"ሀላፊነቱን ለቀህ ወደ ትግራይ ተመለስ ብለነው ነበር" ህዋሀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 229

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 місяці тому +8

    Pastor Edmond you are special person gifted from God just i say God bless you and your family protect you all the time brother 🙏🙏🙏

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 2 місяці тому +8

    ኤድ ጀግናችን ነህ አይዞህ
    በአንተ ላይ የሚዘላብዱ
    እናውቃቸዋለን የpp ርፍራፌ የሚለቃቅሙ ናቸው ስለዝ ለነዝህ ግድአትስጣቸው

  • @girmayameha9796
    @girmayameha9796 2 місяці тому +13

    እ/ብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ምክር ነው መሪዎቻችንም ያንተን ምክር የሚሰማ ልቦና ይስጣቸው

    • @CapitalCapital-dy3wo
      @CapitalCapital-dy3wo 2 місяці тому

      የትግራይ መሪዎች በጣም የሚደነቁ እንጂ ምክር የሚገባቸው አይደለም በመከራ ውስጥ ሆነው እንጂ ?

    • @HaileGaregawi
      @HaileGaregawi 2 місяці тому

      በተለይ ጌታቸው ረዳ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ። አሁን ዓብይ በጣም ያቀርበዋል ፤ ይጠቀምበታል ፤ ካበቃ በኋላ ከህዝብ ነጥሎ እንደማይሆን አድርጎ ይጥለዋል ። በአላማው የማይሳካለት ሆኖ ከተሰማው የጄ/ል ሰዓረ መኮንን እጣ ይጠብቀዋል !!

  • @abebayihedgo2426
    @abebayihedgo2426 2 місяці тому +4

    ኤድመንድ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ በዚያ ክፊ ግዜ በጠበንጃ ከሚታገሉት ድምፅ ሁናሀል በጣም በሳል አስተሳሰብ አሁንም እየታገልክ ነው ከጥንቃቄ ጋር ለህዝብ ታገል በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 2 місяці тому +1

    Thx Edmond

  • @girmayameha9796
    @girmayameha9796 2 місяці тому +6

    እስከመጨረሻ ተከታተልኩህ ሁሉም ነገር ሰማሁት በጣም ቴንኪው ደስ ይላል ቀጥልበት እንወድሀለን ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulutesfahun634
    @mulutesfahun634 2 місяці тому +1

    Thank you Edmond for explaining the facts.

  • @azmeratesfay6273
    @azmeratesfay6273 2 місяці тому +2

    ሰላም አያና ኤድመን ጀግና ሃውና ኤካ 💪💪💪💪💪❤💛❤💛❤

  • @مهديابراهيم-ر7ط
    @مهديابراهيم-ر7ط 2 місяці тому +1

    ኣንተማ ተናግርህ ነበር ኣሁንም ኣላርፍክም ደካምህ ፈጣሪ የፈለክዉ ሰላምን ደስታን ነህና ሰላሙ ይስጥህ ድካምህም ያሳካልህ የእግዛኣብሔር ስራ ነዉ ያንተደክመህ ኣትቀርም ወንድማችን

  • @HaileGebre-fl8di
    @HaileGebre-fl8di 2 місяці тому +6

    በትክክል ብለሃል ልትመሰገን ይገባሃል። ቀጥልበት እላለሁ!!!

  • @tigraySebalwa16
    @tigraySebalwa16 2 місяці тому +1

    Thank you For Edmond ❤

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 2 місяці тому +4

    Edmund your word absolutely right ✅️ ❤❤abiy behind Getachew therefore isayase behind abiy everything is miserable better Getachew change his way ask forgiveness for people will😢😢😢

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa 2 місяці тому +4

    ኤድመንድ እንተ ለሀቅ ሁሌም የቆምክ ነህ ኤድመን ድ ጌታችውን ሚዲያህላይ አቅርበህ አነጋግረው የነበረዉን እረስቶት ነው ምቾት። ላይ ስሏለ ህዝቡን አላስታወስም።🎉

