Tv repair ,Electronics course for beginners in amharic part one

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • 9ኛው ዙር ላይ እንገኛለን
    ጠቅላላ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከመሠረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ጋር
    1- ጠቅላላ የቲቪ ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒክስ ጋር
    Electronics + Crt Tv + Led Tv =
    1500 ብር ብቻ
    2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና
    Electronics + Software + Hardware = 1000ብር ብቻ
    3- ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ጋር = 1000 ብር ብቻ
    ✅ ስልጠናችንን ለመከታተል ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ሙሉ የስልጠናውን ፕሮግራሞች ይመልከቱ
    Telegram
    t.me/Yonisat1
    t.me/Yonisat2
    በስልክ መረጃዎችን ለማግኘት
    +251930756350
    +251703756350
    በቀላሉ በቤትዎ በመሆን የሙያ ባለቤት ይሁኑ

КОМЕНТАРІ • 19

  • @mela1567
    @mela1567 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዮኒ! ይሄን የኤሌክትሮኒክ ሙያ ለመማር ትልቅ ፍላጎት ነበርኝ!ነገር ግን የምኖርበት አካባቢ ደግሞ ይሄን ትምህርት የሚሰጥ አካል የለም! ነገር ግን አሁን የአንተን የዩቲብ ትምህርቶች በመከታተል ህልሜን ማሳካት እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ!!! በድጋሜ ስለትምህርትህ እናመሰግናለን ወንድሜ!

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @sintayehuassefa5221
    @sintayehuassefa5221 2 роки тому

    Berta wandime tebark.✅✅✅

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      ከልብ አመሠግናለው

  • @yohannesgemeda3784
    @yohannesgemeda3784 2 роки тому

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል ግን አንተ video ላይ እምትጠቀምበት መልቲሜትር እስከ ስንት ብር ትገኛለች

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 2 роки тому

    ጀግና

  • @robeteshome6969
    @robeteshome6969 3 роки тому +1

    Thank you bro

  • @samiabebe5278
    @samiabebe5278 3 роки тому +1

    btam gobze brta

  • @feyisatollesa7179
    @feyisatollesa7179 2 роки тому +1

    I asked my dad to buy the soldering iron but he forgotten it

  • @wubethiopia982
    @wubethiopia982 3 роки тому

    ምንድን ነው meltimeter ከእሱ ዋጋው የሚቀንስ የለም እሱ በጣም ውድ ነው አንተ የተናገርው ግን ከእሱ የሚቀንስ እንዳለ መረጃው አለኝ እናም ብሎየር አላስተዋወክም

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому

      Best auto range 2500

  • @gillotafo3885
    @gillotafo3885 3 роки тому +2

    ጥሩ የቴክኒክ ትምህርቱን የት ይሰጣል?

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому

      እዚው ቻናሌ ላይ መመልከትና በቀላሉ ማወቅ ትችላለህ

    • @gillotafo3885
      @gillotafo3885 3 роки тому

      Hot air gun እና የሊድ ሳይዝ እናም ኢኢፕሮም ሪደር የት አገኛለሁ? ከነስፔስፊኬሽናቸው ብትነግረኝ በጣም ነው የማመሰግንክ

  • @kinfealemayehu6152
    @kinfealemayehu6152 2 роки тому

    የትህምርት መስጠት ፕሮግራም ካለህ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      ስልጠና ጠቅላላ የቲቪ ሪሲቨር የፍላትን ጨምሮ እየሠጠው ነው ስለዚህ መከታተል ከፈለክ +251930756350 ደውልልኝ

  • @ወርቅነህ
    @ወርቅነህ 2 роки тому

    ሀይ

  • @yohanistaye-m6x
    @yohanistaye-m6x 8 місяців тому

    አበሳ።

  • @OlaniChimdesa-gd6sn
    @OlaniChimdesa-gd6sn Рік тому

    አዲስ ነገር አልለ way