ሕያው እና ዳንስ ፊልም Hiyaw and Dance Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 496

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 років тому +142

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ አንኮን ለፋልሰታ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የበረከት ያድርግልን ድንግልሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን አሜን፫🙏😍

    • @user-ni1rp1kr3l
      @user-ni1rp1kr3l 6 років тому +1

      Amen

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 6 років тому +1

      helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሜን. አንኳን አብሮ አደረሰን

    • @AnaAna-db3gx
      @AnaAna-db3gx 6 років тому +1

      helne yenatwa lij helne yenatwa lij amen amen amen

    • @zahraz3287
      @zahraz3287 6 років тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @yabyab9270
      @yabyab9270 6 років тому +1

      Amen

  • @mehammedyasin4437
    @mehammedyasin4437 2 роки тому +1

    Part 2 pessss🙏🙏🙏🙏

  • @sosenamengistu3104
    @sosenamengistu3104 3 роки тому +1

    Filmu part 2 ketlut benatachu migerm ena astemari film nw beziw ketlu

  • @tewachewmulat7165
    @tewachewmulat7165 Рік тому

    ሚገርም ፊልም ቀጥሉበት

  • @dawitnega21
    @dawitnega21 Рік тому +1

    mn aynet film new are keserachu tnsh enkoa asamrut mndnew biyans sdancu lk 7;40 lay endalew music bttekemu filmu tegemro eskiyalk dres andaynet claasic beka ye ethiopia dance film endezi new yasaznal film malet 90s fkr ena dance

  • @umukulsum8817
    @umukulsum8817 3 роки тому

    Ere mech new miketelew yewera meselogn say yenebere new ere Please

  • @rozatadele639
    @rozatadele639 4 роки тому +1

    kutr hulet yilekekln😘

  • @ayna1542
    @ayna1542 Рік тому

    Wow nw heyaw mamoti alnbrbtim parti 2inxabkalen

  • @betitadi216
    @betitadi216 6 років тому +229

    እኔ እርጉዝ ነኝ ላይክ በጣም አምሮኛል ካለረጋችሁልኝ ላይክ ልጁላይ ጥቁር ነገር ይወጣል

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 6 років тому

      Beti Tadi kkkkkkk

    • @Mo-ki6lm
      @Mo-ki6lm 6 років тому

      ቲሽ በጥራቃ 💔💖💓

    • @eyerushoney4911
      @eyerushoney4911 6 років тому +1

      Beti Tadi ከሚወጣበት በ10 ያቴ ላይክ እገጭሻለሁ

    • @bonadallaz5038
      @bonadallaz5038 6 років тому

      Heheheheh

    • @user-zr5ln8st5p
      @user-zr5ln8st5p 6 років тому +1

      Beti Tadi ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋ

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w 6 років тому +18

    ዛሬ ፆም ገብቷል መልካም ፆም ያርግልን
    በተረፈ ኣሪፍ ነው ድራማው።

  • @user-sn7is9df5t
    @user-sn7is9df5t 6 років тому +12

    በብልጭልጭ የምናምን አስመሳዮች ልባዊ ሰው ያድርገን አምላኬ ሀገራችንን ፍቅር እና ሰላም አውርድልን

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 6 років тому +35

    አረ ሶደሬዎች ቆጥቡልን በአንዴ ጨርሳቹ ቧላ ከሚደብረን ።ስንት ፍልም አለብኝ መሰላቹ ያላየውት
    ስራዬ ፍልም ማየት ብቻ ሆነ መዝሙር አላዳምጥ ትምርት አላዳምጥ ኡፍ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ

    • @ksaksawaw9797
      @ksaksawaw9797 6 років тому

      አሜንአሜን

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m 6 років тому

      Zahra Zahra እኔም እህት መዝሙር ሳዳምጥ ይጨንቀኛል እራሴን ፊልም ውስጥ ነው ምቀብረው ዘፈን ግን አላዳምጥም እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ያስበን

