Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎአቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልንimo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ዱባይ መላክ ይችላል??
Wagawe ayekemesem 😢
የመዳም ቅሞሞች አይዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን የእርፍት እንጅ ይስጠናል
የማም ቅመም ነኝ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Amen♥️♥️♥️
Sew saysera yinoral ende fetari tena slesetachu amesgnut
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆችቃልዬ እህቶችሸ ደሰ ሲሉ የኔ ፍልቅልቆች🥰
Amen kudus gebrial now zarye
ማን ይበልጣል ከመሰረት እና ከሀይማኖት
Amen enkuan abro aderesen wudie
አሜን አሜን አሜን🙏
የስደት እህቶቼ የኔ ከርታቶች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን 😢በፍቃደኝነት ቤተሰብ አርጉኝ ስደት መሮኛል
❤❤❤❤❤አሜን ፫
Amen amen amen
አሜን፫
አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🥰❤💒
ደምሪኝ❤
Yene mirtoch mirtiye ehit alchachu
አሜን አሜን አሜን አንተንም ይጠብቅህ ውድማችን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
አሜን
ቃልዬ ከህቶቿጋር ሰትሆን ከልቧ ደስ ብሏታል የኔናት❤❤❤
አረ እንዲ አትበሉከሁሉም ደስተኛ ናት እግዝአብሔር ይመስገን
@@MlashKashsay-om7dc እሺማ ታሪኳን ሰሰማ በጣም ነው የምታሳዝነኝ
ደምሪኝ❤❤
@@MlashKashsay-om7dc ደምሪኝ ውድ
@@MlashKashsay-om7dc ሁሌም ደስተኛነች ከአዲስ ቤተስቦች ጋር፣ ግን አብሯደግ እህት ደሞ ለየት ይላል።
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ ☺🙌🙏
ደምሪኝ
አሜን 🙏🙏❤❤
❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እስቲ የቃሊ እህቶች እና የአዲስ ወነድሞች አንድላይ የቅረቡ የምትሉ በ 👍ሀሳባቹን ገለፁ
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤እኛንም ካረብ ሀገር ወስዶ ከእህቶቻችን ጋር ያገናኘን❤❤
እግዚአብሔ ታላቅ ነዉ የልቦናችሁን ይፈፅምላቹ
ግንቃልዬ።ከህቶችሽ።በጣምትልቅትመስሊያለሺ፡የኔውድ❤
በንጹህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዘምራለን ለጌታ የሚለውን መዝሙር አዲስ ስለማይጋብዘን ቃልዩ እስቴ ጋብዝኝ
እውነት በጣም ድስ ትላላችሁ እሄን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአብሳሪው መልዕክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏🤲🇧🇴
Amennn Amen amen
በቅንነት ደምሪኝ ❤
ማነው እደኔ የሮመዳን ሥራ ወገቡ የተቀጠቀጠ 😢😢😢😢
አይዞሽ እህት😢
እኔም ወላሂ ብቻ አልሀምዱላላ
አይዞሽማሬእኔም😢😢😢😢
አይዞሽ እማ ያልፋል ውስጥ እግሬ ተቃጠለ የምቆምበት
ኣይዞሽ እህቴ
ወይኔ ዛሬ 😀😀😄ከኔ በላይ የሚወዳቸው 👍
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ።እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ❤
በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ቃልየ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ ተዋደድ ተፉቀሩ ቤተሰብ በጣም አስፈላጊነው ተዋደድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ቃል እንደዚህ ቆጃንጆ እህቶች አሏት ?እስከዛሬ ለምን አላቀረባችኋቸውም ? በጣም የዚህ video ድምቀቶች ናቸው ። እነዚህን የመሰሉ እህቶች እያሏትማ ብዙ video መስራት አለባቸው ። አታጥፏቸው !!!