  • @ZerayTesfa-z5j
    @ZerayTesfa-z5j 2 місяці тому +3

    ኤድመንድ እወድሀለሁ በተለይ ያቀረብከው ምሳሌ ለብዙወች ጥሩ ትምህርት እንደሚሰጥ እተማመናለሁ አመሰግናለሁ

  • @ZeresenanayT
    @ZeresenanayT 2 місяці тому +2

    ኤድሞን እየጠፋህብን እኮነው የሰላምነው ጥነቃቄ አሰፈላጊ ነው ለማንኛ ሰለምህና ጤንነት ፈጣሪ የብዛው❤🎉🎉❤🎉❤

  • @jemalnegash3124
    @jemalnegash3124 2 місяці тому +1


    እንዴት ያልክ የተባረክ ሰው ነህ

  • @medhingebreyesus2578
    @medhingebreyesus2578 2 місяці тому +1

    ❤❤❤ ጅግናና በርትዕ

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 2 місяці тому +1

    በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤❤❤

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 2 місяці тому +2

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @haileabay4021
    @haileabay4021 2 місяці тому +1

    የስዊዲኑ ተናጋሪ እግዚኣብሄር ያክብርዎት ትክክልነው::

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 місяці тому +2

    Wise words thank you hope they hear you.

  • @LeteberhanMesfin
    @LeteberhanMesfin 2 місяці тому +2

    ኤዶሜንደየ ይህችን ቃል ሁሌ እያመጣህ አሳቅቃቸው

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 2 місяці тому +1

    Edmond🎉I was the one opposed you at that time,now on you are right.I am with you.the only solution HWHAHAT within TPLF.

  • @HayeleHadush
    @HayeleHadush 2 місяці тому

    እግብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥሕ ሐቁ ተናገረና

  • @realtube6031
    @realtube6031 2 місяці тому +6

    የትግራይ ሰዉ ሆኖ ዳንኤል ያለዉን ረስቶ ጨፍጫፊዎችን እና ገዳዮችን ያደረጉትን ሁሉ ረስተዉ የተሰዉትን ጀግኖች ረስተዉ ለሆዳቸዉ የሚሯሯጡት ያጥፋቸዉ።

  • @lidyamillybn767
    @lidyamillybn767 2 місяці тому +2

    Despite Dr Debretsion numerous mistakes during his leadership, I agree with you Getchew’s alcoholism can cause worse damage to Tigray.

  • @Peaceonearthforall
    @Peaceonearthforall 2 місяці тому +3

    Feels so great to see you every day, brother Edmond 💖👌🐆👍🏻🐅💪💐

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 2 місяці тому +1

    It's absolutely amazing explanation that I agree with you. The people who are innocent insted of those again &again sacrifices so too badly therefore that example consequences one of got Hamble then they passed that was risks so I agree with you,

  • @Gebrielabeyene
    @Gebrielabeyene 2 місяці тому +4

    ሰላምካ ይብዛሕ

  • @genethagos-qy2sq
    @genethagos-qy2sq 2 місяці тому +2

    Always great ,,,

  • @bu12-_
    @bu12-_ 2 місяці тому +4

    Tegaru like ግበርዎ ካብዚ ዝበሏፀ ተቃላሳይ መን አሎ

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 2 місяці тому +3

    አንደነዚሕ ያለ ጠላት እያለን እንዴት ይረሳል የበትግራይ እሊት እንቅልፍ ወሰጥ ይገኛሉ ሾርት ሜምዋር ናችው

  • @مهديابراهيم-ر7ط
    @مهديابراهيم-ر7ط 2 місяці тому +1

    በትክክል ኣፈርሰዋል በትክክል ጆሮ ያለዉ ይስማ በድብቅ ትግራይን ብልፅግና እያስታዳደረ ነዉ ኣሁን ጉዱ ወጣ😢😢ያሳዝናል

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 2 місяці тому

    ጅግና ሁሌም ለሀቅ የቆምክ ነህ ወድማሽን ንሩልን።

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 2 місяці тому +1

    Selam. Edmond. ❤❤

  • @lemlemasmelash2764
    @lemlemasmelash2764 2 місяці тому +1

    I believe Tigray people forgot what happened after all what happened I didn’t see specifically so call educated people Edmond I am proud of you 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 2 місяці тому