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m 6 років тому

      Zahra Zahra አሜን እህት

    • @merilove6446
      @merilove6446 6 років тому

      ሁሉም ያልፋል ኣሜን ኣይዞሽ እቴ እኔም እንዳንቺ። ሁኛለው አረ የሴጣን ጀሮ ይደፈን ኣዳዴ ጾሎት ሳላርግ ፊልም እያየሁ እንቅልፍ ጥሎኝ ድብን እላለው በጸሎታቹ ኣስቡኝ

    • @user-od1bh2di5s
      @user-od1bh2di5s 6 років тому

      ሁሉም ያልፋል kkkkkkkk

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 років тому +100

    በዚ ሰዓት እኔ ስራ ዱቄት አርጎኛል ልተኛ ነው የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ

    • @user-pg9xv3kv9c
      @user-pg9xv3kv9c 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Amen

    • @abebayohanis807
      @abebayohanis807 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን ማር

    • @asnakutadesse9496
      @asnakutadesse9496 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ AMEN AMEN AMEN

    • @YB-we4lq
      @YB-we4lq 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ።

    • @imissumam5464
      @imissumam5464 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen 💓 amen 💓 amen 💓

  • @eyerushoney4911
    @eyerushoney4911 6 років тому +8

    ይቀጥላል ማለት 2 ይቀጥላል ዋው በጣም ምርጥ ነው ነባሮችን የምታስንቁ መጥታችሁልናል ዋው በናታችሁ ቷለ ቀጥሉበት

    • @user-dh2id5bj6v
      @user-dh2id5bj6v 5 років тому

      Meche new miketlw zebelw new ene ke 5 amet befite new yayehute eskune yalketl meche new miketelew? ??

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 років тому +18

    ይሄን ወር ፊልም በፊልም አደረጋችሁንኮ በሰላምኖ😀😂እናመሰግናለን ነገ አየዋለሁ መልካም ለሊት ጋይስ የነገ ሰው ይበለን

    • @user-bk2hy1bt8u
      @user-bk2hy1bt8u 6 років тому

      helne yenatwa lij helne yenatwa lij አረ እናትየ ተሰርቆ እደሁ ስለሚያጠፉት አሁኑኑ ሹፊ የለሁበትም

    • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
      @helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 років тому

      ሀዩነኝ ብቸኛዋ የናቴ ብቻ kikiki

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h 6 років тому +74

    ኧረ ገባገባ በሉ አብረን እንሾፈውጨየሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ጠዋት እስከማታ ይብዛ ሰላማችሁ✡✡✡✡✡✡✡♨

  • @brhanmm3520
    @brhanmm3520 6 років тому +18

    ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬልጆች እዴናችሁ
    ወደ ናት ሀገሬ ልገባ አንድ ወረ ብቻ ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ
    እናተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ወደ እምየ ኢትዮጵያ ለመግባት ያብቃችሁ

    • @meazameaz4394
      @meazameaz4394 6 років тому

      ሰላም ግቢ

    • @yordanosmeaza9520
      @yordanosmeaza9520 6 років тому

      Brhan Mm ሰላም ጊቢ ፈጣሪ ይከተልሽ

    • @brhanmm3520
      @brhanmm3520 6 років тому

      Meaza meaz አሜን

    • @brhanmm3520
      @brhanmm3520 6 років тому

      Yordanos Meaza አሜንንን

    • @waine6059
      @waine6059 6 років тому

      አሜን በሰላም ግቢ

  • @mahihabaseham5757
    @mahihabaseham5757 6 років тому +3

    ዋው በጣም ተመችቶኛል በርቱ ተበራቱ ውውውድድድ የኢትዮጵያ ልጆች ያገሬ ልጆች 😍😙

  • @osamhassan281
    @osamhassan281 6 років тому +1

    በጠዓሚ ጽብቅቲ ፍልሚ እያ ኣነ ኤርትራዊ እየ ዘሓለፈ ዓመታት ኣመሓርኛ ዋላ ሓንቲ ይርደኣን ኣነበረን ፡ካብ እዛ ፍሊሚ ዝተመሃ እንተላ ሰብ ሲ ኣብ ጸባቀ ግዳም ክግደስ ከመዘይ ቡሉ

