ
ወገን ክብር ተነፍጎት ከቆሻሻ ጋር ተወርውሮ
በሰበብ በአሰባቡ ዜጋ ከርቸሌ ተጠፍሮ
ጤንነትህ ተቃውሶ ጠኔ አንጀትህ ተቀብሮ
ማንነትህ ተገፎ ስብዕናህ በረንዳ አድሮ
ልሳንህ በአፈሙዝ በጆሮ ጠቢ ተቸንክሮ
የህግ ያለህም ስትል ስታሰማ እሮሮ
ለህይወትህ ዋስትና ትውልድ ብሄርህ ተቆጥሮ
ከአንተ በዕውቀት ሚያንሰው በዘመድ አዝማድ ተቀጥሮ
የመጨረሻ እጣ ፈንታህ ስደት እና እንጉርጉሮ
ያውም የዘንድሮውስ ባርነት በራስህ የአብራክህ ክፋይ
ብሄር እምነትክን ተገን አርጎ ከእድር ከቀየህ ፈንቃይ
የእናት ጡት ነካሽ ሆኖ አንዲት ሀገርህን ከፋፋይ
እናም ልጀ ወዳጀ ሆይ ቀኝ ተገዝቸ አላውቅም
የነፃነት ውጤት ነኝ በባርነት አላለፍኩም
ብለህ አትደንፋ በጉራ በፍፀጱም ነፃ አይደለህም
በእከከኝ ልከክልህ ጊዚያዊ ጥቅም ተተብትበህ
እውነታው ውስጥህ ታምቆ ውሸት ከሆነ አንደበትህ
ውስጥህ በፍርሀት ሲርድ ከንፈር መምጠጥ ከሆነ ምርጫህ
ዜጋ በግፍ ሲገደል ከርቸሌ ወርዶ ሲማቅቅ
እንዴት ስለምን ብለህ ያንተን የሱን መብት ሳጠይቅ
ታዲያ በምን ሂሳብ ነው እኔ ነፃ ነኝ ምትለኝ
በሙሰኛ ዳኛ አቃቢ ያለ በደሌ ወንጅለህኝ
በውሸት አስመስክረህ በቁመናየ ቀብረህኝ
በፅናቴ ክፋት ቋጥረህ ከእርምጃየ ገተህኝ
መስጊድ ደብር ተደግፈህ
ቁራን ዳዊት አነብንበህ
ፍትህን ከልክለህኝ
ታዲያ በምን ሂሳብ ነው ነፃ ሰው ነኝ ምትለኝ
እናም እውነት እውነት እልሀለሁ ልጀ ወዳጀ ሆይ
ያውም የባሪያ ባሪያ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይ
ግዕዑዝ አካልህ ከርሱን እንጅ ስዕብናውን የማያይ
ወገንህ ግፍ በዝቶበት እራሱን በእሳት ሲያቃጥል
የተቀደሰ ንፁህ ህይወት ሲጣል በዱር በገደል
የነፃ ሰው ተምሳሌት ሆነህ
ከጠገበው ጋር ጮቤ ሳትረግጥ ጊዜ ላነሰው ሳትነጠፍ
ከስርቆቱ ከግድያው በይሉኝታ ሳትለጠፍ
የተከፋን ልብ ሳታደማ የለመለመን ሳታነጠፍ
እውነትን እሬት ሳትቀባ ውሸትን ሸልመህ ሳታቅፍ
ለምን ማለት ስትጀምር
ለዜጎች ነፃነት ክብር
ያላድሎ ስትከራከር
ለሀገር ለወገን ዕልውና በፅዕኑ ስትፉለም
ጎጠኝነትን አሽቀንጥረህ ስለ አንድ ሀገር ስታልም
ብሄር ቀለም የግል ጥቅም ከምናብህ ሲፀዳ
እውነትን ምርኩዝ አርገህ ስትወጣ ከጔዳ
ሙሉ ሰው የምትባል ቃልኪዳኑን የማይከዳ
እሄኔ ነው በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም
ብለህ መመፃደቅ ያለብህ በስብዕናህ ስትኮራ ውስጥህን ሲሰማው ሰላም
ጥላህን ሳትፈራ ሳትኖር በቅዠት አለም
የተቦተለከልህን ሳይሆን የራስህን ራዕይ ስታልም
እሄኔ ነው በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም
የነፃነት ውጤት ነኝ በባርነት አላለፍኩም
ብለህ መመፃደቅ ያለብህ ውስጥህን ሲሰማው ሰላም
*********************
Wowo bqreta
አወ ኦሮሞ አቃፊ ነሁ ነፍጠኛንም ጉራጌንም። ትግሪንም ወለይታንም አቅፍን እስከዛሪ ድርስ ተቀመጥን።
ትክክል ኦሮሞ ህዝብ አቃፊ፣ፍቅር፣ ደግ፣ አስተዋይ ነው መቼም ከመሃል እሾክ አይጠፋም እንጂ የታወቀ ነው በአቃፊነታቸውማ፡፡
@@abebakinfe2073 አወ አሁን ደክሞናል እነሱን ማቀፍ ሁላችሁን አዝለነው ገበያ ስንሄድ ውሀሽስንቀዳ እናተን አዝለን አሁን ወገባችን ደክሞል እፍፍፍ ደከመኚ ወያኔ ንም አቅፍን ደክሞናል እዳህያ ነው እኮ የምንሸከማችሁ አህያም አዳዴ ታርፍለች እኛም እንርፍ
Are you sure for that? We all are equal Ethiopians no one holding the others.