ውይይይ ደስ ሲሉ ፍታ ያሉ ናቸው የቃል እህቶች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አልጋ አላነጠፍንም አላሉም በሳቅ ክክክክክክ
እንኳን ደና መጣቹህ ውዶቸ💜የመዳም ቅመሞችዬ እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተስብ ጋር እደዚህ አይነት ግዜ ለማሳለፍ ያብቃን💜
አሜን አሜን 🙏
@@bezagadisa1124 ደምሪኝ የኔ እህት
የመዳም ቀመም ኣይባልም ድያቆን ዮርዳነስ የስተምር ነበረ
@@medhini7477 እሺ ውድ እህታችን ትምህርቱ የቆየ ነው ወይስ አዲስ ነው እስቲ ርዕሱ ንገሪኝ በተረፈ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ
ቃልዬ እህቶቼን ይበልጥ አስናፈቅሽኝ ስታምሩ በጌታ❤
መምህር ሄኖክ ሀይለን ሁላችን ነው የምንወደው የኛ እንቁ አስተዋይ ክፉ አይንካውእመብርሃን ትጠብቀው 🙏🙏🙏ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ስታምሩ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤
ዲያቆን ሄኖክሃይሌ ብቻ ሳይሆን ሁሉም መምህራኖቻችንን አባቶቻችንን ከክፍነገር እመአምላክ ወላዲተአምላክ በውርቅ ቀሚሧ ትሸፍናቸው
እንኳን ደና መጣቹ ውዶችዬ የብስራታዊ ቅዱስ ገብሪኤል ረዲኤትና በረከት ኣይለየን 👏🌿💐
ምርጥ እህቶቼ ደሰ ሰትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቃልየ ቤቢሰ እዴትነው !!!!
በጣም ደስ የምትሉ እህትተማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
የቃል እህት ትልቆ እጅግ እጅግ ቆንጆ ናት
የቃልን ወንድም አስተዋወቀን በሞቴ ወንዬ ደስ ሲሉ😂
በጣምደስ የምቶሉ እህቶማማቾች ፍቅራችሁንያብዛላችሁ እኔም ኢትዮጵያ ከህቶቼ እድሆተሰባስበን በጣም ነበር ደስየሚለኝ አሁላይስደት ናፍቆታቼውን አልቻልኩም❤❤❤
እህቶቼጋ አላህ የስደትን ህይወት በቃ ብሎሽ ያገናኘኝ ይሆን ያረቢ😢
Ayezone ehte
አሚን
አይዞሽ እህት
እረ ጉድነህ ቃል መቸ አረገዘች አላለም ሆሆሆሆሆ 😂😂😂 የስደት ዘመዶቸ አይዞችሁ የረመዳን ስራ ባገላታንም አንድ ቀን በሀገራችን እፍፍፍ እንላለን
❤❤❤ደስ ስትሉ ❤❤ ግንኮ ቃል ናት ትልቅ የምትመስለዉ እነሱ ታናሾቿ ነዉ የሚመስሉት ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለናንተም ቃል ታላቃቸዉ የምትመስለዉ
የኔ ዉድ ቃልየ እንዴት ደስ ብሏታልበ እህቶቿ ተከበባ ማርያምን በስመአብ ሁሌም እየመጣችሁ አጫዉቷት የናቷ ምትክ እኮናችሁ ❤❤
*_ምርጥ እህትማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ ታድለሽ😍_*
ደስ እምትሉ እህታማቾች ❤❤❤❤❤
በእውነት ደስስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹
እነዚህን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️ እኔ ግን ለምንድነው እህት ና ወንድም የለለኝ ሰው ብቻውን ሆኖ ይፈጠራል?😭😭😭😭 እናት አለኝ አባት አለኝ ወንድም እህት የለኝም 😌😌😌
አብሽሪ ሀየቲ😢
ደስ ሲሉ የቃልዬ እህቶችበነገራችን ላይ ሀይማኖት /የቃልዬ እህት የአዲስ እህቱ ትመስለኝ ነበር ከምር በፊት ላካየቃልዬ እህቷናት
እኔም ሀይማኖት የአዲስ እህት ትመስለኝ ነበር ሲገርም።
ሀይሚ በጣም ነው ምታምረው ከቃል ጋር ይመሳሰላሉ ዋውው ማሻላ ናት ሀይሚ ሁላቹም ታምራላቹ ፍቅራቹን ያብዛላችው❤❤❤❤
ቀይ ሴት መልክ ኣትፈጅም እንጂ እነቃልም ጠየም ቢሉ እኩል ናቸው
ደስ ስትሉ እኔ ብቻ ነኝ ይሔንን ቤተሰብ በፍቅር በጉጉት የምጠብቃቸው ❤😘አረ በሳቅ ገደላችሑኝ🤣🤣
ወለሂ እኔም ኢደዘዉ በጉጉት ነዉ የምጠቢቀቸዉ አለህ መጨረሸቸዉ የሰምርለቸዉ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እህቶችሽ ደስ ሲሉው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
ማነው እንደኔ የሃይም ድምፅ የምወደዉ❤💘
