እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ (Cover Song) // Reta Paulos// ረታ ጳውሎስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @eyobbirhanu395
    @eyobbirhanu395 10 місяців тому +8

    የልጅነት ትውስታዬ ከሆኑ በጣም ከምወዳቸው የዶ/ር ደረጀ መዝሙሩች ውስጥ አንዱ ነው። ሰሞኑን በጣም እየዘመርኩት ነበር። ወንድም ረታ እንዲህ አይነት ቆንጆ ከቨር ስለሰራህለት ጌታ ይባርክህ።

  • @liyutsebaye
    @liyutsebaye Рік тому +6

    የሰይጣን እንቅፋት ፈተናው ቢረቅም በጌታ እስካለው አልነዋወጥም!!! Yes

  • @astrobible860
    @astrobible860 3 дні тому

    እንባዬ መጣ ወደሀላ አስቤ ያለፍካቸውን ነገር ከዛ ደግም አሁን ባለሁበት ሁኔታ ደግሞ እንደሰው ፈራ ብዬ አስብና በእውነት ይሄ መዝሙር ይመጣብኛል እስካሁን ባፀናኝ አሁንም ፀናለሁ

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 День тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። ድንቅ አድርገህ ሰርተህዋል ተባርኬበታለሁ። ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎች ዘመኑ በፈቀደው ቴክኖሎጂ እንደገና ሲሰሩ ለቀጣዩ ትውልድ መፅናናትና በረከት ይሆናሉ ። ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ።

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 8 місяців тому +5

    እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @tilahundejene3628
    @tilahundejene3628 14 днів тому

    እ|ር ዘመንህን ይባርክ ረታ !!

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 12 днів тому

    Amen to that!! Thank you Jesus for the grace bestowed to us and for the shared grace we treasure among ourselves!
    Be blessed Reta!!

  • @amsaledamte3628
    @amsaledamte3628 14 днів тому

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 2 роки тому +4

    እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ
    ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ

  • @tamiratti488
    @tamiratti488 Рік тому +1

    God Bless! a Best Friend of my Childhood!
    oh Reta, U make me cry a lot, remembering, a memories of Edigt Choir. God is great, now I'm telling those memories to my kids. God Bless You more, Brother!

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 13 днів тому

    በደሜና በአጥንቴ የሚገባ ይህ ዝማሬ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ወደ ዙፋኑ ስር ስለሚወስደኝና ዞር ብዬ የቀደመውን እንዳስብ የሚያደርግ የወንድሜ ደረጀ መዝሙር ተባረክ እነዚህ መዝሙሮች እንዲህ እርግት ባለ መንፈስ ሲዘመሩ መንፈስን ያድሳሉ፡፡

  • @ethiolove1487
    @ethiolove1487 15 днів тому +1

    ጌታን ወደ ተቀበልኩበት ዘመን ወሰደኝ፡፡ ተባረክ፡፡

  • @shelomimengistu2859
    @shelomimengistu2859 14 днів тому

    Geta abzto yibarkih wondim reta betam ebarekibehalehu

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 7 днів тому

    ተባርከናል !

  • @fekadulegesse3109
    @fekadulegesse3109 3 роки тому +4

    ሀይል የእረሱ ነው እና ውነትም እርሱ ያፅናክ ያበርታክ ፣ በጣም ጩኸት ያልበዛበት ጥሩ ዝማሬ ነው ፣ መልእክቱ ደግሞ ግለፅ ነው ፣ ብዙዎችን ያንፃል !!! የተማመንከው አምላክ እሱ እስከመጨረሻው ያፀናክ !!!!!! ወንድምክ ፍቄ!

  • @yeabseradesalegn-tw1nr
    @yeabseradesalegn-tw1nr 9 днів тому

    God bless you dear retsh!!

  • @gizachewmamuye
    @gizachewmamuye Рік тому +2

    Brother Reta God bless you.

  • @henokdemelashhaile3927
    @henokdemelashhaile3927 3 роки тому +4

    ጌታ እግዚአብሔር ራሱ ደጋግሞ ይባርክህ ወንድሜ እወድሃለሁ።

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 2 роки тому +2

    ኡፍ ደስ ሲል ከዝላይ ገላግለን

  • @garkebobasha9933
    @garkebobasha9933 2 роки тому +1

    Anbesa! Waa'i maseona

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 2 роки тому +2

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @kassahunyigzawayalew6783
    @kassahunyigzawayalew6783 22 дні тому

    amen

  • @noahleykun1556
    @noahleykun1556 19 днів тому

    Amazing !

