ለሱቅ ነው ወይስ ለቤቶ ይህን ሁሉ እቃ መታየት ያለበት ተመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @ነኝየዲኔተማሪ
    @ነኝየዲኔተማሪ 7 місяців тому +6

    እህቶቼ እቃሥትገዙ ዱንያ አጭርመሆናን እያሥታወሣቹህ ይህሁሉ እቃ ምዲን ሊሆን ነዉ በሠዉቤት መኖር እኮ እራሡ ትልቅ ወንጀልነዉ ሥለዝህ በትንሽ እቃወች ተብቃቅታቹህ አገራቹህ ሂዳቹህ ክብራችሁን ጠብቃቹህ ተቀምጡ ገንዘብ አታባክኑ እባካችሁ ተተሣሣኩ እረሙኝ እኔም እደናተዉ የመዳም ቅመምነኝ አላህ ከሥደት ነፃ ይበለን

  • @asqw6481
    @asqw6481 7 місяців тому +6

    ብሩን ካልተናገራቹ ምኑን ነገራቹ ገራሚ

  • @ኡሙአሚሮ
    @ኡሙአሚሮ 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ መሬም የምራል በርችጠንክሩ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 7 місяців тому +5

    መዳም ቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ የመዳም ቅመሞች የምታርፉበት የማታ እጀራ ይስጣቹ ❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 7 місяців тому +1

    ማሻአላ

  • @HajariFamily
    @HajariFamily 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ ጎበዝ ጠካራሤት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 місяців тому +3

    አይ ቅመሞች ግን እንደው እቃ በመሸከም ሞታችሁ መኖር አፈልጉም ሁሌ እቃ አበሉም በትንሽ ብር ሃገር ስራ ብት ጀምሩበት ይሻላል

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 7 місяців тому +1

    ዋጋብትናገሪጥሩነበር

  • @GhFg-bu2eh
    @GhFg-bu2eh 7 місяців тому +2

    አረተውብርድያዙ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ

  • @fatumasaaid9205
    @fatumasaaid9205 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @oksa7170
    @oksa7170 7 місяців тому

    ዋጋ እማትናገሩት ምክኒያቱ ምድን ነው ሰውኮ ትቷችኅል በፊት እናተን ለማየት እሮጥ ነበር አሁን

  • @monamona2283
    @monamona2283 7 місяців тому

    ዋጋየማትናገሩት ለምድነው

  • @faahd2719
    @faahd2719 7 місяців тому +1

    ደስብሎኛል

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 7 місяців тому

      ያችነዉደ ማር ማሻላህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 місяців тому +2

    ችግራችሁ ዋጋ አትናገሩም

  • @FhffFhgf-c2u
    @FhffFhgf-c2u 7 місяців тому

    ዪት ነዉ በአለሀ

  • @salmenatube8991
    @salmenatube8991 7 місяців тому

    ማሻ አላህ እህት ጠንክሪ ቪዶ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ 7 місяців тому +2

    ዋጋተናገሩ

  • @awolseid9359
    @awolseid9359 7 місяців тому +1

    ዋጋ አልተናገራችሁም አሁንም ሰው የሚያዛችሁ ዋጋ ስትናገሩ ነው