ምኑ ነው ደስ የሚለው ምላሷ የተቆረጠ ነው የሚመስለው
ዋው በጣም ደስ ሥትሉእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ማነዉ እነዚህን ጥዶች እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤👍👍👍🖤
ሐዲስ የቃልን ወንድሞች አስተዋውቀን
አንድ ወንድም ብቻ ነው ያላት
ሀይሚ ድምጿ ያምራል መዝሙር ትዘመርበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤
ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እህቷ ስታምር ሒወት እምትባለዉ መሲ በጣም ነዉ እምታሳዝነኝ ለምን እደሆነ አላዉቅም በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ❤🕊🥰❤
የሐይሚ ድምጽ በጣም ደስ ይላል
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
ደሰ ሰትሉ ቃልዬ እህትማማቾች በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ❤😍😘🙏
በጣም አሥቀናችሁኝ እኔሣ መቼ ይሆን በጣም ከሚወዲኝ ሁለት እህቶቸ ጋር የምገናኘው ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን የሄ ሥደት ማነው እደኔ ስልችት ያለው ቃልየ አይለያችሂ 😘
የማህተባቹ አድናቂ ነኝ በጣም ያምራል❤
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤የሁለታችሁም ቤተሰቦች ደስ ይላሉ😂😂❤❤❤❤ስርአታቸው ደስ ሲሉ
ሀይማኖት ስትል አድስ ትዝ አስባልከኝ የሞተች እህት አለችኝ መታ ተደነቀችብኝ እህቴ አላህ ለጀነት ይበልሽ የኔ ውድ እህት
Wyyy
አሏህ ይዘንላት አይዞሽ
በገነት ያኑራት
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህቶችሽን እና ወንድምሽን ካለዉ ጋነዉ መዛመድ የሞተ ማንሳት መሳሳት ነዉ😢😢😢
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ 3ቱ እህትማማቾች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
ማነው እንደ እኔ ሳቃቸውን የሚወደው እፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ በእውነት ቀናሁ ቃልየ በጣም እድለኛ ነሽ ታድለሽ የባልሽ ቤተሰቦችም ያንችም ቤተሰቦች መልካምና ደስ እሚሉ ናቸው❤
ቃልየ ልዩ እህቶች አድስ ሀሪፍ አማቾች አሉህ ❤❤ ስወደው ይሄን ቤተሰብ ቃል ጉዋደኛነን እኔም እዳችው 19 89 ሀምሌ መጨረሻነው የተወለድኩት 90 ነው የሚቆጠረው🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ የመዳም ቅሞሞችየ እግዚአብሔር ያበርታቹህ እኔኮ ደህናነኝ እናተስ እዴትነው አሉማ በርቱ አይዞን
ዋዉ የኛ ዉቦች ማሮች ❤❤❤❤ ስታምሩ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤
በጣም የምዉዳቹ በጣም ታምራላችሁ ቃሊዬ የኔ ቆንጅ
ማርያምን መስቀላቸዉ ❤😍😍😍😘ደስስስስስ ስል
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ቃልየየኔቆንጆስታምሩእኛምላገራችንአብቅቶንከቤተሰብጋርያገናኘንፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የሃገሬ ልጆች ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትትትትትትትትትት በሉልኝ
መስቀል አስረው ሱሪ 😢 እረ እግዚአብሔርን ፍሩ እገዚኦ ደግሞ ላያምረባቸዉ
አንደኛነኝ ዛሬ ደስሲል የቃልየ አድናቂዎች በላይክ አሣዩኝ
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ
ሻሽ የረገችው ቃልኪዳን ጥበቡን ትመስላለች በጣም😍😍😍
@@omg-cb9qv አወ
Awo
Lene demo meseret mebrate tmeslalech
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
ዋው እጂግ በጣም ደስ ትላላችሁ😍❤አንደኞች!😍
እፍፍፍ እንደዚህ ቱሉ ቱሉ ኑልን ትናፍቃላቹ ቃል ስወድድድድሽ