  • @tesfalidettilahun4814
    @tesfalidettilahun4814 Місяць тому

    Blessed

  • @mahletabebe5617
    @mahletabebe5617 4 роки тому +3

    God bless you more!Retesh.

  • @teshalefantuofficial
    @teshalefantuofficial 2 роки тому +3

    አሜን ፀጋው ይብዛልህ ውዴ❤

  • @selamawitgebeyehu7288
    @selamawitgebeyehu7288 4 роки тому +3

    zemenh yebarek brother .

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 3 роки тому +2

    My beloved brother Rita God blessed you more . You are our blessing. I have no word express the blessing

  • @blenkebede300
    @blenkebede300 4 роки тому +2

    Reteshye Tebark!

  • @belaysimeon3237
    @belaysimeon3237 4 роки тому +2

    God bless you Retish

  • @my10pcsa
    @my10pcsa 4 роки тому +5

    God bless you! The song of this Time!

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 2 роки тому +1

    የሚያፅናና መዝሙር ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @hopewithgod9502
    @hopewithgod9502 2 роки тому +2

    ረትሽ ተባረክ🙌

  • @emeba951
    @emeba951 3 роки тому +2

    Ameen ! My bro u r blessed !!

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 4 роки тому +3

    May God Bless you Retish...thousand blessings!!!!

  • @danielabraham-lo6nu
    @danielabraham-lo6nu 2 місяці тому

    Amen tabaerki 🙏

  • @tadeleabraha4571
    @tadeleabraha4571 3 роки тому +2

    Remain blessed. Continue to shine and glorify Your Lord.

  • @dawittadele9691
    @dawittadele9691 3 роки тому +3

    My Bro .I have been touched by holly spirit my God bless your entire life .

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 3 місяці тому

    ወንድም ረታ ተባረክ ። የደረጀ ከበደ ከጌታ የተሰጠውን ጥበብ ስለተገለጠልህ ጥልቅ መንፈሳዊ የዕውቀት መረዳትህን አደንቃለሁ ።

  • @JOHNJOHN-qu6ux
    @JOHNJOHN-qu6ux 2 роки тому +1

    One if the Oldest soul reaching 🎵 dearest

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli1248 4 роки тому +1

    Retesheyaaa Tebarekilign wendema ♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍

  • @IsakAbraham-q3r
    @IsakAbraham-q3r 3 місяці тому

    Lene bilo igzer qesqisok new yezemerkew ilalehu betebarekut meten. Retish geta bebizu yibarkih.

  • @emumka3179
    @emumka3179 2 роки тому +1

    አሜን አሜን

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 2 роки тому +1

    እግዘአብሔ ይበርክ

  • @ElzemaTutor
    @ElzemaTutor 4 роки тому +3

    Thank you & God bless you Retisho, I'm so blessed by this song. ዝም ብለህ ዘምር ወዳጄ።

  • @destademessie5409
    @destademessie5409 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Рік тому

    ይገርማል ጌታን ሳገኝ የ 13 እመት ልጅ ሆኜ ከዛሬ 30 አመት በፊት ታላቅ ስደት በነበረበት ዘመን ከአፋችን የማይለይ መዝሙር ነበር
    የሚገርም ትዝታ መጣብኝ ወይ የዝማሬ ለዛ ! አይመልክት!
    ወንድሜ ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ
    እንደዛሬው በዘፈን ዝማሬ ሳንከበብ
    እስክስታው ጭፈራው እየሱስን ሳይሆን ጨፋሪዎችን ተወዛዋዦችን እያየን ከአንዱ አጨፋፈር የሌላውን ከአንዱ እስክስታ የሌላውን እያማረጥን መስማት ማየት ጀመርን አይ አወራረድ ያሳዝናል
    ዘንድሮ እንደውም ጫት እየቃሙ አየጠጡ መተው መድረክ ላይ እየጨፈሩ ሲያስጨፍሩን እየሱስ ጠፍቶ የምናየውም የምናደቀውም ተወዛዋዦቹን ሆነ ያሳዝናል
    አይ አወራረድ
    እንደድሮው አየሱስን ብቻ እያየን የምንዘምርበትዘመን ናፈቀን