  • @user-mr9ql2cs8g
    @user-mr9ql2cs8g 5 років тому +1

    የእዉነት የሞተ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር የሱ አይን ስገለጥ የኔም አብሮ ተገለጠልኝ

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 років тому +1

    በ አንድ ፊልም ላይ 3ጊዜ ኮምት ጽፌ አላውቅም ግን ተቆራረጠብኝ ይቀጥላል ስለተባለ ደስ ብሎኛል ኢትዮ ለመሄድ 15 ቀን ነው የቀረኝ እስኪዛዉ ከተለቀቀ አየዋለሁ ካልተለቀቀ ባይ ሶደሬ

  • @hanikiros7251
    @hanikiros7251 6 років тому +11

    ኤርትራዊ ንኝ የ ኢትዮ ራፕሮች ብጣም ነው የምድንቃቸው እና ከዚ በላይ ምቀጠል ኣልባቸው እና ኣይዛቹ ።

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 років тому

    ህያው ብዙ ነገር አሥተምረኸኛል ልብ ያለው ልብ ይበል ደሞ ችለህበታል ትወናውን ዋው ማበጠርያህንም ወድጃታለሁ😂😂ለነሡብለህ መሠዋእት ሆንክ አሣዝነኸኛል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 років тому +2

    አየ የሰው ልጅ ሁሌም በአለባበሱ ነው የምንመለከተው የኔን ታሪክ አስታወሰኝ የገጠር ተማሪ ወደከተማ ትምሕርትቤት ሲሄድችእንድህ ነበር ያፈጠጡብኝ አረ ስንት አለ

    • @user-we8fx6sc6l
      @user-we8fx6sc6l 5 років тому

      Like neshe konjo enim arb ager lmta sel wod jima l pasport sehid y ketma sewoche sew ayeto ad mayak honu😁😁 sew albabs nw ymeyaye y wust manent ayayem

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 6 років тому +20

    *ኧረ ሞራል ስጡዋቸዉ ላይክና ኮመት አንሱዋል ስንትና ስንት* *ወጪ መሰላችሁ የወጣበት pleas like ስጡዋቸዉ አዲስም* ጀማሪ ናቸዉ* ለደራሲዉ አስተያየት ብሰጥ ደስ ባለኝ የሴቶቻችን ጭራሽ ኢትዮጲያዊ አይመስሉም እርቃናቸዉን እሽ ከዚህ ምን እንማር ??? ምኑም አልገባኝ የዉጪ ዳንስ ብቻ ነዉ ለምን ባህላችንን እሚያሳይ ፊልም አሰሩም ደግሞስ ያለ ሜካፕ ፊልም መስራት አይችሉም ደና ልብስም* * መልበስ ተሳናቸዉ ያሳዝናል በእዉነቱ*

    • @user-wt4uf6lt6e
      @user-wt4uf6lt6e 6 років тому +1

      ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii. በጣም ያሳዝናል ባህላችን ተረሳ ሴቱ ያለዱኬት እና ያለ ጭራ አይንቀሳቀስ ውይይይይ እማማ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ይመር

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 6 років тому +1

      ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር የደራሲዉ ችግር ነዉ ተጨመላለቁብን ኢትዮጲያዊነታችንን እድንዘነጋ ነዉ እያስተማሩን ያሉት

    • @kalgirma668
      @kalgirma668 6 років тому

      ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii eni demo lache Like setecheshalehu

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 6 років тому

    Wow wow 😲 ሚገርምነዉ ዳንሰኞች አድናቂያቹነኝ! ግን በማንነት ይሰራ! ራስን መሆን የመሰለ ነገር የለምና!😍😍😘

  • @user-bk2hy1bt8u
    @user-bk2hy1bt8u 6 років тому +1

    መጀመሪያላይ በጣም አናዶኝ ነበር ሀይላንዱን ወገቡላይ ይዘሽ አምጭ ሲል ዋው ነው ግን ፊልም ብሎዝም ነው የምር ዳንስ ያለበት ፊልም ገና 2 እያየሁ ነው ጢባጢቤና ይሄንን