    ጠብ ሲል ስደፍን አለች ህወሃት እስካለ የትግራይ ህዝብ መስዋእት አይቆሙም

  • @aexum1597
    @aexum1597 2 місяці тому +2

    Selam Edmondo hawey 🙏🏾 ❤❤❤

  • @tsegaytesfamariam9977
    @tsegaytesfamariam9977 2 місяці тому +3

    የሚገርመው ደግሞ ከበሉት በኃላህወሃትበላው ለማስባል ማንም ኣቀድማቸውም

  • @Josi560
    @Josi560 2 місяці тому +8

    ጌታቸው ረዳ ታሪካዊ ስህተት ነው የሰራው

    • @SladjanMilenkovic-d5f
      @SladjanMilenkovic-d5f 2 місяці тому

      አይቆጨንም ትግራዋይ አይደለም የዛዲግ አብርሀ ቤተ ስብ ነው 😂

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 2 місяці тому +6

    እንደዚህ አይነቶቺን ጆሮ ከትስጣቸው ማስተዋል የተሳናቸው ብዙ ሰዎች አሉ
    አንተ ማለትኤዶሞንየ የመከራ ጊዜ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ነህ።
    እጅግ አድርገን እናመሰግንሃለን🙏
    እግዚአብሔር አንተን እና መላቤተሰብህ ይባርክህ🙏

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 місяці тому +2

    አረ ጉድ ነው ህዝብ ሳታከብር ስልጣን የት ሊያደርስ ያ የትላንቱ ተረስቶ ህውሃት ከህዝቡ ጋር ያሳለፈውን መከራ ተረስቶ የህውሃት አካል የሆኑ በዚህ መልኩ ችግር ይመዝጣል ብሎ ማን አሰበ እግዚአብሔር ህውሃትንምና ህዝቡን ይርዳ።

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 2 місяці тому

    Edmendy geta Eysuss krstos abzihu ybarkka❤ edmen tinan yhabka n
    ay geta tsega ybzhelka ❤

  • @FishaGebremeskel-u2v
    @FishaGebremeskel-u2v 2 місяці тому +2

    ኢድሞንድ ጅግና ናይ ህዝቢ ተቃላሳይ ፡

  • @EsayasTesfaye-h2i
    @EsayasTesfaye-h2i 2 місяці тому +1

    🎉🎉Thanks

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 2 місяці тому

    እህቶሼ የተናገሩ ደስ ይላል ልክ ናሸው እኔ እደነሱ ነኝ ።

  • @Addistube778
    @Addistube778 2 місяці тому

    ጌታቸውን መካድ ለትግራ ህዝብ ትልቅ ስህተት ነው።

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat 2 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 2 місяці тому +2

    Unfortunately, Gech failed to mature despite his long stay in position. He is more concerned about his words & speech than concepts or people.

  • @fatumamohammed9164
    @fatumamohammed9164 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @boysattitude4060
    @boysattitude4060 2 місяці тому

    Welcome Edimond.Suggest solutions!

