ለጥቋቁር ቆዳ ማጥፊያ ምርጥ ስክራብ እንደሚሸጠው ቀላል አሰራር! // how to make best blackheads scrub

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 130

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 місяці тому +49

    በኃላ ስቀባ መስኪ ምንድነው እንዳትሉኝ😅😂 መንታዎች 8ኛ ሳምንት ደርሰናል ውህዴን እንዳለፈው ሳምንት ሰኞ ነው ምቀባው በርቱልኝ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ❤

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 місяці тому +5

      መሲ ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ ግን እኔ ታፍዬ በጣም ጠቆረብኝ እና ያሳክከኛል በቅርብ ላገባነው አሸማቀቀኝ በናትሸ መላ በይኝ😢

    • @FithaliWorki
      @FithaliWorki 2 місяці тому

      Ameeen yene maalkm saw ❤❤❤❤💯💯

    • @DaniyIbrahom
      @DaniyIbrahom 2 місяці тому

      መስክ እንዴት ነሽ ያንቺን ሳሙናና እስክራብ ገዝቴ ስጠቀም ፊቴ በጄ ስነካው ችግር ያለነገር ሆነ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @muluataklti7640
      @muluataklti7640 2 місяці тому +1

      የ7ኛ ሳምንት እየጠበቁኝ ነው , 😂😂 ኣልተለቀቀም ፀጉሬ እያሳከከኝ ነው please

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      @@muluataklti7640
      እረ ተለቋል 8ኛ ላይ ነን😂

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 місяці тому +27

    መስኪን እንዴ ማነው የሚወዳት ሁሉም ነገር ቀለል ባለ ነገር ሰውነታቺንን ፀጉራቺንን የምታሳምርልን የኔ ጀግና ሴት በርቺልን

    • @HiwotTadese-z6t
      @HiwotTadese-z6t 17 днів тому

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት እናመሰግናታለን❤❤❤❤❤

  • @zinetali0
    @zinetali0 2 місяці тому +1

    ምርጥ እስክራም እኔ ሞክሬው በጣም ነው የተስማማኝ በርቺ መስክየ የኔ ቅመም 👏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 місяці тому +4

    መሥክዬ ለእኛ ጀግና ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ቤተሠቤሽ ይባርክ እንወድሻለን❤

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 2 місяці тому +16

    መስኪዬ እናመሰግናለን የመስኪ ተከታታዮች እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ 2ኛ ልጄን ከወለድኩ ብሀላ ፀባዬ ሁሉ ተቀያየረ ቲኒሽ ነገር ያበሳጨኛል ያናድደኛል ምንም ሳልቸገር በቃ ያነጫንጨኛል እባካችሁ ፀልዩልኝ❤❤

    • @user-jh3uf5zk8j
      @user-jh3uf5zk8j 2 місяці тому

      አብሽሪ ውዷ የገጥማል አንቺ ደሞ ሚያስደስትሽን ነገር አድርጊ ሁሌም እችላላው ብለሽ እራስሽን አሰምኚ እኔም እንደቺ ነበርኩኝ 2 ልጄን 20 አመቴ ነበር የወለድኩት አሁን ግን 4 ልጄን አራስ ነኝ ግን በጣም እስተራስ ውጥ እገበላው ተመልሼ ግን እራሴን አጣንክሬ እቀጥላላው ደሞ እቤት ነው ምወላው ሁሉም የልፈል ከልጆች ፈታ በይ እሱንስ የጣ ስንት አለ እስፖርት ስሪ ፀልይ እራስሽን ተንካበከቢ አብሽሪ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤

    • @HewanGirma-h3n
      @HewanGirma-h3n 2 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ​@@user-jh3uf5zk8j

    • @eldanacheru9632
      @eldanacheru9632 2 місяці тому

      Ehite yagatimali bergizina wekitu ke welid behuwala yetelemede nw. Enem getimogni neber, kemecheneki ena kemenadede bizat kibidete betam werede Hulu negere tekeyayere, ahun dehina negni, lerasishi gize medibi sport yemitiseribet seat, ende eminetishi tselot, metsihaf manbeb, kechalishsi sira mesirat ebet bicha yemitiwuy kehone, kebeteseb ga yemezinagna gize meyazi....erigitegna negni yitewushali
      I have four kids and I'm 33 years old, tolo tolo neber yewoledikut....ahun betam dehinanegn betam desitegna negni, lijochen sayachewu betam edesetalehu.