  • @abush8950
    @abush8950 6 років тому +2

    ዋው ደስ ይላል ኧረ ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው ሰው እዴት ባለባበሱ ይወደዳል ልጅቱ ግን በእውነት አደነቅሁት ማለቴ ማንነቱን ቀይሮ ክብሩን የሚነካ ነገር ሲያደርጉበት ዝም ማለቱ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 6 років тому +1

    በጣም ያምራል ፓርት 2 እንጠብቅ አለን መጨረሻ ላይ ግን አስለቀሰኝ እንኮን እሚያለቅስ ሰው አይቸ

  • @messilovearsenal6532
    @messilovearsenal6532 6 років тому

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እንደኔ ዳንስ የሚወድ ካለ ማለት ነው

  • @beti1237
    @beti1237 6 років тому +2

    የኢትዬጲያው እስቴፕ አፕ ነው ቅንጆ ነው በርቱ ብዙነገር ይጎለዋል በሚቀጥለው ከዚህ የተሻለ እንደምትሰሩ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @fifififi3476
    @fifififi3476 5 років тому

    ወገኖቼ ይሔ ጃኒኪራ ለዘለአለም እሳት ውስጥ እሚያቃጥል መንገድ መሆኑን ልነግራችሁ እወዳለው፡ምን አለ የሐገሬን ገበሬ በቀን፪ ጊዜ እሚመገብበት ስራ እንደዚህ በመተባበር ወጣቶች ህያው የሆነ ስራ ከራስ ማንነትጋር ብትሰሩ።ሁሉም ወጣት ጎልማሳው ሽማግሌው ተነስቶ ሴት ዝሙት ቀልድ ወደድኩሽ እያለ በወገን እና በህዝብ ላይ እና በራሱ ነገ በሚወልዳቸው ልጆች ላይ የሲኦልን መንገድ እሚያሳየው።አረ በቃን ወገን በመተባበር ከዚህ በዃላ ትውልድ ይዳን ብለን መነሳት ይኖርብናል፡ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @amenashefa3856
    @amenashefa3856 6 років тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል በተለይ የአገሬ ልጅ የትምህርት ጓደኛዬ አብሮ ስለሰራ ደስ ብሎኛል መሌ

  • @user-gx6xz8gg5o
    @user-gx6xz8gg5o 6 років тому +1

    ዋውውውውውውው ምረጥ ፊልም እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @manalishkabio6540
    @manalishkabio6540 6 років тому

    ጋደኞቼ አስተማሪ ነው ደርሶብኛል በልብስ የሚያምኑ በዙ ሴቶች አሉ ወንዶችም አሉ በርቱ

  • @user-bk2hy1bt8u
    @user-bk2hy1bt8u 6 років тому +3

    ውይይይይ መጨረሻው ያሳዝናል ያስደስታል መቸ ይሆን 2ተኛው የሚስራልን በናታችሁ ሀግር ሳልገባ ስሩልኝ

  • @user-qk6ow1he5m
    @user-qk6ow1he5m 6 років тому +1

    ኦፍፍፍ ህያው ባይሞት ጥሩ ነበር መጨረሻው ያዛዝናል አስለቀሰኝ ኦፍፍፍፍፍ

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 6 років тому +1

    ዋው በውነቱ ከሆነ የፊልሙ አላማ ትምርቱ በጣም መሳጭ ነበር በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለሀበሾቹ ዋሳኝ መልክት ነው ማንነትን በልብስ መለካት ከጀመርን ከረም ብለናል አሪፈ መልክት ነው በርቱልን ግን ይቀጥላል ሲል ሌላ 2 ቁ ሊለቀቅ ነው ከሆነ አፈጥኑት

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 років тому

    jemari nachu meslgni enjmariwoch aydelachum betam arif ena astemari film new ketaugni tolo lekekulen be gugut new yemntbekew bertu gobezoch