  • @getachewyosef1007
    @getachewyosef1007 2 місяці тому

    GOD BLESS YOU
    BROTHER

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 місяці тому

    Devine ❤ 🙏

  • @TicsEthiopia
    @TicsEthiopia 2 місяці тому

    God bless you, brother Reta
    you revived the song again whom Dr. Dereje has been singing earlier

  • @mahlettekahun8674
    @mahlettekahun8674 4 роки тому +2

    God bless you! what a blessing song😊

  • @AmotsiAlazer
    @AmotsiAlazer 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልበ ባንተ ተባርኳል
    dilla በሰጠሔው ስልጠና

  • @solomonsamuel2004
    @solomonsamuel2004 Рік тому

    Geta zemenihin yibark

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 3 місяці тому

    teberek

  • @berehanfeleke2362
    @berehanfeleke2362 Рік тому

    Wonedime geta abizitoki yibariki

  • @eliyasasmamaw4573
    @eliyasasmamaw4573 2 місяці тому

    Wow fewues yehon mezmur geta yebark bro

  • @dpspetros6476
    @dpspetros6476 3 місяці тому +1

    ወው❤❤❤ ራቲዬ እስካ ዛሬ ዬት ነበርክ ተበረክ

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 3 місяці тому

      እኔ ራሴ ገርሞኛል!! orto ሆኜ በደረጀ መዝሙር ተባርኬ አድጌለሁ! ዘማሪው ተባርከህ ቅር ድንቅ ዝማሬ🎉

  • @meleman6955
    @meleman6955 2 роки тому

    Wiyi wiyi geta yesus abizito yibarikih yihew eyadametiku new tebarekiligg..... be bizu yibarikih wondime betam libi wusit yigebal tebarekiligg bro be bizu

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому

    ደስ የሚል ...ዜማው: ግጥሙ best በዚሁ ቀጥል...የዘመኑን ዘፈን መሳይ ሿ ሿ መዝሙር እንዳትሰራ

  • @luwamgerezgiher2041
    @luwamgerezgiher2041 2 роки тому

    Egziabiher ydegfh ye geta sew tebarek

  • @bewise7u
    @bewise7u Рік тому

    Wow🎉🎉🎉

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 2 роки тому +1

    Wow, what a beautiful voice!

  • @kebronsenay9564
    @kebronsenay9564 2 роки тому +1

    Stay Blessed #DerejeKebedeJr.

  • @abrahamlegesse1229
    @abrahamlegesse1229 Рік тому

    Endet endemnwedew Yihen mezmur ❤❤❤

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 3 місяці тому

    Amen wow bless you

  • @FtisGobena
    @FtisGobena Рік тому

    ወንድሜ ጌታ ይባርክ ደውዬ ልያገኝ አልቻኩም፡፡

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 2 місяці тому

    ደረጄ ከበደ አይ ደሬ ዘምሮዋል ምን ቀርቶታል

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ እረትሽ

  • @Iyasumarkos
    @Iyasumarkos 2 роки тому

    Retshye #be blessed#

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 3 місяці тому

    what a song!

  • @engdazewdie2058
    @engdazewdie2058 2 роки тому

    Retish God Bless you

  • @NatnaelMeles
    @NatnaelMeles Рік тому

    amazing song relish

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Рік тому

    Amen

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 10 місяців тому

    Be blessed my beloved brother!

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Рік тому

    የት ቆይቼ ነው አስካሁን ያላገኘሁት? ተበረክ ረትሽ!!!🙏🙏🙏

  • @Biniamasterwerasiel-BMW
    @Biniamasterwerasiel-BMW 6 місяців тому +1

    It is good cover , But you supposed not to hide DEREJE KEBEDEs Name .Simu Sheshegkew .

    • @kalkidanmohammed-rx4dm
      @kalkidanmohammed-rx4dm Місяць тому +1

      ale eko aldebekewm smun...
      "ዋና መዝሙር : ደረጀ ከበደ " የሚል አለ description lay☝️