    • @HewanGirma-h3n
      @HewanGirma-h3n 2 місяці тому

      የኔ ውድበጣም ነው ማመሰግንሽ​@@eldanacheru9632

    • @Miftahabdulmenanmiftahabdulmen
      @Miftahabdulmenanmiftahabdulmen 2 місяці тому

      Mekelakaya new endai meyargawe hormone sikeyayer

  • @NgstiBerhe-rm8ro
    @NgstiBerhe-rm8ro 2 місяці тому +1

    መስኪየ በጣም ነዉ የምወድሽ ኮመንት ፅፌልሽ ኣላቅም እና የምትይኝ ነገር ሁሉ ከፀጉር እስከ ቆዳ ገራሚ ለዉጠት ኣይቻለዉ በተለይ ፀጉሬ ❤❤ኣመሰግናለዉ👏

  • @FassilHaile
    @FassilHaile 2 місяці тому +7

    መስኪ በፍፁም ይመለሳል ብዬ ያላሰብኩት እና ትቼዉ ከዉይግ ጋር ተቆራኝቼ ነበር አሁን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለዉጥ እያመጣልኝ ነዉ መስኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 місяці тому

    መሰክየ የኔ መልካም ኑረልን ❤❤❤❤😘😘አንችን በምን ቃል ማድነቅ ይቻላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤነ ጋረ ይሰጥሺ ሰው እንደ አቅሙ ነው የምታሳይው የሌለውንም ሰው ማሰብ በጣም አሰተዋይ የተባረክሺ ልጅ ሰለሆንሺ ነው

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 2 місяці тому

    ኑሮሽሽሽሽሽ ምንጊዜም bright.... ይሁንልሽሽሽ ፏፏፏፏ ይበልልልልል!!

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 місяці тому +2

    መስክዬ ላንች ነው የተስማማሽ የኔ ውድ ❤❤

  • @tigistgashaw7327
    @tigistgashaw7327 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤ መስኪእዬ🙏🙏🙏

  • @BanchayehuGuade-py2hq
    @BanchayehuGuade-py2hq 2 місяці тому

    የኔ ምርጥ መስየ አመሰግናለሁ ስላሴወች ይባርክሽ

  • @ቃልኪዲንአበራ
    @ቃልኪዲንአበራ 2 місяці тому

    መስክዬ እናቴ ስወድሽ❤❤❤❤❤ በርቺ

  • @mominaomer-o7c
    @mominaomer-o7c 2 місяці тому

    እናመሰግናለን መስኪ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 місяці тому

    መስኪየ እናመሰግናለን ❤

  • @ወለተስላሴ-ጐ1ሸ
    @ወለተስላሴ-ጐ1ሸ 2 місяці тому

    እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 2 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ስነስርአትሽ ይለያል

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 2 місяці тому +1

    አሰሬራርሽ ጸጉርሽ አምሮበታል ❤

  • @messisaron7677
    @messisaron7677 2 місяці тому

    መስክዬ ያንችን ቻናል በጣም ነዉ ምከታተለዉ ሁሌም 1ኛ ❤በመቀጠል መስክዬ ተረከዜ በጣም ይሠነጣጠቃል ሀኪም ጋር ሔጄ ምንም ለውጥ የለውም እባክሽ አንቺጋ መፍትሔ አይጠፋም አመሠግናለው❤

  • @RahmaMohamed-t2i
    @RahmaMohamed-t2i 2 місяці тому

    መስኪዬ የምር አንችጀግናሴትነሽ አንችንበመከታታል አኔም ልዉጥ የለዉ ፀጉርኖረኝ ተባረኪዉደ❤❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet 2 місяці тому

    መስኪየ እንኮን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤

  • @Nouriya-z2m
    @Nouriya-z2m 2 місяці тому

    Yene wud nagar egizbher amlke yamanishn yebarkilshe ❤❤❤

  • @FtisumAserat
    @FtisumAserat 2 місяці тому

    የኔ ውድ በጣም ነው የምቶመቺኝ

  • @Doroito
    @Doroito 2 місяці тому +2

    I am 1st let go like

  • @UmuZekeryaInshaAllah
    @UmuZekeryaInshaAllah 2 місяці тому +4

    እናመሠግናለን መስኪየ እስኪ ፊት ላይ የሚወጣ ፀጉርን ማስወገጃ ስሪልን ከላይ ከከንፈራችን ለማሳሌ ጰጉር ይወጣብናል ከመላጨት የሚሻል ዘዴ ካለሽ ስሪልን መላጨቱ ያበዛል ሲወጣም አይቆይም