  • @fifififi3476
    @fifififi3476 5 років тому

    ወገኖቼ ዛሬ የነጮችን ወጣቶች በፊልም ላይ ሳይሆን በአይናችሁ ብታዩ ታዝናላችሁ፡፰ እስከ፲ እድሜ ላይ ያሉ ህፃናት ክብረ ንፅህና ኖራቸው የተፈጠሩ አይመስላቸውም ሐይማኖት ማለት ተረተረት ነው ፈጣሪ የለም ሴት ከሴት ጋር ወንድ ከወንድ ጋር አደንዛዥ እፆ መጠቀም ኖርማል በየ መንገድ ላይ ነው የ ፩፪ አመት ልጅ ከእናት እና ከአባቱ ጋር ቁጭ ብሎ ሲጋራ እሚያጨስ ነው ነውር እሚባል ነገር እማያቁ ናቸው፡እኛስ ወደዚህ እንሰሳዊ ወደ ሆነ ጎዳና እየሔድን መሆኑን እያሳዩን ያሉ ወጣቶች እኚው በዚህ ፊልም ላይ እምናየው የወጣቱ ፍላጎት እምናየው ነው፡ማነው ተዉ እሚለው ወደ ቀደመው የአባቶቻችን ስርአት እሚመልሰን፡አባቶቻችን ኢትዮጲያዊ ቀድማ የሰለጠነች ጀግኖች ያፈራች አስብለው ያስከበሩን በነጮች ባህልና ማንነት ላይ ተመርኩዘው አይደለም፡በራሳቸው እውቀትና ማንነት ላይ ተንተርሰው ነው፡እኛስ?????

  • @DaniDani-mm5fh
    @DaniDani-mm5fh 6 років тому +1

    እናመሰግናለን በርቱ ሁሊ ምልቀቅ ይልመድባቹ

  • @ksa-xv1iz
    @ksa-xv1iz 6 років тому +4

    ዋውውውው አዲስ ነው ዛሬስ በግዜ ተገኝሁ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 6 років тому +1

    ጥሩ.አሰተማሪ.ፊልም.ነው.አብሶሆ.ለኛ.ሴቶች.በለበሰ.የምናምን.አንዳንድ.ሴቶች.አለን.እናመስግናለን

  • @beruktiyeetete6207
    @beruktiyeetete6207 6 років тому

    Waw mirx Ena Asetmari new sewn be Alebabese megemet yetsasate Amelkaket new !!!

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 6 років тому

    ውይ በስማም በስተ መጨረሻው አዝኝየ ነበር ግን ስያፈጥ እኔ እራስየ ደነገጥሁ እኛ በአለባበስ ካመንን እኮ አመታትን አሳለፍን

  • @edenmezgbu1702
    @edenmezgbu1702 6 років тому +1

    በለው አሁን ቲልቅ ችግር መጨረሻ እኛ እንጨርሰው ብርቅ አይደለ የኛ መጨረስ
    ሁላቺንም ነን ነገሩ ካለፈ
    ያገሬ ሰው ይላል የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ በሉ እሱ አመሰገነ 2 አምጣ

  • @user-io9qx1gr9x
    @user-io9qx1gr9x 6 років тому +7

    ውይ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ya fb እና ya you tube ኮመንት ሰጭዎች እህ እጃችሁ ይሰበር ኤጭ ሞዛዛ ሁላ 😘