  • @petrossolomon8760
    @petrossolomon8760 2 місяці тому +2

    You the one understood pp or Abey

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 2 місяці тому

    ጌታሸው ጥጋብ እየተሰማው ነው በህዋሀት ሲናገር እደ ንቀት እያወራ ሰማሁ ያሳዝናል ህውሀት የተሳሰት ይኖራል ግን ስት ደሞ ሀቅ የሚሰሩ አሉ ግን ጌታሸው በውስጥ መማከር ነበረው ለጠላታሽን ለማስማት በተለቢዘን ሲያወራ በንቀት ሲያወራ ያማል ትልቅ ስጋ እጂ ትልቅ ልብ የለውም ሕውሐት በሸዊት ዕድሚኦም እዮም ተቃሊሶም ዘለው ከየዕረፉ ዝቃለሱ ዘለው ዝተሰውኡ ክአ መግስቲ ሰማይ የዋርሶም ጀጋኑና ህውሀት በህውሀት የመጣ አውሬ ብሻ ነው በኔ አመለካከት ።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 місяці тому +2

    Selam selam lehulu teketatay

  • @Addistube778
    @Addistube778 2 місяці тому

    አስተያየት ተቀበል ኤድሞንድ😂😂😂
    ካናዳ ያለውን

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 2 місяці тому +1

    You have pinpointed it.

  • @genetkebede3379
    @genetkebede3379 2 місяці тому +1

    ❤️❤️🌹❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @negistimichael1201
    @negistimichael1201 2 місяці тому +1

    Ýou right

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GideyAbraha-i8j
    @GideyAbraha-i8j 2 місяці тому

    አሓሰያ ምሰ ሐራዲአን ማይ ይሰትያ ከም ዝበሀል ምሰላ፣ንፀላኢ ህዝቢ ትግራይ፣ዝጥዕም ዝምችዉ አከያ ይዳ አይ ትግበሩ፣ህዝቢ ዝሕሾ ፅቡቅ ቀይሩ ሰለ ዝመ ሚ፣ጌታዉ ረዳ ንህዝቢ ትግራይ አዚ አይዃነ ይ ደበሱ፣ነዚ አይኮ ነ ን ዝመረፅናካ፣ከመይ ዃይኑልካ ፣ወላዲትካ ትጠልም ፣ተመለሰ

  • @yetmanful
    @yetmanful 2 місяці тому +1

    ይኼን የመሰለ መሽቊቅ ሬሱን ለሕዝብ የቆመ፣ የተኛ እያለ የሚቀባጥር ሰው ከወዴት አለ?

  • @saaraaraya5413
    @saaraaraya5413 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤🎉

  • @Mihrtekifla
    @Mihrtekifla 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulutesfahun634
    @mulutesfahun634 2 місяці тому

    If you have access to Getachew, it would be great if can speak with him for the sake of the people of Tigray.

  • @ForoIngal
    @ForoIngal 2 місяці тому

    ዋዕሮታት ዲቂ አንስትዮ

  • @letebrhanfitewi6171
    @letebrhanfitewi6171 2 місяці тому +2

    Nizerareb

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +3

    ሕወሓት በጦርነት ተሸንፏል ።

    • @SladjanMilenkovic-d5f
      @SladjanMilenkovic-d5f 2 місяці тому

      ጡት ቆራጭ የመጨረሻ ምእራፍህ መጣ ግን ከየትኛው ነህ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ምን ትጮሀለህ ስለ ጦብያ ከቻልክ ደንቆሮ ነህ እንጂ አስተዳድራት ግን የት ፊክ ሚሊሊክማለት አብደልከወል የስረቀው ታሪካዊ መሬት ይመለሳል ቻ በሎ መውደቅያህ ፈልግ ፍንፍኔ በርቁ ስደተኛ ሲጠግብ ዱላ 😂😂

  • @mekonnenhayelom
    @mekonnenhayelom 2 місяці тому +1

    ወንድሜ አደራህን የሰው ነገር እንዳትመለከት በዚህ ዘመን የሰው ልጅ ማሰብና ማስተዋል አቅቶታ ል'ና አደራህን ቅር እንዳይልህ እናከብራሃለን