  • @HanaDagene
    @HanaDagene 2 місяці тому

    Egziabher yistish ehite

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 2 місяці тому

    Yen xatacii baxamii wadiidhaloo❤❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 2 місяці тому +1

    በርችልን መስኪየ እንወድሻለን❤❤❤እስኪ የቋቁቻ መድሀኒት ካወቅሽ መላ በይኝ😢😢

  • @kalnassir1363
    @kalnassir1363 2 місяці тому

    መስኪ ስለ ባምያ ስሪልን እባክሽ

  • @mariamadm7584
    @mariamadm7584 2 місяці тому

    የኔ ውድ ❤

  • @YORDANOSKEDIR-c3s
    @YORDANOSKEDIR-c3s 2 місяці тому

    እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤❤
    ለስንት ደቂቃ እናቆየው እስክራቡን በሰውነታችንም በፌታችን ላይም ዛሬ ከገባሽ መልሽልን❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 місяці тому +5

    መስኪየ ጀግናዋ ሴት የምትሉ በርች ብዙ ነገር ተምሬብሽ አለሁ

  • @birukterefe6216
    @birukterefe6216 2 місяці тому

    መሲዬ ምን ያህል ጊዜ አቆይታን ነው የምንተጠበው❤

  • @MaseretFanta-minamo
    @MaseretFanta-minamo 2 місяці тому

    yene.wude ❤❤❤

  • @NetsanetTafere-q5p
    @NetsanetTafere-q5p 2 місяці тому

    አች ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ መልካም

  • @ZuriashTadesse
    @ZuriashTadesse 2 місяці тому

    መስኪዬ እርጎ በይስት መቀባት ጥሩ ነው?

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Місяць тому

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 2 місяці тому

    ሰላም መስኪየ እንኳን ሰላም መጣሽ የመስኪ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ እናመሰግን አለን ግን እኔ እርድ ስጠቀም ሰዉነቴን ያጠቁረዋል ለምን ይሆን መስኪየ ንገሪኝ የምታዉቂዉ ነገር ካለ

  • @HaneyKoo
    @HaneyKoo 2 місяці тому

    መስኪዬ ለማድያትስ ይሆናል

  • @mulughawaria7805
    @mulughawaria7805 2 місяці тому

    ሰላም መስኪዬ ስክራቡን ለፊታችን ከተጠቀምን በኃላ በሳሙና መታጠብ አለብን?

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 2 місяці тому +2

    መስክዬ የኔ መልካም ሴት በጣም ምርጥነው ተጠቅሜው ተባረኪልኝ

  • @Elsa-h7i3r
    @Elsa-h7i3r 2 місяці тому

    መስኪየ አፌ አካባቢ እየጠቀረ እባክሽ መላ ካለሽ

  • @KidestTekalegn
    @KidestTekalegn 2 місяці тому

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ❤🥰 ጥያቄ ነበረኝ ይሄ ስክራብ ግን strawberry skin ለሚባለው የቆዳ አይነት ያጠፋል?ሰውነቴ በተለይ እጄ እንዴት እንደሚያሳቅቀኝ መላ በይኝ እባክሽ pls tell me dear

  • @SataTadessa
    @SataTadessa 2 місяці тому

    መስክ❤የምግብ እርድ ይሆናል ወይ ለፍት

  • @Hab428
    @Hab428 2 місяці тому

    እስክራቡን ለፊት በየቀኑ መጠቀም እንችላለን ?

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 2 місяці тому +2

    እኔ እርድ ስለሌለኘ በቡና በርግጠኘነት ጡሩ ነው እሞክረዋለሁ የቡና እስክራፕ ስጠቀም ስለነበር😊

  • @Martinutopia-lm8ui
    @Martinutopia-lm8ui 2 місяці тому

    Castor oil le fit arife nw meski?????

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MenderineAmare
    @MenderineAmare 2 місяці тому

    ለፊት ሻፖ ከለለስ ምን መሆን ይችላል?