    • @user-fb3fk8gm1h
      @user-fb3fk8gm1h 6 років тому

      ሉላ ነኝ የሳኡዲዋ ስደተኛ እኛ ኮመንታተሮች ባንኖር ማን ጋ ታይው ነበር

    • @user-io9qx1gr9x
      @user-io9qx1gr9x 6 років тому

      ان ينا እረ ወደዚያ የሰለቸኝ ነገር ኮመንት ነው

    • @user-ko7we6qp8h
      @user-ko7we6qp8h 6 років тому

      ሉላ ነኝ የሳኡዲዋ ስደተኛ ሀሀሀ ኤጭ ሞዛዛ ሁላ 😄

    • @user-ov8sk2df6v
      @user-ov8sk2df6v 5 років тому

      Ewnatsh ko new eraguz nang barki nang warka nang eyale echi yadafach dukatm ሁለ

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 років тому

    ከ ፊልሙ ይልቅ ያስደሰተኝ ተወዳዳሪዎች አንገታቸው ላይ መስቀል ማህተብ አለ ደስ ስለ የ ይቅርታ ልብ ለ ሁላችን

  • @jllgo6376
    @jllgo6376 6 років тому

    በጣም ምርጥ ነው ቀጠሉበት እዩብ አሣዘከኝ በጣም

  • @user-rq9fj1js7g
    @user-rq9fj1js7g 6 років тому

    ዋውውውው ዳንስ ውስጤ ነው ግን አልችልም ባይ እማይሰለቸኝ ዳንስ ነው

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 років тому

    Wow Des Yemil New Gen Hyaw Memot Alneberebetm Gen Sineka Eko Aychewolehu Gen Yketlal Benatachhu Ngerugn

  • @youngxr8tm85
    @youngxr8tm85 5 років тому

    Betam arif film 10/10 the end is shocking and arif timirt

  • @muller19961
    @muller19961 6 років тому +3

    መጨረሻውን ግን በጣም ያሳዝናል ?? ወይ የልብስ ማንነት ? የሐበሻ ሴቶች መቼ ነው አንድ ቀን ፍቅር የሚሉ

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 6 років тому +6

    እናተ ድቄቶች ላይክ ግጩኝ የምትሉ የመዳም ግርግዳ ይግጫችሁ

    • @user-cv3ro3pw8v
      @user-cv3ro3pw8v 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @betitanto
      @betitanto 5 років тому

      Kkkkkkkkkk

    • @jumana3618
      @jumana3618 5 років тому

      ኪኪኪኪከኪኪኪኪኪኪኪኪኪ እውነትም የመዳም ግረግዳ ይግጫቸው

    • @yabyabiti4458
      @yabyabiti4458 5 років тому

      Hhhhhhhh አሜን ይግጫቸው

    • @mermatemam8315
      @mermatemam8315 5 років тому

      Ls Bsks ምን አለ ከዶላር እና ድንሀም መዳም ታጋጫቹ ብትይ

  • @SalamSalam-tk3vz
    @SalamSalam-tk3vz 6 років тому

    Oh my God lemjmerya geza endze aref film ayew betam des yelale so.Amzing thank you part to I weat😘😘😘😘😘

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 років тому

    ዳንስ ውስጤ ነው
    መጨረሻው አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-nr5sb2tz1g
    @user-nr5sb2tz1g 6 років тому

    ዋው ደስ ይላል መልካም እነት ለራስ ነው

  • @aslawitaslawit1073
    @aslawitaslawit1073 6 років тому +1

    gerami new temechtognal

  • @gennetgennet9155
    @gennetgennet9155 6 років тому +1

    100% nice .....

  • @itech6939
    @itech6939 6 років тому +1

    ተመቸከኝ ይህ ነው ማንነትሽ
    ያብርቀርቀ ሁሉ ውርቅ አይደለም እንደሚባለው ሁሉ

  • @muller19961
    @muller19961 6 років тому +17

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቅቀዋል የሰማ ይሰማ haha

    • @hanawonda9361
      @hanawonda9361 6 років тому

      Mulualem Lij በዚህ ሳምንት ከ5የበልልሀ ፊልም ተለቋል እዴት ነው አበሸበሹን እኮ

  • @selamawitgebrekidan3278
    @selamawitgebrekidan3278 5 років тому

    ዋው. በጣም. ያምራል. በርቱ

  • @user-un4ri1hx5z
    @user-un4ri1hx5z 6 років тому +2

    የታሸገ ውሃ አምጭልኝ ወገቡን ይዘሽ አለ።ኢጭ ሥራተኛ ሥለሆንኩ የዚህ አይነት ንግግር በሠዎቹም ቢሆን ሥሠማው ውሥጤን ይከፍዋል

  • @bintali2795
    @bintali2795 6 років тому +2

    በጣምየሚገርመኝነገር መካከልላይየምትጠቀሟትለሁሉምፊልምነውእዴ ለማንኛውምአሪፍነው

  • @user-rt8vx4ul6m
    @user-rt8vx4ul6m 5 років тому

    ዋው በጣም ያምራል ግን አለባበሳቹ በእውነት እኛን ኢትዮ አይገልፅም እባካቹ እንደአገራቹ እንጂ እንደ አለም አትሁኑ

  • @neima5439
    @neima5439 6 років тому

    ውይይይይ መጨረሻው አሥለቀሠኝ እህእህእህእህእህእህ ሥደት የሚያሥለቅሠን ይበቃል እረ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 6 років тому +1