የቃልዬ እህት ሀይማኖት ትመቸኛለች የኔ ኮልታፋ 😍
እኔ ወዲያውኑ ነው መሄድ እምትፈልግበት ቦታን ያወኩት ( እየሩሳሌም) ሲገርም ::ትህትናዋን አይቼ ነው እንደዛ ያልኩት:: ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ዋውውው አሪፍ ቤተስብ ናችህ❤
በጣም ደስ እምተሉ እህትማቸቾች ማሻአላህ❤❤ስታምሩ
እኔም አላውቀውም 😁😁😁 ደስ ስትሉ ተመችቶኛል
እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ስታምሩ የሀይሚ ድምፅ ያምራል መዝሙር ትዘምርበት
ቃልዬ ለእህቶችሽ ዮትዮብ ክፈቺ❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ምህርጥ ቤተሰቦች❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ ቃልዬ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ
ወየየየ የቃልዬ እህቱች ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
እህቶቾ የዋህ ናቸው አይለያችው ❤❤❤ቃልየ
ለምንድነው የቃል ወንድምን ወንድምን የማታስተዋውቁን
ስታምሩ አስቀናቹኝ ከቤተሰብ ጋርተሰብስቦ እደዚ መጫወት ደስሲል እኛስደተኞች ከማዳም ጭቅጭቅ እና ስራ ዘናእንላለን ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛ ቻው
የቃልዬ እህቶች በጣም ወፍራም ናቸው በተርፊ ቆንጂዬዎች❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ድስ የሚል ቤተስብ ቃልመቸ አረገዘች አላልም አይአድስ😂😂😂
በጥቅሉ የሁለታችሁም ምርጦች ናቸዉ ቤተሰቦቻችሁ ❤️🥰
በጣም ደስ የምትሉ እህትማማቿች እመቤቴ ትጠብቃችው ❤❤❤❤
ቃል እህትሽ ደሥ ሥትል 😍
እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን
የኔ ቅናት ምን ይሉታል ስታምሩ
❤🎉እንዲሁ ሳያችሁ የፍቅር ሰው ናችሁ እግዚ አብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
ይሚእና አቤላ በጣምነው ፈገግ የሚያደርጉኝ👍👍👍
የኔ ውዶች ደሰ ትላላችሁ ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰሰ ትላላችሁ❤
የቃል እህት ሀይሚ ጨዋተዋ ሲያስቅ😅❤
Betam betam feta aregachung egizhaber fikerachun yabizalchu 😘😘😘😍😍😍❤️❤️
💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍 ደስ ስትሉ ታስቀናላቹ
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ዱባይ መላክ ይችላል??
Wagawe ayekemesem 😢
የመዳም ቅሞሞች አይዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን የእርፍት እንጅ ይስጠናል
የማም ቅመም ነኝ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Amen♥️♥️♥️
Sew saysera yinoral ende fetari tena slesetachu amesgnut
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ቃልዬ እህቶችሸ ደሰ ሲሉ የኔ ፍልቅልቆች🥰
Amen kudus gebrial now zarye
ማን ይበልጣል ከመሰረት እና ከሀይማኖት
Amen enkuan abro aderesen wudie
አሜን አሜን አሜን🙏
የስደት እህቶቼ የኔ ከርታቶች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን 😢በፍቃደኝነት ቤተሰብ አርጉኝ ስደት መሮኛል
❤❤❤❤❤አሜን ፫
Amen amen amen
አሜን፫
አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🥰❤💒
ደምሪኝ❤
Yene mirtoch mirtiye ehit alchachu
አሜን አሜን አሜን አንተንም ይጠብቅህ ውድማችን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
አሜን
ቃልዬ ከህቶቿጋር ሰትሆን ከልቧ ደስ ብሏታል የኔናት❤❤❤