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 2 місяці тому +1

    ጌታቸው ብልፅግናነኝ ብሎ ይምጣ ኣልበለዝያ በህወሓት ስም ኣይቀልድ ይውጣ ከትግራይ የለየለየት ባንዳ ሆኖዋል

  • @SaadaMahmmed
    @SaadaMahmmed 2 місяці тому +3

    ሰላም. ኤድመድ. አላህ. ያግዝህ. አሁን. በጣም. ያሰዝናል. የትግራይ. ህዝብ. ያሳዝናል. አቢይ. አህመድ. አይታመንም. መቼ ነዉ. የምነቃ. ጌታቸዉ. የምባል. አረ. ወደ. ልብህ. ተመለስ. በለዉ. ፀልይለት. ኤድመድ. ትግራይ. አላህ. የጠብቀዋል. አረ. ይሄ. ተንከሲስ. ሰይጣን. አቢይ. አህመድ. አላህ. ያጥፋልን. ኤድመድ. ህፃን. አትበለዉ. ለዝይ. ሰይጣን. አጋንት. አቢይ. አህመድ . ምክንያቱም. ህፃን. ንፁህ. ነዉ . ይሄ. ገዳይ. ነዉ. ይድፋዉ. መሽረፈት

    • @HiwotShanun
      @HiwotShanun 2 місяці тому

      ጌታቸው ምንአደረገ የህዝቡ ብሶትእና ችግር ሰለሚሰማው ነው

  • @nigusehaftu201
    @nigusehaftu201 2 місяці тому

    ትክክል ብለሃል
    እንዳለ የትግራይ ህዝብ ሃሳብ ነው።
    ጌታቸው የምጠቅመው የትግራይ ህዝብ ነው
    በህወሓት ያለ ያደፈ በጉጂለ በኔትዎርክ የተጠመደ ቢሆንም ገብተህ ታገል ተከራከር የአንድ ጥሩ መሪ የሚመዘየው በዛ ባደረገው ወሳኝ ትግል ነው።

  • @mekonnenhayelom
    @mekonnenhayelom 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 місяці тому +4

    ኢትዮጵያዊእይድለሁም መሀል ከተማ እድኩ እንጅ ካልክ ግብፃዊ ከሆንክ ምንእገብህ ሥለኢትዮጵያዊያን መልክህም ያሥታውቃል ትግሪዋይ እንዳልሄንክ ጥቅም ቀርቴብህ ነው??ን ሠልም ሥጡት

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 2 місяці тому

      መቀየር እሚቻል ቢሆን ከእንዳንተ ኣይነቱ ኣገር ከመጋራት ምንም የትም ይሁን መቀየር ይመረጥ ነበር::😢

  • @realtube6031
    @realtube6031 2 місяці тому

    ኤድሞንድ የአንተን መልካምነት ለመግለፅ ቃል ቢያጥረንም ባጭሩ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እያልኩ አንዳንድ አስተያየት የሚሰጡህ አብዛኛዎቹ ትግራይ ተመስለዉ የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ከሚመኙት ዉስጥ ያሉ ናቸዉ።
    ለመሆኑ ዛሬ የፈለገ ቢሆን ደብረፅዮን ጌታቸዉ እያልክ መከፋፈል ምን እንደሚያስከትል ሳያዉቁት ቀርተዉ ይመስልሃል? አይደለም ከጨፍጫፊዉ ጋር በመተባበር መኖር ስለሚፈልጉ ብቻ ነዉ።

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 2 місяці тому

    ከዚህ በኋላ ለህወሐት ተብሎ ወደ ጦርነት የሚገባ የትግራይ ወጣት የለም። ህወሐት no more power house for Tigray.