    ሰዉን be albabsu atgemtu!👌❤

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 років тому +19

    ምን ፊልም በዛ በዛ ትላላችሁ ለኔ አንሶኛል ከተቻለ በቀን 2 ቢለቀቅ ሁሌ ደስታየ ነው እናመሰግናል

    • @user-bk2hy1bt8u
      @user-bk2hy1bt8u 6 років тому

      meklite habshawite ነበር ግን እኔ የእውሸት ፖስት ስለሚፖስቱ እያስጠላኝ

    • @harunlightdire5831
      @harunlightdire5831 6 років тому

      meklite habshawite ltmochibet new search your life okey

    • @meklitehabshawit5955
      @meklitehabshawit5955 6 років тому

      Rast Harun eshi😝

  • @hayuhayu778
    @hayuhayu778 6 років тому

    ይቀጥላል ባትሉ ነበር ♥♥♥♥

  • @user-db1ft8vz7j
    @user-db1ft8vz7j 5 років тому

    ዋው ምርጥ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 років тому +4

    ዋውው ደስ የሚል አስተማሪ ነው.ልጅቱግን ታስጠላ አለች

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o 6 років тому

    ዋው ያምራል ብርቱ እንኳን አልሞትም

  • @serkalemgatun519
    @serkalemgatun519 6 років тому

    wowwww natiya endezhi aynet dereja derseh bemayeta betam new des ylal

  • @user-wt4uf6lt6e
    @user-wt4uf6lt6e 6 років тому

    በጣም ያምራል በተለይ ለሴቶች አስተማሪም ነው ለገባው ትምህርት ሰጪ ነው በርቱቱቱ

  • @fikadunbiru4189
    @fikadunbiru4189 6 років тому

    uuufeeeeeeee desi seli, gene lamajemera gize fekir yelele film ayehugn.

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ግን አጨራረሱ ያሣዝናል መሞት አነበረበትም እናመሰግናለን

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 6 років тому +1

    ምን አለ መዳም እንደ እናንተ ሄዋ በሆነች ሶደሬዎች ደሰ ትላላቹ እሰኪ በዱአ/ በፀሎት አሰቡኝ የሀገሬ ልጆች ሰራ ከበደኝ ማለቴ አሮጌት መክባከብ😭ኡፍ ሰደት አሰጠላኝ መዳም ትሙት እሰኪ ወደ ሀገር የገባቹ አየሩ ንገሩኝ እ በቃ ልየው ፊልሙ ይነፍል/?