አረ እንዲ አትበሉከሁሉም ደስተኛ ናት እግዝአብሔር ይመስገን
@@MlashKashsay-om7dc እሺማ ታሪኳን ሰሰማ በጣም ነው የምታሳዝነኝ
ደምሪኝ❤❤
@@MlashKashsay-om7dc ደምሪኝ ውድ
@@MlashKashsay-om7dc ሁሌም ደስተኛነች ከአዲስ ቤተስቦች ጋር፣ ግን አብሯደግ እህት ደሞ ለየት ይላል።
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ ☺🙌🙏
ደምሪኝ
አሜን 🙏🙏❤❤
❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
እስቲ የቃሊ እህቶች እና የአዲስ ወነድሞች አንድላይ የቅረቡ የምትሉ በ 👍ሀሳባቹን ገለፁ
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤እኛንም ካረብ ሀገር ወስዶ ከእህቶቻችን ጋር ያገናኘን❤❤
እግዚአብሔ ታላቅ ነዉ የልቦናችሁን ይፈፅምላቹ
ግንቃልዬ።ከህቶችሽ።በጣምትልቅትመስሊያለሺ፡የኔውድ❤
በንጹህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዘምራለን ለጌታ የሚለውን መዝሙር አዲስ ስለማይጋብዘን ቃልዩ እስቴ ጋብዝኝ
እውነት በጣም ድስ ትላላችሁ እሄን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአብሳሪው መልዕክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏🤲🇧🇴
Amennn Amen amen
በቅንነት ደምሪኝ ❤
ማነው እደኔ የሮመዳን ሥራ ወገቡ የተቀጠቀጠ 😢😢😢😢
አይዞሽ እህት😢
እኔም ወላሂ ብቻ አልሀምዱላላ
አይዞሽማሬእኔም😢😢😢😢
አይዞሽ እማ ያልፋል ውስጥ እግሬ ተቃጠለ የምቆምበት
ኣይዞሽ እህቴ
ወይኔ ዛሬ 😀😀😄ከኔ በላይ የሚወዳቸው 👍
ደምሪኝ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ።እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ❤
ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ቃልየ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ ተዋደድ ተፉቀሩ ቤተሰብ በጣም አስፈላጊነው ተዋደድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ቃል እንደዚህ ቆጃንጆ እህቶች አሏት ?
እስከዛሬ ለምን አላቀረባችኋቸውም ? በጣም የዚህ video ድምቀቶች ናቸው ። እነዚህን የመሰሉ እህቶች እያሏትማ ብዙ video መስራት አለባቸው ። አታጥፏቸው !!!
ውይይይ ደስ ሲሉ ፍታ ያሉ ናቸው የቃል እህቶች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አልጋ አላነጠፍንም አላሉም በሳቅ ክክክክክክ
እንኳን ደና መጣቹህ ውዶቸ💜
የመዳም ቅመሞችዬ እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተስብ ጋር እደዚህ አይነት ግዜ ለማሳለፍ ያብቃን💜
ደምሪኝ
አሜን አሜን 🙏
@@bezagadisa1124 ደምሪኝ የኔ እህት
የመዳም ቀመም ኣይባልም ድያቆን ዮርዳነስ የስተምር ነበረ
@@medhini7477 እሺ ውድ እህታችን ትምህርቱ የቆየ ነው ወይስ አዲስ ነው እስቲ ርዕሱ ንገሪኝ በተረፈ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ
ቃልዬ እህቶቼን ይበልጥ አስናፈቅሽኝ ስታምሩ በጌታ❤
መምህር ሄኖክ ሀይለን ሁላችን ነው የምንወደው የኛ እንቁ አስተዋይ ክፉ አይንካው
እመብርሃን ትጠብቀው 🙏🙏🙏
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ስታምሩ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤
ዲያቆን ሄኖክሃይሌ ብቻ ሳይሆን ሁሉም መምህራኖቻችንን አባቶቻችንን ከክፍነገር እመአምላክ ወላዲተአምላክ በውርቅ ቀሚሧ ትሸፍናቸው
እንኳን ደና መጣቹ ውዶችዬ
የብስራታዊ ቅዱስ ገብሪኤል ረዲኤትና በረከት ኣይለየን
👏🌿💐
ምርጥ እህቶቼ ደሰ ሰትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቃልየ ቤቢሰ እዴትነው !!!!