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 2 місяці тому

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ለብጉር ፊት ሴራቪ ክሬሙ ጥሩ ነው ወይስ ሌላ ክሬም አለ የምትነግሪኝ❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      Oil free ይእሆኑ ለ oily skin የሚሉት ይሻላሉ ቀለል ስለሚሉ ሴራቪ ክሬሙ ወፍራም ነው

  • @mitamituye
    @mitamituye 2 місяці тому

    ለፊት ይሆናል

  • @yodilee8228
    @yodilee8228 2 місяці тому +1

    Body scrub arif emeteyewen negerighn esti betley le dry skin

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому

    መስኪየ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሺልኝ ልጆችሺ እንዴት ናቸው ስላልተመቸኝ ሳላይሺ ቆየሁ እህቴ ሰላምታየ ይድረስሺ

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 місяці тому +2

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤በናትሽ መስየ ጥያቄየን አይተሽ እንድትመልሽልኝ እና መፍትሄ እድሰጭኝ እህቴ ከይቅርታጋ ❤ይውልሽ መስየ እኔ ድሮ በልጅነቴ ትምህርት ቤት ስንሄድ ከጓድኞቸጋ ተሰብስበን አገታችን አንዳንድ ዙር ተነቅሰን መጣን😂😂ቤተሰብ አያውቁምነበር 😂😂😂በሻርብ ሽፍንፍን ብየነበር ከቤት ስቀመጥ በደንብ አስታውሳለው አየ ልጅነት😢😂😂😂 እና አሁን አድጌ ትልቅ ልጅ ስሆን ስደት ስመጣ ቆጨኝና በሌዘር እያስጠፋውትነው ደግሞም አሁን ሲገባኝ ንቅሳት ሀጥያት መሆኑገባኝ እና ትንሽ ይቀረዋል ሊጠፋልኝ😂 ግን ዋጋ አስከፈለኝ በጣም ነው የቆጨኝ በልጅነት ስላደረኩት😢😢 እና መስየ እባክሽ ቆዳየ ጥቁር ብሎ እዳይቀር ምላድርግ እህቴ መላበይኝ አሁን የሚመስለው ብጉር ወቶ ጠባሳጥሎብን እደሚሄደው እደዛነው የሆነው ሌዘር በየ2ወሩነው የምደረገው ግን ፈራው ለምፅ ጥሎብኝ እዳያልፍብየ እባክሽ እርጂ እህቴ 😢ጥያቄየን እደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው 😊ካልሆነም በመጣሽ ስአት መፃፊን አልታውም 😂😂😂እወድሻለው በጣም እያባበልኩኝ አይደለም ማርያምን በጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      ለዚ የሚሆን ግዜ ይወስዳል እንጂ skin color corrector የሚል ክሬም scar remover cream አለ ሳትሰለቺ ከተጠቀምሽ ያደበዝዙታል ስክራብም እየተጠቀምሽ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 2 місяці тому

      @meskitube16 እሽ ማሬ አመሰግናለው እቃውን ግን አንች ሰርች አድርገሽ ፎቶውን ብታሳይኝ ከይቅርታጋ በቀጣይ መስየ እህቴ ላስቸግርሽ ተመሳሳይ ሊኖር ስለሚችል ብየነው እማ

  • @AkbaratKidan
    @AkbaratKidan 2 місяці тому

    thanks mesi

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 2 місяці тому

    አህለን ማማየ

  • @helenyigezu
    @helenyigezu 2 місяці тому

    መስኪዬ በናትሽ በጣም ነው የምፈልግሽ በምን ላግኝሽ

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 2 місяці тому

    መስክዬ የተፈጨ አብሽ ከዘይት አድርጌ ብቀባ ችግር አለው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      ለፀጉር ነው ይቻላል በደንብ ቀላቅለሽ ጥርት ብሎ ሲዘቅጥ አጥይው ፅድት ያለ ቅባት እንዲሆን

    • @SaraSara-y6j8k
      @SaraSara-y6j8k 2 місяці тому

      @meskitube16 አመሰግናለሁ መስክዬ በጣም ነው ምወድሽ ከነልጆችሽ የኔ ሰው አክባሪ

  • @myponibeauty5416
    @myponibeauty5416 2 місяці тому

    መስኪ ለልጆች ይሆናል?

  • @Petergo610
    @Petergo610 4 дні тому +1

    We are beautifully and wonderfully made by God Meski this is nothing to be rude or mean or insulting. But betam beza you always show skin and hair stuff ok its beneficial but it doesn’t matter
    Our natural face our natural hair is beautiful how God made it my hair didn't grow because i used your products or your tips it grew my braid i don't need to waste time on my hair or other things. GOD FIRST JESUS IS COMEING BACK GO TELL THE GOSPE TO PEOPLE GO PREACH THE GOSPE TO PEOPLE WE DON'T NEED YOUR VALIDATION OF HAIR MASK. MY NATURAL HAIR GROWED BCS OF BRAID.