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 2 місяці тому

    ህወሓትናደብረጽዬን አንድ አይደሉም

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 місяці тому +1

    You right sister weyaney tigray TPLF is the citizens tigray but abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean criminals cancer disease they jealousy against brilliant weyaney tigray TPLF because they are highly educated highly skilled highly trained weyaney tigray TPLF very advance weyaney tigray TPLF all tigray people stand with weyaney tigray TPLF free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF when all refugees back on their own home Land tigray every thing satellite if any one better idea you can set down on the table and discus don't bring chicken brain and selfish power needs banda messengers selfish money lovers to destroy dismantle tigray citizens free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF

  • @HaileslassieDesta-b3d
    @HaileslassieDesta-b3d 2 місяці тому

    Haw ednamol please be neutral as usual

  • @مهديابراهيم-ر7ط
    @مهديابراهيم-ر7ط 2 місяці тому

    ያንቺ ትክክለኛ ንግግር ብለሻል

  • @TedeyTbrhan
    @TedeyTbrhan 2 місяці тому

    ketenagari achebichabiwoch yasaznalu

  • @girmayameha9796
    @girmayameha9796 2 місяці тому

    አረ አንተ መቼ መጥፎ ተናግረህ ታውቃለህ ሁሌ ከተቸገረ ሰው ከተበደለ ሰው ነው የምትቆመው ባንተ ላይ በጣም ክብረ አለን ለሀቅ የቆም ሰው ነህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SladjanMilenkovic-d5f
      @SladjanMilenkovic-d5f 2 місяці тому

      እቲ ሀንጎል ተጋሩን እቲ ቅልፅም አብ ቦትኡ አሎ ማንትለ ዘሊላ ዘሊላ ናብ መሬታ እያ ጌታቸው ቻ በሎ ቤተስብ ዛዲግ አብርሀ እዩ ኩሎም ናብ ሀሞክሽቲ ክንስርሆም ኢና ❤

  • @مهديابراهيم-ر7ط
    @مهديابراهيم-ر7ط 2 місяці тому

    ለካ ገታቸዉ ተማምኖ ነዉ ኣብ የትግራይ ነገር ተሳክቶልኛል ያለዉ
    ሽግሩ ያልፋል በታሪክ ተጠያቂ ይሆናሉ😢😢😢የትግራይ ሽግር ማልፋ ኣይተርፍን
    ጠቃይ ሁሉ

  • @Teklu-z5d
    @Teklu-z5d 2 місяці тому

    ኤድመን አንተ ትክክል ነክ ሁሊ አትስማቸው

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 2 місяці тому

    Welcome back 🙏 to Edmund and the enemies of tigraians is historical records enemies they can't love tigraians any longer in prosperity derge system

  • @bu12-_
    @bu12-_ 2 місяці тому +1

    እነዚህ የሚቃወሙህ የፒፒና ቆሿሻ ትግርይና ጀኖሳይደረቹ ይሄ የትግራዪ አዲሱ ቮድካኝ ቡችላ ናቸው ለሃቅና ለህዝብ መብት መቆምህን የትግራይ ህዝብ እናቃለን ጥሩ ይዘሀዋል እንደግፍ አለን እንደግፍህ አለን

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 2 місяці тому

    ጌታቸው እንደዚህ መዉርዱ በጣም ያሳዝናል አስራ አራቱ የማዕከላዊ አባሎች በህወሓት አንዳንድ ብልሾች ቢኖሩም በሰብሰባው ገብተው መፋለም ሲገባቸው በጉባኤ ኣንሳተፍም ብለው ማፈንገጣቸው በጣም ያሳዝናል የትግራይ ህዝብ ደንቆሮ አይደለም ብዙ ግምገማ እየወሰደ ነው

  • @GatachewYemen
    @GatachewYemen 2 місяці тому

    ትግራዋይ ንቃ የአማራ የክፍት ጥግ በጥናት በምርምር በሳይሳዊ ተኮር እሳቦሸ የመደናቁርት ሰብሰብ ብልፅግና አሁንም ለትግራዋይ ተኝተው ሰለማያድሩ አተጀግና ህዝብ አገረ ትግራይን መሰራት ግድ ይላል

  • @embahuneyayele4207
    @embahuneyayele4207 2 місяці тому

    ሰይጣን ፍጡራት እግዛብሄር ደቂ ሰባት ክጸንቱ ኣለዎ ክብል እንከሎ ዘጣቕዕ ህዝቢሲ ምስ ምንታይ ክቑጸር ይኽእል ?