በጣም ደስ የምትሉ እህትተማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ደምሪኝ
የቃል እህት ትልቆ እጅግ እጅግ ቆንጆ ናት
የቃልን ወንድም አስተዋወቀን በሞቴ ወንዬ ደስ ሲሉ😂
በጣምደስ የምቶሉ እህቶማማቾች ፍቅራችሁንያብዛላችሁ እኔም ኢትዮጵያ ከህቶቼ እድሆተሰባስበን በጣም ነበር ደስየሚለኝ አሁላይስደት ናፍቆታቼውን አልቻልኩም❤❤❤
እህቶቼጋ አላህ የስደትን ህይወት በቃ ብሎሽ ያገናኘኝ ይሆን ያረቢ😢
Ayezone ehte
አሚን
አይዞሽ እህት
እረ ጉድነህ ቃል መቸ አረገዘች አላለም ሆሆሆሆሆ 😂😂😂 የስደት ዘመዶቸ አይዞችሁ የረመዳን ስራ ባገላታንም አንድ ቀን በሀገራችን እፍፍፍ እንላለን
❤❤❤ደስ ስትሉ ❤❤ ግንኮ ቃል ናት ትልቅ የምትመስለዉ እነሱ ታናሾቿ ነዉ የሚመስሉት ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለናንተም ቃል ታላቃቸዉ የምትመስለዉ
የኔ ዉድ ቃልየ እንዴት ደስ ብሏታልበ እህቶቿ ተከበባ ማርያምን በስመአብ ሁሌም እየመጣችሁ አጫዉቷት የናቷ ምትክ እኮናችሁ ❤❤
*_ምርጥ እህትማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ ታድለሽ😍_*
ደስ እምትሉ እህታማቾች ❤❤❤❤❤
በእውነት ደስስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹
እነዚህን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️ እኔ ግን ለምንድነው እህት ና ወንድም የለለኝ ሰው ብቻውን ሆኖ ይፈጠራል?😭😭😭😭 እናት አለኝ አባት አለኝ ወንድም እህት የለኝም 😌😌😌
አብሽሪ ሀየቲ😢
ደስ ሲሉ የቃልዬ እህቶች
በነገራችን ላይ ሀይማኖት /የቃልዬ እህት የአዲስ እህቱ ትመስለኝ ነበር ከምር በፊት ላካየቃልዬ እህቷናት
እኔም ሀይማኖት የአዲስ እህት ትመስለኝ ነበር ሲገርም።
ሀይሚ በጣም ነው ምታምረው ከቃል ጋር ይመሳሰላሉ ዋውው ማሻላ ናት ሀይሚ ሁላቹም ታምራላቹ ፍቅራቹን ያብዛላችው❤❤❤❤
ቀይ ሴት መልክ ኣትፈጅም እንጂ እነቃልም ጠየም ቢሉ እኩል ናቸው
ደስ ስትሉ እኔ ብቻ ነኝ ይሔንን ቤተሰብ በፍቅር በጉጉት የምጠብቃቸው ❤😘አረ በሳቅ ገደላችሑኝ🤣🤣
ወለሂ እኔም ኢደዘዉ በጉጉት ነዉ የምጠቢቀቸዉ አለህ መጨረሸቸዉ የሰምርለቸዉ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እህቶችሽ ደስ ሲሉው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
ማነው እንደኔ የሃይም ድምፅ የምወደዉ❤💘
ምኑ ነው ደስ የሚለው ምላሷ የተቆረጠ ነው የሚመስለው
ዋው በጣም ደስ ሥትሉእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ማነዉ እነዚህን ጥዶች እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤👍👍👍🖤
ሐዲስ የቃልን ወንድሞች አስተዋውቀን
ደምሪኝ
አንድ ወንድም ብቻ ነው ያላት
ሀይሚ ድምጿ ያምራል መዝሙር ትዘመርበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤
ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እህቷ ስታምር ሒወት እምትባለዉ መሲ በጣም ነዉ እምታሳዝነኝ ለምን እደሆነ አላዉቅም በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ❤🕊🥰❤
የሐይሚ ድምጽ በጣም ደስ ይላል
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
ደሰ ሰትሉ ቃልዬ እህትማማቾች በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ❤😍😘🙏
በጣም አሥቀናችሁኝ እኔሣ መቼ ይሆን በጣም ከሚወዲኝ ሁለት እህቶቸ ጋር የምገናኘው ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን የሄ ሥደት ማነው እደኔ ስልችት ያለው ቃልየ አይለያችሂ 😘
የማህተባቹ አድናቂ ነኝ በጣም ያምራል❤
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤የሁለታችሁም ቤተሰቦች ደስ ይላሉ😂😂❤❤❤❤ስርአታቸው ደስ ሲሉ
ሀይማኖት ስትል አድስ ትዝ አስባልከኝ የሞተች እህት አለችኝ መታ ተደነቀችብኝ እህቴ አላህ ለጀነት ይበልሽ የኔ ውድ እህት
Wyyy
አሏህ ይዘንላት አይዞሽ