  • @MuluneshMulugeta
    @MuluneshMulugeta 2 місяці тому

    መስኪዬ በቅርቡ ነው ያወኩሽና ቤተሰብ የሆንኩትና የዛሬ 3ዓመት ሁሉ የሠራሽውን በማየትና በመተግበር ተጠምጄአለሁኝ እናpls pls ሬትና ሮዝመሪ የት እስቶር or ቦታ እንደማገኝ ንገሪኝ ለአሜሪካ አዲስ ስለሆንኩ ነው እወድሻለሁ❤❤❤

  • @Ethiopian-u6f
    @Ethiopian-u6f 2 місяці тому

    Hi meski Qojoo ❤❤❤

  • @MaseretFanta-minamo
    @MaseretFanta-minamo 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeFe-hr8ez
    @MeFe-hr8ez 2 місяці тому +1

    መስኪ ለደረቅ ፊት እርድ ይሆናል ወይ

  • @bisrattilahun4317
    @bisrattilahun4317 2 місяці тому

    meskiye be bugere letgodae face serilen🙏

  • @Asemakadir
    @Asemakadir 2 місяці тому

    ሰላም ለአንቺም❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому

    የኔ ፀጉር ተበጣጠሰ ምንድን ይሆን የሚመልስልኝ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 2 місяці тому

    Hi Meski❤❤❤❤

  • @beselambaye5884
    @beselambaye5884 2 місяці тому

    ከተቀባን በሗላ በሳሙና ነዉ የምንታጠበዉ

  • @Muhaba-y6i
    @Muhaba-y6i 12 днів тому

    Meski ebaksh lemadiyat sri

  • @FatumaYiman
    @FatumaYiman 2 місяці тому

    ለርጉዝ ችግር የለውም አያስመታም ውዴ

  • @ZamnAli-y8m
    @ZamnAli-y8m 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @saradanisaradaniWDSAZ
    @saradanisaradaniWDSAZ 2 місяці тому

    ማር ከሌለንስ እርዱ ደሙ የትኛው እርድ ነው ሚሆነው መስኪ እኔ ጸሃይ ላይ ነው ምውለው ፊቴ እጄ እግሬ ጠቆረብኝ መላ በይኝ

  • @NetsanetTafere-q5p
    @NetsanetTafere-q5p 2 місяці тому +1

    አች ምንም ብትይ አምንሸ አለሁ ባች ፀጉሪ ተቀይሩን ውዴ

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 2 місяці тому

    ለብጉር ይሆናል

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 місяці тому +1

    መስክዬ እርድ የለኝም በእርድ ፋንታ ቡና ላርግበት?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      ትችያለሽ እማ ከተስማማሽ

    • @bezalesanu8640
      @bezalesanu8640 2 місяці тому

      እሽ መስክዬ❤

  • @MaseretFanta-minamo
    @MaseretFanta-minamo 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 2 місяці тому

    ሰላም መስክዬ ቫይታሚን E C oil ከምንድነው የሚሰራው እባክሽ ንገሪኝ አንቺን አምንሻለው አንዷ ከእንግዴ ልጅ ነው አለችኝና ተውኩት መጠቀም እባክሽ ሹክ በይኝ 🙏

  • @saradanisaradaniWDSAZ
    @saradanisaradaniWDSAZ 2 місяці тому

    ያንቺን ኣይቸ የሩዝ ውሃ ኣላድግ ብሎ የነበረ ጸጉሬ በገራሚ ሁኔታ ኣድጎልኝ ነበር ምን ዋጋ ኣለው እሳት ግማሹ አጭር ግማሹ ረዥም አደረገብኝ እንደገና ጫፉን ቆርጬ የሩዝ ውሃ እየተጠቀምኩት ነው ድጋሚ ይረዝምልኝ ይሆን

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzaryaTesfu
    @AzaryaTesfu 2 місяці тому

    left yhonal samunaw chigir yelewim

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      ለፊት ስትሰሪ ለፊትሽ የምትጠቀሚውን ሳሙና ጨምሪበት

  • @medanitteshome2988
    @medanitteshome2988 2 місяці тому +1

    Meskiyee bexam nw yemadeqesh yemqenabeshim barchii ehte bexam nw yemketatelesh gobez set nesh bexam enee sera yelenyim hulet lejoch aluny seram yelenyim enna ebet baferaw bemen menkebakeb echelalew fite eyetebelashe nw bugur xeququr fiten eyewereseny nw ebakish ehte qelel bale nager