  • @LeltiHaileLeilte
    @LeltiHaileLeilte 2 місяці тому

    በናታቹ በሰላም እንድፈታ ጣሩ ሰላም መነጋገር ነወ

  • @haileabay4021
    @haileabay4021 2 місяці тому

    ጌታቸው ሞት ንትግራይ እዩ::

  • @tsedalegher4705
    @tsedalegher4705 2 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nigistyg.b4354
    @nigistyg.b4354 2 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 2 місяці тому +1

    ጌታቸው ረዳ ለኣከባቢውን ተወለጆች የሆኑ በቂ ገንዘብ እየክፈለ በኣከባብያዊነት እንዲያነሳሱለት ኣድርጎዋል

  • @tsehaigabremeskel8967
    @tsehaigabremeskel8967 2 місяці тому

    Ed thank you ተ ወ ለ ደ ንሐ ቂ ደ ው ዝ በ ል ካ

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 місяці тому +1

    Same of cancer disease they are jumping to the serviaver weyaney tigray TPLF still excuse weyaney tigray TPLF so to bring checkin Brian there on family members so those banda messengers it not time to make different the moment so stop banda messengers free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF 🙏🙏🙏

  • @ኣትራንሚዲያ
    @ኣትራንሚዲያ 2 місяці тому

    Let me ask you, sir: in the same vein, why not openly call on the hardliners to halt their general assembly and engage in dialogue to address their differences?

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 2 місяці тому

    የትግራይ ህዝብ ፖለቲካ አይፈልግም ፖለቲኮኞቹ ይሰብሰቡ ትግራይ ህዝብ ምግብ ልብስ መድሀኒት መኖር ነው የናፈቀው 50 ጦርነት ሰለቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 2 місяці тому

      የትግራይ ህዝብ ጦርነት ፈልጎ አያውቅም ህውሃትም የህዝብ ስለሆነ ከህዝቡ ውጪ አይሄድም ሁሉን ነገር የሚያደርገው ህዝቡን አማክሮ ነው ስለዚህ አእምሮ ያለው ህዝብ ጦርነት በምንም መልኩ አይፈልግም ግን ሊያጠፉት ከመጡበት ግን ዝም ብሎ አያይም ይመክታል ሓቅ አለው ሓቅ ደግሞ አሸናፊ ናት።

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 2 місяці тому

    Auntu hwahut nauje lumun atlum

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 2 місяці тому

    ኣብ ሓደ እዋን ብሩህ መጻኢ ከም እትረክብ መብጽዓ ሒዛ እትጓዓዝ ዝነበረት መርከብ፡ ብሓይልን ቆራጽነትን ሰራሕተኛታታ ሓድሽ ማያት ትሕንጽጽ ዝነበረት መርከብ እሞ ሕሰብ። ምስ ግዜ ግና፡ ኮምፓስ እታ መርከብ ክሽርሽር ጀመረ፣ ሸራታታ ተበታተነ፣ ኣንፈታ ድማ ጠፍአ። ሂዊሃት ከምታ መርከብ እያ- ኣብ ሓደ እዋን ተስፋ ብዙሓት ዝጸዓነት መርከብ ሕጂ ግን ቅርሲ ሕሉፍ ኮይና ኣላ። ንነዊሕ እዋን ህዝቢ ትግራይ ብዓንኬል ጥራሕ ዝመርሕ ጉዕዞ ተኣሲሩ፣ ኣብ ምክልኻልኡ ልዕሊ ሓደ ሚልዮን ህይወት ጠፊኡ። ሕድሪ እታ መርከብ ናይ ፍርሕን ምስጢርን ኮይኑ፡ ነቶም ካብ መሳርዓ ወጻኢ ዘለዉ ዘርሕቕ እዩ።
    ከምቲ ኮሚኒዝም ምስቲ ሓጺናዊ መትሓዚኡን ፍሹል መብጽዓታቱን ናይ ታሪኽ ታሪኽ ዝኣቱ፡ ሂዊሃት እውን ከምኡ . ካብ ጽገና ወጻኢ ስለ ዝኾነ፡ ዝኾነ ይኹን መጠን ጽገና ነቲ ኣብ ሓደ እዋን ክቡር ዝነበረ ዕላማ ዳግማይ ከበራብሮ ኣይክእልን እዩ። ህዝቢ ትግራይ ሓድሽ ኣመራርሓ ይግበኦ- ክፉት፣ ግሉጽ፣ ንኹሉ ዝሓቁፍ፣ ናብ ኩሉ ድምጺ ዝስማዕን ዝኽበርን መጻኢ ዝመርሕ ውድባት። እታ ኣረጊት መርከብ ኣዕሪፋ ከም ብሓድሽ ክትሃንጽ፡ ንገስጋስን ሓድነትን ዝኸውን መንገዲ ምሕንጻጽ ግዜኡ እዩ።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 2 місяці тому