በገነት ያኑራት
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህቶችሽን እና ወንድምሽን ካለዉ ጋነዉ መዛመድ የሞተ ማንሳት መሳሳት ነዉ😢😢😢
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ 3ቱ እህትማማቾች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰
ማነው እንደ እኔ ሳቃቸውን የሚወደው እፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ በእውነት ቀናሁ ቃልየ በጣም እድለኛ ነሽ ታድለሽ የባልሽ ቤተሰቦችም ያንችም ቤተሰቦች መልካምና ደስ እሚሉ ናቸው❤
ቃልየ ልዩ እህቶች አድስ ሀሪፍ አማቾች አሉህ ❤❤ ስወደው ይሄን ቤተሰብ ቃል ጉዋደኛነን እኔም እዳችው 19 89 ሀምሌ መጨረሻነው የተወለድኩት 90 ነው የሚቆጠረው🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ የመዳም ቅሞሞችየ እግዚአብሔር ያበርታቹህ እኔኮ ደህናነኝ እናተስ እዴትነው አሉማ በርቱ አይዞን
ዋዉ የኛ ዉቦች ማሮች ❤❤❤❤ ስታምሩ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤
በጣም የምዉዳቹ በጣም ታምራላችሁ ቃሊዬ የኔ ቆንጅ
ማርያምን መስቀላቸዉ ❤😍😍😍😘ደስስስስስ ስል
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ቃልየየኔቆንጆስታምሩ
እኛምላገራችንአብቅቶንከቤተሰብጋርያገናኘን
ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የሃገሬ ልጆች ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትትትትትትትትትት በሉልኝ
መስቀል አስረው ሱሪ 😢 እረ እግዚአብሔርን ፍሩ እገዚኦ ደግሞ ላያምረባቸዉ
አንደኛነኝ ዛሬ ደስሲል የቃልየ አድናቂዎች በላይክ አሣዩኝ
ደምሪኝ
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ
ሻሽ የረገችው ቃልኪዳን ጥበቡን ትመስላለች በጣም😍😍😍
@@omg-cb9qv አወ
Awo
Lene demo meseret mebrate tmeslalech
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
ዋው እጂግ በጣም ደስ ትላላችሁ😍❤አንደኞች!😍
እፍፍፍ እንደዚህ ቱሉ ቱሉ ኑልን ትናፍቃላቹ ቃል ስወድድድድሽ
የቃልዬ እህት ሀይማኖት ትመቸኛለች የኔ ኮልታፋ 😍
እኔ ወዲያውኑ ነው መሄድ እምትፈልግበት ቦታን ያወኩት ( እየሩሳሌም) ሲገርም ::
ትህትናዋን አይቼ ነው እንደዛ ያልኩት:: ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ዋውውው አሪፍ ቤተስብ ናችህ❤
በጣም ደስ እምተሉ እህትማቸቾች ማሻአላህ❤❤ስታምሩ
እኔም አላውቀውም 😁😁😁 ደስ ስትሉ ተመችቶኛል
እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ስታምሩ የሀይሚ ድምፅ ያምራል መዝሙር ትዘምርበት
ቃልዬ ለእህቶችሽ ዮትዮብ ክፈቺ❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ምህርጥ ቤተሰቦች❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ ቃልዬ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ
ወየየየ የቃልዬ እህቱች ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
እህቶቾ የዋህ ናቸው አይለያችው ❤❤❤ቃልየ
ለምንድነው የቃል ወንድምን ወንድምን የማታስተዋውቁን
ስታምሩ አስቀናቹኝ ከቤተሰብ ጋርተሰብስቦ እደዚ መጫወት ደስሲል እኛስደተኞች ከማዳም ጭቅጭቅ እና ስራ ዘናእንላለን ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛ ቻው
የቃልዬ እህቶች በጣም ወፍራም ናቸው በተርፊ ቆንጂዬዎች❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ድስ የሚል ቤተስብ ቃልመቸ አረገዘች አላልም አይአድስ😂😂😂
በጥቅሉ የሁለታችሁም ምርጦች ናቸዉ ቤተሰቦቻችሁ ❤️🥰
በጣም ደስ የምትሉ እህትማማቿች እመቤቴ ትጠብቃችው ❤❤❤❤
ቃል እህትሽ ደሥ ሥትል 😍
እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን
የኔ ቅናት ምን ይሉታል
ስታምሩ