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 років тому

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ግን ክፍል 2 አለው መሰለኝ እንጠብቃለን

  • @martakahsay6761
    @martakahsay6761 6 років тому

    Gobezoch 👌👌 dansachu wow new

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 років тому

    The movie is nice but this dance was in the 90s in America very old dolls

  • @user-vr1oz3wh2f
    @user-vr1oz3wh2f 5 років тому

    ዋው አደኛ

  • @user-uw6tz5wl9r
    @user-uw6tz5wl9r 6 років тому +2

    በጣም አሪፋ ነው በርቱ

  • @girlgirl9528
    @girlgirl9528 6 років тому

    Wow betam enamsglalen film ambesebshachu eko yeselam yaderglin

  • @fatumaseidali9590
    @fatumaseidali9590 6 років тому

    ሕያው በሕይወት መትረፍ አለበት

  • @user-ns6zn4jk2l
    @user-ns6zn4jk2l 6 років тому +1

    ዋው ብያለwe

  • @tube-py2tc
    @tube-py2tc 6 років тому

    ያስተምራል በጣም

  • @user-go8lr1xz9f
    @user-go8lr1xz9f 6 років тому

    አሪፍ ፌልም ነው ህያው ብስሬን መሰልከኝ

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 6 років тому

    የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻው ይስጠላል

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 років тому +1

    ዶክተር አብይ የታሰሩ ህቦቻችንን ብቻ ሳይሆን የታሰሩ ፊሊሞችንንም ጭምር ነው ያፈታው ክብር ለአብይ♥✔✔✔

  • @openmind8595
    @openmind8595 6 років тому

    Filmu arif new, gin astenagajwan mamenacheku kastedadegu gar ayhedm. Derasiw minew tiru lij endenebere resahaw

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 років тому

    wow betam des yilal meketelu demom yasidesita erigitegna negn ayimotim

  • @semira9253
    @semira9253 5 років тому

    ዋዋዋዋዋአሪፍነዉ

  • @dawithaileslassie5289
    @dawithaileslassie5289 6 років тому

    Arif new..
    Gen stchefru.. mtchefrut hiphop mtchefrulet musika classical.
    Next time Yemtchefrulet muzika mtserulet original bihon yeteshale new.

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l 6 років тому

    ያምራል በርቱ ምርጦች

  • @habeshwat3507
    @habeshwat3507 6 років тому +2

    አረ ጎበዝ የዘንድሮ ፊልም ምንድን ነው ፊልም በፊልም አንበሸበሹን ኮ ክክክክክክ ምን ነክቶቸው ነው ግን

    • @user-ov8sk2df6v
      @user-ov8sk2df6v 5 років тому

      እኔ እንጃ መዳም ያዘዘቸቹ ነው መስሉት

  • @pilipp6443
    @pilipp6443 6 років тому

    I love danec am dancerrrr

    • @queenlina6317
      @queenlina6317 6 років тому

      dancer weys cancer yetaralgne ...

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 років тому

    Also I wish it was a mixture with their own culture music

  • @fifififi3476
    @fifififi3476 5 років тому

    የኢትዮጲያዊነት ስሜትም ወዝም የሌላችሁ፡ክብራችሁንበነጭ ቀኝ ግዛት ውስጥ የወደቀ ትውልድ፡ዛሬ የጮቹ ሰውሰው እሚሸት ሐገር በመፈለግ ላይ ባሉበት ጊዜ እኛ ነጮች አኝከው የተፉትን ለመብላት ስንራወጥ ያሳዝናል፡እኔ ያለውት አውሮፓ ነው ፡ስለእነት ነው እምነግራችሁ ኢትዮጲያዊነት ሆኖ መፈጠር ብቻ መታደል ነው እሚሉኝ ፡እንዴት ነጮች እርቃናቸውን የሆኑት ሐይማኖተቢስ ዝሙተኞች ግብረ ገብነት ከውስጣቸው አውጥተው እንዲጥሉ የተደረጉት፡ድሮ እንደዚህ ፊልም ላይ እንደምናያቸው የነሱ ወጣቶች ባመጡት የውድቀት መንገድ ነበር፡እየው እኛም የሪሳችን ያልሆነ ማንነት ውስጥ ገብተን መጪውን ትውልድ ወደ እንሰሳዊነት አካሔድ እሚወስድ መንገድ ጠራጊ ሆነናል፡ ያልወለደ መሐፀንና ያላጠባ ጡት የተባረከ ነው እሚባልበት ዘመን ይመጣል፡የተባለው የራሱ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ትንቢት በኛው ትውልድ ላይ እየተፈፀመ ነው።ጆሮ ያለው ይስማ፡

  • @sarayemrrnamedgnaln2921
    @sarayemrrnamedgnaln2921 6 років тому +2

    እዳይፈረድባችሁ በሰው ላይ አትፍረዱ
    ሰው የዘራውንም እደሚያጭድ አትዘንጉ

  • @mammimahmud1473
    @mammimahmud1473 6 років тому

    አሪፍ ነው በርቱ ቀጣዮን እንጠብቃለን