  • @gegeabate-lv1gd
    @gegeabate-lv1gd 2 місяці тому +1

    እባክሽ ፀጉሬ ከስሩ በጣም ይነቃቀላል መፍትሄ ሹክ በይኝ ከላይ ላይ የሚያልቅ መሰለኝ አሁንስ

    • @ፈፋ
      @ፈፋ 2 місяці тому

      ሻንቦዉ ይሆናል ቁርንፍድ ጥቁር አዝሙድ ቀላቅይበት እሻንቦሺ ዉስጥ እኔም እደዛ ነበር ተጠቅሜዉ ነዉ የተወዉ መነቃቀሉን ሴትዮየ ስታረግ አይቻት ነዉ በጣም ጡሩ ነዉ ተጠቀሚዉ

    • @gegeabate-lv1gd
      @gegeabate-lv1gd 2 місяці тому

      @@ፈፋ በውሀ ልቀቅለው ጥቁር አዝሙድና ቀረፋውን አመሰግናለሁ

    • @ፈፋ
      @ፈፋ 2 місяці тому

      @@gegeabate-lv1gd አትቀቅይዉ ዉዴ ዝምብለሺ አርጊዉ ቁርንፍድን ትንሺ የቅመም መቀጥቀጫ ካለ ቀጥቀጥ አርጊዉ ሳታልሚ ጨምርዉ ተቀቀልሺዉ ሙዙ ይሄዳል ዝምብለሺ ነዉ እምጨምሪዉ

  • @neima4755
    @neima4755 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ በፍጠረሽ መልሽልኝ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለኝ እፊቴ ላይ በምን ላጥፍው 😢😢😢

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain 2 місяці тому

      inem alegn xaqaqri alegn tamlsom naci nagr alegn fityee layi

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 2 місяці тому +1

    በፈጠረሽ መልሽልኝ ለብብት ይሆናል ወይ በጣም ጠቆረብኝ አለቅ አለኝ መላ ካላቹህ ኮሜቶችም መሲየ መልሽልኝ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому

    መስኪ በማርያም መልሽልኝ ካወቅሽ ሌላ ሰዉ የኛን ስልክ መፈተሽ ይችላልዴ በኢሞ በቴሌ ግራም በዋትሳብ የተፃፃፍነዉን እዲሁም ፎቶአችንን ቲክቶክ ላይ የቆለፍነዉን ቪዲወ ማየት ይችላልዴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 місяці тому

      አጠገብሽ ያለ ሰው በስልክሽ ገብቶ ነው ወይስ ያለስልክሽ? ግን የፌስቡክሽን ወይ የቲክቶክሽን ሌላም አካውንት ፓስዎርድ ካላቸው አዎ ከሌላቸው ግን አይችሉም እንደዚ ጥርጣሬ ካለሽ ፓስዎርዶችሽን ቀይሪ ስልክሽንም ቆልፊ ለመክፈት ሲሞከር ጎግል እንዲነግርሽ ማድረግም ትችያለሽ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому

      @meskitube16 አጠገቤ እኳን አይደለም የስልኬንም ኮድ አያቀዉ እኔም አላቀዉ እኳን እሱ ግን ቲክቶክና ኢሞ የምታወሪዉን አይቻለሁ ስላለኝ ነዉ ተጠራጥሬ ነዉ ስልኬ ደሞ በፖስወርድ ቁልፍ ነዉ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 місяці тому

      ​@@እመቤትየደሴዋየሚሞ ቁጥርሽ ካለው ጠልፎ ነው ሚሆነው

    • @የድንግልማርያምልጅአቤቱማ
      @የድንግልማርያምልጅአቤቱማ 22 дні тому

      ይችላሉ አንዳንዶቹ ወንድሜ እኅቴን ኢሞ እምታወራውን ሁሉ ጹሁፍ ሲልክልኝ ነበር ጠልፎ

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 2 місяці тому

    Meski

  • @hanagetachew7551
    @hanagetachew7551 2 місяці тому

    ተሰርቶ ብቀመጥ አይበላሽም

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 2 місяці тому +1

    ይቅርታ ለፀጉሬ ነው ያልኩሽ

  • @MariamAwol
    @MariamAwol 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @YaredBezabih
    @YaredBezabih 2 місяці тому

    መስክዬየልጄፀጉርጥቁርነገርወጣበትፀጉራይነቀላልመስክዬምንላሪግላት

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 Місяць тому

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMuhabawTigist
    @TigistMuhabawTigist 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