      መን ውሃ ንስሃ ባፍልሃ ሓድስ እስቲ ህዝቢ ትግራይ ግድብ ሲኢኑ አሪጉ ከይኮነስ በሊኽ እካደአ ግን ሓሳዳት ጎረባብቲ ምቀኛታት መንግስቲ ስለ ዝገጠሞ እዩ በሊህ ስለዝኾነ እዩ ደም ነዚ ኩሉ ፀላኢ ብውዱቡ አቢሉ ተወዲቡ ዝመከተ ፀላእትና እኮ ክንፀንት ክንጠፍእ እዮም ዝደልዩና እላሞኦምም ንሱ እዩ አብ ትሕቲ አምላክ ግን መኪትና አይፀነትናን ኸዚ ግን ብጥቅሚ ዝተአሰሩ ናይ አዲስ አበባ ክትፎ ዝለመዱ ንህዝቢ ትግራይ ካግቲ ፀላእቱ ንላእሊ ንክኸፋፍልዎ ዝገብርዎ ዘለው ፃእሪ ብሕልፊ ሙኹራን ኢናዶ ገለዶ ዝብሉ አይኾነሎምን ህዝቢ ትግራይ የሸንፍ ህወሃት ደቂ ትግራይ ቅጫ በሊኦም ቆሎ ቖርጢሞም የሸንፉ እታ ሓቂ እያያ ስለዚህ ብህዝቢ ትግራይ መርከብ እባ አረገባ ተሓደሰባ ሓተፍተፍ እዩ።

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 2 місяці тому

      @@abebakebede1270 ዓርከይ ንሂዊሃት ዘለካ ተኣማንነት ክብሪ ኣለኒ። ዘሕዝን እዩ፡ ንምንታይ 1 ሚልዮን ህዝቢ ዓቢ ህዝቢ ትግራይ ከም ዝሰኣንና ረሲዕካዮ ኣለኻ። ኣመራርሓ ሂዊሃት በሊሕን ተዓጻጻፍን እንተዝኸውን ነቲ ኣብ ሓደጋ ዘእተወና ዘስካሕክሕ ለውጢ ተታሒዝና ቀስ ብቐስ ምጽናት ዓሌት ምፈጸምና። ዘሕዝን እዩ፣ ኣብ ምኽሓድ ኢኻ ዘለኻ እዚ ድማ መሊሱ ናብ ተመሳሳሊ ኩነታት ክወስደና ይኽእል እዩ። ተሪርነት መፍትሒ ኣይኮነን፣ ካልእ ዙርያ ምጽናት ዓሌት ክንሽፍኖ ኣይንኽእልን ኢና። ካብ ሳንዱቕ ተኣማንነትኩም ወጺእኩም ንዓለም ብዓይኒ መነጽር ህሉው ኩነታት ከባቢና ክትሪእዋ ክትጅምሩ እልምነኩም

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 2 місяці тому

    ጌታቸዉ ረዳ ታሪኩን አተበላሽ