የምታውቁት መናፍቅ አለ!!! ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • ቤተ ክርስቲያን | ውስጥ | መናፍቅ | አለ
    ስብከት | ኦርቶዶክስ | ተዋህዶ | Sibket
    #ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን

КОМЕНТАРІ • 26

  • @hewanhailemariam9700
    @hewanhailemariam9700 2 місяці тому +13

    እንደዚህ አይነት ወንድም አስተማሪ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ መምህር ያብዛልን አብዛኛው ወንጌል ሰባክያን ሲጋበዙ ስት ትሰጡኛላችሁ የሚሉም አሉ የወንጌን ነጋዴዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Місяць тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @TigistTegegn-w4y
    @TigistTegegn-w4y Місяць тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ሁለት ሰው አላት
    1 -መምህር ዘመድኩን
    2 -ዲያቆን ዮርዳኖስ
    እድሜን ይስጥልን

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን።

  • @TameneTaye-v1p
    @TameneTaye-v1p 22 дні тому

    Dikon ዮርዳኖስ kelehwot ያሰማልን

  • @saira-io3ve
    @saira-io3ve Місяць тому +1

    ቃለሂይወት ያሰማልን እናተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Місяць тому +1

    መምህር ለኛ ለኦርዶክስያውያን ተግሣጽህ ያስፈልገናል፣እንተ እውነቱን አስተምር
    አጥሩን ዞሬዞሬ ቖሚያለሁ ከበሩ
    ብቅ በይ አንቺ ልጅ ያሉትን ይበሉ
    አንተ ገስፀን ለሌላው ልቦና ይስጣቸው

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 місяці тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም በድፍረት ኖው የሚሰብኮው

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 місяці тому +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 2 місяці тому +3

    በጣም

  • @ናታኒም123
    @ናታኒም123 Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb Місяць тому +6

    አንተ ብቻ ሆንክ እዉነትን ተናጋሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 23 дні тому

    ተግጻጽ ያስፈልገናል

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 2 місяці тому +7

    አይ መምህር አንተኮ ትለያለህ

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 Місяць тому

      የት ቤተክርስትያን ነው ካናዳ ይመስለኛል

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele Місяць тому

    ምንድነው ትምህርት ነው ወይስ ቁጣ ስለስርአት ስናስተምር ትንሽ እርራሔ ይኑረን

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Місяць тому +2

      ወንድሜ ምናልባት ዲያቆን መ/ር ዮርዳኖስን ከዚህ በፊት ብዙ አታውቀው ይሆናል። የሱ ስብከትና ትምህርት ውስጥ ተግሣፅ የተለመደ ነው። የሚገስፅ አባት ቤተክርስቲያን ሊኖራት ግድ ነው። አለበለዚያ ቤተክርስቲያን አደጋ ላይ ነች። ገሣጭ ሲጠፋ በአባቶች ፈንታ እግዚአብሔር እንደዚህ በወጣነትም ሠው ያስነሳል።

  • @AMEN271
    @AMEN271 Місяць тому

    ከስላሴ ጋር እኩል አድርገህ ማመስገንህ ነው ማርያምን ያንተ ሊቅነት አይ ከራስህ ጋር የተጣላህ ግለሰብ ነህ የምታሳዝን ምስኪን እንግሊዝኛን ትተቻለህ ግእዝ በማያውቁት መሃል ስትጠቅስ ለአንተ እኩል ነው ቅዠታም

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m Місяць тому

      ጅል ያልታደልክ ወይም ያልገባህ ብየሃለው ኣንተ ነህ ቅዠታም።

    • @yerometachew
      @yerometachew 10 годин тому

      በቁምህ የሞትክ መናፍቅ ጊዜህ ሳየመሽብህ ንስሀ ግባ