m
ክክክክክ
ሜንጫባሽ ይጥፋ ምቀኛ የቋንጃ እከክ
Kimala. Ye neftegna lijoch
Bemacha nwe yakfune
ትክክል ኦሮሞ ህዝብ አቃፊ፣ፍቅር፣ ደግ፣ አስተዋይ ነው መቼም ከመሃል እሾክ አይጠፋም እንጂ የታወቀ ነው በአቃፊነታቸውማ፡፡
ምቀኛ የቋንጃ እከክ ኦሮሞ እንዳንተ ሟርተኛ ፣ ምቀኛ ቡዳ ሰላቢ አይደለም
🤣🤣🤣👍👍👍👍
J
DEDEB NEK
ምቀኛ የቋንጃ እከክ ኦሮሞ እንዳንተ ሟርተኛ ፣ ምቀኛ ቡዳ ሰላቢ አይደለም
Lemen sele oromo taweralachu esti oromo milewen kal atansu koshashoch
Before saying something, please listen well and understand the message that is good to react with others.
@@standalone7221 I heard and understood the message. we are not the same. we oromos don't want to have anything to do with you dont talk about us we hate you
ለማረድ ከሆነ አትቀፉ ይቅርባች የውሸት አቃፊ አቃፊም ታቃፊም የለም ማን ስልጣን ሰጠው ለኦሮሞ ብቻ ሁሉም አቃፊ ነው
ምቀኛ የቋንጃ እከክ
ትክክል ኦሮሞ ህዝብ አቃፊ፣ፍቅር፣ ደግ፣ አስተዋይ ነው መቼም ከመሃል እሾክ አይጠፋም እንጂ የታወቀ ነው በአቃፊነታቸውማ፡፡
ድንቄም አቃፊ ኦሮሞ አቃፊ አይደለም
መቼም ከዝምባም ቆማጣነት፣ ከቡዳ ሰላቢነት፣ ከለማኝነት ከመተተኝነት ይሻላል ከብትነት ከብትነት እኮ የዋህነት መልካምነት ጥሩነት ነው የቋንጃ እከኩ፡፡ መቼም መላቀቂያ የሌላችሁ ንፍጣሞች
Kitlbalu oromo aysemachum
😷😷😝😝👎👎
አረወዳ ሠው ጥሪ ቢሏት ጋላ ከብት የምንላቸው ባሥተሣሠባቸው እንጅ በደማቸው አይደለም
Chekelatesh Tegolgolo Ewuta .Komata .Buda .gala Malate Wade Bet gebu Malate Newu .Ba Oromigna kuwanka .Lamagnoch .Lele mana Zerochesh Sematubachewu Gala Newu Meluachewu 😷😷😷
Anchi qomaxa yeqomaxa zar oromo malet eyandadeshen amara yaxagaba new anchi azmari buda
Sharmuxa +qomaxa+ erhabetagna =amara
ከአማራየበለጠ
ከብትአለግም
ምቀኛ የቋንጃ እከክ ኦሮሞ እንዳንተ ሟርተኛ ፣ ምቀኛ ቡዳ ሰላቢ አይደለም